Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በሒወቴ የማይፀፅተኝ ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ በመሆኔ ነው እግዚአብሔር ይመሰሰገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እህቴ ኦርቶዶክስ መሆኔ ደስ ብሎኛል
ጆስ ትሁት ወንድማችን ፈጣር ይጠብቅህ ከነበተሰቦችህ❤
እየሱስ ክርስቶስን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ በላይ የሚያቀዉ የለም የምንለዉ ለዚህ ነዉ❤❤ እንኳን አደረሰን ክርስትያን ወንድም እህቶች❤❤❤
Egziyabhar yibarkhh ❤❤❤❤❤❤
Wenet newu ekon abero aderesen🎄🎄🎄🎄🎄🌹🌹👑👑⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒💒💒💒👑👑👑❤❤❤❤❤
እንኩዋን አብሮ አደረሰን እየሱስ ክርስቶስን ከነ ምእረጉ ስሙን የምትጠራው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ነው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብላ ግን ጴንጤዎችም አሁን ጀምረዋል እንደዚ ማለት
ጆሲየ ጠባም የምታስቀና ልጅ ነህ ንፁህ ልብ ነው ያለህ የእኔ ወንድም ❤❤❤ ደስ እያለኝ ነው የምሰማህ ❤❤❤
ተጠማጠምን😂ጆዬ እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን መጨረሻህን ያሳምርልህ✝️
የጆሲ ዋሬ ደስ አይልም እንዴት ደስ እንደሚልኝ 👍
❤ የኛን የኦርቶዶክሰን ውበት ጣዕም ፍቅር መከባበር ... የበለጠ በአተ ተውቦ አየውት እደበትህ እዴት እደሚጣፍጥ❤❤ ለምሰክርነት የተፈጠረ ነው አደበትህ❤ ሰትመረጥ እደዚህ ነው❤❤🎉🎉
ጆሲ የአንተ በትረካ መልክ እዉነታዉን ያየኸዉን የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ለሰዉ በሚጋባ ስሜት ስለነገርከን በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት መልካም በዓል
ጆስዬ የኛ ወንድም በጣም ደስ ትላለህ ትህትናህ አክብሮትህ ኦርቶዶክስ ብትሆን ባትሆን ጌታ እግዚአብሔርን እንደምትወደው ከሁሉም ስነምግባርህ ይገልፃል እግዚአብሔር ይባርክህ ወደ ቤቱ ይመልስህ እ ን ወ ድ ሀ ለ ን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Awo betam new dess yemilew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጆሲዬ እግዚአብሔር ስለ አንተ የተመሰገነ ይሁን
❤❤❤❤
አዎ አሁን በደብ አሽቃብጡ ድሮ ጆስን በጣም ትጠላለችሁ ለከ ስውን ሚትወዱ በሃይማኖት ነው አሁን ጆስ ኦርቶዶክስ ሆኖሀል ግን አንድ የፔንጤ ልጆች የስደበ የለም እናንተ ግን አንድ ስው ሃይማኖት ሲቀይራ እድሜ ልክ ትስደበለችሁ ለምንድነው ግን? ዝም መለት ልማዱ
Sdbunma lenante ltewew getan tekebelu lemalet belay sdeb ale orthodox bet geta yelem blachuh mtamnu gezi balya fetarin edekadn new mtaweru mtamnu ena getan kdachuhal kemalet belay MN sdb ale eski ngergni@@SaidSaid-vp4kg
❤❤❤❤ አትሸ ወድማችን እንኳን አደረሰህ❤❤❤ ተባረክ ❤ ሁላችሁም የጠፉትን በጎች ሰብሳቢዎች ❤❤❤ ኑሩልን❤❤ በጌታ ፍቅር እንወዳችኅለን❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ በመላው አለም ያላችሁ የክርስትና ተከታዮች በሙሉ
ወንድማችንጆሲ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል ኦርቶዶክስ የምትሆንበትን ቀን የምንጠብቀው ብዙ ሰው ነን ላጥ ላጥ ላጥ ብለህ ናና😂😂ተሪኪ ጆሲ
ኦርቶዶክ አይደለም እንዴ?
@ መቼ ተጠመቀ እየተማረ ነው ገና
የኦርቶዶክስ ምህመን እኮ ከጥላቻ የፀዱ በህይወታቸው የጌታችን የመዳኒታችንን ተዋደዱ የሚለው ቃል በተግባር የሚኖሩ ናቸዉ የማርያም ልጅ ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
በጣም
ደስ ይላል የታደለው መልካሙን ነገር ያያል
እምዬ ኦሮቶድስ ፍቅር ነች እኮ
ትረካ ነው እኔ አንድ አላስቀርም ደስ ይላል እንኩዋን ወደ ድንግል ልጅ ቤት በሰላም ተሳተፍክ ወንድሜ የተዋህዶ ልጅ መሆን በራሱ መታደል ነው ስርአቱን በጠበቀ መልኩ ነው ሚያመልኩት
የጥንት የጥዋቶ የተከበረች እውነተኛዋ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኖራለች እውነተኛው እየሱስ ክርሰቶሰን ነው የምናምነው የመቤታችን የድንግል ማሪያም ልጅን ቅዱሳን ሰማአታትን ሐዋሪያትን ነቢያትን እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን እግዛብሔር ይመሰገን።
❤❤❤ ደሰሰሰ የሚል ትረካ የምተርክ ነው የሚመሰለው❤❤❤ እማልጠግብህ የማለሰለቸው ነገርሰ❤❤ ወድማለም❤❤❤ ሁሌም ተባረክ❤❤❤🎉🎉
ጆሲ የምር ምርጥ ልጅ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ታደልክ
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አደረሳችሁ ሁላችንም በአረብ ሀገር የበአል ትዝታ በጣም ያማል ❤❤❤❤ ግን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ወደ ቤቱ ይመልስህ ምክንያቱም ኦርቶዶክሳዊነት መመረጥ እና መታደል ብቻ ነው
ተመስገን ተመስገን ለዚህ ቀን ስላበቃህ ጆ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ጆሲ የምር ደስታህ ተጋባብኝ እግዚአብሔር ሲመርጥ እደዚህ ነው
ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤
❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችው አደረሰን❤❤❤ ጌታ ተወልዷልና ደሰሰሰሰ ይበላችሁ እልልልልልልል🎉🎉❤❤❤ ጆሲ እኔ በጉጉት ነው ሰጠብቅህ የነበረው እደዚህ እሰክትመሰክር❤ የኔ አደበተ ማር❤ ወድሜ❤ ኑሐርልኝ❤❤🎉🎉
😂😂😂ተጠማጠምን እና ላጥ ላጥ ላጥ❤❤❤
ጆሲ ደስታህ ጥልቅ ስለሆነ ደስ ብሎኛል፡ ጌታ ይጠብቅህ፡
እግዛብሄር ይባርክክ ልጄ ተባርክ እውነቱን አይተክ ሰለመሰከርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ጆሲ እንኳን አደረስ❤❤❤ በቤቱ ያፅና🎉🎉🎉
ተጠመጣጠምም ደስ ይላል ከሀዋዝ ጋር
እንኳን፡ደስአለህ ኦርቶዶክስ ፍቅር ነው ጆሲየ እግዚአብሄር ይቀላቅልህ ወንድሜ
እምዬ ኣሮቶደክሰ ፍቄር ነች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጆሲ ተዋህዶን ስላየሀት ደስ ብሎናል
ወንድምችህ ወደቅሴ የሔዱት ምክንያቱም ለሊት ሲወለዱ ከመላክትጋር ለሊትበድጋሚ ያመሰግናሉ ❤❤❤ ስረአትህ መልካምነትህ እየከፈለህነው ታንፆ በስረአት ማደግ እንዲህነው
ጆ ደሥታህ ደሥ ብሎኛል ኦርቶክስ የተከበረ የተቀደሥች ናት በርታ ጥንካሬ ያሥፈልጋታል
ትርክ ነው የማደርገው አላለም 😂😂😂 በቤቱ ያፅናክ ኦርቶዶክስ ልጆችዋን እንዲህ ታከብራለች
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ማርያም እናቴ እመቤቴ አማላጅ ናት እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ዉድ ወንድማችን❤❤ጆስ❤
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ጆሲያችን ተባረክ በርታ እሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ጅሲ እግ ዚ አብሔር ይጠብቅህ
ጆሲዬ የኔ መልካም በርታ
ታጠመጠጠምን😂😂😂😂😂❤❤❤
😂😂😒😒🙄😁
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሰህ 🙏🙏❤❤❤❤❤
በቤቱያፅናህ🎉🎉🎉
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው❤❤❤
ጆሲ እንኳን ደስ አለህ ወደ እዝች ቤተ ክርስቲያን በሰላም በመምጣት ❤❤❤
Welcome back to the original! Orthodox!
Josii. Enathn Egziyabhar Erejem Edmya yistilnn Enwedhalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጆ የኔ የዋ❤❤❤❤❤❤❤❤
Joss gen betam kin leji new egziabher yitbkh wedebtu yitrak
ስለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Anegageru senesratu betam new dess yemilew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Egziyabhar mechereshawun Yesamrlhhh❤❤❤❤❤❤❤
ጆሲ ምርጡ ምንም ሁን ጥሩ ስብእና ያለህ ልጂ ነህ ሰው በመሆንህ እንወድሀለን ወድማችን ጆሲ በልኡል/እ/ር ስም እንወድሀለን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ።❤
ሰላም እንኳን አደረሰህ መልካም በዐል ይሁንልህ
እሰይ ደስ ይላል🎉
እልልልልልልል❤❤❤❤🎉
Enkuwan aderesachiwu orthodoxsawiyan enkuwan abro aderesen ❤❤❤❤❤❤
ቶሎ ቶሎ ብለኽ ና❤❤❤❤❤
ወርዶ በማን እደተወለደም አስታዉስ ወድሜ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
በቅርቡ የጃን ሜኅተብ ቤተሰብ ትኾናለህ። እግዚአብሔር ወደ መዳን እየጠራህ ነው።
ወንድሜ ላጥ ላጥ ወደቤተክርስትያን❤❤❤❤
😂
Jusii Egna Enawedakilan huluchanem oretodix
እንዴት ደስ ቢልህ ነው ግን 😊
Egzabiher amilak bebetu yatsinaln wondime
Amen ❤❤❤❤❤❤❤
አወራርህ ህፃኑን ወንድሜን አስታወስከኝ🥰😂
ጎበዝ አመንክም አላመንክም መጥተክ መማር ማወቅ ማየት ጥሩ ነው በውጭ ሆኖ ከማየት
Tihut wotat tebarek wondinme
ላጥ ላጥ ❤❤❤❤😂😂😂
እግዚያብሔር❤ይመስገን❤ለዚች❤ስአት❤ለዚች❤ቀን❤ላደረሰሕ❤ላደረሰን❤ላደረሳችሑ❤እግዚያብሔር❤ይመስገን❤የድግል❤ማርያልጅ❤ስሙ❤ለዘልአለም❤የተመሰገነ❤❤ይሑን❤አሜን
ወንድሜ ከበረከቱ እንኳንም ተሳተፍክ!!!
😂😂አወራሩን ስወድለት❤
Welcome
😂😂😂😂ያስቀረሁት የለም አላለም የቀረህን አንተ ብቻ በብርሀን መመላለስ ነዉ
🙏❤
💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏
❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድ ላይ ሊፕ ስቲክ አያምርም...አስተካክል
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
እሰቲ ቃል አውራ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጆሲ አንተ ምስኪን ልጅ
❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰
❤
😂😂😂😂😂😂😂gebareni umpaa😂😂😂😂😂😂😂
አንተ አዝማሬ ነክ ሲጀመረ ወረኝ ሰለ እምነት ምንም አታቅም 😉😉😉
ለምን አትመለስም ከምትቀባጥር ምን አመጣብህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቀስ በቀስ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ደሞ እየቀባጠረ አደለም
ከንፈርህ ደምቶብህ ነው?
ፊልተር ነው
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤