ዮኒ ማኛ Vs ፍቅርሲዝም። . Tiktok Live Yoni magna Vs Fikirsizm

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 58

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 22 дня назад +5

    ሁለታችሁም በደህና ግዜ ማበዳቹ ዮዮ ደስ ትላለች

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 23 дня назад +7

    ይሄንን እጅና እግሩን ይዞ በርሜል ጊዮርጊስ ለአንድ ወር ማስቀመጥ ነው: ለቋልነው የሚባለው::

  • @user-eh2jl9cv4o
    @user-eh2jl9cv4o 22 дня назад +2

    ፍቅርዚም ትችላለህ ይወራበት እንሰሜው😂😂😂

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 22 дня назад +2

    በእውነት ዮናስ በ100% ፍቅረሲዝም ይበልጥሀል ።

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 24 дня назад +2

    ወይኔ እናቴ የወናታ አክሊሉ ቱ ጭራሺ ሴትም ነበር😂😂😂😂😂😂😂

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 23 дня назад +1

    This is the funniest interview ever, we need more like this!

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 7 дней назад

    አይሳቅም ዘመድ የለውም አማኑአኤል አስገብት ወይ ወደ ፀበል አስገብት አረተው ጨለለኮ እያየን😂😂

  • @user-jw7es1wi4r
    @user-jw7es1wi4r 19 дней назад +1

    እረ ዮንዬ ምን ጉድ ይዘህብን መጣህ እረ እኔ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክክቅ 😂😂😂

  • @AlexChane
    @AlexChane 18 дней назад

    ክክክክክክክክ ጸጉሩጋ እርኩስ መንፈስ ተቀምጦ ሲያስቸግረዉ ፍቅርሲዝም ምናምን ይላል እንዴ

  • @user-kz3io3gx6v
    @user-kz3io3gx6v 21 день назад +3

    ተው ባክህ ካሌጅ ለፍቅር ሲዝም ብዬ ነው ያዳመጥኩት ስለሚያስቀኝ መለስ ኮሌጅ ትላለህ ወጣቱን ጫት ቃሚ 9:27 ያደረገ ኮሌጅ የግል የበዛበት ምክንያት ቢዝነስ ለመስራት ነው እንጂ

  • @user-zs9om3uw8h
    @user-zs9om3uw8h 12 дней назад

    ዮኒ ንግግህ ደስ ይላል

  • @tesfayedemise7180
    @tesfayedemise7180 23 дня назад +2

    ማኛው ሲስቅ ደስ ይላል

  • @user-nt1si2eh3u
    @user-nt1si2eh3u 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤ዮን ማኛ:-ፍቅርዝዝም በእምነት በኩል በጣም ብዙ ስህተት ብኖረዉም:ነገር ግን ንፁህና ትክክለኛ እትዮ/ዊ ሠዉ ነዉ❤❤❤ በተላይ በዎደብና ቀይ ባህር ባላቤትነትና በፀረ እት/ዊ ኣመለካከት ባላቸዉ ጣላቶች ኣንፃር? ማሠብ ኣሌብን❤❤❤

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 22 дня назад +1

    ዮኒ ይህን ሳቅ ቻለው እምባየ ጠብ እስኪል እየሳቅሁ ነው አይዞህ ዮኒ እኛም አብረን እየሳቅን ነው።የቁም ቅዠት ይዞት ነውኮ

  • @HappyMarathon-fk4ic
    @HappyMarathon-fk4ic 22 дня назад +1

    መለስ ዜናዊ ከሞተ በሁዋላ ምን ሆኖ ትውልዶ መጥቶ ይሆን እንዲህ የተበጠበጥነው 😅😅😅😅😅

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh 28 дней назад +1

    ኑሮውን እንደዚክ ያደረገው ወይ ጉድ ምንአይነት ዘመን ደረስን

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 24 дня назад +1

    የተገዛ አላለም ቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 18 дней назад

    መለስ የበላዉ ይመለስ😂😂😂

  • @SelamDebesai
    @SelamDebesai 22 дня назад +3

    እሳት ይብላህ አጋንንት

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 24 дня назад +3

    ሁለት ጥፉ ከሀገር ጥፉ

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 23 дня назад +1

    Maghawu lemejemereya gizeay mudeseteyeze temecheheghe😂😂😂

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 17 дней назад

    መለስን የምትጠላው አንተን ስለሚመስል ነው አይደል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊 ደምስስ

    • @NetsanetWolde-en9lt
      @NetsanetWolde-en9lt 17 дней назад

      አንተ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እራስህ ተቀይረህ መተህ እንዳይሆን ከመለስ ወደ ደምስስ😊

    • @NetsanetWolde-en9lt
      @NetsanetWolde-en9lt 17 дней назад

      አሁን ወንድ መሰልክ
      ከዮኚ ማኛ ጋር እየዋልክ ሰለጠንክ
      ፅሚ ማሳደግ ጀመርክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @user-pf5on4dj5m
    @user-pf5on4dj5m 23 дня назад +1

    እረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው 😮😮😮😮

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 18 дней назад

    አስቴር ከበደ😂😂😂

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 26 дней назад +1

    Yoni yeha lige Ebide nawe or tenagn ? Please let me know

  • @Reemahimed
    @Reemahimed 29 дней назад +1

    Wey guuuud fetari hoy keyr aseman ho😳

  • @mimim9982
    @mimim9982 22 дня назад +1

    ወደው አይስቁ ነው አብዶአል ሀኪም ያስፈልገዋል 🙈

  • @comcell7506
    @comcell7506 22 дня назад +1

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 17 дней назад

    እዴ ዮናታን እኮ ወላይታ ነው 😅😂

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 22 дня назад +1

    Kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 22 дня назад +1

    ለእናትዮው ይነገራቼው ይህ ጉድ የልጃቼው 🤔

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 22 дня назад +2

    ዮኒ ማኛ የቡዲዝም (ቡዲ )እምነት ተከታይ ነው ወይስ ሚስቱ እዝያው (Asian ናት የቡዲ እምነት ያለው በእዝያ ስለሆነ በስተጀርባው ያለ ምስል የቡዲ እምነት ተከታይ ምስል ነው ወይ ወንድሜ 🙏ፍቅሪ ሊዝም (አላማ ሊዝም )እናቶች እና አባቶች ናቸው የሚከተሉኝ በብዛት ሲል ለውሸቱ መመዘኛ ሚዛን አጣሁለት 🤔 ትልልቅ ሰዎች አይደለም ስንት ወጣቶች አሉ በእምነታቸው ጠንካሮች ናቸው 🤔🤔🤔🤔ወይ ጉድ

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b 21 день назад

      በደንብ ተመልከቺው 😂😂😂 ከቡዳሀ ጋር በምንም አይገናኝም ይሄ በቡርሽ ቀለም የተሳለ ስዕል ነው
      እይታሽ ይደነቃል በትንሹ ቡዳሀን ይመስላል

  • @SyeAhmed
    @SyeAhmed 24 дня назад +1

    😅😅😅😅

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 23 дня назад +1

    Gude newu seate neberike cherashi bedehena kene abedehele anete😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 23 дня назад +1

    ሻሃዳ ላይ ነዉ 😂😂😂

  • @Gualasmara2-p9v
    @Gualasmara2-p9v 27 дней назад +1

    Wey gudd

  • @SemiraSeid-sb5ck
    @SemiraSeid-sb5ck 22 дня назад +1

    ሳይካትሪክ ያስፈልገዋል

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 19 дней назад

    ይሔ አውቆ አበድ ፀጉሩን ላጭቶ ማዝመት ነበር

  • @user-qj1wc8fq5c
    @user-qj1wc8fq5c 23 дня назад +1

    lezelalem yifresibi

  • @user-to3yv5ll4j
    @user-to3yv5ll4j 20 дней назад

    ኧረ እባካችሁ አማኑኤል ሆስፒታል ክተቱት ከእብድ ጋር አብሮ መለፍለፍ እውቀት መስሏችሁ ነው እፈሩ በማርያም

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 28 дней назад +1

    Political and religious lol

  • @californa6827
    @californa6827 21 день назад

    Unite college meles

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p 20 дней назад

    But it was 10 grade finished high school, so melse was dame

  • @shemelesadenew2096
    @shemelesadenew2096 16 дней назад

    Ena. Eserale ha

  • @user-jw7es1wi4r
    @user-jw7es1wi4r 19 дней назад

    ልክ ነው አሁን ላለችበት ኢትዮጵያ ዋናው ደንቃራ እሱ ነው, ስንት ዉሃ ያጣ ሕዝብ, ፍብሪካ መክፈት ስችል ስንት ሚሊዮን ብር አዉጥቶ አኖሌ ሃዉልት ብሎ ሰዉ እያባላ ያለው መለስ ነው , አይመለስ. 👽👽

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 25 дней назад +1

    ቋንቋ ዘሬ ነው አለ ኒፍሊም

  • @FekaduLemmaFayie
    @FekaduLemmaFayie 20 дней назад

    ቅዠታም ነዉ

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 Месяц назад

    Comments aletasatabate yoni magn Comments ladiergebate

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 24 дня назад

    He is halucinating.

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 28 дней назад +1

    Egzio mhren krestoose yebase mta

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 20 дней назад

    ዮኒ መናኛ ለመጨረሻ ጊዜ ጋዞጣ ያነበብከው መች ነው?

  • @AchamyelehAgegnehu
    @AchamyelehAgegnehu 22 дня назад +1

    እናንተ የባልቴት ተረት የኮነዉን የመሰለዉን የምታወሩ አሮጊት ብልሻን ወየዉ.. ክርፋታም ናን... ማፈሪያ.... እንስሳ!

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 23 дня назад

    ወረኛ አፍ መቸም አይሞትም ቅዥቢ