#ዛሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 124

  • @Ayisha-n9m
    @Ayisha-n9m 4 дня назад +19

    ያረቢ እኛም በሰላም ሀገረችን በቤታቸን የምንኖር ያረገን ያረህማን

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 дня назад

      አሚን😢 ያረብ 12 አመቴ በስደት እደዉም ወደ 13 አመቴ ገባሁ በህፃንነቴ እደቀልድ ወጥቸ

    • @Ayisha-n9m
      @Ayisha-n9m 4 дня назад

      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ አብሽሪ ሁላችንም ነኝ እና ለኸይር ነው እህቴ

  • @ኢተቂላህ-በ4ዘ
    @ኢተቂላህ-በ4ዘ 4 дня назад +9

    አብሺሪ የኔ ውድ እስኪ እናጠንክራት የስደት እህታቺን ናት የኔ ባለሙያ ቪደወ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ የሰው ደስታ የሚያስደስተው 👍👍👍👍👍

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ 4 дня назад

      መች እኝን ስደተኙ ያበረታትሉበለሽ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 23 часа назад

    ማሻአላህ ለኛም አላህይወፍቀንባገራችንላይይመቻችልን

  • @AminaatAsan-zo1ob
    @AminaatAsan-zo1ob 2 дня назад +1

    ማሻ አላህ እኛንም አላህ ላገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞች በቤታችን በደስታ ያኑርን ያርብ ጉሉ አሚን ❤❤🎉🎉🎉

  • @አይከልአወል
    @አይከልአወል 2 дня назад +1

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰብ አድርጊሻለሁ ጎበዝ ነሽ በርቺ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ እኛንም ስደተኞችን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 4 дня назад +6

    ሞክዶ ብትይም እኛ እናውቀዋለን ችግር የለውም😅😅😅

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 День назад

    ማሻአላህ ለቤትሽአድስነኝበርች

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 4 дня назад +4

    ልጅሽን ያሳድግልሽ የኔም ቤት እደዚህ ጥቅቅ የሚልበት ቀን ናፈቀኝ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 23 часа назад

      እኔስብሆን

  • @UMIMAN-n7t
    @UMIMAN-n7t День назад

    ደመሮኚ በናታቺሑ የመዳም ቅመሙቺ❤❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 3 дня назад +1

    ማሻአላህ ቤትሽ ሲያምር መቸነዉ እኛም እደዝህ በቤታችን ፏ ፍሽ የምንለዉ❤ያኢላሂ ያረብ በዝነትህ❤

  • @RiyaRiya-l3h5p
    @RiyaRiya-l3h5p День назад

    ይኒ፣ውድ፣እህትእንኳንለዚህ፣አብቃሺ

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 4 дня назад +4

    ማሻአላህ ቤትም ጊቢሺም ያምራል ❤❤❤❤❤

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 4 дня назад +4

    ጎበዝነሺ ዝበያቸው አንዳዶች መቀፍ ይወዳሉ

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 3 дня назад +1

    በሁለቱም ስልኬ ነው ሠብ ያረኩሺ ፈጡም
    ወልደሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል
    እኔም ጎረምሳ አዲርሻለሁ ልጀን እደመውለደ የሚያስደስተኚ የለም
    ልጂሺን አላህ ያሳዲግልሺ❤❤❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 4 дня назад +1

    በርችል እኛም እንማራል በአገራችን አኗኗ❤❤❤

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 4 дня назад +2

    ማሻአሏህ በርች እህት ልጅሽንም አሏህ ያሳድግልሽ እህት❤❤🎉🎉🎉

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 4 дня назад +7

    ውዴ መጥፎ ኮመንተ ለሚፂፍ ሰዎች ቦታ እንዳትሰጪ እናንተም መጥፎ ኮመንት የምትፂፍ ተው እና አብሺሪ እናበረታታሻለን

  • @user-rf2pu7qn7xZuzu
    @user-rf2pu7qn7xZuzu 4 часа назад

    ማሻአላህ❤🎉

  • @ረምላመሀመድ-ጨ5አ
    @ረምላመሀመድ-ጨ5አ 3 дня назад

    ማሻ አላህ ቤትሽ በጣም የምረል

  • @NewMobile-vc5qz
    @NewMobile-vc5qz 2 дня назад

    ማአሻላህ አህላቅሽ ደስ ሲል

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 3 часа назад

    مشال❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 3 дня назад

    ❤❤ማሻአላህ ፋፊየ በርቺ ትልቅ ቦታአላህያድርስሽ❤የኔቆጆ❤

  • @zaboraibrahim2557
    @zaboraibrahim2557 2 дня назад

    ያረብአላህእኔምበሀገሬእዲኖርያርገኚ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @emuyehyaBint
    @emuyehyaBint 2 дня назад

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልሽ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 4 дня назад +1

    በርች

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 3 дня назад

    ማሻአላህፋፊየ በርች እማ ጎበዝ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 3 дня назад

    ልክ ነሽ መክዶ ነዉ እሚባለዉ❤

  • @Sofia124-y1o
    @Sofia124-y1o 4 дня назад

    ማሻአላህበርቺእህቴ

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 4 дня назад

    ማሻ አላህ በርች❤❤❤❤

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    ዋኡኢኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ በርች አድስ ነኝ የቤትሽ

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 3 дня назад

    🎉ማሻአላህ🎉❤❤በርችችች❤❤ ሰብ መልሺ

  • @انازيبه
    @انازيبه 4 дня назад

    ማሻአላህእህትአቤትእንኳንደሰአላችለሺ

  • @mszinte1387
    @mszinte1387 4 дня назад

    የኔ ውድ ያገሬ ልጅ ሰብስክራይብ አረኩሽ በርቺ😊😊😊

  • @UaeUAE-uj7co
    @UaeUAE-uj7co 3 дня назад

    በርቺ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ከልጄ ስራ ይከብዳል እኔ አቀዎለው

  • @MillaHasan-k6j
    @MillaHasan-k6j 4 дня назад

    ማሻአላ።በአላህ።የረከቦቱንመገኝንገሪኝ

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 4 дня назад

    ሲያምረ ቤትሸ የኔውድ ኑሪበት

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 3 дня назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ እህት ማሻአላህ ጎበዝ ባለሞያ በርች❤❤ የፋፊ ቤተሠቦች ደምሩኝ እስኪ አበረታቱኝ😊

  • @ሮዚtube
    @ሮዚtube 4 дня назад

    ወአለይኩም ሰለም ለቤትሺ አድስ ነኝ በራች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AliAbderehman
    @AliAbderehman 4 дня назад

    የኔ እህት😢😢

  • @FatmaHasan-c7l
    @FatmaHasan-c7l 4 дня назад

    ❤❤❤😂ማሻአአላህ

  • @ጀሚላወሎዩቱብ-ረ9ጀ
    @ጀሚላወሎዩቱብ-ረ9ጀ 4 дня назад

    ጠንክሪ

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds 4 дня назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ማሻአላህ ውደበርቺ

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 4 дня назад

    ዋዉዉዉማሻአላህ🎉🎉❤❤❤

  • @MekiWelo
    @MekiWelo 4 дня назад

    ማሻአሏህ መነንዬ❤❤😊

  • @ዜድyoutube-x1c
    @ዜድyoutube-x1c 4 дня назад +4

    ማሻአላህ በረች እህቴ ሠብ አድርጊሺአለሁ ሀገር ሥመጣ እንተዋወቃለን አንድሠፈርነን ብለዋል አብሺሪ እዳውም ቤተሠብነን በርችልን

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 4 дня назад

    ማሻአላህ ቤትሽ ያምራል በዛላይ ሳሎኑ ሠፊነው

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 дня назад

    ማሻአላ ለቤትሽ አድስነኝ

  • @fatumayoutube-y1s
    @fatumayoutube-y1s 3 дня назад

    ማሻአላሕ ሥርአትሽ ሢያምር በርች አዲሥነኝ ለቤትሽ ደመርኩሽ ደምሪኝ

  • @ጀሚላወሎዩቱብ-ረ9ጀ
    @ጀሚላወሎዩቱብ-ረ9ጀ 4 дня назад

    ልክነሽ መክዶነው እምንልው እኛም አክባሎ አናቅም

  • @senysheger
    @senysheger 4 дня назад +1

    ሰላም ሰላም ፋፊዬ ማሻአላ ማሻአላ ውዴ ጎበዝ ሚጣዬ አደገች ብላፊያ ❤❤❤

  • @Zemenay-g2p
    @Zemenay-g2p 4 дня назад

    Wawoooo, baxam, gobzanshe. Enenama. Lagare. Ybqagn. Beta. Sarchalawu. WasX. Adana or. Edame. Kaxena. Ysxana. Wade. Barche. Mama yen. Samilnga❤❤

  • @MaymoonaH-e8j
    @MaymoonaH-e8j 4 дня назад

    ማሻአላህ

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ 4 дня назад

    ማሻላህ

  • @Umumuaz-i8z
    @Umumuaz-i8z 3 дня назад

    ኮምቦልቻ የት

  • @ሀሊማወሎዩቱብ
    @ሀሊማወሎዩቱብ 4 дня назад

    ማሻአላሀ ማሻአላሀ

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 4 дня назад

    ❤❤❤❤አብሽሪማማማ,

  • @amaamm1446
    @amaamm1446 4 дня назад

    ማሻአላህ ፋፊ ኮቻ የት አካባቢነሽ እኔም እዛነኝ ውዴ

  • @maremmohamd8641
    @maremmohamd8641 4 дня назад

    Amiin

  • @YsdSdd-d1z
    @YsdSdd-d1z 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 3 дня назад

    ❤❤🎉

  • @Fugg-q9r
    @Fugg-q9r 3 дня назад

    በኛም ሞግዶ ነው የምንለው ዝበያቸው

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 4 дня назад

    እሰይ እኮንም ወለድሺ ስመጣ አይልሻለሁ

  • @aminatmahammed98
    @aminatmahammed98 4 дня назад

    Mashaalh

  • @ሰብሪናአሚን
    @ሰብሪናአሚን 4 дня назад

    ሀያቲ ኧረተያቸዉ ወይ አክባሎ ሞህዶሞ ይባላል ማማዬ ሆ
    ኧረ አብሽሪ በሏት ወላ እስኪ ማበረታታት እንልመድ የኔ ስራፈቶች ቁጭብለህ አስተያዬት መስጠት ቀላልነዉ

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris 4 дня назад

    በርችይ❤

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 4 дня назад

    ማሻአላህ እኛስመሽ ይሆን ቤታችንእድህየምንሰራው

  • @ZainbHamaideh
    @ZainbHamaideh 4 дня назад

    በርቺውደ

  • @newid5082
    @newid5082 4 дня назад +1

    ኢሻአላ እኔም በቅርብ በ4አመቴ ዝግጅትላይነኝ እህታችን ማሻአላ ብያለሁ❤❤❤🎉🎉

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 4 дня назад +4

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤ሞግዲነውሰሙ,ዝበያቸው,ኮሜት,አታብቢ,,,ወላሂ,ሰራሸነሰሪዝብለሽ,

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 4 дня назад

      አወ በየ አካባቢው ይለያል መህዶ ነው እምንለው

  • @wollokocha
    @wollokocha 4 дня назад +4

    😅😅ኮሜንቶችን ከተከታተልሽ ያቀውሱሻል ባላየ ማለፍ ልመጂ
    ጠቃሚውን ብቻ እየመረጥሽ ውሰጂ😊
    የኔ ምክር እጂጌ ሙሉ ልበሽ ኢስላማዊ አለባበስ የሚል ነው
    አሚን ለምርቃትሽ

  • @zinet4861
    @zinet4861 3 дня назад +3

    የኔ የሴት በላይ አንደኛነሽ ስላች እኔ እህትሽ ምስክርነኝ በርችልኝ ገና ከፍ እንላለን❤❤❤❤❤❤

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 4 дня назад

    ቤትሽህገወጥነደ ወይስ ማሻላህ

  • @mekiya917
    @mekiya917 4 дня назад +1

    ሳሎንሽሠፊነዉማሻአላህስንትበስንትነዉ

  • @AhmedMohammed-il6wt
    @AhmedMohammed-il6wt 4 дня назад

    ገሸበዝ በርች

  • @Umumuaz-i8z
    @Umumuaz-i8z 3 дня назад

    እድንገናኝ

  • @hiah3gg939
    @hiah3gg939 17 часов назад

    ለምድነዉ እግድች የምትይዉ😅😅😅

    • @fafikobolcha6365
      @fafikobolcha6365  17 часов назад

      እግድች ስነ ስርአት ክክክክክ ለምዶብኝ

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 3 дня назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 4 дня назад

    የኔ ውድ ዝም ብያቸው እኛ ብንታዘልም እግራችን ተጠለጠለ ነው የምንለው እናማ እኛም መግዶ ነው የምንለው አክባሎ ሙጎጎ ሲሉት አላውቅም ነው የምላቸው😅😂

  • @ሂኩነኝ-ጰ5መ
    @ሂኩነኝ-ጰ5መ 4 дня назад +1

    እኔ ነኝ አመዱን አንሽው ያልኩሽ አራስ ሁነሽ ታያዋለሽ ላልሽኝ አልሀምዱሊላህ የ 4አመት ልጅ አለኝ አራስም ሁኔ ኩሽራ አላዘርክርክም ልፅህና ከኢማን ነው

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 4 дня назад

      እሲ ሰከን በይ አቤት ቢያስ ምክር ቢጤ ብታረጊው አየሽ ጀግና ልኮኝ ትችያለሽ ግን ጀግንነት ከመልካምነት ጋ ቢሆን ሃሪፍ ነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 дня назад

      አመዱን ለሌላ ነገር ፈልጋው ከሆነሽ ሴቱማ ሾጥ ያደርገዋል

  • @YouTbe-qr7ln
    @YouTbe-qr7ln 4 дня назад

    ሞግዶ,,ነው ዝባያቸው

  • @faal939
    @faal939 4 дня назад

    ቤቱንወይራአታጭሽበትይጠቁርብሻል

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 4 дня назад

    መሀዶ እኛም እዴሱነዉ እምንጠቀመዉሙሀዶነዉ እምንለዉ

  • @tube9644
    @tube9644 4 дня назад

    😊😊😊😊

  • @Sameera-i6k
    @Sameera-i6k 4 дня назад

    እስክ የአቤትሽን ዲዘይን ከሩቁ ቂርፃሽ አሰይኝ ስንትስ ክላስ አለው ለመሰረት አስቤነበር በአላህ አሰይኝ እና በአተረፈ በአራቺ🎉🎉

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 4 дня назад

    ባሌነውእምትይዉ በስሙጥሪው 😂😂😂

  • @zedbabo9298
    @zedbabo9298 4 дня назад +2

    ደምሩኝ ሰወዳችሁ🎉🎉

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 4 дня назад

    ሚስኪን ተሣቀቅሸ እኮ ዝም ብለሸ ስሪ ሠው እሚለው አያጣም🎉🎉🎉🎉

  • @የመዳምቅመም-በ6በ
    @የመዳምቅመም-በ6በ 4 дня назад

    ዝበያቸው መጥፎ ኮሜንት አታንብቢ

  • @ሀሊማወሎዩቱብ
    @ሀሊማወሎዩቱብ 4 дня назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዷና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆጅበመሉ እንደጋገፍ አበረን እንደግ ቅንነት መልካምነት ለራስ ነው እጂ ለእጂ በመያያዝ ስኬታማ ለመሆን ጉዞ ወደፊት

  • @LaJs-o9d
    @LaJs-o9d 4 дня назад

    ምችግራለዉ ሙኸዶ አድ

    • @FatumaEthiopia
      @FatumaEthiopia 3 дня назад

      መኩዶ ነዉየሚባለዉ አክባሎአላቅም እኔም

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 4 дня назад

    የቅመም እቃወችሽን በታሳይኝ እድገዛ ፈልጌ ነው እና ኪችን ካቢነትሽ አድ ካሬ የሚባል ነዉ ስለማላቀው ነው እህት

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 3 дня назад

    ቤትሽን አሣይንስቲ በደብ

  • @zamzamali8900
    @zamzamali8900 4 дня назад

    የኩሽና ዱላብሽን በደብ አሳይን😊

  • @MekiWelo
    @MekiWelo 4 дня назад

    ቡና በሙገጫ ኦማይጋሽ😜😜😜😜😂😂አልመጣትም😁😁

    • @FafiYimam-k2u
      @FafiYimam-k2u 4 дня назад

      😂😂😂😂አላልሽም

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 4 дня назад

      እረ ተውን ሂጀም አይቸዋለሁ ብቻ ይከብዳል እዚህ ብዙ ነገር ለምደን😅😅😅

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 4 дня назад

    ኢደት ስታደርጊ ድምፁን አንሽ በርች

    • @fafikobolcha6365
      @fafikobolcha6365  4 дня назад

      ነጁየ እሽ ያነሳሁት መስሎኝ ነበር

    • @zabur4318
      @zabur4318 4 дня назад

      የኔውድእህት፣በርችእሽ፣

  • @BEDIRYAEndris
    @BEDIRYAEndris 4 дня назад +1

    ኧረ ልጅቱን አፈሻት አገቷን ብቅ አርገሽ ነው ማዘል

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 4 дня назад

    ልጅቱን ያዘልሽበት አሳቆ ገደለኝ

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 4 дня назад

    ማሬ የቃቤትሽ ዱላብ አማረችኝ ስንትናት

    • @fafikobolcha6365
      @fafikobolcha6365  4 дня назад +1

      ውዴ አንድ አመት ሁኖታል ሀያ ሺ ነው ያሰራሆት ግን በሚያማምር ፋሽን አሰራር አለ ውዶ

  • @aliami3143
    @aliami3143 День назад

    ማሻአላህ

  • @Tmsgen
    @Tmsgen День назад

    ❤❤❤❤❤❤