Episode 3: ውጤቶቻችንን የምንለውጠው እንዴት ነው? || How Can We Change Our Results - ክፍል 3 - Impact Podcast
HTML-код
- Опубликовано: 26 окт 2023
- ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
እስቲ የአሼ አድናቂውቺ በ like ግለፁት 👍👍❤♥♥
ከ2008 አም ጀምሬ አሉታዊ ዜናዎችን የፖለቲካ ወሬዎችን ነበር ምከተለው በዛን ስአት ሰላም የለኝም ይጨንቀኛል ለአለማዬ አላስብም መኖር ያስጠላኛል ዛሬ ግን ከዚህ ጫጫታ ወጥቼ እንዴት ራሴን መቀየር እንዳለብኝ የእናተን ት/ት እየተከታተልኩ መጽሀፎችን ባላገኝም በPDF ያገኘሁትን እያነበብኩ ነው ወሳኝ ት/ት እናመሰግናለን ❤❤❤🙏
አንተን ለማድመጥ ጆሮዎቼ እና ልቦናዬ ዝግጁ ስለሆኑ አልሓምዱሊላህ➠ሱሌማን
ስምህ ነው ሱሌማን??
በትክክል
Right
እግዚአብሔር የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን።
Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen Good 🙏🙏
መምህር አሸናፊ በጣም አመሰግናለው ባንተ አስተምሮቶች ራሴን እንዳይ እረድተህኛልና ክብር ይገባሀልል ከዚህም በበለጠ ህውቀትና ጥበቡን ያድልህ ዘመንህ ቤተሰብህ የተባረከ ይሁን በድጋሜ አመሰግናለው።
,
አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ መምህር.....❤
አሼ ዘ ግሬት ያጋጫል ከመሬት 🙄እኔ ያልኩት Ego የሚባልን ነገር ከመሬት የሚያጋጨው 🙏በደምብ አጋጭልን ብርቱ ሰው🙏🙏
አቶ አሸናፊታዬ አላህ መልካም ነገርን አብዝቶ ይስጥክ ይባርክልህም በውነት በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው የሰማነውን በህይወታችን የምንኖረው አላህያድርገን ደመነፍሳዊ ፓተርን አላህያድርግልን አሚን ከልብ አመሰግናለው።
ተባረክ የኔ. ጌታ
በጣም አስደናቂ የሆነ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ
God bless you guys.all impact seminar families members ❤❤❤❤❤
አቶአሸናፊ በጣም አመሰግናለሁ ትምህርትበጣም ጠቃሚ ነዉ ለሕይወታችን ትርጉም የሚሰጥ ነዉ
አመሰግናለሁ። ❤️🙏
ተመስገን በጣም ነበር በጉጉት ስጠብቀው የነበር።እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ተባረክ አሽዬ ዛሬ እጀምራለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ዋው የሚገርም ትምህርት ነው የልቤን ነው የተናገርክልኝ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልክ ነፍ ዓመት ኑርልን በጣም ነው ማመሰግነው የማይጠቅሙኝ ሶሻል ሚድያ ሆነ የማይጠቅሙኝ ጋዶኞች በሙሉ ርቄ ከፈጣሪ ጋር ወደ አላማዬ እየተራመድኩ ነው ንግግርህ አእምሮ ሰርስሮ ነው እሚገባው እግዛብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ 🥰🙏
ኦ አንተን ያወኩባት ቀን ትባረክ የኔ አስተማሪ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤
ነገር ግን ሁሌ ደስስስ እሚለኝን ስለምታወራኝ በጣም ነዉ ሁሌቀኔን ማታየን እምታሳምረው ተባረክ የአእውነት ተባረክ
U r my hero🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትለያለህ የምንለው በምክንያት ነው❤❤🎉❤
I really love ashenafi taye and he really changed my personality but i have to say that he used to talk about so many things but now he is only talking about one thing and you should be guys like you used to be this is from my bottom of my heart thank you
አመሰግናለሁ ያንተን ስልጠና ማግኘት እፈልጋለሁ ።
Ato Ashe Min Edemelek Alaweqem Weste Bedeseta Yezelal Badametekuh Quter FETARE STEGAWEN yabezalek!!❤❤❤❤Ejeg Betam Amesgenalew🎉🎉🎉🎉
አሼ ተባረክልን
Thanks ashe
እጅግ አመሰግናለሁ ቸባረክ
Wow ….amazing grace it is🎉🎉🎉🎉
ተባረክልኝ
Thanks alot
አቶ አሸናፊ ታየዬ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን👍🙏
አባቴ ተባረክልን❤
Much Love from Benishangul,Asosa ❤
አቶ አሸ የውስጥ አዋቂነፍ አመት ኑረልኝ ሰወድህ❤❤
Thank you so much May brother ❤❤❤
Thank you one love
አሜን አሜን አሜን አሜን 1000,000 ግዜ አማራጭ አለ።
አሼ መድሀኒያለም እድሜና ጤና ይስጥልን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች እየመከርከነን ስለሆነ ኮርስህን መካፈል ፈልጌአለሁ ሰአቱ ግን ትንሽ ብታመቻችልን ከርቀት ጋር ከልጆች ጋር አሼ በተረፈ ከልብ አመሰግንሀለው
What a wonderful advise yo give us. THANK YOU
መምህር አሸናፊ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤
የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ🎉🎉🎉
Thank you so much 💓
Thank You teacher
Great job
🙏❤
I love you Ase የእዝኛዉ ትዉልድ ሰዉ በመሆንህ እኔ እድለኛ ነኝ (Abinet ከ አርባምንጭ )
Thank you MR Ashenafi you are hero 🎉❤
ይህ ሂደት ሙሉ በሙሉ የኔ ነው አሁን ምክንያቱም አሁን እየሰራሁት ያለው ሥራ ጥበቃ ነው እኔ በጥበቃው ላይ አልፈራም ሌባ በዚህ ቢመጣ እንዲህ ይዤው መትቸው አልልም እንዴውም ድምፄን እያሰማሁ ጥበቃ መኖሩን አውቆ እንዳይመጣነው የማደርገው ጓደኞቼ ግን ከኔፍፁም ተቃራኒ ናቸው እንዴም ሀሳቡን በውስጤ ለማስረፅ እራሳቸው ሰርቀው አሥከፍለውኛል።
When I am listening to you I feel like peace full mind thank you 🙏🏽
Enem the same to you ❤❤❤
የተከበረከው አቶ አሼ ያንተ ልፋት ከመሬት እንደማይቀር እርግጠኛ ነኝ፡፡ ጥሩ ዘር እየዘራህ ነው፡፡ ምን ያህል እንደመታሰብልን አውቃለሁ፡፡ በተቻለህ መጠን አራተኛውን እንዳታቆይብን፡፡ የፖድካሰቱን ቋሚ ጊዜ ላይ ብታቀርብልን አላለሁ፡፡ ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ!!!!
Thank you for sharing your time ❤❤❤❤
Waooow በጣም አመሰግናለሁ እሼ በተለይ ሶሻል ሚዲያ ላይ ያለብኝ ችግር በጣም ከባድ ነው
I can't say any thing from fact. god bless you ashye I thanks a lt
ተባረክ አባቴ❤
እኔም በጣም አሰግናለሁ
ትክክለኛ የሂወቴ ምስሌን የሚያይበት መስተዋት ነው የሠጠሀኝ አሽየ ኑርልኝ።
Ashe, very good lesson that changed my life
❤❤❤❤❤❤❤
wow amznig,alehu
Welcome atow ashenafi
Gashy enamsgenalen kberlen
Thanks asha❤ ❤❤
Ato Ashenafi adametehelew
የሚገርም ኑርልን
Thanks asha
Thanks ❤
amazing Ashu
❤❤❤
❤
እጅግ በጣም 100 ጊዜ ሰምቸህ ወደ ተግባር ለመግባት ግን ?
I think i enjoy when I listen you
Haha
ስድብና የማይረባ ሲሆን ብዙ ላይክ ሳይ ስህተት እንደሆነ በእርግጠኝነት ማውራት እችላለው.....የማይረባ ኛውኛው ብል..ብዙ ላይክ አገኛለሁ...ግን ያሳዙኑኛል.....
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ጋሽ አሸናፊ ❤❤❤
❤
በጣም የምወደውሠው ነው
ሰላም ሰላም አቶ አሼ እንደምን አለህ!?
Thank you so much, part 2 of How Can We Change Our Results is not uploaded, would you please share us
'How Can We Change Our Results' is this very video. Go get Episode 2 in youtube channel, if you mean that.
አሼ መምህራችን አንወድሀለን
ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ato ashe kelib astemarkegn kelib adametikuh ameseginalew
አሼ ከአንድ ቤት በአንድ ሠፈር በአንድ ማኀበረሰብ የሚያድጉ ልጆች ታዲያ ለምን የተለየየ ባህሪ፡ እውቀት፡ የንዘብ አቅም ይኖራቸዋል?
በርቶልኛል ::
አሼ እረጅም እድሜ ይስጥክ
አሼ እኔ እምኖረዉ ሳዉዲ ነዉ
ነገር ግን የኔን ህይ ወት ገልፀሀከዉ ነበር
በስልክ ትንሸ ላዋረክ ፈልጌ ነበር
Zarey lelit 6 tewat 10 semhugn amesegnalew edmena tena ystlgn
💯 %%%%%❤❤❤❤
አቶ አሸናፊ የሰራሃቸው አብዛኛዎቺ ቪዲዮዎች አይቻለሁ ብዙ ትምህርት ብዙ ቁም ነገር አግኝቻለሁ። አመሰግናለሁ። እዚህ ሺዲዮ ላይ እንደምሳሌ እንዳስቀመጥከው ህንጻ ግንባታ ራዕያችንን በዝርዝር እንዴት ልናውቀው ልንገነዘበው እንችላለን ??? ምን እናድርግ???
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
ለቀጣይ ሳምንት ጥያቄ
1… አዲሱን የህይወታችንን ትርክት ሲን ምንያክል አጠር አርገን እንንደፈው ( በ ደቂቃ እና የድግግሞሹን ብዛት ብትነግረን)
2 ይህንን የማድረግ ልማድ በቀላሉ እንዴት እንገንባው
መልሶችን ስለምትሰጠኝ ቀድሜ አመሰግናለው
We will answer your questions when we get to the topic.
ራእይ መቅረጥ የሚለው ክፍል ቀጣይው ተሰርቶ ከሆነ ብትለቁልን እናመሰግ ናለን; እንጠብቃለን፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሼ እስካሁን ግን የት ነበርክ እኔ ዲያቢሎስ እየተጫወተብኝ ነው እያልኩ አሼ ሙት አልልክም አሁን ገን ከፈጣሪ ጋር ኮርስህ እየቀየረኝ ነው ግን ሰአትህ አመሻሽ ላይ ሆነብን እርቀትና ልጆች እባክህ ከተቻለ ሰአቱን አመቻችልን አንደኔ ያሉ ይኖራሉ ብዬ ስለምገምት ሌላው የሚጠቅሙን መፅሐፎች ጠቁመን እንወድድድድድድድድድድድድድድሀለን
Coming up bayenorew konjo nebere yarakesewal
Ene mn llk endemchl alakm beka 19567907427895676467777778998.........amet nurlng
አሹ እባክህ እባክ ስለትሮማ እና ስለ ስሜት አስተምረን አደራ
Eshi, yizenewal. Tebikun!
በሽታ በረቅቅ ህዋሳት ይመጣል።ሌላም ሰዉነት አካላት በአደጋና በኬምካል በመጎዳት ይመጣል።ለምሳሌ ሳንባ ትብ፤ ኮሮና፤ኤድስ፤ ካንሰር የመሳሰሉት በሽታ መንስኤዉና መከላከያ መንገድ ዜደ መማር፣ ማወቅ ጠቃሚ ነዉ።
30:12 የምወድህ ምርጡ አስተማሪዬ ጋሽ አሸናፊ ታዬ ህፃን ልጅን መቆጣትስ ተገቢ ነው ትላለህ? ስላንተና ካንተ ክላስ ጋርስለነበረኝ ጣፋጭ ግዜ አንድ ቀን በትልቅ መድረክ ላይ እመሰክራለው::
Where is Part Two?
See you next week!
video part 3 yral ,yet new ale part 2
ክፍል 2 እና ከጣይ ክፍሎችን እዚህ ያገኛሉ ruclips.net/p/PL7iuM81U15Evst34pCrgv8UqQ8k4iuuap
part 2 aitelekekeme
ያለፉትን እና የሚቀጥሉትን ክፍሎች እዚህ ያገኛሉ ruclips.net/p/PL7iuM81U15Evst34pCrgv8UqQ8k4iuuap
ግሩም መልእክት ነው ። ግን ለምንድን ነው አንተ እያላችሁ የምታወሩት ፡ ሰዎች ለኔ ብለው እንዲሰሙ ያስፈልጋል እኮ፡ እናንተ ወይም አንቺ ፡ አንተ እየተባለ አመጣጥኖ መናገር ይቻላል ፡ እኔ ሴት ሆኜ ፡ግን ሙሉ በሙሉ ወንድሜ ህይወትህን መቀየር የምትፈልግ ከሆነ.... ትንሽ ምቾት ይነሳል ።
Where is part 2? ❤
Get it in ImpactSeminars youtube channel.
ክፍል2 😢😢😢😢
ImpactSeminars youtube channel
2ን ምነዉ ዘለላችሁት? ካለ ፖስቱልን
ImpactSeminars youtube channel
Ashie, You talked a lot about alot of things but you missed to tell us what you pormised. You said there is a time within 24 hours on how our brain recalls to our childhood, but you left with out mentioning it why why?? I was expecting it🤔
Wee will get to that; be patient and just follow the flow!
ኣንተን ኣለማድነቅ ኣይቻልም 🙏🙏