💥Carrots & Orange Peel Scrub

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • 💥Carrot / carrotoil &orange peel scrub 💥ቆዳችን ከሻወር በኃላ ወዝ አጣ ለምትሉ ይህንን ተጠቀሙ ታመሰግኑኛላችሁ
    #skincare #skincareroutine #skin #skincaretips #skinwhitening #skincareproducts #skincarereview #skinbrightening #skinproblems #skinproblemsolution #skinpolishing #homeskincare #scrub #scurb #homemadeoil #homemadecream #homemadesoaps #soap #bodysoap #bodycleanse #bodywashes
    #carrotoil #carrot #carrots #mask #bodymask #bodymassage #body
    #ethiopiantiktok #ethiopian #beauty #beautyblogger #beutyofnature #beautyskin #beautytips #beautiful #beautycare #orange #orangepeel #orangepeelmask #orangepeels #orangepeelfacepack
    #ቆዳ #አንፀባራቂ #ደርቅቆዳ #ለማንኛውም #ቆዳ #የሚሆን #ካሮትዘይት #ካሮት #ብርቱካንልጣጭ
    #comedianeshetu ‪@comedianeshetu‬
    ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬
    #seifuonebs ‪@seifuonebs2712‬
    ‪@meskitube16‬
    ‪@Umitube‬
    ‪@tseghegirmay1‬
    ‪@medihntube‬

Комментарии • 40

  • @bigold
    @bigold 3 месяца назад +2

    በጣም አሪፍ ነው ፅግዬ እናመስግናለን ክበሪልን 🥰❤️🙏👍

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 месяца назад +1

    ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉዬ እናታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆንጆ እና የምፈልገውን ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን ❤❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 3 месяца назад +1

    መሥራት ለሚፈልግ እውነት በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው የማሠሪው ነገር የለም ጎበዝ ፅግየ ሸር ላይክ 👍።

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q 3 месяца назад

    🎉🎉ሰላም በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለለን

  • @jonimercy
    @jonimercy 3 месяца назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ የቆዳችንን ጤንነት መጠበቂያ በጣም ቆንጆ ስክራብ ነው የሰራሽው ከልብ እናመሰግናለን ❤️❤❤️🙏👍

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 месяца назад

    Wow wow wow

  • @shemistube
    @shemistube 3 месяца назад

    በጣም ጀግና አስተማሪያችን ፅግየ አህለን እንኮን ስላም መጣችሁ💚🌹🌹🌹🪷🪷🌼🌼🌼🌼🌼🌼🥀🥀🥀

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 месяца назад

    ፀጊዬ ክበሪልን ሼር አድርጌዋለው በርችልን 🙏💖

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 месяца назад +1

      የኔ ውድ ክበሪልኝ ♥️

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 3 месяца назад +1

    ፅግዬ ይሄ ለኔ ጠቃሚ ነዉ። በጣም ደረቅ ቆዳ ነዉ ያለኝ። አመሰግናለሁ የኔ እመቤት። ተባረኪ የኔ ደግ ❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ ፅጉዬ እንዴት ቆንጆ ነው ካሸሽበት በሁዋላ ጥሩ ወዝ ነው የሰጠሽ እቤት ውስጥ በሚሰሩ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተስማሚ የሆነ ስክራፕ ነው እናመሰግናለን ።❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 3 месяца назад

    ዋዉ ፅግየ አሪፋ ነዉ ከቤት የሚሠሩ ነገሮች እናመሰግናለን ❤❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 месяца назад

    ሰላም ፅጉሽዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት በጣም ምርጥ የሆነ የሰውነት ማስክ ነው የሰራሽው ደሞ ቅልል ያለ በቤታችን በቀላሉ የምንገኝ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ነገር እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ የኔ ውድድድ❤❤❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 3 месяца назад

    በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ

  • @teresamalot8546
    @teresamalot8546 3 месяца назад

    waoooo

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 месяца назад

    Like & share ❤❤❤❤

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 месяца назад

    ፅጉዬ የኔ ቆንጆ የስክራብ ቪዲዮሽን ካየሁ በሗላ የቡርትካን ልጣጭ መጣል ትቻለሁ በጣም ነው የጠቀመኝ ተባረኪልኝ like like 👍 ❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 месяца назад

    ሰላም ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛ
    ብርቱካን ልጣጭ እና እና የካሮት ዘይት
    ሳሙናውን እና ጨውን በእንፋሎት አቀለጥሽው ውሀ ጠብ እያደረግሽ
    ቪድወው እንዳይረዝም ያደረግሽው እንደውም ደስ ይላል ሪያክሽኑ እራሱ ለማየት ደስ ይላል ቪድወ ሲንዛዛ አያስፈልግም ዕጥር ምጥን ብሎ ተመልካች ሲኖረው ሳይሰላች ጥሩ ነው
    ጨው ትክክል ነሽ ጥሩ ነው እኔ ባለሁበት ይጠቀሙታል ሻወር ከመግባታቸው በፊት መሳጅ ያደርጉታል ጥሩ ነው አንዳንድ ያተሩ ያላሰፈላጊ ነገሮችንም ብርቱካኑም ጨውም ኩምሽሽ ያደርገዋል እናመሰግናለን የኛ እንቁ እናት ❤❤❤
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይብዛ

  • @user-vj7tg4zs1p
    @user-vj7tg4zs1p 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፁጉየ የኔ ጀግና እናት እንኳን ደህና መጡ እኔግን እንደወንድ ልጂ ውሀና ስሙና ብቻ ነው የምጠቀም መዳም ትገረማለቺ 😂

  • @ummureyan873
    @ummureyan873 3 месяца назад

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል በጨው ፋንታ ደግሞ ስኳር እና ትንሽ የሎሚ ጭማቂ ቢናኖረው ጥሩ ይመስለኛል

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel 3 месяца назад

    yummmmy pre done

  • @medihntube
    @medihntube 3 месяца назад

    waooo bravissima

  • @user-zw5cd7vf6f
    @user-zw5cd7vf6f 2 месяца назад

    Wowowo❤❤❤

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 3 месяца назад

    Bravo ❤❤❤❤🎉

  • @nsritube4232
    @nsritube4232 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @e.a7406
    @e.a7406 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahdermahder1525
    @mahdermahder1525 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ wowow

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 3 месяца назад

    ❤❤❤❤እማ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 месяца назад

      ደግዬ ነሽ ውዴ እባክሽ 🙏🙏🙏

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr 2 месяца назад

    ፅግዬ ስወድሽ እኔ ፌቴ በጣም እየደረቀ አስቸገረኝ እስኪ ንገሪኝ ስወድሽ