"አስቴር ከበደ አባቴ ነው" | ፍቅርሲዝም እና ላጲስ ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 274

  • @abukimohammedbestfamily
    @abukimohammedbestfamily 8 месяцев назад +47

    ይሄ ሰው የአለማችን ድንቃ ድንቅ ላይ ምርጥ እብድ ተብሎ ለምን አይመዘገብም😂😂😂

    • @alemayehuidris7857
      @alemayehuidris7857 8 месяцев назад +3

      Man, I love this guy guy is a comedy. You gotta understand this dude. I love my ass off it’s funny as hell.🎉🎉🎉

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 8 месяцев назад +4

      You may think this way ,but it doesn't mean you r right
      Because,
      Go back and think all kinds of religion founders,then ultimately they all end up having millions of followers,
      For your reference;
      Buddhism _ Gsutama.
      Protestant _ Martin Luther.
      Muslim _ Mohammed.
      Orthodox _ Loard Jesus.
      .....
      Hence Why not This Guy can't end up having millions of followers in long Run .
      So you shouldn't underestimate inventors.
      Because you have no idea what they are imagining.

    • @tsegayeyohanna6392
      @tsegayeyohanna6392 8 месяцев назад

      ምን ደሞ ሌላ እብድ ይምጣ

    • @ferihiwat8319
      @ferihiwat8319 5 месяцев назад

      ምርጥ እብደት ደስ ይላል

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 8 месяцев назад +18

    "ጅል አይሙት እንዲያጫውት" አሉ

  • @fevunet29show9
    @fevunet29show9 8 месяцев назад +18

    እየጠሩ የሚጠይቁት ሁሉ ከሱ የባሱ እብዶች ናቸው። አሁን ከዚምንድነው ቁምነገር የሚገኝው?

    • @onelove9191
      @onelove9191 8 месяцев назад

      ካንቺ የሰይጣን ፕሮፋይል ፎቶ የሱ እብደት መቶ ሺ ግዜ ይሻላል።እራስሽን ሳታዬ የሰው እንከን አትፈትፍቺ ማነሽ የትኛው ምግባርሽ ነው አንቺ????

  • @robelabraha5512
    @robelabraha5512 8 месяцев назад +3

    እሄሁሉ እኮ የስራ ማጣት ነው ያመጣብን😅😅😅😂😂

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 8 месяцев назад +16

    ይሄ ሰው የኢትዮጵያን ህዝብ እያለማመደው ያለው ነገር ከባድ ነገር ነው ሰውን እምነት የለሽ እንዲሆን እየሰበከ ነው

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 8 месяцев назад

      ማ በቁምነገር ይሰማውና ያው ኮሜዲ እየሆነ ይመስላል

    • @eilsabetbelay8363
      @eilsabetbelay8363 8 месяцев назад

      ይሔ እኮ ኮሜዲ ነው መደበሪያ

    • @aminunurie8311
      @aminunurie8311 8 месяцев назад

      @@eilsabetbelay8363 ኖ ኮሜዲ አይደለም በማህበረሰቡ ወስጥ ሆኖ እያሳቀ ብሬን ወሽ የሚያደርግ ነው ሰው የየትኛውም እምነት ተከታይ እንዳይሆን ማድረግ ነው አለማው

  • @YohananSisay-uu8hi
    @YohananSisay-uu8hi 8 месяцев назад +12

    ኮሜዲያኖች መች ያስቃሉ።😅😂

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ 8 месяцев назад +32

    ነብያችን ,,, እባክህን ትንኝ በ መላጣ ላይ ካየህ ቀበሌ መታወቂያ እምቢ ብለውኛል ,, ጉንዳን ሆነህ በ በር ስር ግባና ጉዳዬን እይልኝ!!

    • @53067
      @53067 8 месяцев назад

      😂😂😂

    • @kidusaschalew4582
      @kidusaschalew4582 8 месяцев назад

      አሁንስ ጉንዳን አይደለ እንዴ ይሄ ምልምል እብድ

    • @amenadmasu1922
      @amenadmasu1922 8 месяцев назад

      😅😅😅😅😅

    • @amenadmasu1922
      @amenadmasu1922 8 месяцев назад

      አይ ነብይ ታድለህ በግዜ አብደህ ጨርሠሀል ይብላኝ ለእኛ እንጂ ወዮ በሽተኛ ነህ እመንና ተቀበል

    • @Tiobsta
      @Tiobsta 8 месяцев назад

      ኸረ የኔንም ፓስፖርት በነካ እጁ
      በዛው

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 8 месяцев назад +2

    His final speech is amazing! God bless neby Demsash

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 8 месяцев назад +3

    አፈር ብሉ ጋዜጠኘውች እበዳቹሁ እናተ ናቹሁ ከሱ ትውልድ አብካኞች ሚዲያ ለይ የሚቀርብ እና የማይቀርብ የማታውቁ ምደር የምሀይብ ስበሰብ መሆኗ ሀገር በጣም ታሳዝናለች😢😢😢😢

  • @todaytube718
    @todaytube718 8 месяцев назад +4

    እንደው እሄን ሰውየ የሚትጋብዙት ምን አይነት ዘግናኝ ደደቦች ናችሁ

    • @bezanmelese9803
      @bezanmelese9803 8 месяцев назад +1

      እውነት ነው ጠያቂዎቹ የባሱ እብዶችና ለትውልድ የማያስቡ ምን ማቅረብ እንዳለባቸው የማያስተውሉ ህሊና ቢሶች

  • @Hiluhulu
    @Hiluhulu 8 месяцев назад +11

    የሚያስገርመኝ ነገር ቢኖር ትናንት የተናገረውን ነገር ዛሬም ነገም ያለምንም ስህተት መልሶ መድገሙ ነው።

    • @samuelgossaye3969
      @samuelgossaye3969 8 месяцев назад +3

      በትክክል እኔም የሚገርምኝ ይሄ ነገር ነው
      ትክክለኛ ውሸታም ውሸቱን የማይረሳ ነው ይባላል

    • @B...T-v3x
      @B...T-v3x 8 месяцев назад

      ለምን መሰለሽ ይሄ የሚያሳየው ሰይሻን ለአላማው እንዴት ጨካኝ እንደሆነ ነው

    • @Milla-Natural
      @Milla-Natural 7 месяцев назад +1

      Tinish gir yemilew, siyawera ezaw yemetalet or eyefetere miyaweraw tera wushet new mimeslew' degimo mnm sayisasat menager mechalu.

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment 8 месяцев назад +1

    1:29 ላጲስ ትልቅ ሰው አደለህ እንዴ.. ቆይ መጀመሪያ እንደዚህ አይነት ሰው አለማምጣት ነው ካመጣህ ደሞ በስርዓት ደህና ደህና..የሚልበውን ጥያቄ ይዘህ መምጣት ነው ሽንቴ መጣ ማለት አሁን ምን ማለት ነው.. ጋዜጠኝነት ራሱን የቻለ ስርዓት አለው..PAPA ስንት ሰው ባለበት ይሄን አዝግ አምጥተህ ታለምጣለህ 😅

  • @Mesfin7199
    @Mesfin7199 8 месяцев назад +6

    አንድንድ ግዜ ከደንቆሮዋችም ቁምነገር አይታጣም እና አንድ ከተናገረው የገረመኘ እውነተኛ ነብይ ከሆንክ [መንፈሳዊ] V8 ቦዲጋርድ አይስፈልግህም እኒዲኖርህ ክፈለክ እነሱ አሁን የሚሰሩትን መስራት ነው ማለት የሚያውቀው ነገር አለ!!!

  • @TUBE-jo9df
    @TUBE-jo9df 8 месяцев назад +2

    ጠያቂው ምርጥ ጥያቄ ጠይቆታል :: የምታለማምዱት ነገር አለ ወይ ? ብሎ ጠይቆታል ! ይህ ልጅ አጀንዳ አለው ለእያንዳንዱ ግለሰብ አጀንዳ ነው የሚሰጠው ! እብድ አይደለም !!!

  • @MeTe-wd8on
    @MeTe-wd8on 8 месяцев назад +5

    ጊዜዉ የብድነዉ ሚድያዎቹን መልካም ነገር ከሰራ ይልቅ እብድነዉ የምትጋብዙት በነፃ ማስታወቂያ ትሰሩላቺዋላቺሁ

    • @BonoSuno
      @BonoSuno 8 месяцев назад

      ጊዜው የብድ ነው?😂

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 8 месяцев назад +1

    ላጲስ ተጠያቂህ ማንም ይሁን ማን
    የጋዜጠኛነት ኢቲክስ አይደለም!!!
    ባለሞያ አይደለህም!!!

  • @እያዝናኑየሚያንጹትምህርታ

    አስቂኝ የሆነ ሰውዬ - የሚያደንቃቸው ታዋቂ ሰዎችን እየመረጠ ቤተሰብ ያደርጋል : - በቀድሞው ህይወቴ እናቴ : ዮናታን አክሊሉ : አባቴ አስቴር ከበደ : ባሌ አብሳላት : ልጄ ዮኒ ማኛ:: 😂

  • @በላይበላይ-አ9ጠ
    @በላይበላይ-አ9ጠ 8 месяцев назад +2

    ላጲስ እየተናደኩ ነው ያየሁት ማርያምን ምላሱን ቆርጬ ነው ምወጋለት እጁን ደሞ ተከታዮች ካሉት ያስቡበት ማርያምን ብዬ ላልዋሽ

  • @eagle4452
    @eagle4452 8 месяцев назад +7

    😁😊😁😀😂😂🤣🤣🤣 ላጽስ ኮንጐዊ እንደሆነ ገምቺ ነበር 😂😂😂

  • @nigistzewdu6123
    @nigistzewdu6123 8 месяцев назад

    ጠያቂው ሲያስጠላ ደንዝ ነገር ነው አሁን ከዚህ ፕሮግራም ምን እንማር ሁለት ዶማ

  • @elsategenelsategen7026
    @elsategenelsategen7026 7 месяцев назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @demlewabhoy4668
    @demlewabhoy4668 8 месяцев назад +2

    ጠያቂው ኣሁን የተሻለክ ሆንሃል ባላፈው ኣምርረህ ነበር።

  • @amensenay5022
    @amensenay5022 8 месяцев назад +1

    ልብሱ ላይ ያለው የእጅ ስእል ሁለቱም ቀኝ መሆኑን ዛሬ ነው ያስተዋልኩት ይሄ የጅል የልጇ የልጅ ልጅ

  • @Tiobsta
    @Tiobsta 8 месяцев назад

    😂😂😂😂 Lapis really thank you very much great comedy movie never entertains me like this thank you again 👏👏👏🤣🤣🤣🤣🤣 Especially "ዮኒማኚት" I like it

  • @felegeamin
    @felegeamin 8 месяцев назад +6

    ሰው የማይሸሸው ሚዲያ ላይ የሚቀርብ የመጀመሪያ እብድ👌

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 8 месяцев назад +5

    ጎበዝ ተዋናይ መሆኑ ማመኑ ጥሩ ነው

  • @eagle4452
    @eagle4452 8 месяцев назад +6

    🚨ፍቅርዚም በጣም ነው የምወድክ ❤❤ ልብህ ቅን አስተሳሰብክ ንፅ ነው ። የኛ ሀይማኖት ካንተ ይሻላል የሚሉት አጠገብክ ያለውን ላጽስ ጨምሮ ። አትመፃደቆ ሊላውን በማሸማቀቅ አትፀድቆም ። እግዚአብሔር የቅኖች የጨዋወች አምላክ እንጅ በስሙ ክፍትን የማሰሮ አምላክ አይደለም በላቸው 😊

  • @eyobapapi1947
    @eyobapapi1947 8 месяцев назад +1

    ወቸው GooD lay yekrebln😂😂

  • @tajutajure3707
    @tajutajure3707 8 месяцев назад

    Amsalat duro sile godachik litbekelat new inde?

  • @EyasuAbraham-js5vl
    @EyasuAbraham-js5vl 8 месяцев назад

    Gobez arif tiyake new tish jazbaaa

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 8 месяцев назад

    ኢንተርቪው በዚህ መልክ አይደረግም! ትህትና እና ስነስርዓት የጎደለው ነው! መቀበል - አለመቀበል የተመልካቹ ነው!

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 8 месяцев назад +2

    I like this guy!

  • @yaredyaredo996
    @yaredyaredo996 8 месяцев назад

    ሰው እንዴት ሁለቱም ይሆናል እብድም ጤነኛም እባክህ ነብያችን አንዱን ምረጥ 🙏

  • @bezanmelese9803
    @bezanmelese9803 8 месяцев назад

    ላጲስ በጣም ነው ያዘንኩብህ የናኩህ በጣም አከብርህ ነበር
    ይህን ሰይጣን በማቅረብ ቦታ እንደሰጠኸው ነው የሚቆጠረው
    ሳትጋብዘው ማውገዝ ትችላለህ እኮ
    አረ ሰይጣን እኮ ነው ይሄ
    እውነት ነው ጠያቂዎቹ የባሱ እብዶችና ለትውልድ የማያስቡ ምን ማቅረብ እንዳለባቸው የማያስተውሉ ህሊና ቢሶች

  • @derejeteshome5269
    @derejeteshome5269 8 месяцев назад

    ሆን ብዬ አይቼው አላውቅም።
    የትንኟ ነገር ግን አሳቀኝ! 😂😂😂

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 7 месяцев назад +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @EthioDaily331
    @EthioDaily331 8 месяцев назад +1

    ኮንጐ ውስጥ ዳይመንድ ቆፋሪ ነበርክ 😂🤣😂

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 8 месяцев назад

    ጠሽ ቦታ ያገኘበት ዘመን:: ያሳዝናል:: ተጨባጭ ህይወትን የሚለውጥ ነገር ለምን አትቃርቡም:: የምርቃና ወሬ መቼ ጫት ቤት ጠፋ:: ባይዘዌ ጠያቂው አንድ ነገር የወደድኩልህ ያልተለመደ አሳብ በማስረጽ ትውልድን ማለማማድ ነው::

  • @abukimohammedbestfamily
    @abukimohammedbestfamily 8 месяцев назад +8

    ሽንቴ ያናግረኛል የዚህስ የባሰ ነው ከባድ ነብይ ነው 😅😅😅😅😅

  • @kibretbahiru1006
    @kibretbahiru1006 4 месяца назад

    አፈር ብሉ ጋዜጠኘውች እበዳቹሁ እናተ ናቹሁ ከሱ ትውልድ አብካኞች ሚዲያ ለይ የሚቀርብ እና የማይቀርብ የማታውቁ ምደር የምሀይብ ስበሰብ መሆኗ ሀገር በጣም ታሳዝናለች

  • @Ultragearluffy
    @Ultragearluffy 8 месяцев назад +1

    አበረታቱት መጨረሻውን ታየታላችሁ የሰይጣን ጉዳይ አስፈጻሚ

  • @mariyaamenu9004
    @mariyaamenu9004 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 7 месяцев назад

    ይደፈህ😅😅😅

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 месяца назад

    ወንድሜ ትክክል ቦታ አልተቀመጣችሁም ማብሪያጰማጥፊያ የሚለው እሱ መቀመጥ የነበረበት ማጥፊያ የሚለው ቦታ ነበር ማብሪያ ላይ ለምን አስቀመጥከው???

  • @Girmafikiru
    @Girmafikiru 8 месяцев назад

    Hare yezih lij chigir iko betasebu chale ina zari mafesi amilakihoch nachew

  • @EngdaworkRorisa
    @EngdaworkRorisa 8 месяцев назад +1

    ጠያቂው ዝቃጭ ነገር ነው

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ 8 месяцев назад +8

    ሰኔ 3 የኛ ፆም ይፈሰካል!! እንዳትቀሩ!! የፍቅረሲዝም የፍስክ ቀን ያሉ ዋና ዋነኛ ምግቦች የ እንቁራሪት ቆለጥ የ አዞ ሸንት በዱለት

  • @smtube3485
    @smtube3485 8 месяцев назад +15

    ታርጌቱ. ግብረ ሰዶማውያንን. ማስፍፍት. ነው. እመነኘ. የላከውማ አለ. ወገን. ንቃ. ይህ ቆሻሻ. እብድ. እንዳይመስላችሁ. ስራውን. የተሰጠውን. እየሰራ. ነው

  • @ephramejerry3526
    @ephramejerry3526 8 месяцев назад

    ጠያቂው ብዙም ፐርፎርም አላደረክም ልጁ እብድ እንኳ ቢሆንም በአጠያየቅህ ነጥብ ትጥል ነበር ለሌላ ጊዜ በብቃት ተዘጋጅተህ ጠይቅ ።

  • @የSለMኦN
    @የSለMኦN 5 месяцев назад

    የገዛ ሽንቴ ያናግረኛል😁😁😁 በማታ እንደ እብድ አሳከኝ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 8 месяцев назад

    አንድ በሽተኛ ሰው እያመጣችሁ የምትጠይቁ ለምንድን ነው ? አያሣዝናችሁም ??

  • @someone7006
    @someone7006 8 месяцев назад

    ልጆቹ የት ይግቡ ያልከው ትክክል ነው. እናንተ ድኩማኖች በምታራምዱት የተለያየ ቤተ እምነት ልጆቹን ዋጋ አስከፈላችሁ ነው. እግዚአብሔር ይይላችሁ .

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 8 месяцев назад +1

    በሳቅ ገደልከኝ ላጲስ😂😂😂

  • @Song-Ram
    @Song-Ram 8 месяцев назад +3

    ኑሮ በተወደደበት ጊዜ ያበደ ሰዉዐ😁

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 8 месяцев назад

    Efff yemilew gin lemindin new?? Lezawum tolo tolo😅😅😅

  • @AMATEM23
    @AMATEM23 8 месяцев назад +1

    አረ ላጲስ ይህን ኖሯል ቲቪ ላይ ልታቀርበው የነበር

  • @Social-Transformation
    @Social-Transformation 8 месяцев назад

    ante rasik kashim gazetagna nek, 1997 sitasgerif neber blek tiyakewun enkua temelesa altemelesa atagenazibim inda?

  • @habtamubelete5794
    @habtamubelete5794 8 месяцев назад +1

    አቶ ደምሳሽ እኔ በበኩሌ የገባኝ የአንተ ጭንቅላት ላይ 1 gb illusion file ,ተጭኖብህ ይሆናል።

  • @surafelketema-df3wr
    @surafelketema-df3wr 8 месяцев назад

    ላጲስ እሄን በክት አቅርበህ ፕሮግራምህን እንዲደበዝዝ ባታረግ ጥሩ ነበር እሄ እኮ አሳቡ ግልፅ ነዉ ፈጣሪ በግዜ ያስወግድልን

  • @muraytukbaribara5919
    @muraytukbaribara5919 8 месяцев назад +2

    ቤትህን ያፈረሰ የእርሻ መሬትህን የነጠቀህን ሰው ማን እንደሆነ የማታውቅ ሰውዬ ዝንብለህ ትዘባርቃለህ ዲንጋይ ግንብ እንጨት ያናግረኛል ሁሉንም ነገር አውቃለሁ የሚነግረኝ መንፈሳዊ ማንነቴ ነው እያልክ ትዘባርቃለህ የለየለህ እብድ

  • @someone7006
    @someone7006 8 месяцев назад +1

    ጭራሽ ትንኝ አንድ አይኗን በ አንድ እጇ ይዛ እየዋት እያልከን ነው?. ይሄን ማየት የቻልክ ሰው በ ነካ እጅክ የዚህን ህዝብ መጨረሻም ብታይለት ምን አለበት ?. ወሮታውን ከፋይ ነኝ. እረ ጌታ ሆይ አሁንስ አትመጣም 😅😅😅😅😂😂

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 8 месяцев назад

    ጎበዝ ጥሩ እይታ ነው በጀት ተመድቦለት በግብረሶዶማውያን ሰወች ሀይማኖት አስመስሎ ስለ ፆታ ቅየራ የሚሰራ አደገኛ 666ቶች ኤጀንት ነው አትሳቁ ሐገር ወዳድ ኢትዮጵያን ካላቹህ እሄን ሰዎዬ አግታቹሁ ለሳምንት ያል አናዙት በመንግስት የሚደገፍ አውቆ የሚቀላምድ ነው ይዛቹት 40 እየገረፋቹህ አናዙት ልክስክስ

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js 8 месяцев назад +2

    ይህ እኮ ከራሱ ጋር የተጣላ ልጅ ነው ከባድ ሞድ ያዥ ነው

  • @tube9748
    @tube9748 8 месяцев назад

    Engda adirgek eskegabzkew dires lemawared memoker yidebral lapisam

  • @YeabtsegaAdeladaye-n3j
    @YeabtsegaAdeladaye-n3j 8 месяцев назад

    ወጪዬ ሰንሰለት ነው😅

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 8 месяцев назад

    የሆነ የወረደልክ መፅሀፉ አለ ?እግዛብሄር ልቦና ይስጥህ

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 8 месяцев назад +1

    ነብያችን ኑርልን አንተ ባትኖር ምን ያዝናን ነበር

  • @Mimisha776
    @Mimisha776 8 месяцев назад

    ትንኟግን ማን መላጣላይ ነበረች 😅😅😅😅😅

  • @MuhyidinAbdulahi
    @MuhyidinAbdulahi 8 месяцев назад

    Ye befitu nebiyochu ahun inaman honono yetefeterut . Teyiqu isti?

  • @ephremmulugetaephrem6629
    @ephremmulugetaephrem6629 8 месяцев назад

    እብድ ነው የለየለት የመጨረሻ ዘመን ምልክት

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 8 месяцев назад

    ሁለት ጥያቄ አለኝ ምን ትላላችሁይህ ግለሰብ በ schizophrenia (ስኪዞፍሬንያ) ህመም እየተሰቃየ አይመስላችሁም ወይስ በአጋንንት የመያዝ? ሌላው ደግሞ ደምሳሽ ከእብይ አህመድ በመጠኑም ቢሆን ይሻላል ብላችሁስ አታምኑም?

  • @EthioDaily331
    @EthioDaily331 8 месяцев назад

    ፖስተር ዮናታን ….አልሰማሁም አልሰማሁም ….😂😂😂😂😂

  • @getnetberhna8796
    @getnetberhna8796 8 месяцев назад +2

    አይ ላጲስ አንተን ብዬ ከፈቼው ታመምኩ የስራክን ይስጥክ ሳምንት ኪኒኔን ይዘዝብክ እዛው

  • @medanitabebe6478
    @medanitabebe6478 8 месяцев назад +1

    ምንም የሚያንጽ ነገር የሌለውን ሰው በየቻናሉ አታቅርቡብን

  • @dagmawisesay6555
    @dagmawisesay6555 8 месяцев назад

    ይህን ብስብስ በጠርሙስ ብሎ ማስወጣት ነው የምን መዘባዘብ ነው ከዚህ ጋር

  • @peterman8834
    @peterman8834 8 месяцев назад

    Yehee sawuye mataser Alebat edmee lekun qoyet belo tewulden yaxefal

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ 8 месяцев назад +3

    ይሄ ሰውዬ Artificial intelligence ነው ,,, ይቅር በለኝ ,, ያጠፉውት ካለ አፉ በለኝ ,,, እኔ በፊት የ ቀንድ ውጣ boyfriend ነበርኩኝ !! ፍ!!(3)

  • @abukwt8360
    @abukwt8360 2 месяца назад

    Kidus Mikael abate adarahin kakifu manfas tabiken aderahin gutahoy

  • @molla27
    @molla27 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅ወይ ዘንድሮ አለ

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 8 месяцев назад

    በሰተመጨረሻ ጋዜጤኛዉ ተጫወተበት ሀኪም ቤት ወይም ፀበል ሂዴህ ታቃለህ አላለዉም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 8 месяцев назад

    በዓለማችን የመጀመሪያው ሃይማኖት ፈጥሮ የራሱን አዲስ ሃይማኖት ብቻውን የሚከተል ሲሆን : በነገራችን ላይ እኛ ሲል ተከታዮቹ ሰዎች ሳይሆኑ አጋንንት ናቸው ፈጣሪ ይቅር ይበለው::

  • @abm893
    @abm893 8 месяцев назад

    ቤት ያፈረሰበትን ምን እንደሆነ አላወቀም።

  • @musebarao5764
    @musebarao5764 8 месяцев назад

    Abo atsekisen sester nat yazulegn hu hu hu hu 😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣 wode aheya endatkeyer yardukal😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎

  • @Peak.570
    @Peak.570 8 месяцев назад +1

    🤣🤣🤣

  • @SebleDu
    @SebleDu 4 месяца назад

    😅mendenew 😢

  • @BetelhemGebrye
    @BetelhemGebrye 7 месяцев назад

    እንዲያው እናባቱ እንዴት ይሸማቀቁ

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 2 месяца назад

    የብብቷ. ፀጉር. የአብሳላት. በል. ደምሳሸ😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfayemelaku7372
    @tesfayemelaku7372 8 месяцев назад +1

    እብድን ፕሮሞት እያደረክ ነው ??

  • @asterabdodini4676
    @asterabdodini4676 8 месяцев назад +2

    በስመኣብ ሆዴ ቆሰለ በፈጠራው😂😂😂😂😂😂

  • @Dmd873
    @Dmd873 8 месяцев назад

    አረ እንደው ምን ጉድ ነው አምላኬ ሆይ

  • @tegderebie8976
    @tegderebie8976 8 месяцев назад +1

    ይሄ ሰውዬ ያየውን ፊልም ሆሊውድ የሰራው ፊልም አይቶ በፊልሙ ተከይፎ ከህሊናው ስላልጠፋ እሱን እየተወነው ነው እርግጠኛ ነን

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 8 месяцев назад

    ይቅር ይበልህ ሌላ ምንም አልልም

  • @HabibaAqadr-qf4jw
    @HabibaAqadr-qf4jw 8 месяцев назад

    Yihen saweyi tenagna naw belah tawrawalh enedi ymiyaseflegawen lenegareh 15 7 yaseflegwal tñekaay enekaan enedzi ayawram

  • @peterDave-b5j
    @peterDave-b5j 8 месяцев назад

    ጠያቂዉ በተለይ አይችልበትም

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 8 месяцев назад

    ይሃ ሰውየ ግን የውነቱን ነው ነብይ ነኝ የሚለው እኔኮ ቀልድ ይመስለኛል 🤣🤣

  • @fitsumberihun2072
    @fitsumberihun2072 8 месяцев назад +1

    Dena sew atakerbm le view bleh mayreba sew .... kesu mn lnmar nw

  • @Jadd90
    @Jadd90 8 месяцев назад

    biyans eko ende leloch felasfoch/anbabiyan ye nigigir chilota enkwan yelewum

  • @elsategenelsategen7026
    @elsategenelsategen7026 7 месяцев назад

    ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😜🤣🤣😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 месяцев назад

    እኔ ግን ሀረር ሄዶ መፈንከቱ አሳዝኖኛል ጤነኛ ያልሆነ ሰው መደብደብ ተገቢ አይደለም

  • @frenahomgize8712
    @frenahomgize8712 8 месяцев назад

    የጨለለ ስንት ሰው አለ bro