So true ..specially woman's need to listen this pls pls ..then your future husband will love you and respect. And give you more value ..!!!! 😍😍 thank you God bless you ,Dr.amanuel 🙏🙏
Thank you so very much, Azi Serak. We need to teach our children about self-respect as well. Please feel free to share this with parents and teenagers.
+DEWEL thank you so much Dr amanuel,you know what I just face zs problem wz ma boy friend and our relation ship s distant ,and he s saying he want to make love when he come to see me, before we engage or got married and I said No till marriage,he s just saying u did it wz your ex boyfriend and why not wz me and m said I got experienced,how can I persuade him about zs thing ?and even I don't want to commit zs sin again.plz help me how can I persuade him
Dr.Amauel, thankyou for showing us your resourcefulness, talent and passion in various topics! In this video, the scope of the content is much bigger, matured and attractive than the topic posted bold on the front page.
Hi Dr Emanuel thank you! For me it's too late.....now What is the solution please do another programme about the solution please ....have a nice time......
Selam Mintewab, we will do other programs about marriage and relationships. This is for parents to talk to their kids about sexual relationships. Thank you!
Dr bahun sat endazhu yemasb wonde Kala betam egizabeher yemfra wonde new mlat New mknyatum kmjmar ande samte symola wodw Hsola engfa yelal selazhu egizabeher yerdan betam arife temurte New thanks you dr
ወደ ቻናላችን ስለመጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን:: "ሰብስክራይብ" በማድረግ ወደፊት የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ያድርጉ:: ይህንን ቪዲዮ "ላይክ" ፤ "ሼር" ፤ እና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን እና ፍቅራች ሁን ግለፁልን:: ከልብ እናመሰግናለን!!!
አመስግናለሁ ።የእኔ ጥያቄ የሀባሻ ባል ወይም ፍቅረኞሞች ስላያዩ ልጅ በመሃካላችሁ ሳይኖር ለመበቃቀል ጥረት ያደርጋሉ።ለምሳሌ አሲድ የመድፍት ወዘተ ...ግን በሌላ አለም ነጮች ስላያዩ በስረአቱ ቻው ተበቢሎ ነው. መልሶም ኖርማን ጔድኛ መሆን ይችላሉ ያላምንም ችግር:: ይህ የሀባሻ ሰው ለምሳሌ የዱሮ ፍቅረኛ (ሚስት)የነበረችሁ ስተገበ ለመበቃል የነሳል ይህ ከስነልቦና ጋር ገንኙነት አለው ወይ .አመሰግናለው::
Tnx D.R Eski fikrn berket endet masketel enchilalen pliss??
ውይ መልካም ሰው በጣም አስተዋይ ምነው እንዳንተ አይነቱ ወንድሞቻችን ቢበዙልን እጅግ በጣም እናመሰግናል ወንድም ከጋብቻ በፊት እንቀማመስ እያሉ እንደወጥ ዝሙት ለሚሰሩ ወንድሞችና እህቶች ትልቅ ትምህርት ነው የኔም አላማ ይህ ነው ከጋብቻ በፊት ሞት ቢመጣ ቁሜ ልቅር እንጅ አላቀምሰውም።
ትክክል ነህ ግን አሁን ላይ የታዘብኩት ነገር ቢኖር እውነትንና ዘላቂነትን የሚፈልግ ሰው አይመስለኝም፡፡ ውሸታም ብቻ ነው የሞላው
DEWEL ጥያቄ ነበረኛ እባህ ዳክተር
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔ ከአራት አመት በላይ አብረን የኖርን ፍቅረኛ ነበረኝ አሁን እንገናኝ አለኝ እኔ ደግሞ ህልሜ በተክሊል ማግባት ነው አልፈልግም አልኩት ተለያየን እሡ ሌላ አገባ እኔ አሁን በጣም ደሥተኛ ነኝ ለሥሜት ብሎ ራሥን ማረክሥ ጥሩ አደለም በተለይ ሴት ልጅ ራሷን ከጠበቀች እንቁ ናት
ስለ ፍቅር እናቃለን እያሉ ከሚያወሩት ዛሬ ገና ደስ የሚል ከሀይማኖት ተቃራኒ ያልሆነ የበሰለ ሀሳብ በዚ ቻናል ሰማው ትክክል ነህ እናመሰግናለን
በጣም እናመሠግናለን እኔ የ6 አመት ፍቅርኛ አለኝ እግዚአብሔር ፍቃድ ከጣይ አመት በተክሊል እንጋባለን
egzabire amelk yedridashi heyate b tsalotish asibegni
@@user-qp8xd6mw2q አሜን አሜን አሜን ትላንት የረዳን እግዚአብሔር ዛሬም።ዘውትርም አለ
ውነተያፍቅርሰበብአያስፈልገውምእሚታየውፍቅሩነውተልብየያዘፍቅርእናቃለንተምንወደውየምወደንጋመኖርይበልጣልሂወትለመበላሽትነውአዳድሰውየምቀርቡንየሚሆነንለማኮላሽትመሽነውያለብንበጠብማሀልሆኖፍቅርአለእድህአይነቱነውመከተል
መታደል ፈጣሪየሰጠውን አክብሮ ለመልካም ጋብቻ ያውም በሱ ደጅ ከአሳሳች ሴጣናዊ ስራ ጠብቆሽ ለዚ ያበቃሽ አምላክሽ ሁሌም አመስግኚው ይባርክላችው
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት እንዲህ ጊዜአችሁን ስውታችሁ የምታሥተምሩን መልካም ስዎች ዘመናችሁ ይባርክ
ሰት,አይነት,ሰው,አለ,ወድሜ,አተ,የራክን,ግምት,ነው,ሰት,አይነት,ሊባ,ወድ,አለ,ቃል,ገብተው,ስቱን,ጉድ,የሜሰሩ,አለ,ወንድ,ልጅ,የስጋው,ስሜት,ለማርካት,እጅ,ትዳር,አን,ቁም,ነገር,የሜጠብቅ,የለም,
በጣም ነው እምናመሠግነው ጥሩ ተቃሚ ትምህርት ነው ደክተር መቸም በተክሊል ካልሆነ አላገባም
እና መሰግናለን
*እናመሠግናለን ነገር ግን ከትዳር በፊት የሚደረግ ግንኙነት ዝሙት ነው የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ያልጠበቀ ደግሞ ህይወቱ ይፈርሳል በዝሙት ስለተጀመረ አበቃ*
በጣም ልክነሽ ዝሙት ነው በሁሉም ሀይማኖት የተከለከለ የተጠላ ነው
Betkkl
እውነት ነው
በእዉነት real የሆነ ትምህርት ነው የሰጠኸን እስካሁን ብዙ ነገር በህይወቴ ለመደፈር ሙከራ ተደርጎብኛል ግን የምወደው ያሳደገኝ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል የረዳኝ ከነ ክብር እስካሁን አለሁ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ እራሴን አሳለሰፌ መስጠዉ ለትዳር አጋሬ ነው ብየ ወጣትነት ቢያስቸግረኝም በፀሎት ሁሉም እችላለሁ ብቻ የተባረከ እግዚአብሔርን ሚፈራ ሰዉ አክባሪ የሆነ እግዚአብሔር ትዳር እዲሰጠኝ እለምነዋለሁ !!! doctor amnuale thank you so much for advice
በእውነት ደኩተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለጥልህ ከሃይማኖት የማይጋጭ ትምህርት ነው ያውም ሃይማኖቱጋ አንድ ነው እኔ አሁን ገና 20 አመቴ ነው ያገሬ ልጅ ጋር ከተዋወቁ 1 አመት ከ6 ወር ሁኖናን ግን ስንተዋወቅ በቤተክርስቲያን እናገባለን ተባብለን ነው እና እግዚአብሔር ይርዳን ምኞታችን እንዲሳካልን
ሀሳባችሁን እና ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።
t.me/deweltube
ምንም ሚወድቅ አሳብ የለውም በጣም ልክ ነው ያነሳአቸው አስቦችክ ውድጅዋለው! .በመቀመጫቸው ሳይሆን እናዳተ በአዕምራቸው የሚያስቡ ያብዛልን ወንድም !!
አልኸዱሊላህ ከሥድሥት አመት ትውውቅ በኻላ በሀላል ኒካ ልናሥር ነው
ምንም አይነት ነገር
አላደረግንም መጀመርያ ሥንተዋወቅ ቃል ገባልኝ እኔና አቺ ኒካ እሥካላሠርን ድረሥ አለኝ አመንኩት በታማኝነቱ ጠና አልኸዱሊላህ አሁን አገር ልገባ ነው በሀላል ልንጋባ ግን በጣም እየፈራሁ ነወ
ዱዋ አድርጉልኝ
የእህቶቼ የምመክራቹ ሣትጋቡ የወድ ገላቹ አሣልፋቹ አትሥጡ የውነተኛ አፍቃሪ ከሆነ ሣታገቢው በፊት ምንም አይጠይቃቹም አላህ ከዚና ይጠብቀን በሀላል ያጣምረን
Melkam Guzo Yehunelesh! Melkamun Hulu Temegnehulesh, Ehete.
በስመአብ አገላለፅህ ትህትናህ ተባረክ አሁን ገና ደህና ትምርት ሠማሁ ከሀይማኖት ሳትወጣ ከባህል ሳትወጣ ይመችህ በርታ
በጣም አመሰግናለሁ!
ይገርምሀል በ19 አመቴ ካንድ ሰው ጋር ከኔ በ10 አመት ገደማ። ከሚበልጥ ሰው ጋር ግንኙነት ነበረኝ እናም ፍቅር መስዋትነት ነው ምናምን ብሎኝ እኔ በውጭዊ ነገሩ ተስቤ በጣም ነበር እናም በውትወታ ድንግልናዬን አረከቡክ እና እኔና እሱ ያለወሲብ በጭራሽ ከኔጋር ለሰከንመቀመጥ አይፈልግም ብቻእኔበግሌከፍተኛችግር ውስጥም ስለነበርኩ ከሱጋር መሆኑን እንደመደበቂያም ነበር ግንግዜወስጄሳስበው በጣም ምርጫዬ ያልሆነሰው ነው ከተለያየን ካመታት በሁላ እራሱ ሳስበው በራሴ እገረማለሁ ምኑ ማርኮኝከሱመለየት ሞት መስሎይታየኝ እንደነበር ብቻከሱ በሁላ ለወንድ ያለኝ ጥላቻበፆታዊግንኙነትዙርያ ይህ ነው አይባልም ሁሉም ጊዜማሳለፊያ መጠቀም ያ የሚያደርጉኝ ነው እሚመስለኝ ሰለዚህ 1ወንድ እልጠጋም እንዲጠጉኝም አላደርግም
yen konjo hulchinm edzaw nn gn ades hut lm jimr mokiri
Salm Ali የኔማርአይዞሽ ሁሉምአንድአይደለም እኔምአሣልፈአለሁ ያውምበውሸት ግንአአልሀምዱሊላሂ አላህየሚፈትነው የሚወደውንሠውነውማማየ አትሠቢውድ
+zahara gamal ያብዛኞቻቹ እህቶች ችግር ነው ከናንተጋ ለማይቀጥል ሰው ለምን ድነው ምታስረክቡት
Salm Ali
እረ ሰልየ እደዛ አታስቢ ሁሉ ወድ አንድ አይነት አይደለም::ለማንኛዉም የሳይኮለጅስቶችን ፕሮ ግራም ተከታተይ ,,,,,,,,
እግዚአብሄር ይዳሽ እህቴ ላች አሳቢዉን ይግጠምሽ
አይዞሺ ወንድ አውሬ ኘው
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን
እኔማ በስጦታ መልክ ላስረክብ ነበር አተረፋችሁኝ እስከ ሰርጋችን ቀን ማዘግየት አለብኝ ወስኛለሁ በቃ😃😃
Aow mar enam endeza now
Kalkidan Kegnu አዎማርአንደዛነው እኔምእዛደርሸ ግን አላገኝሁትም
ግድ ይልሻል ማሬዋ ክብር ለራስ ነው
@@zaharagamal645 የኔ ቆንጆ እግብቸ ደም አልፈሰሰኝም ማለትሽ ነው
Beunete enamisegen alen
ስለ ምክርህ እናመሰግናለን ዶ/ር ፍቅር የአምላክ ስጦታ መሆኑን ስናውቅ እና ስንረዳ ያኔ እናስተውላለን ። ቢያስተምራችሁ ብየ ታሪኬን ላካፍላችሁ አሰብኩ ገና እድሜየ 14 እያለሁ በሞራል ጥቃት (ለመደፈር) ብዙ ጊዜ ተፈትኛለሁ ፈተናውን ወደኋላ ሳስብ ሳሰላስለው ከባድ ሆነብኝ ከዛቡሀላ አንድ ጭዋ ልጅ ግን በፀባይ ለ1 አመት ያህል ይጠይቀኝ ነበር ሌላው በግድ ከሚደፍረኝ ለሱው ልስጠው ብየ እየፈራሁም ቢሆን ሰጠሁ አስቡት ይህ የሆነው በ15 አመቴ ነው ልጁ ትክክለኛ ፍቅር ነበረው ለኔ እኔ ደግሞ ጥላቻ አይደለም ግን መፍራት ፣መናደድ፣ መፀፀት ፣ ጀመርኩ
So true ..specially woman's need to listen this pls pls ..then your future husband will love you and respect. And give you more value ..!!!! 😍😍 thank you God bless you ,Dr.amanuel 🙏🙏
Thank you so very much, Azi Serak. We need to teach our children about self-respect as well. Please feel free to share this with parents and teenagers.
+DEWEL thank you so much Dr amanuel,you know what I just face zs problem wz ma boy friend and our relation ship s distant ,and he s saying he want to make love when he come to see me, before we engage or got married and I said No till marriage,he s just saying u did it wz your ex boyfriend and why not wz me and m said I got experienced,how can I persuade him about zs thing ?and even I don't want to commit zs sin again.plz help me how can I persuade him
@@amelwerkgher2506 , please feel free to give me a call at 615-200-7759 on what's app and we will discuss more about this later.
ጥሩ ትምህርት ነው. የአሁን ጊዜ ወንዶች መጠናናት ለነሱሁ ሴክስ ነው ያለዛአ ነገር አሂታያቸውም አሁን ካልተጠናናን ሴክስ ላይ ባንጣጣም መፋታታችንም አሂቅርም እኮሆ ኢላሉ እኔማ ቆሜ ቀራለው እንጂ ክትዳር በፊት ምንም ነገር ማረግ አልፈልግም በእምነት ታምኜዬ መኖር የምፈልገው ለስው ልጅ ዋናው ፍቅር መተሳስብ መክባበር ትግስት እንጂ ሴክስ ስውን አይኖርም ለኔ በርታ ጥሩ ምክር ነው ድንግል የሆነች ሴት ክብር አላት በቤተስብም በህብረተስብም ዘንድ በባሏም ዘንድ ትልቅ ክብር አላት ትታመናለችም እስካውን እራሴን ጠብቄ ኖሬማ መቼም ክትዳር በፊት አላስበውም በርታ ጥሩ ምክር ነው
ቆጆ ትምርት ነው
Dr, Really Good explanation , we need to learn more, Thanks God bless you!!!
Thank you so very much, Sirgut. I appreciate it.
እናመሰግናለን፡ዶክተር እኔ በተክሊል ካልሆነ አላገባም እግዚአብሔርን ካገለግል እኖራለሁጂ
ጎበዝ በአንተ አይን የታዬ ትዳር ስጠኝ ብለሺ ጠይቂ እግዚአብሔር ይስጥሻል እስከመጨረሻው በድንግልና ሁነሺ አምላክሺን የሚአስፈልግሺን የሚአቅ ነውና ይስጥሻል በርች
@@iemabteemabte7129 አሜን ለሁላችንም እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጠን
አሜን
እኔም እዳችው ነኝ እህት
@@asir3780 ጎበዝ አክሊልሽን ማንም እዳይወስድብሽ ያለሽን አፅንተሽ ያዢ
ዛሬ ገና እያየሁክ ነው ይህን ፊዲዮ እያየሁ ይህን ኮሜንት ሰጠሁክ ፐ ምርጥ ምክር ነው ተባረክ ዶክተርዬ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ እሺ በርታልን በዚህ ዙሪያ ብዙ አስተምረን ድንግሎች ብዙ አለንንንን ከባል ውጭ ለማንም አንሰጥም አለቀ ደቀቀ!!!!
ዶክተርዬ እወድሻለዉ የሚሉኝ ወንዶች ፉገራነዉ የሚመስለኝ በፍፁም አላምንም እኔ ቤተሰቦቼን ብቻ ነዉ ምወደዉ ከዛበተረፈ ወነድ??????የማያልቅ
Thanks
እናቴ ኑሪልኝ yeliben new yetenagereshiw fetari yibarksh
በጣም አሪፍ ትምርት ነው በብዙ ልፋት የተገኝ ነገር በቀላሉ አይሄድም እግዚአብሄር የተሣካ መልካም ህይወት ይሥጠን
እኔም ተማሪ እያለሁ ብቻ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለሰራነው ሀፂያት እግዚአብሄር ይቅር ይበለን እና እኔ ተማሪ እያለሁ ከፍቅረኛዬ ጋር አድርገናል ግን እኔ የጣም ያመኝና ኡኡኡ እላለሁ እናም አድርገናል ግን ምንም አልፈሰሰኝም እኔም ሲቀጥል ስለሚያመኝ ብዙም አላስደርገውም ግን ለምን እዳልፈሰሰኝ ለእኔ ጥያቄ ስለሆነብኝ እስኪ ምክንያቱን ሽክ በለኝ የመጀመሪያዬ ነው ፍቅረኛዬ ግን አልወሰደውም ከእኔ ነው ችግሩ ወይስ ከሱ ይሆን
ሀሳባችሁን እና ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።
t.me/deweltube
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ እድሜ ይርዘም ፡ በእውነት ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ አስተማሪ ነገር ነው ቡዙ ሰው ይጎዳል ባለማወቁ እና በርቱልን
Amen, Sasahu Ayele. በጣም ነው የማመሰግነው! ከልብ ነው የምናመሰግነው::
ጥልቅ የሆነ አስተሳሰብ የተሻለ ሕይወት ያኖራልና ባለአይምሮምም መሆን ምርጫ እናደርግ።ግሩም እና በእውቀት የተዳበረ የሕይወት ጥፍጥና የያዘ አሳብ ነው።እናመስግ ናለን።
እኔ ስንት ነገረ የሆንኩለት ሰው አገባዋለሁ ብየ አስቤ ነበር ግን ገንዘብ ብሎ ሄደ አይ ወንድ አላህ የስራውን ይስጠው።ውይ ትምርቱ አሪፍ ነው
Dr.Amauel, thankyou for showing us your resourcefulness, talent and passion in various topics! In this video, the scope of the content is much bigger, matured and attractive than the topic posted bold on the front page.
እረ በስመአብ ግሩም አገላለጽ ነዉ ወድም እግዜር ይስጥልን!
እዉነት የ12ክፍል ተማሪ ሁኘ ሂወተ~ወራዙ ክፍል አንድ የሚል መጽሃፍ 2005e.c አብቤ በዉስጤ ሰርጾ ይኖራን::ከዛ ኃላ ብዙ መጽሃፍትን አነባለሁ ግን ሳየዉና ሰዉ ሲያወራ ነዉ የማስታዉሰዉ ያመጽሃፍ ስለ ድግልና ያነበብኩት ግን በፍጹም ለሰከድ ከህሊናየ አይሰወርም::አድም ድግልና ፈጣሪ ባደራ መልክ የሰጠህ የታማኝነት መገለጫነዉ::ይላን እዉነትም የእግዚአብሄር አደራ ቀርቶ የሰዉ አደራ ምን ያክል ይከብድ ይሆን?
ብቻ ዛሬም በዚህ ቪድዮ ከህሊና የማይሰወሩ ብዙ እይታዎችና ግንዛቤዎች ለዉስጤ ፈጥሮብኛን ብቻ እናመሰግናለን እግዜር ይስጥልን ብለናን ወድም እደናተ አይነቱን ያብዛል ለኛም ልቦና ይስጠን የተማርነዉን የምንጠቀምበት ያድርገን አሜን፫
Thanks አዲስ እንግዳ ነኝ
ምርጥ ትምሀርት
Welcome, Gg Gg.
Hi Dr Emanuel thank you! For me it's too late.....now What is the solution please do another programme about the solution please ....have a nice time......
Selam Mintewab, we will do other programs about marriage and relationships. This is for parents to talk to their kids about sexual relationships. Thank you!
betam arif meker nw gen jib kehade wesha chohe honebegn enjie lemanegnawem enamesegenalen
Ere kahun behualam bihon metebek yechalal!
እኔማ ድንግል ሳይሆን እሚሳሰስብይ ድንግሊን ሳጦ መዙ በዛበኝ በጣበ ነው እምናደደው እግዚአብሔር ይቅርበልኝ ሀፀኛኝ አሁን ግን ወንድ አላምንም ጎደኛ የለኝም 25 እድሚ ነው ግን እስጢ ደስተኝ አደለም በጣም ይቆጨኝል አንዲየም በጣም እናደዳለሁ
ሀሳባችሁን እና ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።
t.me/deweltube
እናመሰግናለን
ከልብ እናመሰግናለን! Thank you so very much, Islamic Dua Tube.
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ አሳብና ምክር ነው የሰጠከን ወድማችን
ዶ/ር እናመሰግናል ወንድማችን ሀሪፍ ነው ትምህርትህ ቀጥልበት እኔ ም በቤተ ክርስቲያን ሰረአት ትዳር መጀመር ምኝቴ
በጣም እናመሰግናለን ከመንፈሳዊ ትምህርት ጋር ተመሳሳይ ነው
አይ መማር የተማረ ይግደለኝ አሉ ዉነት እኮ ነዉ መዳንያለም ይጨምርልህ ጥበቡን።
ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!
በጣም ነው የማመሠግነው ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ተባረክ
እናመሰግናለን ወድም ሴቶች ፈተና አለብን እህቶች ሳታነቡ እዳታልፉት ???እኔ 7ኛ ክፍል ሆኘ ምንም ሳላስበው ያዘኝ ጮኩበት ስጮክ እጫካ አጠገብ ነበርን አስተካባ ጫካው ከዛም በፀባይ ለመነኝ እኔ ያነየ የት እዳለሁ እራሱ አላቅም ደንጋጤ ትሎኛል ብዙ ቀን አመመኝ እግዚአቢሄር አደራህን እላለሁ ሁል ግዜ ከዛም 8 ደረስሁ 8ትንም ጨረስሁ ከዛ ስደት መጣሁ የ16አመት ነኝ ሁለት አመት ተቀምጨ ተያዝሁ ከዛ ያ አልበቃ ብሎኝ ደሞ አታሎ እመኚታቤት ዶለኝ ሊላው ደሞ ሰው አምናለሁ ከዛ ምን ልገራችሁ እህቶቸ በኒ ዩደረሰ አይደርስባችሁ በጥፊ ይለኛል ይስመኛል አገላታኝ ግን እኒ ስልጣን እደፈጣሪ ብርታት አድ ለሊት ሙሉ ሳይነካኝ አደረ ግን ስቃይ አይቻለሁ አሁን ተመልሸ መጥቸ ይከው ሁለት ከስምት ወር ሆነኝ ግን ሳስበው ያስጠላኛል ያነየ ያረጉኚን መቸም አረሳው አሰአይቶኛል ሁለተኛው ልጅ ግን ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል አሁን የምወደው የሚወደኚን አግቸ ላገባነው ያም ነግር ለሱ ልሆነው ባልጠራውም ታቁታላችሁ ።
ወድም በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ምክርነው በትዳት መሰዋትነት መክፍል ግድነው ብዙ ነገር ተሁኖ የተገኝ ትዳር በትንሽ ነገር ማፍርስ ተገቢ አይደለም ትዳር ውስጥ ለመግባት ብዙ ትለፍለህ በተለያየ ምክኒት ፍተና ይኖርዋል ያን ኩሉ እደምንም ተወቶ ተገብቶ በጥቂት ነገር ማፍርስ አግባብ አይደለም መተጋስ ቆም ብሎ ማሰብ ያስፍልገዋል በተለይ እደኔ ተናዳጅ የሆናችሁ በዛላይ አላህ ይገዘን
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው ውንድማችን እግዚአብሄር ያክብርህ
እና መስገናለን በዝህ ምክያቴት ውንድች ጋር መች ፅባይ ገጠም በሀይማኖት ትለቅ ሀጥያት ነው ስለዝ ከጋብቻ ውጭ ውድ ውጭ
እግዛቢሄር ይባርክህ የህንን ትምርት በጣም ተቃሚ ነው ትክክል ነው ሁሉም ነገር 😘😘😘😘
Allah yebrekh wondema
በትክክል 100% ከብዙ ፈትና በሀላ የሚገኝ ነገር ሁሉ ዋጋ አለው እኔ በጣም የሚመቸኝ ይህ ነው ግን ከሁሉም የለሁበትም ወደፊት ኢንሻ አላህ ብዙ እቅድ አለኝ እና ።
በጣም እናመሰግናለን በአሁን ጊዜ ወንዶች ድንግልነኝ ከሚባሉ ኤች አይ ቪ አለብኝ ቢባሉ ይቀላቸዋል እውነት ከእራሴ ተሞክሮ ተነስቸ ነው እንደዚህ ልልየቻልኩት የሚናገሩት ነገር በእራሱ ያሳማል ብቻ ፈጣሪ እውነት እና ህይወት የገባውን ይስጠን !!
አሜን
እናመሰግናለን ምርጥ ሀሳብ ነው
የሰጠህን
ማሻ አላህ ት/ት በጣም ደስ ይላል ርጋታህ ሲመች በርታልን ወንድም
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
በትክክል ነው እናመሠግናለን
ሀሳባችሁን እና ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።
t.me/deweltube
ዋዎ ድረ አማኑኤል በጣም አመሰግናለሁ በእውነት በጣም ያስተምራል ለወደፊቱም እንድህ እንደ መሪ የሚጥም አዘጋጅልን
በጣም ነው የማመሰግነው, የሺ! ከልብ ነው የምናመሰግነው::
@@deweltube21 እኔም አመሰግናለው 🙏 በርቱልን
እናመሰግናለን፡ዶክተር፡በጣም፡ጠቃሚ፡ምክር፡ነው፡በተለይ፡ለእሕቶቻችን፡ዘመንሕን፡እግዚአብሔር፡ይባርክልሕ፡፡አንዳንድ፡ክፈወንዶች፡ከዶክተር፡ተማሩ፡እስኪ
ዋው! ጠቃሚ ምክር ነው። እናመሰግናለን።
ወንድማችን እናመሠግናለን
በጣም መሰዋእነት መሆን ያስፈልጋል። ክርስቶስም እኮ ፍቅር ነው ያሽነፈው የከፈለልንም መሰዋእት እስከ ቀራኒዮ ከዛም አልፎ እስከ ሞት ነው። igna ሰዎች ግን መች ይገባናል ለጥቅም ብቻ ማናችንም ብንሆን!!!!!!!!!!!
እናመሰግናለን ገና አሁን ናው የመይህ አለህ ይጨምርልህ ወንድመችን
ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!
Dr bahun sat endazhu yemasb wonde Kala betam egizabeher yemfra wonde new mlat New mknyatum kmjmar ande samte symola wodw Hsola engfa yelal selazhu egizabeher yerdan betam arife temurte New thanks you dr
ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!
ለመጀመሪ ነው .ወንድምማየው .በጣም.ዳሥ.ሚል ምክር ነው.በርታ
ዋው እጂግ በጣም አመሰግናለው ደስስስስሰ የሚል ትምርት አገኝው ያለመጀመሬ በጣም ደስ ይለኛል ትክክለኛ አጋሬ እስኪመጣ ገና እቀመጣለው አራት ነጥብ
ዋውውውው አስፍላጊ ትምርት ነው ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዊይይ ጉዴ በስራ ብዛት ድንግልና ይሄዳል እስኪ ንገሩኝ ??? እኔ እስካሁን ከወንድ ደርሸ አላቅም እና ግን በጣም ከባድ እቃ አነሳለሁ እና በጣም እፈራለሁ
Wondi kalnakash yetim ayhedim yefalaga yahil bitsaryum unka!
+Allha Akbar nwe adle eshi btame Amesgnalhue freche nbre
አትፍሪ በሥራ ብዛት አይሄድም
thanks doctor 👌👍💯✅
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነዉ ፈጣሪዬ አሁንም ትግስትን አድለኝ
ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አንዲት ሴት ግንኙነት ሳታደርግ ድንግልናዋ ይሄዳልን? በፈጠረህ ኮሜንቴ ካነበብክ ንገረን
S.K, ድንግልና ከግንኙነት ወጪ በተለያዩ ምክንያት ሊጠፋ ይችላል ዝርዝሩን ወደፊት በሌላ ምክን ያት እመለስበታለው:: Thank you!
Thankyou
እና መስግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው ።
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
በጣም ነው የማመሰግነው, Haregeweyin Love! ከልብ ነው የምናመሰግነው::
Thank you D.r sela temrtu andi teyaki alegn dengilna ba sira bezati yehidali endi????
ሀሳባችሁን እና ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።
t.me/deweltube
Thank you doctor
ተባረክ ጥሩ ምክር ነው ምትሰጠን እናመሰግናለን
አንዷ ጓደኛየ ድንግል አይደለችም ያገባችው ልጅ ደግሞ ከሴት ጋር ተገናኝቶ አያውቅም እና ተጋብተው እየኖሩ ነው ግን እሱ ምንም አያምናት
ሀሳባችሁን እና ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።
t.me/deweltube
ትክክል
Gg Gg, ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!
Thankyou importantquesion
ደስ ይላን እናመሰግናለን እኔም ኢቲዬ እያለሁ ብዙየወንድጎደኞቺ ነበሩኚ ሁሉም ለመተኛት ነበር እሚፍልጉኚ እኔግን እግዚያብሄር ይመስገን እስካገባድርስ ድግሌንአልሰጥም ብየ ይሄው ብቻየን ቅርሁ ጎደኛየም ሲቀጥርኚ ስቀር ስቀር ስዴቴን መጣሁ ብር ባይኖርኚም ቀሪ ገዘቤ ድግሌ ወፍ የለም
የኔ ቢጤ
እሽ ዶ/ር እኔ ለወደፊት የህይወት አጋሬ ብየ ያሰብኩት ልጅ በፊት ፍቅር ከሌላ ሰው ጋር እደነበረው ነገረኝ እኔ ግን ጎደኘ አልነበረኝም ግን ለኔ ችግር የለውም ..ለወደፈት ህይወቴ ተፅእኗ ይሆኖረዋል እደ????
ሀሳባችሁን እና ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።
t.me/deweltube
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
እውነት ልክ ነህ እናመሰግናለን ተባረክልን
እኔ ግን ከትዳር በፊት ሞቼ እገኛለሁ እንጂ ወሲብ አልፈፅምም ብዬ ይመስገን ለባሌ ሰጠሁት
ደስ ይላል እኔ እንኳን ጓደኛ ነበረኝ ከዚያም ድንግልናሽን ለመውሰድ ቸኩያለው ሲለኝ እምቢ አልኩት የምትወጂኝና አብረን እንድንሆን ከፈለግሽ የምልሽኝ እሺ በይኝ አለኝ እኔ በሀራም አንተን ከማገኝክ እየወደድኩክ ብለይክ ይሻለኛል ብዬው እስከመጨረሻው ተለያይተን ቀረን ግን አይቆጨኝም ሰው በስንት በማይረባና በተራ ነገር ተጣልቶ ይለያያል የኔ ግን ወሳኝ ነው ብዬ ስለማስብ በዚህ ምክንያት በመጣላታችን ደስተኛ ነኝ ጌታዬ አላህ የተሻለውን እንዲሰጠኝ እለምነዋለው
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እኔ ምኞቴ ተክሊል ነው እናም አሁን ጓደኛ አለ በጣም እውነት ነው ሁሌ ነው የማስበው ግን ደሞ በጣም እፈራለሁ!!!!
Thanks Dr.
Thank you so very much, Kitabe. I appreciate it.
በጣም እናመሰግናል ጥሩ ምክር ነዉ ወድምየ
በጣም ትክክል ነህ ወንድሞችን እናመሰግናለን ይመችህ
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
አስተማሪ ትምህርት ነው
እኔ ደግሞ ገገማ / ፋራ / እንዴውም ስሜት የሌለኝ ነበረ የሜመስለኝ
ክክክ ማር
እናመሰግናለን ዶክተር ቆንጆ ት/ት ነው በርታልን
ዋው አመሰግናለው ትልቅ ምክር ነው በርታልን ወንድም
በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው በርታ
በትክክል ዶክቶር ብጣም ጠካሚ ትምህርት ነው እውነት ላስተዋላ እንደኔ ቶሎ የሚጎዳ እንዳትሆኑ ምክር በደንብ ማድመጥ ያሰፈልጋል
እስኪ ሙኮሩኝ ጋደኛየ ወይ የትዳር አጋሬ ይሆናል ብየ የወደድኩት አሁን ከኔ ጋራ ያለው ደክቶር እንዳልከው የቃላት ፍቅር በጣም ይገልፀልኛል ተራርቀንም ነው የሚንነሮው እናም ትንሽ ክፍተት ወይ ዝብ ምሎኝ ከጣፋ ካላናገረኝ እኔ በጣም አስባለው አኮርፋለው ይከፋኝል ብጭንቅ ልፈነዳ ነው እንዴት ነው የሚይዘውውው ?????
በተሰፋ ሞኖር በተስፋ ሞኖር አይዞሽማርመበርታትአለብሽ የዛሬወንድ አይታመንም በሠውከጣሪሥለሡሁኔታማር እኔበውሸት ተታሊላለሁማር ወንዶቺውሸታሞቺናቸውማርሁሉንምማለቴአይደለምማር
ያኔ ብጤ
Enamasegnalen bertu 👍
Thank you so very much, Aminat Hussen. I appreciate it.
Betam aref temehert new enamesgenalen Egzhabehar zemenhen yebarek
በጣም ደስ ይላል ግን ወንዶች አይገባቸውም ከ ጋብቻ በፊት የማይገባ ጥያቄ ይጠይቃሉ ግን አንተን መንካቴ አይደለም እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው
ዶክተርየ በጣም እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን
እናመሰግናለን ዶ/ር
በ16,አመቴ ነበር አረብ አገር የመጣሁት አሁን ከ10አመት በላይ ሁኖኛል ግን ከስራዬ ውጭ ምንም አላውቅም። ወንድ እምባል መቅረብ በጣም ነው እምፈራው አሁን ግን እድሜም እየሄደ ስለሆነ አንድ ልጅ በፌስቡክ ተዋውቄአለሁ እና ሳየው ባህሪው ጥሩ ነው ግን ከመጋባታችን በፊት ግንኙነት እንድናደርግ ነው እምፈልገው። እኔ ደስ ባይለኝም ስለወምወደው እሱን ማስከፋትም አልፈለኩም ብቻ ግራ ገብቶኛል።😔
እሱን ማስከፋት አልፈለግሽ ፈጣሪ ባርኮ የፈጠሽንስ
Wendoch Fikirna simetin yemiredut aymeslegnim egna enbi binil enkuan lela yewededin yimeslachewal. Ahun gin egna letewesedebin sewoch min madreg endalebin bitnegren :)
በጣም ነው እመስግናልን
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜህን ያርዝመው ግዜህ ሰውተህ ስላስተማርከኝ ታንክስ
እውነት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን !!
ትክክል እውነት ምርጥ ትምህርት የመጀመሪያ ጉድኛ እሚባል ስው ጥሩ ከሆነ ጥሩ ነቶን መጥፎ ከሆና መጥፎነቱን ነው እሚያስታውስው ።
ጎበዝ በርታ
ዶ/ር. ትክክልኛ ምክር ነው እናመሰግናለን እኔ ግራ ግብት ብሎኛል እስኪ መላ በሉኝ 6አመት ሙሉ በስልክ። በካሜራ እናወራለን በአይን የተያየነውአንድ ቀን ብቻ ነው አሁን አሁን ግን እኔም አልደውልም እሱም በብዛት አይደውልም ልቤ ግን በጣም ይወደዋል በንግግሩ እስኪ አሁን ምን ላርግ ዶ/ር መላ በለኝ
Marry, silkishin sechin ena endeweleleshalen.
@@deweltube21 971523806984 WhatsApp