አእምሮን አጥራ: የታላቅ ህይወት ጅማሬ || Clear Your Mind: The Beginning of Great Life - Part 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Комментарии • 56

  • @tikuret123
    @tikuret123 Год назад +12

    በእውነት ክብር አለኝ አቶ አሼ ስለተስጠኸን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeabtsegaarega777
    @yeabtsegaarega777 Год назад +11

    የተወደድከው የህይወት ክህሎት አሰልጣኛችን አቶ አሸናፊ ታዬ እንደተለመደው በጣፋጭ አንደበትህ ስለሰጠኸን ትምህርት እጅግ በጣም እናመሠግንሀለን፤ተባረክ።

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem2055 Год назад +11

    አሹየ የኔ መልካም ሰው በጉጉት የምጠብቅህ ውድ መምህሬ ነፍፍፍ አመት ኑርልኝ ከልብ እናመሰግናለን

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 Год назад +3

    ጋሼ አሼ ሀቢቢና we Love 💕 You welcome Gash Ashenafi taye

  • @DuresaTakle-dr5gv
    @DuresaTakle-dr5gv Год назад +3

    አሸናፊ ፈጣሪ አተን ያብዛልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብእናመሰግናለን ኑሩልን

  • @derejetiruneh3175
    @derejetiruneh3175 Год назад +2

    ያሬዶን በጣም ብወደውም አሼ ብቻህን የምታቀርበው ይማርካል ኢነርጂህም ከፍተኛ ነው እወዳችዋለው በርቱልን

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +5

    ያሬድ አሸናፊም በድጋሚ እንኳን ደህና መጣችሁ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 9 месяцев назад

    Ashe FETARE EDATE Ayenetuin yabezalin Ameeen Ameeen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Год назад +1

    የህይወት ሀኪም መምህር አሸናፊ. ሽ አመት ኑርልኝ ተስፍዬን አለምልመክልኛል. ያሬድ. እውነት ትለያለክ. ተባረክ. ❤

  • @henokkassa-d9q
    @henokkassa-d9q Год назад +2

    አቶ አሼ በጣም የሚገርም ነው በብዙ ልውጠከኛል ሁሌም እንደ አዲስ ትሰራኛለክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው

  • @RedietArage-le3vy
    @RedietArage-le3vy 10 месяцев назад

    ውህደታችሁ ደስስስስስ ሲል

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Год назад +1

    እዴ ያረዶ ልጆች አሉህ እዴ አግብትሀል ማለት ነው አንተን ያጋባች ምንኛ ታደለች❤

  • @beza175
    @beza175 Год назад

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!በተረፈ የፃፉትን መፅሃፍ በአማርኛ ሆኖ ቢታተምና ቢሰራጭ በዚህም ይበልጥ ሰዉ ጋር መድረስና ብዙ ለውጥ ማምጣት ይቻላል ብዬ አምናለሁ።በአማርኛ ይታተም እንጂ የመጀመሪያው ገዢም እኔ ነኝ በሱ ሃሳብ እይግባዎት።በጣም አከብሮታለሁ።

  • @AkaluGirma-f6y
    @AkaluGirma-f6y Год назад

    በእዉነት ላንተ ክብር አለኝ እንዳንተ አይነት ሰዎች እንዲበዙ ያንተን ትምህርት ተከታትለዉ ከእይወት ተመኩራቸዉ አዛምደዉ ቢና
    ኖሩት ምርጥ የእይወት ኑሮ ይሆናል

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 Год назад +1

    Betam new yemakbrh ashye ❤❤ yaredo❤❤

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 Год назад +2

    excellent personal development teaching,Ashe thank you.

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Год назад

    God Bless YouAto Ashe

  • @danifi6779
    @danifi6779 Год назад +1

    በጣም ደስ ትላላቹ፤ ቅንጅታችሁ ይመስጣል በርቱልኝ፤ ሌሎች እንግዶችንም እየጋበዛቹ እውቀታቸውንና ልምዳቸውን ቢያካፍሉን የሚል ሀሳብ አለኝ

  • @yonibini1219
    @yonibini1219 Год назад

    Ato ashenafi betam new mamsegnew

  • @letish3773
    @letish3773 Год назад +3

    እንኳዕ ብሰላም መፃኹም ክቡራት

  • @geleneme660
    @geleneme660 Год назад

    U R Already Blessed Ashe tleyaleh Yaredo demo betam kulf sew nw

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @babiman4381
    @babiman4381 Год назад

    በጣም እናማመሰግናለን እሽ

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 Год назад +1

    U r super

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thank you again

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thank you for sharing 🙏

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Год назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @yasinahmedmohammed7644
    @yasinahmedmohammed7644 Год назад

    አመሰግናለሁ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ላለማመስገን ይከብዳል thanks for sharing your experience 💕🙏

  • @eyobkidane8567
    @eyobkidane8567 Год назад

    lij yaredo and Memihir ashenafi it was interesting conversation Thanks

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail Год назад

    ተባረክ

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 Год назад

    ሀራፈ ነው አሼኤ

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Год назад

    Tebareku Memhr Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesema❤❤❤ Egziabher ybarkh
    Yaredm Egziabher Ybarkh Shkorinatat❤❤❤

  • @kokafikadu9533
    @kokafikadu9533 Год назад +1

    Welcome back

  • @bekijida5913
    @bekijida5913 Год назад

    Ashe amesegnalew ketlo mestafoch bitergom ena sewoch liyanebut yegebal metlewn mestafoch beseten kedra gar

  • @yonane9472
    @yonane9472 Год назад

    bertalen ashe

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @kenubrown417
    @kenubrown417 Год назад

    Thank you so much gentlemans i used to suffer with competition problem and i couldn't solve that trouble after i watch this conversation i have got some solution thank you so much both of you

  • @sofonis
    @sofonis Год назад

    interesting! instructor ashenafi

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 Год назад

    ይቀጥል🥰

  • @Aresama987
    @Aresama987 Год назад +6

    የእርሶ ትምህርት እንደሌሎች ማነቃቂያ አይድለም የእርሶ የሕይወት ክህሎት መንገድ ነው

  • @tikuret123
    @tikuret123 Год назад +3

    የጥያቄ ሰአት ቢዘጋጅልን ኦላይን

  • @AmenEndeshaw-xw6ro
    @AmenEndeshaw-xw6ro Год назад

    Thank you for all about what you give us, God will bless you. But i have a question for you, what is psych-k technique to reprogram subconscious mind please reply

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    አወ የኔ የራሴ ጥይቄ ለማደግ ምንላርግ ወዮም እንዴት ሰኬታማ ልሁናው ሰለማንም ሰለምንም ከፍት የለብኝም ተመሰገን

  • @nardostadessie7516
    @nardostadessie7516 Год назад

    እንዴት ይችል የኦንላይን ስልጠናውን ለመመዝገብ ሞክሬነበር መጨረሻ ላይRegester የሚለውነካሁት ግን ምንም መልዕክት አልመጣልኝም ምንድነው ነው ማድረግ ያለብኝ

  • @unityispower587
    @unityispower587 Год назад

    Seminar kere Enda ?

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 Год назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍💯💯

  • @Thelearninglounge926
    @Thelearninglounge926 Год назад

    እባካችሁ በመኪና ውስጥ ሆን ለምንሰማ ሰዎች ድምፅ ስላነሰ ጨመር ይበልበት

  • @hananegash316
    @hananegash316 Год назад

    ስለሌለን ነዉ እንዴ አብርን ምንበላዉ?

  • @belateklemariam8368
    @belateklemariam8368 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @tsegage6935
    @tsegage6935 Год назад

    ምነው የውጭ መንግስታት ከማማት የራሳችን መንግስታት ብታነሱ ለምሳሌ ኣብይና ደብረፅዮን

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Год назад

    😂😂

  • @HenokAsh23
    @HenokAsh23 Год назад +3

    በእውነት ክብር አለኝ አቶ አሼ ስለተስጠኸን እግዚአብሔር ይመስገን