If brother zelalem was preaching and teaching the prosperity gospel many will view his video and many will say amen i connect myself but because he teach the real gospel which is the real food of life they ignore his video.as it was during Jesus time 5000 follow him for food but when he told them the truth about his blood and body they left him and went to the world.God bless you brother for what you share continue to expose the false teaching and God be with you.stay blessed.
You r amazing I have one question zele you great no lag great reading I respect but 100% am meaksure protectant he is not correct what is better than you religion for orthodox can I you explain and which paster to correct. Thank you 🙏 brother zele
Well said Brother, I wish I was there to double check this with you in person but, let me make it simple, short and clear . I agree what you said about baptism in the Holy Spirit even before water baptism but when Peter spoke about those people in Cornelius house baptism with the evidence of speaking in tongue and orders water baptism, it seems to me a clear indicative that speaking in tongue is or was one of many evidences for the believer (s) that he/she was baptized with Holy Sprite even before water baptism and in that case should a believer MUST speak in tongue to prove that? personally I don't believe. what would be a clear cut to avoid confusion ? on this ? Do we need to speak in tongue as the evidence< And Peter is not here anymore so we need to find some one seat on his chair to prove and order water baptism. I wish you're able to read my comment and elaborate this part to reconcile the whole concept . Yes I agree Christ himself is the one allowed or baptize believers when they accepted or believe in him. Keep up the good fight until your day comes to go and join the forerunners in Heaven
ብዙ ምርኮ እንዳገኘ በቃልህ ደስአለኝ።አሜን! መዝ 119፡ 162
ነፍስን የሚያሳርፍ ትምህርት ነው፡
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ!
እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ትምህርት ነው ብዙዎች የሚባረኩበትና ራሳቸውን ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር የምፈትሹበት አጋጣምና እድልም ነው።
ምናልባት የመንፈስ ቅዱስ ሙላት በብሉይ ኪዳንና የነበረው ልምምድስ ምን ይመስል እንደነበረ ከዚሁ ጋር አያይዘህ ብታቀርብ ደግሞ በጣም ምርጥ ይሆናል ብዬ አስባለው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!
ጌታ እንዳገኘኝ መጀመርያ ከጠየቅሁት ነገሮች አንዱ የዚህ የልሳን ስጦታ ምንነት ሳይገባኝ መለማመድ አንዳልጀምር ነበር ። ታድያ በወገኖች ዘንድ ድናለች ወይ የሚል የውስጥ ጥያቄ ፈጠረ። በፀሎት ወቅት እስኪ በልሳን ፀልዩ ሲባል እኔ ምንም .......እና ይህ ትምህርት የብዙ አማኞችን ጥያቄ ይፈታል ብዬ አስባለሁ።አንተ የአባቴ ብሩክ እጅግ ተባረክ
Amen
ተባረክ ረጂም እድሜ ከጤና ያድልህ ወንድሜ
ዘሌ ተባረክ፡ ይገባኝ ዘንድ ደግሜ ልስማው።
መንድም። ዘላለም ተባረክ በብዙ እኔም በልሳን ስለማልናገር የጎደልኩ። ይመስለኝና እጨነቅ። ነበር ደጋግሜ። ትምህርትህን እሰማዋለሁ ከጭንቀቴ ገሉገልከኝ። አመሰግናለሁ።
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ዘላለም ዘመንክ ይብርክ ድንቅ ትምህርት ነው እናመስግናለን 😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏😎
#ስላምህ ይብዛ ወንድማችን ከልብ እናመስግናለን ብዙ ካንተ ተምሬያለው ለኔ መምህሬነህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ በፀሎት አስቡኝ!
#አልገላበጥም አላይም ግራ ቀኝ
ለትውልድ የሚሆን ብዙ መልክት አለኝ
አላማ አለኝ።
በጣም ቁልጭ ያለ እውነት ፣ተባርከሃል !!
Thank you for teaching the Scriptures faithfully!!!
God bless brother zelalem it is powerful teaching...
ጌታ ይባርክህ ልክ እንደቃሉ ነው ያካፈልከን።
ሰዎች ሰዎችን በል ሳን ካልተናገሩ ልክ መንፈስቅዱስ እንዳልተሞሉ ሲናገሩ እሰማለሁ ቃሉ ግን እንደዛ አይልም መንፈስቅዱስ እንደወደደ እንደሚያድል ይነግረናል ።በተጨማሪ ሰው ስላልተጋ ወይም ያልተናዘዘው ሀጥያት እንዳለ ሲናገሩ እሰማለሁ ።
ቃሉ ግን የፀጋበልሳን መናገር ስጦታና እራስን ለማነፅ እንደሆነ ይነግረናል።
እንጂ ከእኛ ፍፁምነት ወይም ትጋት ወይም ፍፁምነት አይደለም።
ጌታ በመጥራቱና በፀጋው ስጦታው አይፀፀትም።
አሜን
በዚህ ጉዳይ ለረዥም ዘመን ስወዛገብ ነበር። በጉባኤ ይህ የማይታወቅ የተወሰኑ ድግምግሞሻዊ ቃላቶች ልሳን ብለው እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙዎች ብሎም ጉባኤን ይረብሻሉ። በተለይ እህቶች ፤ ይቅርታ ።
Thank you for this great resource Zelalem! 🙏🏻
Ameeeeen በጌታ ስም ተበርክ
በጣም ደስ ያምል ነው አልፎም ህይወትንም እንድነስተከክል የምጣቅምልን ነው. ስለ ሁሉ ጌታ ይመስጌል
የተበርክ በሪያ መጽፍ ቅዱስ በድምፂ ስተጣልን በጣም ነው ደስ የምለው።
If brother zelalem was preaching and teaching the prosperity gospel many will view his video and many will say amen i connect myself but because he teach the real gospel which is the real food of life they ignore his video.as it was during Jesus time 5000 follow him for food but when he told them the truth about his blood and body they left him and went to the world.God bless you brother for what you share continue to expose the false teaching and God be with you.stay blessed.
follow the truth Amen that's true,God blessu&brother Zelalem.
ተባረክልን
GBU more and more! ! ! ! ! ! ! !
God bless you !!!
wonderful teaching!!! stay blessed!!!
Thank you, Zelalem.
ወንድሜ ተባረክ
Mr. Zelalem, 32-33 minutes it was my concern as well bless you.
Geya yebarkee wedme zelaleem..
It was a wonderful massage. I have learnt quite a lot. please keep continue teaching
????????
Geta yiberkh desds alech nefise waw iwounet timhrt
ጋሽ ዘሌ ምን ልበልህ እንዴት አድርጌ ልባርክህ አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን በክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክህ ❤❤❤
ወንድም ዘላለም እንደሚገባኝ ከሆነ ብዙ የትርጉም ስህተቶች ኣሉና ከእንግሊዝኛና ከግሪክ መጽሃፍ እያጣቀስ ብታቀርብ ምናልባት ይህን ውዥንብር ያቅለው ይሆናል።
ስላም ዘሌ በዚ ትምህርት ዙርያ አንድ ነገር ልጠይቅህ :ወንጌል የውሀንስ 20:22 እና የሃዎርይት ስራ 2:1-5 የተቀበሉት መንፈስ አብራራልኝ ተባረኽ ::
kal iot yasemalin 👍
Keep teaching the truth humbly. It is very needed in the young Ethiopian church. Where can we find your book? ጌታ ይባርክህ!
You r amazing I have one question zele you great no lag great reading I respect but 100% am meaksure protectant he is not correct what is better than you religion for orthodox can I you explain and which paster to correct. Thank you 🙏 brother zele
ሠላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ!
ruclips.net/video/KN2hSq49D9E/видео.html
ሰው መንፈስ ነው የሚሉ ግለሰቦች አሁን አላቋረጡም ። ሁሉ ቤተክርስቲያን ይኸንን ነገር በጋራ ቢነጋገሩ መልካም ይመስለኛል ።
Well said Brother, I wish I was there to double check this with you in person but, let me make it simple, short and clear .
I agree what you said about baptism in the Holy Spirit even before water baptism but when Peter spoke about those people in Cornelius house baptism with the evidence of speaking in tongue and orders water baptism, it seems to me a clear indicative that speaking in tongue is or was one of many evidences for the believer (s) that he/she was baptized with Holy Sprite even before water baptism and in that case should a believer MUST speak in tongue to prove that? personally I don't believe.
what would be a clear cut to avoid confusion ? on this ? Do we need to speak in tongue as the evidence< And Peter is not here anymore so we need to find some one seat on his chair to prove and order water baptism.
I wish you're able to read my comment and elaborate this part to reconcile the whole concept .
Yes I agree Christ himself is the one allowed or baptize believers when they accepted or believe in him.
Keep up the good fight until your day comes to go and join the forerunners in Heaven
Zelyee endeet tmrten endmewedeeew..
ስንት አይነት ልሳን እንዳለ ልታብራራ ብትችል አመስግናልሁ -
ዞር በል አጭበርባሪ አላማ አለኝ መልዕክት አለኝ። ዞር በል ነብይ ነኝ ባይ አባይ።
ልሳንን ልምምድ ያደረገው ማን ነው ? ወይስ መንፈስ ቅዱስ ነክቶህ አያውቅም ማለት ነው ? ስለዚህ አንተን ማስረዳት አይቻልም ንስሀ ብትገባ ይሻልሀል
አርስዎ በቅድሚያ ከተቃዉሞ መንፈስ(እስራት) አርነት መዉጣት አለብህ፡፡ ትምርትህ በጠቅላላ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ! እስቲ የትኛዉ አዉድ ነዉ የእሳትን ጥምቀት የእሳት ባህር(የመጨረሻዉ ሞት) እንደሆነ የሚያሳየዉ፡፡ ማነዉ የእግዚአብሔርን መልካምነት የጋረደብህ? በሮሜ 1፡16 የእግዚአብሔር ሀይል ለማዳን እንደሆነ አታዉቅም? ሲጀመር ጥምቀት ለማዳን ሥራ እንጂ ለመግደል(ለማሰቃየት)የሚል አዉድም በጭራሽ የለዉም፡፡ ጥምቀት ሲጀመር ላመኑት እና ለሚያምኑት እንጂ ሌሎችን አይመለከትም፡፡ ያመኑት በኃይል ወደሚቀጥለዉ አድስ ሕይወት ለመግባት አስፈላጊ ነዉና፡፡ ኢየሱስ ራሱ በሉቃስ 12፡49 ላይ በምድር ላይ እሳትን ልጥል መጣሁ፤ አሁንም የነደደ ከሆነ ዘንድ ምን እፈልጋለሁ? ሲል እንመለከታለን፡፡ ያ ማለት የእሳት ጥምቀት የእግዚአብሔር ደስታ ነዉ፡፡
በብርቱ መፈለግንም/መለመን እጅግ አስፈላጊ ነዉ፡፡ የሉቃስ ወንጌል 11፡13 ላይ በግልጽ ለሚለሚኑት ይላል፡፡ መለመን ግድ ነዉ ዘላለም፡፡ ከነዚህ ዉጪ የተናገርካቸዉ በሙሉ ግን እዉነት ነዉ፡፡
በርግጠኝነት ባንተ የውሸት እውቀት ብዙዎችን ልታታስት እንደምትችል ተረድቻለሁ አንተ የምትናገረው ልሳን ኮፒ ነበር ማለት ነው ለምን ተውከው
old...ከንቱ ልፍለፋ። ምንም ፍሬ የለህም።