አእምሮን አጥራ: የታላቅ ህይወት ጅማሬ || Clear Your Mind: The Beginning of Great Life - Part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 88

  • @betty7138
    @betty7138 Год назад +19

    አሹ አንተ በመንፈሳዊዉም በዚህም አለም ትምህርት ትውልዱን እየለወጥክ ነው ሰዎችንም የሚለዉጠው የእግዚአብሔር ቃል ነዉ መንፈስ ስላለበት ዛሬ ደግሞ በሚገርም ሁኒታ እየገለፅከው ነው ተባረኩልኝ!!!

  • @ሃገሬ-ተ5ዀ
    @ሃገሬ-ተ5ዀ Год назад +10

    በዋናነት ህይወቴን ካስተካከለልኝ ነገር ዉስጥ አንዱ እና ዋነኛዉ በምችለዉ ነገር ላይ ማተኮሬነዉ። ይህ ትምህርት ከዚህ በፊትም በተለያየ መንገድ ስትገልጸዉ እና ሲገባኝ ያደረኩት ነገር ቢኖር ሌሎችን ልተች ቀርቶ እራሴን እንኳን ለመቀየር የቻልኩት ከድክመቶቼ ይልቅ ያሉኝ ጠንካራ ጎኖቼ ላይ ማተኮር ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ቀስ እያሉ በጎ ነገሮቼ እየበዙ ደካማ ጎኖቼ እየቀነሱ መጡ።ስለዚህ በትክክል እንዳስቀመጥቀዉ በግላችንም ሆነ ቤሌሎች ላይ ከመፍረድ ይልቅ ማድረግ የምንችለዉ ላይ ብናተኩር እና ተቆርቋሪም ከሆንን መፍትሄ ላይ ብናተኩር ለዉጥ ማምጣት እንችላለን።

  • @tikuret123
    @tikuret123 Год назад +12

    አምላኬ ሆይ እንደዚህ አይነት ሰወችን እድሜያቸውን አርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Год назад +4

    እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ

  • @Meriebaygeter
    @Meriebaygeter Месяц назад +1

    ብጣዕሚ ኢና ነመስግን ኣቶ ኣሸናፊ ናይ ብሓቂ ናይ ኣእሙሮ ምግቢ ዝኾነ ሓሳብ ኢኻ ኣካፊልካና🙏

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Год назад +1

    ብዙ ተቺዎች ፣ ተሳዳቢዎች፣ ፈራጆች፣ ፀብ ቀስቃሾች ተከታዮቻቸውን ተመልከቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ነው። በምትኩ አስተማሪ የሆኑ ገፆችን ተመልከቱ በጣም ጥቂት ተከታይ አላቸው ። አለም በጭለማ ውስጥ ናት !!
    በጭለማው ላይ ብርሀን ለመሆን ተጠርተናል !!❤❤

  • @mimiagete2472
    @mimiagete2472 Год назад +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሽ አመት ኑርልኝ

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Год назад +4

    ዋዉ አቶ አሸናፊ ተባረክ በእዉነት ልብ ያለዉ ልብ ይብል❤❤❤🎉🎉

  • @LikeTaye
    @LikeTaye Год назад +1

    #wow_Ashe&Yadero... Amzging

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 10 месяцев назад

    አቶ አሼ እግዚአብሔር እድሜህን እንደ ማቱሳላ ሳጵ ዘለግ ያድርግልህ በእውነት❤😊

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +3

    አሹ ጠያቂውንም ጭምር እናመሰግናለን🙏

  • @MeronTemesgen-u7p
    @MeronTemesgen-u7p Год назад

    የሕይወት መምህራችን ነህ

  • @GagiKebebew
    @GagiKebebew 2 месяца назад

    በጣም ድንቅ ትምህርት አግዚዚአቢሄር አብዝቶ ይበርካችሁሁ

  • @DuresaTakle-dr5gv
    @DuresaTakle-dr5gv Год назад +1

    አረ ተባረክ ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад +1

    ትምህርቶችህ ምን ያህል እደቀዬሩኝ ብታይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail Год назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት 😇 እርሶ ዶክተር ኖት በዚህ ጉዳይ የህይወት ዶክተር የወረቀት ወይም የፎቶ አይደለም ❗️❗️❗️❗️❗️ ኘሮፈሰር 🫡

  • @HjxDighx
    @HjxDighx Год назад

    FETAREYACHIN EGEZABEHER Edenate Ayenet Wedemoch Yabezalen Ameeen Ameeen!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Год назад +2

    ትክክል ነዉ ሁላችን መጀመሪያ በማናዉቀዉ ቸኩለን ከመናገር ከመፍረድ እራሳችን መጠራት ፍቅር መስጠት ብንችል ወንጀል እና ክፋት ይጠፋል
    አገራችን መቀየር ከብዙ ችግር እንወጣለን። አቶ አሸናፊ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን🎉

  • @legesepetros5330
    @legesepetros5330 Год назад

    አሼ ሁሌም መልካም ነገር ይዘህ ብቅ ትለለህ ዳስ ብሎኛል

  • @dejenetafa1123
    @dejenetafa1123 Год назад

    Akkuma aannanittin unadhe,ulfaadhu Asheekoo

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Год назад +1

    Memhr Dr.Pro.Ashenaf Taye Tesema❤enwedhalen enakerhalen❤❤❤

  • @tikuret123
    @tikuret123 Год назад +2

    ስለኔ የምታወራ ነው የሚመስለኝ ባላለቀ እያልኩኝ የማዳምጥህ።

  • @yosefadnew
    @yosefadnew Год назад

    አሼ በጣም በጣም አመሰግንሃለው ! ❤0:00

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለንበእውነት

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 Год назад

    Elightened man!Bless you.

  • @MohemmadUmar
    @MohemmadUmar Год назад

    Galatoomi ashuu jabaadhu

  • @amazingtube1940
    @amazingtube1940 Год назад +1

    ለሰጠሀን የአእምሮ ምግብ ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @sarakalab-fz6gn
    @sarakalab-fz6gn Год назад +1

    Eg/r zerihn end meder ashewa edasemay kokibt yebarekew tebarek

  • @mamemame8626
    @mamemame8626 Год назад

    በጣም ደስ ብሎኛል።እዉነት ለመናገር በቅር ነዉ ቻናልህን የተቀላቀልኩት ብዙ አትሪፈየለዉ።
    ግ አሁን ሰለ "ራቢያ" ያዎራቹዋት አግባብ የ ጎደለዉ ይመስለኛል። "ሱፊ"ምንድናወ???
    ሱፉ፣ሱኒ፣ ብለክ ልዩነት ለመፋጠር ከምት ሞክር የ እስልምና እምነት ተከታይ ብትል ጥሩ ነበር ወዳጀ።
    አይመላከተኝም ለማለትም ተቸግረ ነዉ።
    አሼኮ Commentichimmo si'i hin laallatu ishii Baay'een sijaalladha
    Isa hin jalladhu jechuu mitimmo...!!!

  • @allisualih3428
    @allisualih3428 Год назад

    Thank you Memhr

  • @bizuasmare2563
    @bizuasmare2563 Год назад +1

    It is an amezing. Long live ato Ashenafi ❤

  • @tsegayenegash2646
    @tsegayenegash2646 Год назад

    Ashu ---- thanks

  • @1lifedesign707
    @1lifedesign707 11 месяцев назад

    Thank you 🙏

  • @yoditassefa9013
    @yoditassefa9013 Год назад +1

    አቀራረብ በዚህ መልክ ጥሩ ነው ።

  • @leuldawit5778
    @leuldawit5778 Год назад

    Please ashu 1 podcast only about passion

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 Год назад +1

    Thanks ashye &yaredo❤❤

  • @gulilatmamudadem4422
    @gulilatmamudadem4422 Год назад

    Wisdom flowing right here! Thanks a lot

  • @fedila2587
    @fedila2587 Год назад

    Thank you Allah bless you

  • @abebawabboy
    @abebawabboy Год назад

    Wawu amazing 👏

  • @fikirtegetachew-mx5bv
    @fikirtegetachew-mx5bv 7 месяцев назад

    Just amazing❤❤❤

  • @tikuret123
    @tikuret123 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ አቶ አሼ

  • @diretutor
    @diretutor Год назад +2

    Welcome !! I am really addicted to your rambling and sarcastic speech. Proud of you!! With the help of Allah, I have been changed by your words. Thank you so many

  • @yifatastube9534
    @yifatastube9534 Год назад

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @fayamooo
    @fayamooo Год назад

    Thanks very insightful

  • @muluagegn8689
    @muluagegn8689 Год назад

    ገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @antenehmulu
    @antenehmulu Год назад

    እጅጉን ተባረክ🙏

  • @kiflayhabtu5080
    @kiflayhabtu5080 Год назад +1

    Thanks!

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ውድ ተክላይ. ተባረክልን!

  • @shitomohammed7068
    @shitomohammed7068 Год назад

    Wow thank you soooo much I can listen you all day to learn from you Ashe bless you and your family with love 💖

  • @meretetesfaye2128
    @meretetesfaye2128 Год назад

    Thank you Ashe. Amazing ...

  • @semiragursha9330
    @semiragursha9330 Год назад

    Thanks

  • @HenokTesema-vm1ig
    @HenokTesema-vm1ig Год назад

    Your presentation is very attractive and instructive.Thank you for both,ashe and yared.

  • @tighist331
    @tighist331 Год назад +2

    ሰላም መምሕር እንኮን ደሕና መጣሕ ሑሌም በጉጉት የምጠብቀዉ ትምሕርት ቤቴ ነው ይገርማል ዛሬ ሐኪሜ አይምሮዬን እንዳላጨናንቀዉ መክሮኝ ወጣሑ እንዳዴ የምታውቀኝ ሰዉ ሖንሕ ስለ እኔ ምትናገር ይመስልኛል የአንተንም ምክር ተቀብኝለሑ ። መልካሙን እመኝላችሑዋል ።

  • @getnetfetene8501
    @getnetfetene8501 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ነው ግን ወደ ራሥ ስንመለከት ሳይንስዊ አካሄድን ብትጨምሩት የሚል አሥተያየት አለኝ

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 Год назад

    U r super

  • @eyobkidane8567
    @eyobkidane8567 Год назад +5

    Thank you Ashe for sharing this useful information “When you judge others, you do not define them, you define yourself.” Earl Nightingale

  • @babiman4381
    @babiman4381 Год назад

    አሹ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እራሴን እንዳገኝ አርገኸኛል

  • @happyme24
    @happyme24 Год назад

    E/r edmna tana yestk endzi west dres zelko yemigba tmhert selsthn enamsgnaln

  • @ራስዱሜራሚድያ
    @ራስዱሜራሚድያ 11 месяцев назад

    I do not know why thousands of people spending their time watching nonsense and negative medias and Utubes while they have something like this ? Thanks sir !

  • @BokaBeyene-b8v
    @BokaBeyene-b8v Год назад

    Ashe kelibe ewdehalehu aine kefach libe lawach timttohij medhanit hononal wede fit bicha biruk neh enwedhalen letememew tewuled mefthew yehe newu

  • @ephremkidnae7094
    @ephremkidnae7094 Год назад

    በስመኣብ እንዴት አንጀት አርስ podcast ነው ወንድሞቼ ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት እግዝያብሄር ይባርኻችሁ እኔ ኤርትራዊ ነን እና ብዙ ግዜ አቶ ኣሸናፊን እስማዋለው በጣም ነው የምማርበት አሁን መንቓት ነው ያለበት ትውልዱ ሲል የኢትዮጵያ ህዝቡ እነዚ motivetional ይላል መተቸት ብቻ ነው ሰራው ሰው ክርስቶስ በወንጌል ላይ ስንቴ ንቁ ብሎል ሃዋርያ ጳውሎስም ግን ምን ዋጋ አለው ቄሱም ፓስተሩም እኔ ብቻ እዩ ነው የሚለው እየሱስን አያሳይሕም ለማንኛውም ትችት እንዳይመስል እግዝያብሄር ያንቃን ::
    Mark 13 (አማ) - ማርቆስ
    33: ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም።
    ትጉ ማለት በግእዙ ንቕሑ ነው የሚለው ::

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @natandesalegn8273
    @natandesalegn8273 Год назад +1

    እሺ በሌሎች ላይ አልፈርድም አሼ ምክንያቱም አምላክ እራሱ ስንቱን ባደረግሁት በኔ ላይ መች ፈረደብኝና ::በምንዝር የተያዘችውን ሴት እያዳፉ አምላክ ፊት ሲያቀርቧት እኔም አልፈርድብሽም በሰላም ሂጂ እኮ ነው ያላት::እንዳይፈረድብኝ አልፈርድም በሰው ላይ ያለውን አቧራ እንዲያነሱ ከመንገሬ በፊት በእራሴ ላይ በራሴ ላይ የተጋደመውን ግንድ እመለከታለው::as always u r z best

  • @SelomonMiretu
    @SelomonMiretu Год назад +3

    አቶ አሼ 7 ሰባቱን የህይወት ዘርፎች አንድ ቀን ብታስተምረን አሪፍ

  • @MateMate-ix5je
    @MateMate-ix5je 4 месяца назад

  • @ራስዱሜራሚድያ
    @ራስዱሜራሚድያ 11 месяцев назад

    But sometimes criticism is indirectly showing the right thing. I agree criticizing each and every thing is sickness. In general every thing in moderation is the best .

  • @dejeneguta-z7w
    @dejeneguta-z7w Год назад

    ashe, wow qal ba qal yene hasb nw ylkwhu.
    bzi hasb nw ka sw buzu sw gh mgbabt tinish yimikbdegn .
    lelwhun mtchech , ene edhum sil mitchut swoch mwurt irsun tachiwchi mtchet sil honbign isu irsu yikddegnal. ahun ba albt wkt tchi bza.....
    sil tmhirt e/gr yibrk .... wodklhugn ....

  • @SelomonMiretu
    @SelomonMiretu Год назад +1

    የአቶ አሼን ት/ት በጉጉት ነው የምጠብቀው ሳትሰስት ለምትሰጠን እውቀት በጣም ነው የማመሰግንህ .ድምፁ ላይ ለስለስ ያለ sound track ጨምሩበት

  • @דרגואזו
    @דרגואזו 4 месяца назад

    አሼ ሰልክህን ላክልኝ❤❤

  • @zeynbetube3382
    @zeynbetube3382 Год назад +1

    👍👍👌

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 Год назад

    Mayagbanen metew eytbale bezu mayreba sew yebzaw

  • @Addistoday
    @Addistoday Год назад +1

    አሁን ችግሩ ዪቱዮብ ለወሬኞች ስለሚከፍል ሚስኪኑን ህዝብ ወደቀ ተሰበረ ሊገሉህ ነው መጡብህ እያሉ እጁ ላይ ባለ ሞባይል እየላኩ ይረብሹታል። ሰው በተፈጥሮ ድንጉጥ ነው እውነት ይመስለዋል። ለዚ መፍትሄው የዛሬው አሼ ትምህርት ነው። መለወጥ የማንችለው ነገር ላይ ትኩረት መሸነስና ስራችን ላይ ጥረት መቀጠል የተሻለ ነው። በርግጥ ግዜው በጣም አስጨናቂ ከመሆኑ የተነሳ ጨርሶ መተው አይቼልም። ምክንያቱም ነገሮች በየደቂቃው እየተቀያየሩና ኑሮዋችንን አስጨናቂ አድርገውብናል። ከሁሉ በላይ ፀሎት ማድረግ ነው። ነገሩ ቀላል አይደለም። ወይ ጊዜ🙊🙉😭

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Год назад +1

    አሼ አከብርሃለሁ እወድሃለሁ ነገር ግን የዛሬዋ ፕሮግራም የመልስ ምት እንደሆነች ታውቆኛል እንዲህ አይነት ነገሮችን በግል ብታደርግ ደስ ይለኛል ልትመክር የፈለከውን ትምህርት በኢሜሉ ብትልክ። እናንተ የምትተቹትን ግለሰብ አደንቃለሁ ምክንያቱም ስንሳሳት ሳናውቅ ስናጠፋ የሚመልሰን ሃይ! ተው! የሚለን በዘመናችን ዮሐንሶች ያስፈልጉናል አሽዬ መጥምቁ ዮሐንስ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚመጣበትን መንገድ ጠራጊ ነበር እንዴት ካልከኝ “እርሱም፦ ነቢዩ ኢሳይያስ እንዳለ፦ የጌታን መንገድ አቅኑ ብሎ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ እኔ ነኝ አለ።”
    - ዮሐንስ 1፥23
    ወደ ታች ጨርሰው ህዝብን እየተቸ
    “ስለዚህ ከእርሱ ሊጠመቁ ለወጡት ሕዝብ እንዲህ ይላቸው ነበር፦ እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ከሚመጣው ቍጣ እንድትሸሹ ማን አመለከታችሁ?”
    - ሉቃስ 3፥7
    ትችጥ አትጥላ እናንተ ይህንን ያዘጋጃችሁለት ግለሰብ አይነኬ ግለሰቦችን በሚሊዮን አድናቂ ሰብስክራይበር ያላቸውን ነክቷቸዋል ተችቷል ውሸቱን አይደለም ከነ መረጃው ነው የሚተቸው እኔ አምላክ እኛን ሊያነቃን በዘመናችን የተሰጠን ነው ሙሁር ትልቅ አዋቂ ነው የተቸውን አውቃለሁ ሰላም ስትባባሉ ድንቅ ነኝ አትባባሉ የእግዚአብሔርን ስም የሚሸፍን ንግግር አታድርጉ አትበሉ እግዚአብሔር ይመስገን በሉ አህምድርላሂ ተባባሉ አለን ህይወቱን በትችት አላበላሸም እኔን አነቃኝ በቴሌቪዥን ብዙዎችን ያነቃል በቅርቡ ከእሱ ጋር የማይፃረር ትምህርት ስጥ ተዳፈርኩህ አሽዬ ከአንተ በላይ ባላውቅም ይቅርታ እላፊ ካወራውህ

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад

      ስለዚህ ደግ ምክርህ ከልብ አመሰግንሃለሁ። ያልከው የመልስ ምት ግን አልገባኝም። እስካሁን ድረስ ከሚገባው በላይ የተጋነነ መልካም አስተያየት ነው ከተመልካቾቻን እየተቀበልን ያለነው። ይህንን ቪዲዮ ለታዳሚዎቻችንን እንደከዚህ በፊቱ ለማስተማር እንጂ ነው ያዘጋጀነው። እኛ ይጠቅማል ብለን የምናምነውንና ለገዛ ልጆቻችን የምናስተምረውን ሃሳብ እናቀርባለን። ሰው ደግሞ አይቶ የመሰለውን ማለት ይችላል። ይነካብናል ብለን የምንፈራውም ክብር የለም። ስለምልካሙ አስተያየትህ ግን ከልብ አመሰግንሃለሁ!

    • @akalseifu6686
      @akalseifu6686 Год назад

      ክርስቶስ ተከሶ ፒላጦስ ጋር አቅርበውት አምላክ ነኝ ትላለህ አለው ክርስቶስም መልሶ አንተ አልክ አለው ። አንተም አትፍረድ እየተባልክ የመልክቱ ቁም ነገር እረስተህ መልስ ለመስጠት እንደታሰበ አድርገህ ነው ስታዳምጥ የነበረው ለምን ስለራስ ብቻ አትጨነቅም ?? ?????????

  • @legeseandualem8695
    @legeseandualem8695 Год назад

    ጋሽ አሹ እጀግ አአአአአአአአአ

  • @bekijida5913
    @bekijida5913 Год назад

    Ante berahn yewnk sew atetfaben

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 8 месяцев назад

    Ashen follow adirige kebeshita medan chiyiyalehu 10 amet ketamemikubet beshita digniyalehu asitesaseben Enna kalaten bemekeyer bicha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ egzbher yisitilegn edimenna tenna baletseginet yisitilegn Ashe beshita amichiwoch egnawu nen please beshita alebign bilachu ataworu erasachun kasamenachu be medanitim atidinum !!!!

  • @abrahamkassa
    @abrahamkassa Год назад

    አሹ በሂወቴ ውስጥ ድርሻ አለክ

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 Год назад

    🤭🙏🙏🙏🙄

  • @emmeradv1
    @emmeradv1 8 месяцев назад

    ምነ አይነት ሠው ነህ ግን አቶ አሼ እኔ በተፈጥሮዬ እንከን በሰዉ ሁሉ ላይ የማወጣ ነኝ ከአንተ ላይ ግን አጣሁ
    አ ጣ ሁ

  • @1587-fazr
    @1587-fazr Год назад

    አይደለም ቃላት ፖውር አለው ትሉን የለም. እንዴ መንግስት ኸዝብ ሲያጎሳቁል. ዝም በሉ ነው የምትለውን. ???¿

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 Год назад

    No .... not agree at all ...

  • @tigistasnakew420
    @tigistasnakew420 Год назад

    አነቃቂ አስደናቂ……. የሚባሉ ንግግሮችን መስማት አልወድም ብቻ አይደለም እጠላለሁ። የአንተን ግን ሳላዳምጥ ማለፍ አልችልም ። ምክንያቱም እውነት

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thanks

  • @zayedlemlem1439
    @zayedlemlem1439 Год назад

    Thanks!