የት ጠፋሽ... የስነ_ ልቦና ባለሞያዋ ትዕግስት ዋልተንጉስ! Ethiopia | Sheger info |Meseret Bezu
HTML-код
- Опубликовано: 11 дек 2023
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu - Развлечения
ትግስት ዋልተ ንጉስ በጣምነዉ የምወዳት የማከብራት ተምሳሌ መሆን የምትችል ጠንካራና የመልካም ስብእና ባለቤት❤❤❤❤
ቲጂ እንኳን በሰላምመጣሽ እያሰብኩሽ ነበር አሁድን በኢቢኤስ ስለማላይሽ ( እንመካከር)ላይ አገርቤት ስመጣ በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ሁለት ቅን ልብ ያላቸው ውብ ሴቶች!!❤❤❤
ቲጂ ከባድ ሰው እንዴት እንደምወድሽ።ብዙ ፕሮግራም እንጠብቃለን ።እርቅ ማእድም አትጥፊብን🙏
በጣም የምወዳቸው ሁለት ጀግናዎች እንኳንም ተገናኛችሁ ❤❤❤❤
ትዕግስት ወልተንጉስ በጣም አድናቀሽ ነኝ አንቺ የስነልቦና ባለሙያ ብቻ ሳትሆኚ ለተጎዱ ሁሉ መድሀኒት ነሽ ።መሲም በሙያዋ ፈውስ ነች። አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
ሀደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@laylalayla9893liii
እንኳን በስላም አየሁሽ ትጂ ዋልታ ንጉሱ ድምጽሽን ስስማው ልቤ እርርስርስ ይላል ከመልካም ምክርሽ ጋር ስውን ይቀይራል ይመክራል እራስን እድመለከቱ ያደርጋል የት ነው ያለሁት ምን እያደረኩ ነው ለምን እንድህ ሆንኩ እያስባለ እራስን ምን ቦታላይ እንዳለሁ ያደርጋል በጣም እጅግ አስተማር የስነ ልቦና ጠጋኝ መካር ነሽ
እክሽን ወደምክርሽ ጠጋኝ ወደሆነው ምክርሽ ተመልሽልን እላለሁ ከልቤ ❤
መሲም ጎበዝ የሚታቀርቢያቸው ነገሮች ሁሉ ፍጻሚያቸው ያማረ ከግብ የሚደርሱ ቁምነገር ላይ የሚውሉ ናቸው በጣም እድለኛ ነሽ አዲናቅሽ ተከታታይሽ ነኝ በጣም ጎበዝና ስውን አክባር ለስራሽ ፈጣንና ታታር ፈጥኖ ደራሽ ስለሆንሽ በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ በርችልን እዲ አይነት መካርዎችን ቢታቀርቢያቸው በጣም ደስስ ይላል እንመከርበታለን
አመስግናለሁ መስረት በዙ ኢንፎ ❤
ቲጂዬ ከእርቅ ማድ ጀምሮ በጣም ነው እምከታተልሽ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ❤❤❤
አቤት አምላኬ ስለ እኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ መስዬ እናመሰግናለን ይቺን የመሰለች ባለ ብሩህ አእምሮ ሴት ስላቀረብሽልን ሁለታችሁም ማር ናችሁ እድሜና ጤና ሰጦ ያኑርልን ❤️❤️🙏🙏🙏
ትእግስት ዋልተንጉስ እጅግ በጣም የምወዳትና የማደንቃት ሰው ነች በተለይ ስትናገር ከአፏ ማር ጠብ ይላል ቲጂ በብዙ እንጠብቅሻለን አትጥፊብን
ቲጂ አንደበትሸ ❤ ልብን ይጠግናል ❤ እንወድሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትዕግስት ዋልተንጉስ ተወዳጇ የት ጠፋች እያልኩ ነበር ብዙ ነገሮችን በምታቀርቢያቸው ነገሮች ተምረናል ስላየንሽ ደስ ብሎናል በራስሽ ስራ መጥተሽ ስላ እኛም ታሪክ በግል እንድናገኝሽ እንፈልጋለን ።
ትግዬ የኔ ቆንጆ አደ በትሽ በቻ በቂ ነው እኔም እፈልግሻለሁ ልክ የኔ ታሪክ ነው እኔም ሁሉም እሺ እያልኩ አሁን በሽታ ላይ ጣሉኝ መስዬ አናመሰግናለን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
በእውነት በእውነት መሰረት በዙ (ዋድ መሀድሰንታሀይ)በሱማልኛ አመሰግናለሁ ማለት ነው "የቲጂ ከ EBS የእንመካከር ፕሮግራም ሳጣት አልተመቸኝም እኔ መርቼጬ ነዉ ሰዋችን የማዳምጠው አቦ ሁለታችንም እወዳቸዋለሁ ከልብ ❤❤❤❤
ትእግስትዬ እባክሽን በጨለማ ውስጥ ያለችውን ልጅና እናቷን በሙያሽ እርጃቸው እርግጠኛ ነኝ በተወሰነ ቴራፒ ጠንካራ እንደሚሆኑ ልጅቷ በሬዲዮ እንደሰማችሽ ተናግራለች የቻልሽውን አድርጊላት እባክሽን🙏🙏🙏
መሲዬ እንደሁልግዜው ክበሪልኝ የኔ ጎበዝ🙏
ቲጂዬ ሸገር ኢንፎ ላይ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንቺን በግል ለማግኘት ብዙ ጥሬ አልሳካ ብሎኛል እባክሽ አሁንም አረፈደም እና ላግኝሽ እንዳይረፍድ እባክሽ🙏
መሲዬ ቲጂን እንዳገኛት እርጂኝ 🥲🙏
Yes, yes, yes, yes excellent discussion. You said it Tigi. በጣም ብለሽዋል፡
ክፍል 2 አፍጥኑት...በጣም ቆንጆ ነበሮ አመሰግናለዉ❤
ትጂዬ እጅግ በጢም እወድሻለሁ ከሚድያ ጠፍተሽብናል በነው እኛ ሴቶች በአንቺ ፕሮግራም ብዙተምረናል አትጥፊ መሥዬ እንኳን ደህና መጣሻ አንቺም በጣም እወድሻለሁ❤❤
መሲ እባክሽን እርጂኝ ባለቤት የስነ ልቦና ባለሙያ ዶክተር ነው ግን ለቤቱም ለራሱም አልሆነም ሱስ የሚባል ነገር የለበትም ግን የልጅነት ትዳሬ የ 23 አመት ጎጆዬ በጣም አደጋ ላይ ነው አሁን የሚያሳስበኝ ለልጆቼ ስል ችዬ ነበር የምኖረው ግን አሁን ልጆች ደርሰዋል እሄንን ህይወት እያዩ አድገው ነገ ለራሳቸውም ለሀገርም ሸክም እንዲሆኑ አልፈልግም የኔን ህይወት በልጆቼ መድገም አልፈልግም ግን አሁን ደከመኝ በዚህ ሳምንት እራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ትንሿ ልጄ አጠገቤ ሳያት ተውኩት ግን እስከመቼ ነው እንደዚህ ብዬ የምኖረው በጣም ሰው እፈልጋለሁ ሰው መሀል ሁኜ በጣም ሰው የራበኝ ሰው ነኝ ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሰዎች ፀልዩልኝ እርዱኝ አመሰግናለሁ
አይዞሽ: ጠንክሪ::
Aysose yelfle
የእግዚአብሔር እጅ በቤትሽ ጣልቃ ይግባ 🙏 አይዞሽ ለጨካኙ ለአውሬው ለገዳዮ አሳብ አትሸነፊ
Thank you Mesiye for inviting Tgye and teaching us. Both of you are amazing, powerful women.
መሠረት እና ትዕግሥት ሰፊ የአረዳድ ልዩነት... ትዕግሥት ጎበዝ ነሽ ከአንቺ ብዙ ተማርኩኝ የምትይውን በሙሉ Experience አርጌዋለሁ። I understand everything That's why I became psychologist ሰዎችን ለመርዳት እኔ ያለፍኩትን ሰዎች እንዳያልፉ። childhood trauma is Real !!!
መሲዬ❤ ቲጂን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን🙏 በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የወሰድነው Thank you Tg❤ share
❤ትጂ ❤መሲ❤ እኔ ባአጎቴ ልድፍር ነበር ጎረቤት ደርሶ ተርፍኩ እና ከዛም በኋላ እፍራው ጀመረ እዳይመጣ እናት አባት ሳይኖር ለምን ሰባል የመድፍር ሞከራ እያርግ ነው አባቴ እናቴም እሱ አያርግም አንች ወሽታም ተብይ😢 14 አመቴ ከቤት ተባርርኩ 😢የሚቀጥለው life ምን እደሚገጥምኝ መገመት አያቅትም😢ያው ነው ከመከራ መከራ ተፍራርቁብኝ አይገልፀውም 😢😢😢አንድ ቀን ትግእስትን አወራተ እና መፍቴ አገኝ የሆናል በስድት የመኖር አሜሪካ ምንም የማያስደስተኝ😢 ሴት 😢 ነኝ 😢 አመሰግናለሁ መሲ ቴጂን ሰላቀርብሽልን❤
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
Ayezosh anchi andegna nesh.
ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ አሳይው ስደተኛዋ እህቴ አይዞሽ ፀልይ ከፈጣሪ መልስ አለው ።
ትግስትዬ አንቺ እኮ ለስው ነው የተፈጠርሽው እና እትጥፊብን .የእርቅ ማእድን ልኡል ስገድን ላይ እስካሁን የምከተለው ባንቺ ምክንያት ነው .ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል .
ትእግስት እትጥፊ . ይሄ ትውልድ በጣም ይፈልግሻል/ ታስፈልጊዋለሽ/ በጣም ስርአት ያለሽ . ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ . በጣም ነው የምወድሽ . እርግጠኛ ነኝ በጣም ብዙዎች ይስማሙኛል .
ቲጅዬ ከ እርቅ ማእድ ጀምሮ ነው የምከታተልሽ ድንቅ ነሽ 👌መሰዬ እናመሰግናለን🙏
ቲጂዬ የእርቅ ማዕድ ንግስት ገራሚ ፕሮግራም ነበር እጅግ ድንቅ ውይይት በተለይም ከሳምንቱ አንዱ ቀን የውይይት ቀን ነበር ማክሰኞ ቲጂ ፣እንዳልክ ፣ምንቴ ፣አለምሰገድ፣አብዲ ፣ከህግ ባለሙያዎች ከሌሎች ባለሙያዎች ላይ ግሩም ውይይት ነበር።ግን አሁን ለ3ት ሰነጠቁት እንዳልክ አፈረሰው(ማለቴ ቅድሚያ እንዳልክ የሰላም ገበታ ብሎ ጀመረ፣) ሁሉም ተበታተነ ቲጂ ግን ሁሉም ላይ በመሄድ ሙያዊ እውቀቱአን ታካፍላለች ድንቅ ነች
ሁሉም ከላይ ስማቸው ያለ ሁሉ ድንቅ ልጆች ግን ያልተነገረላቸው ናቸው ። ❤👏💐💐💐
እናመሰግናለን መሲ👏
እንካን ደህና መጣሽ ውብ እና ድንቅ ሴት ነሽ
ቲጅዬ የመዬ ልጅ እንደምን ከረምሽ ፈገግታሽን ሳዬው ሁሌም ጎረቤታችን ወ/ሮ በለጡ ሸንቁጤ ትዝ ይሉኛል ።
ትዕግስት ዋልተንጉስ አንቺ ሙሉ ሴት አንቺን ያሳደጉ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ አክባሪሽ ነኝ!!!!!
Tigistye I Love You so much you inspire me so much and I’m very grateful ❤
ቲጂዬ እንኳን ደህና መጣሽ መሲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን 🙏
❤❤❤❤❤ቲጂ ምርጥ ሠው
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ❤
Tigi ye you are my life coach I learned a lot of things from you thank you my besty 😊❤
ሁለታችሁም በጣም የምወዳችሁ
መስዬ በእናትሽ ስራ እሽክትጀምር ድረስ በቀደም ኢንተርቪው ያደረግሻች ጨለማውስጥ የምትኖረው ሔዳ ባገኘቻት
ሰላም ሰላም ዉድ እህቶች❤❤❤❤❤❤❤ መሲዬንም ትጂዬንም እጂግ በጣም የምወዳችሁ💔💔🌹🌹❤🌹❤🌹❤🌹😭🌹
ትጂዬ ተናፍቀሻል በጣም እንወድሻለን
ክፍል ሁለትን እጠብቃለን
መሲ በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው ከቲጂ ጋር ሁለታችሁንም እወደዳችሁዋለው.......ቀጣዩን ፕሮግራም በጉጉት እጠብቃለሁ.......................
ቲጂ በጣም እወድሻለሁ የቀድሞ ትምህርት መቸም አረ ሰው ደግሞም ጠቅሞኘል❤❤❤
የጠፋ ሰው 🙏
መሲ እናመሰግናለን ።
Tgye yene Kongo enkuan ayehush beta ewedishalhu tolo temelesh ❤❤
ደስትል የመጀመሪያጊዜሣያት❤❤
በጣም ጀግና ሴትናት ቪድዋት እይው ትማሪበታለሽ
Thank you for sharing this
እውነት ነው በልጅነት ባጋጠመኝ የአካል ጉዳት ምክነያት የደረሰብኝን የልብ ስብራት ከኔ እና ከእግዚያብሔር በስተቀር የሚያውቅልኝ አልነበረም እና ዛሬም ላይ እንደምፈልገው እንዳልኖር ስላደረገኝ በጣም አዝናለሁ የበታችነት ስሜት ያሰቃየኛል ግን እግዚኣብሔር ይመስገን እየኖርኩ ነው::
thank you
Tigiye nuriln 🙏
Thank you so much mesy and tegst ❤it’s very good
❤❤❤❤❤❤❤ Thank you
በትክክል
ቲጂዬ በጣም ነው ምወድሽ ባገኘሁዋት ብዬ ምመኘው ሰው ነሽ
በጣም የምወድሽ እና የማከብርሽ ምርጥ ሴት ትዕግስት ዋለልተንጉስ
Big respect
ቲጅዬ ስወድሽ ታላቅ ሰው እህቴ እወድሻለሁ ሳይሽ ደስ አለኝ ልቤ ተደሰተች አንቺ ለሴቶች ታስፈልጊያለሽ ቲጂ በቶሎ ነይ
ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ አታውቂም አንድ ቀን እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ
ቲጂየ የኔ ቆንጆ ለብዙ ሰዉ ታስፈልጊያለሽ በርቺ በጉጉት ነዉ የምንጠብቅሽ
Well done ❤❤❤
ቲጂ እባክሽ አትጥፊ።
Enamesegenalen❤🙏
በዉነት እምወዳት እማክብራት ሴት አትጥፊብን🙏
Mesya ena tigiya tebareku
Well T.g
Thank you you are such Amazing woman ❤
የኔ መቤት ትግስተ ዋልታ ንጉስ በጣም ወድሻለው❤
ቲጂዪ
መድሀኒት ብየሻለሁ❤
Hi Hi messie thanks for sharning we love you
እኔም ሂወት ላይ ደርሷብኛል ሀረብ ሀገርነኝ ገጣር የሚስራ አግብቸ ትንገባ አቆመ ተኝቶ ስቀልብ ኖሬ ወረቀት አዉጥቸ ስራአፋላልጌ አስገባሁት ያለፈለት ሲመስለዉ ሌላ አማረዉ ደም በሁሉም ነገር እበልጣዋለሁ እኔም አራገፍኩት ከስራም አስወጣሁት እነበረበት መለስኩት በጣም ደስብሎኛል አደዲ ጊዜ ከማልቀስ የእጃቸዉን ስቶ መደሰት እማልሰማ መስሎት ደብቆኝ የሁለት ሊኖር ነበር ያችም አታቅም እኔም አላቅም የዛኑ ቀን ሰማሁ አልሀምዱሪላህ እሷንም ንግር መረጃ ስጥት
ጀግና ነሽ
መልካም ሸጋ ነሽ
ሰላም ለሁላችን
ትጂዬ አክመሽኛል እኮ ግን ዛሬም ሰለ ህፃኖቼ ያመኛል ትጂዬ እወድሻለሁ
ሰላም woooow🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጉጉት እንጠብቃለን ቲጅዬ ስወዳት መሲዬ እናመሠግናለን እኔ ብቻ ነኝ የገረመኝ ኢቢኤስ ላይ ሑነው አንድ ቀን ማሕተብ አድርገው አያውቁም ሲወጡ ያደርጋሉ 🤔
🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
እንዴ የጠፋ ሰው ግራ ተጋብተን ነበር በመጥፋትሽ ዛሬ ግን ስላየሁሽ በጣም ዳስ ብሎኛል ደግሞ ያየንሽ በምንወደውና በምንከታተለው ሸገር ላይ በመሆኑ ቶሎ ልናይሽ ስለቻልን ወዳጃችን መሠረትንም እናመሰግናለን።
ቲጂዬ ፍቅር እባክሽ ሁል ግዜ ነይልን ታስፈልጊናለሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
ቲጂ ❤❤❤
ምርጦች
ሰወድሽ
ቲጂ እንካን ደህና መጣሽ
Selamachihu yebza huletachihum mirtoch nachihu
Messi tebareki
እንመካከር እንዳይቆም ቲጂ መሲ ደግሞ ስወዳችሀ ግን ሶፋዋ ጠባሻለች መስዬ
😮Wow TG EWNET NEW 👋👋👋😘😘😘❤❤❤
Allah Rejiim edemana xana ysxesh elalew Bexam new mewedesh
❤❤❤❤ ቃልያንሳልለመግሉፀምርጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waw yemigerm progiram
ምስል&ትጅ ❤❤❤❤
እረ ቲጂየ አንቺ መሰሎች ጠፍታቹ ይህው እኛም ጊዜያችንን በማይረቡ ጉዳዬች እያየን እያባከነው ነው እረ መላ በይን
I don't know why 😔😔😔but i feel Tg just got experienced a turmoil of her own her eyes tells it all 🥺🥺🥺 oh please if you ever read this Dear know we have deep profound love & respect for you 🤗🤗🤗 we care for you truly not just the Healer Mrs Tigist Waltenegus 💖💖💖 the Psychologist making a difference but also the Person or like you like to refer the Little Tigi 🥰🥰🥰 who is strong & brave to get through it all and was given to us as a Gem of person who shines bright. ✨✨✨ And i know Doctors are the most difficult patients... so please take care, protect yourself too and know all will be okay in time. You got this dear 💪💪💪and know I will keep you in my prayer 🤲🤲🤲 May God be with you and his grace guide to the light that's infront of you once you pass this phase 🙏🙏🙏
Oh my your speech blow my mind ! I follow a few psychologist on you tube it helps me to value myself I am not allowed to disrespect by nobody by the way I don’t like silent treatment I have been domestic abuse relationships thankfully I free myself I know so many women live so called marriage even though this woman physically and emotionally damaged by so called husband specially most Ethiopia man don’t respect women .I would rather live alone than mistreated by a man because I know my worth ,my values , I respect myself ,I don’t care even if I live single forever .please came with your reality show you change so many life ! Thank you
እኔም በጣም ነው የምውዳት ለምን ጠፍች እኔ ለማን እንደምጠይቅ ግራ ገብቶኝ ነበር መሲ እናመስግናለን
የእያንዳንዳችንን ጓዲ ጸየሚያንኳኳ ለካ ለዚህ ነበር ትዳሬ የማያስደስተኝ ግን ብዙዎቻችን ለልጆች ብለን መሥዋዕትነት ከፍለናል ምነው ትዕግስትን ቀደም ብዬ ባገኘኃት
How do I get in touch with Tigist for counseling services?
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Neyelen Tigye