Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምጠዬ እድግ ትበልልሽ❤❤🎉🎉
ማሻአላህ እኔ የሚናፍቀኝ ቀን ሀገር ገብቸ ልጅ የማቅፍበት ቀን
አብሽሪ እሻአላህ እናቅፋለን አላህለዚህቀን ያብቃን ያረብ❤
አላህ ያሣድግልሽ ልጅሽን የኔ ቆጆ ማሻ አላህ ተበረከላህ❤❤
ማሻአላህ ቤትሽ ያምራል በፍቅር በሰላም በጤና ኑሪበት
እኔ በፍቅር ነው ሀገር የገባችሁ ቅመሞች፣የማየው ከነሱ ብዙ እንማራለን እና ፋፊየ ዱአ አድርጊልኝ አላህ ከስደት መልስ ልጅ እድሰጠኝ አንችም አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤
ወላሂ እኔም😢በፍቅር ነዉ የማያቸዉ ተስፋም አደርጋለሁ ለኛም ቀን ይወጣል እያልኩኝ😢
@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ኢሻአላ ምን ይሳነዋል
አወ ቤታቺንንም ጥክረብለን እንስራ አያቺሁ በራሶቤት ተደስታ እደምኖር ማሻአላህ ማንእደቤት
ማሻላህ
የኔውድ ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ እኛንም አላህ ለዚህ ያብቃን ያርብ🤲
ማሻአሏህ እድግ በይ ሚጣየ ማሻአሏህ በርች እህት❤❤🎉🎉
መሸአላ
ማሻ አላህ. የኔ ውድድድድድድድድድድድድድ. ጠንክሪልኝ. ማሬ. የኔው. ማማየ
ማሻ አሏህ ፋፊ አሏህ ያሳድግልሽ
ሰላም ለዚቤት ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ከሚጣዬ ጋ ፋፊዬ ውዴ በጣም ጥሩ ነው አንዳንድ መርጃወች ታጋሪናለሽ በርችልን ፋፊዬ👍
ስለፍቅርለነትሀገርቸንንን አላህስላሙንያምጣልንንንንን ወድይሀገርልጅቸ በስድትያላቸሁ ያስብናውተሳክቱእንገባሀገርቸንን 🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻአላህ
መሸ አላህ🎉🎉
ማሻአላህ ማሻአላህ ተባርከላህ ልጂሺን አላህ ያሳድግልሽ ዱኒያ አኬራዋን ያሳምርላት ሀፊዘል ቁርአን ቤተስብ አክባሪ ኡማውን ጠቃሚ አላህን ተገዢ ምርጥ ሱመያ ልጂ ያርግልሽ ቤትሽ ደሞ ሲያምር እኔ ግን ተናዲጃለሁ 102 ቆርቆሮ አስርተውልኝ ቤተስቦቸ 4 ክላስ ብቻ ሲሉኝ ከፉኝ ያው ከሽዋርና ከሺንትቤት ሌላ
አብሽሪ ግቢዉነሰ አበባ ፅዲ አትክልት ጎመን ትከይበት በተለይ ሽኩረት ጤናዳ ዳማከሲ የመሳሰሉትን
ለቤትሽ አድስ ነኝ ማአሻ አላህ የመዳም ቅመሞች በርቱ አገር ገብተን እደምንደሳ ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማጣየን አላህ ያሳድጋት❤
ማሻ አላህ ልጅ❤❤አልሀምዱሊላህ❤❤❤🎉🎉
ሸር አርጌልሻለሁ ለጓደኞቸ ውዴ በርቺ 🌹🌹🌹🌹🌹 የኔቆጆ እዲግ በይ
አሚን ዜድየ አመሰግናለሁ ውዴ
@fafikobolcha6365 ❤አራስ ሆኖ ፊደወ መስራት ከባዲ ነው ኤዲት ማዲረጉ አራስነትን አይቸዋለሁ ጠካራነሺ ፈጡም በርቺ 🌹🌹
ጎበዝ በርቺ🎉🎉
ማሻአላህማማየአላህያሣድግሺ
አሚንን ማረ
ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እሕት ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እህቴ ❤❤❤
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እኔም አንች ሰፈር ነኝ አላህ ይጠብቅልን ❤
ማሻላህ አላህ ያአሳድግልሽ ውደ
ማሻ አላህ አላህ ያሣድግልሽ❤❤❤
ማሻአላሕ አላሕ ያሣዲግልሽ
ማሻአሏህ
የኔ ቆንጆ ማሻአላህ
መሻላህ
ቅመሞችየ የደሴ ልጆች ካላችሁ አለን በሉኝ
አለን❤❤
@zeburaAhmed-s3u የት ሰፈር ነሽ? እኔ ሸዋበር ነኝ
@@HalimaEshetu-u9n ጀጎላ
አለሁ@@HalimaEshetu-u9n
አለን ገራዶ ቢለን
አሚንን ባለው ማመስገንን እሚያክል የለም አላህ ያሳድግልሽ❤
ማሸአላህ ፋፊየ❤❤ በርችልን
ማሻአላህየኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻአላህ🥰💞
ማሻአሏህ🎉🎉
ማሻ አላሕ አላሕ ያሳድግልሽ እሕቴእስኪ ደምሪኝ አንችም እሕቶችም ደምሩኝ
ማሻአላህ አላህያሳዲግልሽ
❤❤❤❤❤❤🎉
እኔም የሚጃ ልጂነኝ ዋው ያገሪ ልጂ በርች
ማሻአላህ የሚጣየ እናት በርች ግን ቤትሽን ውስጡን በደብ አሳይን
አብሺር የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤
ፉፊ መልሽ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ደመሩኛና እኔም ሀግሪ ልግባ❤❤
❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጠንክሪ
ፉፊ በርች ማማየ
ማሻአላህ ማሻአላህ ፋፊየ ❤
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ጊቢሺ ሰፊ ነው ስንት በስንት ነው
እኛንም ላገራችን ያብቃን ያርብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ህጋዊ ነውደ ቤትሽ
ማሻአሏህ ይህ ቀን ናፍቆኛል
አንድ ሰፈር ነንበቅርቡ እኔም ሜጃን እቀላቀላለሁ ቢኢዝኒላህ
ማማ ማማማአረይ ግቢሽማሽላ
Goobeze❤
አሚንያርበ😢
ማሻአላህ በርች እኔንም ደምርኝ ማሬ
❤❤❤❤
የኔ ውድ የወንዜ ልጅ ከስንት አመት የስደት ቆይታ በኋል በሀገርሽ ልጅ አቅፈሽ በቤትሽ እንደ አቅምሽ እየኖርሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤትሽ ግን ህጋዊ ከሆነ መሽ አላህ የተለያየ አትክልት ትከይበት
ህጋዊአደምአለች
@@አሞየየወሎዋ ያስታውቃል
ማሻ አላህ እህቴ ደምሩኝ እኔም ሰደት ሰልችት ብሎኛል
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቤትሽ ህገወጥ ነውዴ ሰፊ ሆነብኝ ቦታው
ያንቸ ገቢ ክሁነ ክራይ ካልሁነ ምን ተሰሪያለሺ ክፈት ሁኖ ገቢሺ ለምን አታክልት ነገረ ትክይበት ቃሪያ ቲማቲም ናና ወዝተነገሮቸን አደረጊበት ደሮም አረቢበት በአለሺ ገቢ
ወላሒ አሥቀናሽኝ
ወገልጤና ቤት የሚገዛ ዋና አስፓልት ዳር ላይ ዋጋው 1.4
የኔ ቦታዉ 250ካሬ ነበር ግን ክፍሉን አተላልቀዉት ግቢ የለዉም በጣም ነዉ የተናደድኩት ብቻ አልሃምዱሊላህ ግን ግቢ እንድኖረኝ ምኞቴ ነበር😢😢
ኧረ አትፍረጂባቸው ቤቱ ትልቅ ከሆነ ቦታ ብዙ አይተርፍም ማሚ
@ktube8920 አረ ዉዴ አልፈረድባቸዉም 110ቆረቆሮ 5ክፍሕ ነዉ በዛላይ ክፍሉ በጣም ትልልቅ ነዉ ግን ምነዉ ትንሺ ግቢ በተዉልኝ አልኩጂ የኔዉድ አባት ይኑረልኝ ስንት ተንከራቶ ነዉ የሰራልኝ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ግንልጅሽንማማአትበይ ስምአውጭላትላልታጣስየናትሸን ቤትሽየጭቃው. ቡለኬት????
ግቢው ስለታጠረ በወይት ይገባሉ
ግን ባለቤትሺ የለምዴ 😢
ክክክክክ
@@ليلىالاجنبية ክክክክ ከሷ ጥያቄ ያንቺ ሳቅ ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂😂
@@امينهامام-د8ل ሳቂ የኔውድ
ማሻ አላህ

ማሻ አላሕ አላሕ ያሳድግልሽ እሕቴ
እስኪ ደምሪኝ አንችም እሕቶችም ደምሩኝ
ማሻአላህ አላህያሳዲግልሽ
❤❤❤❤❤❤🎉
እኔም የሚጃ ልጂነኝ ዋው ያገሪ ልጂ በርች
ማሻአላህ የሚጣየ እናት በርች ግን ቤትሽን ውስጡን በደብ አሳይን
አብሺር የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤
ፉፊ መልሽ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ደመሩኛና እኔም ሀግሪ ልግባ❤❤
❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጠንክሪ
ፉፊ በርች ማማየ
ማሻአላህ ማሻአላህ ፋፊየ ❤
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ጊቢሺ ሰፊ ነው ስንት በስንት ነው
እኛንም ላገራችን ያብቃን ያርብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ህጋዊ ነውደ ቤትሽ
ማሻአሏህ ይህ ቀን ናፍቆኛል
አንድ ሰፈር ነን
በቅርቡ እኔም ሜጃን እቀላቀላለሁ ቢኢዝኒላህ