የዲጄ ሊን photo ቤት ሰቀለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 6 тыс.

  • @aynalemmengesha1781
    @aynalemmengesha1781 2 года назад +313

    ስትወጣ ስትገባ እግዚብህርን ተመልከት ከሰዉ ፍቅር ይልቅ የፈጣሪ ፍቅር ሰለሚበለጥ!!!!!!

  • @ethiopia2194
    @ethiopia2194 2 года назад +686

    ዳኒ የም በጣም በጣም ተጨማለቅክ!! አበዛሀው እንዳንዴ ምክርም ይጠቅማል (ባይጠቀምም አይጎዳም) ስለዚህ ለጓደኞችህም ለተመልካችም ክብር ይኑርህ በጣም ስርዓት አጣህ መሳደብ ፈልጌ አልነበረም ግን ስሜታዊ ታደርጋለህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ደምሪኝውዴዋ

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 2 года назад +4

      ተመካክረው በምን አይዳያ እንምጣኮነው ተሰባስበው የሚጫጩብን እደወፍ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 2 года назад

      ትክክል

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ውዴ ቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@fatumawase ውዴ ቅንነት ደምሪኝ

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy 2 года назад +610

    አይ ዳኒ እነሱ አንተን ከማጣት እያስጠላቸውም ቢሆን ተቀበሉህ አንተ ግን እንዴት ልብህን ብታደነድነው ነው በስሜታቸው የምትጫወት የጓደኝነት ጥጉ ላንተ እስከምንድነው ?🤔 መልካምነትህን ይሄ ስራህ እያበላሸብህነው እኛም እየሰለቸን ነው ማርም ሲበዛ ይመራል ልብ ግዛ !!!!!!!

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 2 года назад +18

    ዳኒ በቃ ከእዚህ እርእስ ውጣ በዲጄ ሊ ምክንያት እኛ ተመልካቾችን አይናችንንና ጆሮዐችንን አደማኽው እዚህ ቤት ሁላችሁም እኩል መብት አላቹ ቀጣይነት እዲኖራችሁ እኛንም ጋደኞችህንም አክብር ደስ የሚል ስራ ስሩና እኛን አስደስቱ

  • @kalinafantahun8763
    @kalinafantahun8763 2 года назад +202

    ፅግዬ የኔ አስተዋይ ዳኒ መንገዱን ካላስተካከለ መንገድሽን ቀይሪ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በሱ ምክንያት በህዝብ ዘንድ ያላቹ ቦታ እየወረደ ነው ያኔ በልጅነት ጊዜ እንኳን ምታመጡት አይዲያ የሌለ ነበር ሰው እያደገ ሲመጣ እውቀቱም አብሮ ሊያድግ ይገባል ግን በዚህ ልክ ኧረ ይደብራል አስጠላቹኝ ማለት አላቃተኝም ግን በፊት በጉጉት የጠበኳቹበትን ጊዜ አስቤ ነው የተውኩት😔

    • @ሃዩቲየረሡልወዳጅ
      @ሃዩቲየረሡልወዳጅ 2 года назад

      በትክክል

    • @natna_tube9926
      @natna_tube9926 2 года назад +2

      የምር ፅጌን ኣንገላታት በጣም ነው ያሳዘነችኝ💔

    • @heralassefa8955
      @heralassefa8955 2 года назад +2

      እኔስ ብት ማፋቀር መብቱ ሆኖ ሳለ ለኛ ለተመልካቾቹ ንቀት ባይኖረው ለምንዲ ያደርጋል በቃ አሰልቺ ነው አያገባንም ድባቡን ሁሉ እረብሾታልማድነቅ ከፈለገ ለራሳ ሄዶ ያነብንብላት ሰው አስጠልቶታል

    • @natna_tube9926
      @natna_tube9926 2 года назад +3

      @@heralassefa8955 በጣም ማሬ በጣም ነው የናቀን እሱን ማየት እስኪቀፈን ሆነናል እኔ በበኩሌ የምገባው የፅጌንነ ጓደኞችዋን ደስታን ለማየት ነበር በሱ የተነሳ ፔጃቸው ዘጋኝ ዘጋኝ

    • @heralassefa8955
      @heralassefa8955 2 года назад +1

      @@natna_tube9926 እኔስ ብትይ ከዚህ በሀላ የም ገባ አይመስለኝም አቅለሽላሽ ነው

  • @mulerant3426
    @mulerant3426 2 года назад +69

    ክብርህን እያጣህ ነው። እያደር ጥሬ እየሆንክ ነው። መጃጃሉን ብታቆም ጥሩ ነው። የልጅቶንም ስምና ክብር ጠብቅ (የ ዲጄ ሊን)። ክብርን ለመገንባት አመታት ለመናድ ደቂቃ በቂ ነው።

    • @BbBb-xe5pq
      @BbBb-xe5pq 2 года назад +2

      ሁለም ሰብስክራይቡን ቢያነሳባቸው ይማሩ ነበር

    • @zahrazahra3249
      @zahrazahra3249 2 года назад +2

      @@BbBb-xe5pq እሱንማ ቢያደርጉ ወደዛው ወደ ችጋሩ ሲመለስ ጥጋቡ ይበርድለት ነበር እንደው በዜሮ ያስቀረው ይሄ ማራገቢያ ጆሮ።

    • @BbBb-xe5pq
      @BbBb-xe5pq 2 года назад

      @@zahrazahra3249 ቅራቅንቦ ብሎቸዋል አንዱ እውነትም ደሞ ሲያስጠሉ ፕራንክ በሚኮ በነነቢል ነው የሚያምረው እዛው የሚያልቅ ፕራንክ እነዚህ ጨበራዎች ፈልፈላዎች የጭንቅላት ትንሽ ናቸው

  • @onelovechannel8787
    @onelovechannel8787 2 года назад +287

    ፋራዉ ምድን ነዉ ተጃጃላቹ በዚ ከቀጠላቹ ብሎክ ነዉ የማረጋቹ ልጅቱዋንም ተፋቱዋት

  • @saraadnew9073
    @saraadnew9073 2 года назад +2

    ዳኒ የምትባል ልጅ በጣም አክባሪህ እና አድናቂህ ነበርኩ አሁን ግን በጣም ነው ያስጠላኽኝ ሰውን ማድነቅ ትችላለህ ግን ሰው አስተያየት ሲሰጥህ የነዛን ሰዎች እልህ ለማሶጣት ወይም ለማናደድ ይመስላል የምታረጋቸው ነገሮች ሁሉ ወይም በግድ ፅጌ እንድትቀና ወይም አፈቅርሀለው እንድትልህ የፈለክ ይመስላል። በእህትነት ልምከርህ እጅግ በጣም እጅ እጅ ነው ያልከው እና ወደ ራስህ ተመለስ የኪዳነ ምሕረትን ምስል እየተሳለምክ ወጣ ለመንፈስህ ከሆነ ። ለማንኛውም አታስጠላኝ ወንድሜ ሰው እንዲጠላህ እንጂ እያዝናናህ አይደለም

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 2 года назад +423

    ዳኒ የእዉነት ፅጌን አግባት የእዉነት ❤🙏

    • @zeynyamelkamu2265
      @zeynyamelkamu2265 2 года назад +19

      አታሽቃብጡ የፈለገውን ማግባት መብቱ ነው

    • @አብዱልፈታህ-ፈ7ረ
      @አብዱልፈታህ-ፈ7ረ 2 года назад +13

      አትጃጃሉ ፍቅርና ጓደኝነት ለዩ

    • @ياربسعدني-ج6ض
      @ياربسعدني-ج6ض 2 года назад +6

      ባል አለኝ አለች እኮ ምነው ተው እንጅ ፈገግታእሪያክት ግቢ እናእይ

    • @Ethiopian5573
      @Ethiopian5573 2 года назад +2

      ለመናገር ፈርታ ነውኮ ማርያምን አይ ፍቅር የሱ ያለመረዳት ግን ያሰጠላል

    • @አብዱልፈታህ-ፈ7ረ
      @አብዱልፈታህ-ፈ7ረ 2 года назад +2

      አቤት ሸቀላ ብር ለማግኘት ውሸት

  • @merimoia9195
    @merimoia9195 2 года назад +342

    ወይ ዘድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ እድሜ ይስጠን እንጂ። ገና ብዙ እናያለን

  • @gjdrfush1649
    @gjdrfush1649 2 года назад +167

    ወይ ፅጌየይ ደስ ስትል የኔ ሰው ኣክባሪ love u more 🥰🥰🥰

  • @samiyemareyam5136
    @samiyemareyam5136 2 года назад +1

    ፅጌን አስቀይመህ ምን ጥቅም አገኘህ እኔ ሰብስክራይብ አነሳሀለው ማስጠያ

  • @bmtq
    @bmtq 2 года назад +182

    ደና ቪዲዮ ስሩልን ጭቅጭቅ አታሳዮን ጊዜ ወስደን ነው የምናያቹ😳

  • @birhanebefikadu8450
    @birhanebefikadu8450 2 года назад +56

    የ እመቤቴን ምስል ብትለጥፍ ብርታት ትሆንሀለች ሌላው ትርፍ ነው 🙏🙏

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +87

    አሁንስ በዛ አናይህም ሰብስክራይባችንን እያነሳን ከቤታችሁ እንወጣለን ለተመልካች ክብር ይኑርህ ዳኒ

    • @የሕይወትገፅ
      @የሕይወትገፅ 2 года назад +2

      እሽ ውዴ

    • @selamendazenaw1174
      @selamendazenaw1174 2 года назад +2

      በትክክል

    • @simgneshifrahu683
      @simgneshifrahu683 2 года назад +1

      አሪፍ ሀሳብ ነው

    • @babyflower5176
      @babyflower5176 2 года назад +1

      @@ssss-ko9ed እውነት አዎ በጣም ተጨማለቀ በሴቶቹ አይምሮ እየቀለደ ነው በተለይ ፅጌ ታሳዝናለች እሱን ላለማጣት እሽ ይሁን ክላስህ ውሰጥ አድርግ አለችው

    • @biniyamTayne4254
      @biniyamTayne4254 2 года назад +1

      አዎ አንደዚ አይነት ቻሌንጅ መጀመር አለብን የማንም መሰገጫ ሆንን ድንጋይ እራስ!!!!!

  • @sarontamirat7296
    @sarontamirat7296 2 года назад +1

    Gemachu tegmamachu...yemr ahun letkemetu setelu yetseklewn photo satayu nw?eyasmeselachu enji

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 2 года назад +292

    እጅ እጅ ነው ያላችሁ አሁንስ እረፍት መሳይ ውሰዱና ለወደፊት ስራ በደንብ አስባችሁበት በጥሩ ስራ ተመለሱ የሞኝ ዘፈን ሁሌ አበባየሁ አሉ ሞኞች በራሳቹህ ጊዜ ወረዳቹህ!!!

  • @bezieworkneh9702
    @bezieworkneh9702 2 года назад +71

    በጣም ነው የምታስጠሉት
    ዳኒ ደግሞ የልጆችን መብት ስታከብር ነው ያንተ የሚከበረው

    • @BbBb-xe5pq
      @BbBb-xe5pq 2 года назад

      አቅለሸለሹ የቅራቅንቦ ጥርቅም አንዳቸው እንኮን እናቁም አይሉም?

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 2 года назад +87

    እባካችሁ ተመልካቾች እኛ ተፅእኖ እንፍጠር እንተዋቸው።የእራሳችን የሀገር ጉዳይና የኑሮ ጭቅጭቅ ጭንቀት አለብን ከተስማሙ ወደፊት እናያቸዋለን።እኛም ማየት አንፈልግም

    • @amanibelay6199
      @amanibelay6199 2 года назад +5

      እስከዛ ለምን unsubscribe አናረጋቸውም ከዛ ደና ነገር መስራት ይጀምራሉ መቀልጃ አረጉን እኮ ለመዝናናት ነው እንጂ ገብተን ምናያቸው ሲጃጃሉ ለማየት አይደለም

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 2 года назад

      ሳህ

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 2 года назад +1

      @@amanibelay6199 ትክክል

    • @amanibelay6199
      @amanibelay6199 2 года назад +1

      @@aburidwan6831 please unsubscribe አርጋቸው🙏

    • @tehetenaayenew1811
      @tehetenaayenew1811 2 года назад +1

      የሰውን ስሜት አይረዳም በጣም አሁንስ አስጠላኝ ቀበጠ አይ አገሬ

  • @tigisttesfaye46
    @tigisttesfaye46 2 года назад

    እኔ SUBSCRIBEን አንስቻለው በጣም ደባሪ ነህ ዳኒ

  • @ridwanjemal7771
    @ridwanjemal7771 2 года назад +268

    ወላሂ ምርጥ ድራማ ላይ ናችሁ ክፍል ሶስት እንጠብቃለን ።

  • @rawudaali9304
    @rawudaali9304 2 года назад +103

    ተከታታይ ይሁንልን ዲራማዉ ሀሪፍ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መሳቅ ሳልፈልግ ነው የሳቅኩት ይመቻችሁ ያራዲየ ልጆች😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hirutamsalu7692
    @hirutamsalu7692 2 года назад +70

    እባክህ ወንድሜ ከልብህ ሁን: ስውን አታምልክ የፈጠረህን አምልክ: ጥንካሬን የሚስጥ እግዚአብሔር ነው: ብትኖርም ብትሞትም የእግዚአብሔር መሆንህን አትርሳ: ክቻልክ ሳይካቲርስት ተመልከት: ቆም ብለህ አስብ ይሄሁሉ ሰው ሊሳሳት አይችልም ?????????እግዚአብሔር ይርዳህ ፀልይይይይይይ………….💪💪🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mahletdesalegn6100
    @mahletdesalegn6100 2 года назад +8

    አደኛ ለልጆች ክብር ይኑርህ ሁለተኛ ወይ አግባትና ላተም ደስታ ልጆቹም አምነው እዲቀበሉ ወስን በዚ በዛ እያልክ በጂጂም በልጆቹም ሂወት አትቀልድ

  • @አማኑ-በ6ወ
    @አማኑ-በ6ወ 2 года назад +17

    ሮዚ ከሰአታት በፊት በለቀቀችው ቪዲዮ "ናታን ከዚ ቤት ጠፍቷል ቤቱም የለም ልጁ የት እንደገባ ፈጣሪ ይወቀው"ብላ ነበር አሁን ዳኒ ቪዲዮ ላይ ደግሞ 12:20 ሰከንድ ቦታ ናታን ብለው ተጣርተው ወደ በሩ አመሩ ከዛ ቡሃላ jump cut አለው (ተቆርጦ ነው ቪዲዮ የቀጠለው)
    እናም የማዳም ቅመሞች የማንም መጫወጫ ባትሆኑ አሪፍ ነው........
    እኚም ቢሆኑ ድራማ ነው ሚሰሩብን አትታለሉ ሰዎች ንቁ!!!!!!!!!!!

    • @መድናmedina
      @መድናmedina 2 года назад

      ዲራማቸው አያልቅም እኮ

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 2 года назад +1

      ናታን ከቤት ከመጥፍቱ በፊት የተቀረጸ ወይም ሮዚ ከቀረጸች በኃላ ተቀርጾ ከሆነስ???ዳኒ ግን አበዛው

    • @selam5955
      @selam5955 2 года назад

      Ye rosim 100 % prank new

  • @asqwjerry3410
    @asqwjerry3410 2 года назад +92

    አረ በማርያም በጥሩ ነገር ኑ አረ ዳኒ ወደ መንፈሳዊ ቤታ ሂድ ፅግዬ ዉዴ ኪዳንምረት ዉሰጅዉና አስፀልይበት ይለቀዋል ማርያምን እንዴ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ እንጂ ስለምንወዳችሁ እኮ ነዉ የምንከተላችሁ

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek 2 года назад +35

    አረ ጎበዝ ሙዳችሁ ተበላ እኮ እረ ጨዋታ ቀይሩ እንጂ፡፡ ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ እማማ አልጣሽ፡፡
    ፕራንክ እኮ አንድ ቀን ካለፈው እኮ ልብ ያዝጋል፡፡ ጨዌ ካለቀባችሁ እረፍት ውሰዱና ኑ፡፡

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 2 года назад

      በጣ ም

    • @zeynebtube7806
      @zeynebtube7806 2 года назад

      ወላሂ እየተመካከሩ ነዉ ሚሰሩት መሰለኝ😀

    • @ጋልረዴ
      @ጋልረዴ 2 года назад

      ፕራንክ ኣይደለም🤔

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      @@aburidwan6831 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @Amrenaዩቱብ
    @Amrenaዩቱብ 5 месяцев назад +3

    ፀጌ ትሸለወሌች የምትሉ በኮሜንት አሰዩኝ❤❤❤❤❤

  • @kidsteafrem2129
    @kidsteafrem2129 2 года назад +12

    አሀ ታዲያ መኝታ ክፍል ነዋ ሳሎን ማድረግህ ነገር ፍለጋ ነዉ እውነት
    አደል በ like ደግፉ👍😊

  • @እማቀሪሃብቴ
    @እማቀሪሃብቴ 2 года назад +69

    ኣሁንም እንዴገና ዲጄ ሊ😂😂😂....ዶክተሮቹ ናቸው የዲጄ ሊን ፎቶ እንድትለጥፍ ያዘዙልህ ማስታገሻ መሆኑ ነው🤕😂😂...ቀጣይ season3 ዲጄ ሊ በኣካል እንደምትመጣ ተስፋ ኣደርጋለሁ😂 ፀግሻ እንግዲህ ቻይው ደሮ ወጥ ሰርተሽ ጠብቂያት እሽ😜😂😉...እሯ ግን እንዲያው ስታዩን ዲንጋይ እንመስላለን እንዴ ስም እና ወርቅ እኮ ማውጣት ኣይጠበቅብንም ኘራንክ ነው ኣለቀ ቀጣይ በሌላ ርእስ ኑ ፀግሻ ኣፍቅራ ግንባሯ ላይ ተነቅሳ ምናምን ብመጡ ባይሆን ሳይሻል ኣይቀርም😂😏

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    ዳኒ የእውነት ተግማማህ አባስከው አሁንስ ሰገጤ

  • @hagerneshsenbeta7500
    @hagerneshsenbeta7500 2 года назад +4

    አንተ በጣም እራስ ወዳድ ሰው ነክ የጎደኞችክን ስሜት መጠበቅ አለብህ ፍቅር በልብህ ውስጥ ብቻ ነው ማድረግ የአለብክ

  • @abategetaneh7515
    @abategetaneh7515 2 года назад +72

    እግዜብሄር ሆይ ልቦና ስጠን አሜን፡፡

    • @anuty8821
      @anuty8821 2 года назад

      Wde endemamer

    • @anuty8821
      @anuty8821 2 года назад

      Wende endemamer❤🙏

    • @bmtq
      @bmtq 2 года назад

      @ክርስቲያን Tv ነይ ውዴ

    • @bmtq
      @bmtq 2 года назад +1

      @@anuty8821 ነይ ውዴ

  • @Fozita
    @Fozita 2 года назад +58

    እኔ የጠበኩትከ 200ሺ በላይ ሰብስክራይብ ስለደረሳችሁ በደስታ ስታከብሩ እንድታሳዩን ነበር ግን እናንተ አሁንም በአንድ ርእስ ጭቅጭቅ ጩኸት. ሰለቸንንንንን!

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад +1

      Demerige mari

    • @Fozita
      @Fozita 2 года назад

      @@yordi8453 ደመርኩሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@Fozita ደምሪኝውዴዋ

  • @yabuyab8730
    @yabuyab8730 2 года назад +41

    አረ በፍየል ዘመን በግ አትሁን ለነገሩ በግ ካንተ ይሻላል ጀዝባ።

  • @eidvid3939
    @eidvid3939 2 года назад +1

    ይመስለኛል ዳኒ የሁሉንም ትኩረት ለመሳብ ፅጌንና ዲጄ ሊን ረጅም ፕራንክ ለማድረግ አስቧል
    ስለዚህ ሮያል ፋሚሊዎች ዳኒ የሚያደርገው ነገር ባይመቻችሁም ባትቃወሙት ጥሩ ነው
    ማርያምን ፕራንክ እያረጋችሁ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል ለምን ማርዘም እንደፈለገ አላቅም ብቻ አጠገቡ ላለውም ሰው ድብቅ ነው

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 года назад +36

    በሉ ከቻናላችሁ ተሰናብቻለሁ እኔ በበኩሌ ሰላማችሁ ይብዛ 👏👐 እኛ ጥሩ እንድንማር እና ፈታ እንድንል እንጅ የምንከታተላችሁ ጭቅጭቅ ለመማርስ እድሜ ለመዳሜ ይዛኛለች 🙏💔😥

  • @ጓልመቐለ-የ2ቘ
    @ጓልመቐለ-የ2ቘ 2 года назад +32

    ይሄ ድራማቹ መቼነው የምያልቀው🤣🤣

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 года назад

      ፊመስ ሲሆኑ😁😴$$👉 🚘✈👈#subscribe👍ደምሩኝ

  • @beret_tube
    @beret_tube 2 года назад +60

    ተዉ እናንተ አጥንታቹ ለምተዉኑት እኛን ፋራ አታርጉን ደሞ የፈለገኽን አግባ እኛ ምናገባን እልቅ ሰዉ ይወዳቹሀል የተሻለ ስራ ይዛቹ ኑ

    • @michaelman257
      @michaelman257 2 года назад +3

      ትክክል ነው

    • @asnabenti4926
      @asnabenti4926 2 года назад +1

      😩😂😋

    • @asnabenti4926
      @asnabenti4926 2 года назад +1

      😩😂😋

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@michaelman257 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@asnabenti4926 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @ሀዲወለየዋ
    @ሀዲወለየዋ 2 года назад +1

    ዳኒ ግን በዚህ ልክ የወረድክ ነህ ልጆቹ ምን ያርጉህ ለምን ነው የምጨቀጭቃቸው የግል ሂዎትህን እዛው እራስህን ችለህ ጨርስ ፎቶ ክፍልህ ለጥፋ ያባትህ ቤት ለጥፍ ታቤላ ላይ ለጥፍ ይህሳሎን ግን የጋራ ነው ሲወጡ ሲገቡ ማየት ካልፈለጉ መብት አላቸው አንተ እንጂ ያፈቀርካት እነሱ አይደሉም ፍቅር ደግሞ በልብ ነው እውነት ካፈቀርካት ዳኒ በዑነት ሽንቴ ሚርንዳ ይሁን አልክ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ነበራቺሁ አሁን ግን አጨማለከው እግር እግር አለ ኢጭጭጭጭ

  • @emugedefe2860
    @emugedefe2860 2 года назад +37

    ሁሉም ነገር ፕራንክ እንደሆነ እና ዲጀሊ ብር ለመሰብሰብ ነው ያለችው እውነቷን ነው አይይ ዳኒ የጓደኞችህን ሞራል ብትጠብቅ መልካም ነው በጣም ይወዱሀል

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @الحمداللهعلكلحل-ز7ض
      @الحمداللهعلكلحل-ز7ض 2 года назад

      ታዳኮ ሰበሰበ. ዉነቷነዉ ድጅሊ አሁን ደሞ ከበፊቱ ኮሜቱ በዝቶላቸዋል በስድቡም. በምክሩም ብሎ

  • @roab1
    @roab1 2 года назад +36

    እረ ሙድ አንዴ ነዉ ሁሌ ትወና ይሠለቻል። dani & tsge በሥራቹ በጣም አክባሪያችሁ ነበርኩ አሁን ላይ ግን ለራሳችሁ subscribers respect ሥለሌላችሁ በገዛ ፍቃዴ unsubscribe አድርጊያለሁ ። ተመሣሣይ እርምጃ በሌሎች youtber ላይም ይወሠዳል ።

    • @fentayemuche174
      @fentayemuche174 2 года назад +4

      ያንች ደጋፊ ነኝ ትክክል በጣም ነው ያናደዱኝ

    • @Han.2431
      @Han.2431 2 года назад +2

      እኔም ውዴ

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 2 года назад +37

    እባክህን የሰውን ስሜት ጠብቅ በእራስህ ክፍል አድርገው 😩😩😩😩😩😩😩😩

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 2 года назад

    ዳኒ ደግ ሰው ነክ ዲጄ በጣም አስተዋይ የውስጥ ህይወት ያላት ጥንካሬ የምታስተምር አለላ ኢንተርቢ ላይ ሁለታችሁም ምንም ሳታስቡትና ሳትጠብቁ ነው ስርፕራይዝ የተደረጋችሁ ሚገርም ነበር በጣም ያምር ነበር የሁለታችሁም መልስ ደጋግሜ ነው ኢንተርቢውን ያየሁት በእውነት ዲጄ በጣም ትልቅ ቦታ የምትደርስ ሰው ናት ዝም ብሎ ኮሜንት ላይ የሚለፈልፈውን ሰው ተወው የራሳ እያረረ የሰው ታማስላለች ትል ነበር አያቴ እና ዋናው አንተ ሰውን አትጉዳ እንጂ ልብህ የሚፈልገውንና የሚፈቅደውን ስራ መስራት መብትክ ነው

  • @weet4722
    @weet4722 2 года назад +20

    የምር ዳኒ ፍቅር እንደዚ እንደሚያጃጅል ያወኩት ባንተ ነው ይልቅ ግድግዳውን በዲጄ ሊ ፋንታ ስዕለ አድኖ ስቀልበት በራስ ከመተማመን የበለጠ ድንቅ ተአምር አለው.

  • @marlon1177
    @marlon1177 2 года назад +45

    ቲሽ የጭቅጭቅ ኑሮ ይስጣችሁ አበዛችሁት አሁንስ

    • @Geni2341
      @Geni2341 2 года назад

      ክክክክ አረ በሳቅ ሞትኩኝ😁

    • @marrysaied1003
      @marrysaied1003 2 года назад

      ሀሀ

  • @Temir5172
    @Temir5172 2 года назад +26

    እኔ አድነገር ልበል ፅጌ ከዚበፊት ጓደኛየለኝም አይንየን አፈቀርኩ ብለሺ ፕራክ ሰርተሻል ደሞ አሁን ፍቅረኛአለኝ አልሺ ሀኒጋ እደት በዲጀሊ እበለጣለሁ ለኔ ክብር የለዉም አልሺ ታፈቅርኛለሺ ሲልሺ አላፈቅርህም አልሺ ስለዚህ እዉነተኛ ጓደኛዉ ከሆሺ የወደደዉን መዉደድ የጓደኝነት ግደታነዉ

    • @user-bg2hh3wz2s
      @user-bg2hh3wz2s 2 года назад

      የወደደውን መውደድማ ግዴታ አይደለም የጓደኛ ስራ መምከር ነው

    • @Temir5172
      @Temir5172 2 года назад +1

      ማፍቀር ሀጥያት ነዉ እደ አድሰዉ መኖር እሚችለዉ ከወደደሺ ብቻነዉ ደሞ ምክርና ቅናት እንለይ

    • @getezewde8899
      @getezewde8899 2 года назад

      ትክክል ብለሻል 😍

  • @mahidertsegaye9580
    @mahidertsegaye9580 2 года назад

    እኔ ግን የገረመኝ ሮዚ ትናንት የለቀቀችው ቪዲዮ ላይ "ናታን እዚህም የለም የቤተሰቦቹ ቤትም የለም ብላ ነበር" እና ዛሬ ፅጌ ስሙን ስትጠራው ሰምቻለው ;ረሜ ደሞ እንደሌባ ሹልክ ብሎ ሲወጣም እንደዛው ሙድ እየያዛችሁብን ነው???

  • @taferebizen6930
    @taferebizen6930 2 года назад +16

    አረ ዳኒ ተጃጃልክብን አቦ።አበዛሃው በጣም በጣም ሳብስክራይቤን ላነሳ ትንሽ ነው የቀረኝ።ፕራካችሁን ተከታታይ ድራማ አስመሰላችሁት

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +41

    *_አቶ ዲጀ ሊ በቃ ጉድ ሰራ 😂😁😁ዙሮ ዙሮ ይመቻችሁ ምንም ሆነ ምን ፕራክ አንደኛ ናችሁ 😂😁በቃ ጽጌ ደግሞ የአንዱን ፎቶ ለጥፊና ጉዱን እይው 😂😁እሽ ከዛስ ወዲያ 😂😁አይይ ዘንድሮ የክረምቱ ብርድ ያላነሰን ሌላ ብርድ 😂😁 ብርዱ ከበደ ዙሮ ዙሮ ለክረምት ጥሩ ነው 😁🤗😊 እንኳን አደረሳችሁ_*

    • @maramawitwudneh5744
      @maramawitwudneh5744 2 года назад +1

      😂😂

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@maramawitwudneh5744 ማራማዊት ሳቂ ኧረ ሆሆሆ 😁😁😂😁😂 አንች ምን አለብሽ 😁እስኪ ነይ ወደ ቤት ጉድሽ ይታይ ቤተሰብ ሁኝ ፕሮፋይሌን ነክተሽ 💚💛❤️🤗😊😂😂😁😂

    • @ለይላyouTube
      @ለይላyouTube 2 года назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይይይይ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@ለይላyouTube ለይላ 😁😁😁😂 ምን ልበል ታዲያ ሆሆሆ 😁😁😂

    • @sadibutajiratube4070
      @sadibutajiratube4070 2 года назад

      ደምቢጫ

  • @ራሚስደተኛዋ
    @ራሚስደተኛዋ 2 года назад +16

    ፈጣሪየ ሆይ ከፈጣሪህ በላይ የወደድካት አይመስልም ስንት ጎበዝ ሴትነት ምንድነው ሲጀመር ላንተ ጥንካሬ የፈጣሪህ ትዕዛዝ በቂነው በራስ መተማመን ፈጣሪህ የሰጠህን ልዩ ተሰጥኦ መረዳትና ማስተንተን በቂነው

    • @maryamaisa8198
      @maryamaisa8198 2 года назад +2

      ካካካካ ጥሎበት ነው እኔ ደግሞ የዳኒ አድናቅ ነኝ ያ ሁሉ አስተያየት ችሎ ጎበዝ ነው

    • @ራሚስደተኛዋ
      @ራሚስደተኛዋ 2 года назад

      ልክ ነሽ ግን በጣም አባሰው

  • @kokabekoka5432
    @kokabekoka5432 2 года назад +1

    ኧረ ዳኒ ምንሼ ነው ከፈለክ ክላስክ ውስጥ አታረግም ምንም ቢሆን ፅጌ ምትልክን አክብር

  • @eyasuafework4998
    @eyasuafework4998 2 года назад +101

    ዳኒ የእዉነት ፅጌን አግባት ምርጥ ልጅ ነች

    • @almanal9894
      @almanal9894 2 года назад

      Yet yawekl libu tesewer uffffffffffff

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 2 года назад

      He doesn't like her he likes weirdo

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@almanal9894 ደምሪኝውዴዋ

    • @menberelakew4238
      @menberelakew4238 2 года назад

      በፊት እል ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ጥሩ ሰው ይስጣት።ይሄ ሰው ይንቃል

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 года назад +159

    ኧረኡኡኡኡኡ በቃ ልጣላችሁነው እወዳችሁነበር😢😢😢😢😢🙈🙈

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 года назад +1

      Eko bewunet betam eyeweredu new yih letemelkach kbr alemenoren new misayew oh fetary legnam tgstun yisten lenesum lbona yistachew bezih yemetaw genzeb gn .....

    • @ekrammussa9944
      @ekrammussa9944 2 года назад +1

      አረ እኔም እጅ እጅ አሉኝ

    • @medina.myoutube
      @medina.myoutube 2 года назад +1

      እኔም እጭ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@ekrammussa9944 ውዴ ቅንነት ደምሪኝ

  • @shawitdesta1992
    @shawitdesta1992 2 года назад +67

    እግዚአብሔር ነው ጥንካሬ የሚሰጠው ስት ገባ ስት ወጣ እግዚአብሔር ብታይ ብንጸልይ ነው የሚሻለው

  • @emuabatwa4507
    @emuabatwa4507 2 года назад +1

    ፅግዬ የኔ ውድ አስተዋይ እኮ ነሽ 😘
    ስትፈለግ ለምን ተተርሰህ አተድርም 😏

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ 2 года назад +49

    ምርጥ ሰገጤ ዳኒ

    • @tsehaytube
      @tsehaytube 2 года назад

      🤣🤣🤣

    • @kwtkwt4386
      @kwtkwt4386 2 года назад +1

      ማፍቀሩነው ሰገጤነት 😏

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад +1

      @@kwtkwt4386 ውዴ ቅንነት ደምሪኝ

    • @GhFd-v7w
      @GhFd-v7w Месяц назад

      ሲጀመረ ደደብ ነው😂

  • @user-in8zg5hh6r
    @user-in8zg5hh6r 2 года назад +25

    መጀመሬያ ሲገቡ ፎቶውን አይተውታል ድራማችሁ ዘጋኝ ዘጋኝ

    • @arseyab7453
      @arseyab7453 2 года назад

      Betikikil

    • @zuzumihret5547
      @zuzumihret5547 2 года назад

      Meceresahuin beha new mayet yemifeligew

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@zuzumihret5547 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @layenaddis7563
    @layenaddis7563 2 года назад +16

    የምር ዳኒ ተብዬው እኛ እራሳችን ሰብስክራይብ አርግተን የአንተን መበጣጠስ ለምን እንደምናይ ይገርመኛል የምር ስንት የሚያስተምር እና የሚያዝናና ነገር እያለ እራሳችን ገብተን የሱን መበጣጠስ እንይ የምር አንሰብስክራይብ እያረጋችሁ ተመልካቾችን የሚያከብሩ ምርጥ ምርጦችን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቷቸው እሽ

  • @melos6891
    @melos6891 2 года назад +1

    እናተ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ድራማ ስሰሩ እንኮን እጅጅ እሚል አታርጉት እሺ ተመልካች መቀለጃ ነው እንዴ ስግጥ ብላቹ እማይምሰል ነገር ታቀርባላቹ እንዴ እረ ህዝብ መቀልጃ አደለም ግዜ ወስዳቹ በሚመስል ነገር ተመልካች ሳትንቁ በተሻለ ስራ ኑ ለብር ብላችሁ አቱረዱ ተመልካች ከናተ በላይ ያቃል አደለም የናተን የውሸት ደራማ ያግሪቱንም ጉድ እያወቅን ችለነው ነው

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 года назад +14

    ይህ royal ቤተሰብ ጠቅላላ ነው ያቅለሸለሸኝ እውነት አንዴ በቲክቶክ አንዴ በዚህ አስጠላባችው ያጠገብናችው እኛው ነን አታከብሩንም ብለን ሳንቀር አየመጣን እናያችዋለን እስኪ ከነነቢል ተማሩ ደስ ሲሉ የሱ ግሩፖች ታይቶ የማይጠገብ ነገር ነው የሚያቀርቡት የናንተ እኮ የህፃን ጨዋታ ሆነ አረ ወደዛ

    • @amanibelay6199
      @amanibelay6199 2 года назад +1

      Please unsubscribe አርጊያቸው እኔ አርጌአቸዋለው መቀለጃ አረጉን እኮ

    • @fhjjfhjk679
      @fhjjfhjk679 2 года назад

      ደምሬን እነዚን እያዩ መጃጃል ፌልሜን ባይ ይጠቅመኛል ምድር ፕራክ ፍት አሁንስ ተጫወቱብን አንድ እርስ ይዞ ይዘቱብን ሆ

  • @Hanamolla1988
    @Hanamolla1988 2 года назад +8

    ቆይ ዳኒ እሺ ወደድካት ስሜት ነው ብለን አከበርንልክ ነገር ግን በጋራ የምትኖሩበት ቤት ላይ ለምን ፎቶ መለጠፍ ፈለክ ክፍልክ እራስጌክ አትለጥፍም ነበር እስካሁን አንተን ነበር ለመረዳት እየሞከርኩ የነበረው ዛሬ ግን 6 ሰው የሚኖርበት ቤት ውስጥ ሳሎን ላይ ፎቶ ስትለጥፍ ፕራንክ ነው ብዬ ወሰንኩ😄😄😄😄

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Drmerige hneye

    • @TUBE-hh8ls
      @TUBE-hh8ls 2 года назад

      አወ ጵጌንም ማክበር አለበት እደምቶደው እያወቀ እድህ ማድረግ የለበትም

  • @ማኪወሎየዋ
    @ማኪወሎየዋ 2 года назад +8

    ቀጣይ ቪድዮ እቤት ያመጣታል😁በጣም ተጨማለክ ዳኒ ሰውኮ ይወዳል ያፈቅራል ግን ከልክ በላይ ሲሆን በጣም ይደብራል በተለይ በወንድ ልጅ ኮስተር በል ሲጀመር ደግሞ ሀይልህም ብርታትህም አንድ ፈጣሪህ ብቻ ነው።🙏አስተውል ለተመልካችም ክብር ይኑርህ እኛኮ ስራ ፈተን ነው እምናያችሁ😏

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад

    ዲጄ lee ማለት ወንዳወንድ አይነቱዋ ናት ? ከጥቂት ጊዜ ቦሀላ ለምትረሳት ሴት አእምሮህን አትሳት ወንድም የወጣትነት እድሜ በጣም ዉድ ነው ተጠቀምበት ካለኤ ቦሀላ አቅምህን ሁሉ ምታዉለው ፅትሰጥ ላይ ነው ከዝህ ለመዉጣት ፀጋውን ጠይቀው በራስ ህ አትችልቃጥር እግዛብሄር ይድረስልህ ዘመንህን በከንቱ አqatለህ halኃላፊነቱን ምትወስደው ራስ ህ ነህ ፈጣሪ አይደለም አትሸወድ ምታስብበትን አእምሮ ሰቶሃል

  • @mylineashenafi692
    @mylineashenafi692 2 года назад +64

    ውሸት እንደሆነ አሰቃቀሉ እራሱ ያስተውቃል

  • @melina9276
    @melina9276 2 года назад +18

    በሚገርም ሁኔታ ረሜ እና ናታን አብረዋቹ ናቸው
    ቢያንስ እንዴት ለማስማማት እንኳን አትሞክሪም

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @zainabedres3029
    @zainabedres3029 2 года назад +13

    ደህና ሠው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም እሚባለውን አባባል ከዳኒ ላይ አየሁት

  • @ermiaynalmeermiermi814
    @ermiaynalmeermiermi814 2 года назад +1

    በህይወቴ የትኛውም ቪዲዮ ላይ ኮመንት ሰጥቼ አላውቅም ዛሬ ግን አልቻልኩም ይሄን የሚያክል ፎቶ ሳያዩት መጥተው መቀመጣቸው የአንተ ደሞ ቪዲዮ አዘጋጅተህ ፎቶ መለጠፍህ ሴቶቹ ብቻ ናቸው የሚሳተፍት በፎቶው ጉዳይ ናታን ደሞ 150,000ሺ ብር ወስዶ እዚህ ቤት ውስጥ መኖሩ ቪዲዮውን ውስጥ ይታያል ናታን በቃ የእናንተ መጫወቻ ሆንን እረ ለየት ያለ ነገር ስሩ አዳዲስ አይዲያ አትፈጥሩም ደሞ እኮ በጣም ሲሪየስ ሆናቹ ነው የምትሰሩት ምንም የማናውቅ ሸዋዬ ታደርጉናላቹ

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist 2 года назад +19

    ዳኒ እስኪ ሶስት ሰባት ፀበል ተጠመቅ😥😭

    • @alem502
      @alem502 2 года назад

      😂😂😂

    • @nadabarkat7798
      @nadabarkat7798 2 года назад

      መጀመሪያ አባትህን ስትረዳ አሳይ ሴትላይ ከመሮጥ

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ

    ዳኒ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ አንተን የመሰለህን ማድረግ መብትህ ነው ሰው እንዴት የማያፈቅራትን ልጅ አግባት የምትሉ ሰዎች ግን ልብ ግዙ ቆይ በግድ አግባት አይደብርም ግን ዳኒ መብትህ ነው እግዚአብሔር ያሳካልህ ያንተን ኑሮ ማንም አይኖርልህም ሰለዚህ የተመቼህን አድረግ።

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 года назад +3

      አይችልም አስተውዪ እቤቱ የጋራቸው ነው በግሉ አይደለም

    • @ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ
      @ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ 2 года назад +2

      @@Selamtube-t2r ቤቱ የጋራ ይሁን ግን የፈለገውን ማፍቀር መብቱ ነው እንዴ በግድ አግባኝ ሆነ እኮ ነገር ሆሆሆ🤔

    • @genetgebrwold8859
      @genetgebrwold8859 2 года назад +2

      በጣም ተጃጃለ ፅጌማ ትበዛበታለች

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ ደምሪኝውዴዋ

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 года назад +6

    እረተዉ ዳንዬ ተዉ እንደዉ ዳንዬ ልቅም ያለች ቆንጆ በራስመተማመን ያላት ከአንተ እድሜ ጋር ማች የምታደርግ ፈልጌ ልዳርህ ወድሜ ያላቻ ጋብቻንም እኮ እግዚአብሄር አይፈቅድም ወድማለም የሃይማኖት አባቶችንም አማክር ወድማለም በርግጥ ፍቅር ሃያል ነዉ ይገባኛል እና ደግሞ ጸልይ ወደግዚአብሄር።

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @samriembiale9460
    @samriembiale9460 2 года назад

    ፅግዬ የኔ አስተዋይ ዳኒ መንገዱን ካላስተካከለ መንገድሽን ቀይሪ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በሱ ምክንያት በህዝብ ዘንድ ያላቹ ቦታ እየወረደ ነው

  • @kbredu4282
    @kbredu4282 2 года назад +8

    አይ በዛ እዉነት በጣም ምወዳችሁ ያህል አስጠላከን ሲበዛም የስጠላል እሺ እጅ እጅ አልክ መጃጃል ነዉ ይሄ አግዛቤርን እደ ድሮዉ ስቶኑ ነዉ ሚያምርባቹ ያተ ደሞ ያስጠላል እሺ እሷ አራሱ ትሠለችካለች አትሞዘዝ እሺ

  • @mosalah4733
    @mosalah4733 2 года назад +14

    በዚህ ጭቅጭቅ ራሳችንን እያሳመማቹ እንጂ እያዝናናቹን አይደለም
    አቦ የሶማሊያ ፓርላማ አደረጋቹት እኮ

  • @marinatube9449
    @marinatube9449 2 года назад +10

    የእኛ ህዝብ የሚገርመኝ ነገር ለምን ይሄን ተከታታይ ድራማ መቀበል እንዳቃተው ነው:: ለማንኛውም እነ ዳኒ በርቱ አሪፍ ሲትኮም ድራማ ነው ::

  • @tadessayele4616
    @tadessayele4616 2 года назад +2

    ልጆች አዲስ ሀሳብ ልንገራችሁ።
    1.በፍቺ ምክንያት የሚጎዱ ስወችን ማቅረብ
    2.ሴተኛ አዳሪ የሆኑ ሴቶች ለምን ሆኑ
    3.በፍቅር የተጎዱ ስዎችን ማቅረብ
    4.ቀልዱንም አንዳድ ጊዜ ስሩ ግን ማንም እንዳይጎዴ
    5.ፍቅራችሁን ይፋ አድርጉት አትዋሹ
    6.ጎዳና ተወዳዳሪ ልጆች ለምን እዛ ሆኑ ሰዎች ይረዳሉ እናንተ ድልድይ ሁኑ

  • @ናታኔምአደዬ
    @ናታኔምአደዬ 2 года назад +27

    ለሰው ክብር ይኑርህ በጣም እጅ እጅ አላቹ ማርያምን አስተማሪ ነገር አቅርቡ ሰብስክራይቡን አንስተው ምትበሉትን እዳታጡ

    • @ziyada4224
      @ziyada4224 2 года назад

      😂😂😂😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад

      1ኛ ነኝ እኔ እጅ እጅ አሉኝ ሠው እያወቀ ይወርዳል

  • @ኣዶኣዶናይእመብርሃነይ
    @ኣዶኣዶናይእመብርሃነይ 2 года назад +83

    ጥንካሬ ከፈጣሪ ነው ዳኒ😍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад +1

      Demerige mariye

    • @debegullilat6282
      @debegullilat6282 2 года назад

      ስለምን ጥንካሬ ነው እምታወሪው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@debegullilat6282 ደምሪኝውዴዋ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@yordi8453 ውዴ ቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@debegullilat6282 ውዴ ቅንነት ደምሪኝ

  • @sadorab7
    @sadorab7 2 года назад +51

    Wey በናታቹ ሁሌ ፕራንክ ለየት ባለ ስራ ኑ እስኪ🥺

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

    • @sisstadese5139
      @sisstadese5139 2 года назад

      Beza edeee

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      @@sisstadese5139 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Год назад +1

    ማድነቅ ሊላ ማፍቀር ሊላ ማድነቅህ አይከፍም ሁላችንም የምናደንቀው ሰው አለ እኔ ግን ግራ የገባኝ ፅጌን በምን መልኩ ነው የምትወዳት ምርጥ ሴት አስተዋይ ናች ፅጌ ማለት

  • @askal1015
    @askal1015 2 года назад +6

    ዲጄ ሊን በጣም ነው የምወዳት አዳናቂው ነኝ ደኒ አይደለም ቤቶን ሙሉ አደሰ አበባ ፎቶን ለጥፈው👫💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @bileneyu5147
    @bileneyu5147 2 года назад +8

    ዳኒ መጣህ ብለን ደስ ሲለን እያስቀየምከን ነው ፅግዬ አስተዋይና መልካም ሴት ናት ከቻልክ አታስቀይማት

  • @absalataklil2788
    @absalataklil2788 2 года назад +13

    በጣም ነው የምታስጠላው የምር እራስ ወዳድ ነህ ሰው አንተን እንዲረዳህ እንደምትፈልግ ሁሉ አንተም ሰውን ተረዳ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @asmaal8638
    @asmaal8638 2 года назад +2

    ዳኒ አሁንማ ጭራሽ ደበርከኝ ለራስክ ደስ ስለሚልህ ብቻ ሁሉንም ሰው ሚያስቀይም
    ነገር ታደርጋለህ ሄ እራስ ወዳድነት ወይም ስሜትን ምክትል ነው
    እዩልኝ እወቁልኝ አትበል ማፍቀር ብርቅ አይደለም

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 2 года назад +14

    ሙድ ትይዛላችሁ በዚህ ምስኪን ህዝብ እናተ እየተጨማለቃችሁ ብር ሰብስቡ

  • @zidlove920
    @zidlove920 2 года назад +4

    ዳንየ ካፈቀርካት ፍቅርህን በልብክ አድርግ አደባባይ መውጣት ለምን አስፈለገ ወድም በጣም ይደብራል

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 2 года назад +15

    ዲጄ ሊ እንኳን ተወለድሽ ደና መሸቀያ አደረጉሽ😆😆😆

    • @amanuel7817
      @amanuel7817 2 года назад +1

      ፍትህ

    • @fhjjfhjk679
      @fhjjfhjk679 2 года назад +2

      ፍትህ ለዲጄሊ አረ ዲጂ የት ነሽ እነዚን ቱልቱላ አስቁማቸው በስምሽ ሚሸቅሉትን

  • @selemonbekele7253
    @selemonbekele7253 2 года назад

    ምናለ ከሁሉም የምትበልጠዋን የኪዳነምህረት ምስልን እንደሷ ትዝ ብላህ በለጠፍቅ. ኧረ በልደትዬ አንተስ የውነትም ታመሀል ፈጣሪ ካለህበት ሁኔታ አንቅቶ ልቦና ይስጥህ በውነት እንዲ ካንተ ጋር በማይመጥንህ ነገር ያውም ያለኩያህ ስትርመጠመጥ በማየቴ ላንተ ያለኝ respect ከበፊቱ በጣም እየቀነሰ ነው የውነት በጣም እያስደበርከን ነው እንዴ ዳኒ አንተኮ ብዙ ነገር ሚጠብቅህ በጣም ልጅኮ ነህ ምንድነው ያለእድሜህ ሚያንጠለጥልህ

  • @prettygirl-fj6zw
    @prettygirl-fj6zw 2 года назад +7

    ዳኒዬ ማድነቅ እና መውደድን ለይ
    ደግሞ ይህንን ቪዲዮ ወደፊት ስታየው ይቆጭሀል

  • @rom-hb7yz
    @rom-hb7yz 2 года назад +39

    እናንተ እየተለማመጣቹት ስለሆነ ልጁ ቀዘነ...ዳኒ ግማታም ነህ እሺ

  • @HanaTilahun919
    @HanaTilahun919 2 года назад +13

    ዳኒ ግን መቼ ነው ፕራንክህ የሚያበቃ በእውነት እንደበፊቱ ቪዲዮ ስሩ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @foziyamohammed7402
    @foziyamohammed7402 2 года назад

    ዳኒ ምን አልባት ስራህን እየሰራክ ወይም ደሞ የምርህ ሊሆን ይችላል ግን በሁለቱም መልኩ ቢሆንም በጣም በዛ እና ይሰለቻል ይሄን ተመልካች ታጣላቹ እና ትንሽ የምትሆን ጊዜ ለራሳቹ ስጡ እና በተሻለ መልኩ ኑ plz ህዝቡን አድናቂዎቻቹን አክብሩ ።

  • @mahadosuge1224
    @mahadosuge1224 2 года назад +32

    ስማ ዳኒ በጣም አጥፍታሃል መለጠፍ ከፈለክ እድና ክላስህ ለጥፍ እንጅ እሄ እኮ የጋራ ሳሉን ነው ስለዚያ እያንዳንዱ መብት አለው እና መብታቸውን ማክበር አለብህ ቤቱን ሙሉ መለጠፍ እፈልጋለው ካልክ እሄድ እና የገዛሃው ቤት ዉስጥ ሄደህ መለጠፍ ትችላለህ እሄ ቤትህ አይደለም ስራ ቦታ መሆን እንዳትረሳ አልፈልግም ካለች እሄ ምክንያታነው አለመፈለግ ምክንያት ነው ትንሸ ደግሞ ለእሳ ክብር ይኖርህ ምንም ባይሆን ጓደኛህ መሆና እንዳትረሳ ትንሽ ማሰብ የሚባል ነገር አለ የያዘህ ነገርፍቅር ቢሆንም በልብህ ነው እንጅ ጋደኞችህን ታስቀይማለህ

    • @esheofficial811
      @esheofficial811 2 года назад +1

      ከዛ ዉጭ ደግሞ ይሄ የሠፈር ወሬህን እዛ ቡና እየጠጣህ ተቁላላ ማነሽ ዳኒ ምትባይ ሲስ የዲጀሊ ሚስት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@esheofficial811 ውዴ ቅንነት ደምሪኝ

    • @aseelalnamla664
      @aseelalnamla664 2 года назад

      Dani. Ene.idante.aynet.gegema.alayewm.yewnet.tastelale

  • @fortunatilaye6599
    @fortunatilaye6599 2 года назад +4

    ሴቶችዬ ምን መሰላችሁ ዲጄ ሊ በዳኒ ልብ ዉስጥ ትቀረፅ እንጂ ለናንተም ማንነትና ሴትነት እጅግ በጣም ማስተማሪያችሁ ናት ሰዉን ሳይሆን የራሳችሁን መልክና ምንነት እንድታስተዉሉ 😎🤗ዳኒና ሊዬ❤😍

  • @አሜን-ጸ4ፐ
    @አሜን-ጸ4ፐ 2 года назад +15

    ወላጆችህ ልጁን ጥለው ሽሉን ነው ያሳደጉት የማነህ እንጎልፋቶ ወንድ አሰዳቢ!

  • @Medanit-wy6il
    @Medanit-wy6il 16 дней назад

    እባካችሁ ዳኒን ፀበል ውሰዱት የትዪደርሳል የተባለው ልጅ እያየነው እራሱ አጣ

  • @ayelekanke2370
    @ayelekanke2370 2 года назад +5

    የምር ነዉ ምላቹ በጣም ነዉ የተመቻቹኝ አንደኛ ቢዝነስ ነዉ የኛን ወረኛነት ስራ ፈትነት ተጠቅማቹ ይሄን ብር ትለቃቅማላቹ ። ቀጣይ ግን ክፍል 1 ክፍል 2 እያላቹ ልቀቁ እሺ ። ምስኪን ሀበሻ

  • @tsehaytadese2912
    @tsehaytadese2912 2 года назад +6

    ዳኒ የልጆቹንም መብት አክብር እንጂ መኝታ ክፍልህ የለጠፍከው አይበቃም? አሁንስ እያናደድከኝ ነው አታብዛው

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад +28

    _እረ ዳኒ የጋር መኖርያ ደንብ መሰረት መከሰስ አለብህ😂😂😂😂🤗🤗_
    _በጣም ይደብራል ዳኒ ተመልካችን አታከብርም_
    _ያንተ ጥንካሬ ተመልካችን እንጂ ዲጄሊ አይደለችም።_

    • @ayutube7759
      @ayutube7759 2 года назад

      ልክናዉ

    • @sofisweet6336
      @sofisweet6336 2 года назад +1

      Lela maserate atechlem ede dani ewante kebre ynorke ewante salchn eko daj Lee daj lee arbke batme nabre emwadachu temu eda estalachu nw bawente eff

    • @alazerbirhanu2181
      @alazerbirhanu2181 2 года назад

      Ere hulachnm unsubscribe argen enasdengxew ende

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@ayutube7759 ደምሪኝውዴዋ

  • @meronbefikadu2526
    @meronbefikadu2526 2 года назад

    ፅግዬ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ አሁን ልልሽ ምፈልገው አሁን አሁን የምትሰሩት ስራ በሰው ዘንድ ተቀባይነቱ እየወረደ ነው እሱ ደግሞ ጥሩ አይደለም ምክንያቱም የሚያከብራችሁን ህዝብ ቢያስ ክብሩን የሚጠጋጋ ስራ ብትሰሩ ቀጣይነቱ መልካም ነው ህዝብ ከከፋ ግን ለመውረድ በጣም ቀላል ነው ፅግዬ እዚህ ለመድረስ የለፋሽውን ያህል መልሰሽ በይቅርታ ለመመለስ እንዳይከብድሽ ባጭሩ ለመቅጨት ሞክሪ አሁን ብዙ የመስራት ጉልበት አለሽና ጠንክሪ አንዳንዴ ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው አንቺ ደግሞ በሳልና አስየዋይ ሴት ነሽና መንገዳችሁን ለመቀየር ሞክሪ