Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
t.me/abel_0512
እኛ ማርያምን ሠበክን አልሠበክን እርሶ ማነዎት እኛን የሚኮንኑ የኛን እምነት ለእኛው የእኛን ስብከትም ለራሳችን ተውልን
እኔ ምለው ማርያምን ለምን ጠምዳቹ የያዛቹሀት በጣም ውድድ እናረጋታለን ተቃጠሉ ቅጥል እርር በሉ ግን አናመልካትም ካላወቃቹ ልንገራቹ የሚመለከው በክርስቲያኖች ፈጣሪ ብቻ ነው ግን የጌታችን እናት ናት አትርስ
ችግራቸው ኦርቶዶክስን ያለማወቃቸው ነው::ዝም ቢሉስ ምንአለ? ስላልገባቸው ነገር ነው ከምያወሩ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንየእሸቱ የትላንትናው ደሞ ይለያል ደስስስ ይላል ይለያል
Tekatelu Mariamin enerdatalen😢
እንደነዚ አይነቶቹን አለማቅረብ ነው ከነዚህ ትምርት አይገኝም አታቅርቡብን እባካችሁ።
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔርይመስገንእግዚአብሐሔርአምላክይጠብቃችሁአሜን
አሁን እንደው በሞቴ ማርያምን የሚያመልክ ኦርቶዶክስ አለ ልቦና ይስጠወት ትልቅ ሰው አይደሉ እውነትም ቅሌት
የሚመለከው አንድ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ማርያምን አናመልክም። ለምን ኦርቶዶክስ አትተዋትም። ስራ የላችሁም።
የሰውየ አባባል ትክክል ነው ምክንያቱ በአባቶች ትምህርት ለድንግል ማርያም ከ5 አንድ ነው ምስጋና የሚገባት ብለው አስተምረዉናል ነገር ግን በተጋላቢጦሽ ነው የሆነው ለምሳሌ መጀመርያ ካህኑ ቤተ ክርስቲያን ከፍቶ የነግህ ጸሎት የሚጀምረው በማርያም ስም ነው ተፈስሂ ማርያም ብሎ ነው የሚጀምረው ቀጥሎ መልክኣ ስእል ነው ስለዚህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከፍታ አምላክ ሳይሆን የምትጠራው ማርያምን ነው። በመጨረሻ ነው ኪዳን የሚባለውን ክፍል የጌታን ስም የሚጠራ የምትጸልየው ስለዚህ ሰውየው እውነት አላቸው።
ከ5 ምስጋና 1 ይገባታል የተባለው በየትኛው መጽሐፋችን ላይ ነው? ሁለተኛ ደግሞ ስቡኸ የሚባለው የእመቤታችን ስም ነው ወይስ የጌታ ምስጋና?
የእንጨት ላይ ሽበት
Qooy min yaaqaxilaachiwaal?
በስመአብ ተብሎ የታረደ ነገር የሚበላ ነው ምናልባት አራጆች ሊበሉት ይሆን?
መመዘን ያለበት ቤተክርስትያን ምን ታስተምራለች እንጂ ሰዉ ምን ይደርጋል አይደለም ላልከው ። ሰውን የሚነዳውና የሚተገብረውን የሚወስንለት በውስጡ ያለው ዕውቀት ነው ። እውቀት ደግሞ የ ትምህርት ውጤት ነው ።ስለዚህ ፓስተር በቀለ ወልደኪዳን ልክ ናቸው ማለት ነው ።
Liku abatachin yenta yibabe
የላ የላ እያለ በሰመአብ በል ማለት ክርሰትያን አይመሰለኝም
ሰዉ የተማረውን ነው ሆኖ የሚገኘው ፤ ማን አስተማራቸው እና ነዉ ህዝቡ በዓላትን እየቆጠረ አክባሪ ሆኖ የተገኘው ። ስለ እምነቱ ሊያሳውቀውስ የሚገባ ማን ሆነና :: ህዝቡ አሁን ይዞ ለሚያራምደው አሰተሳሰብ ከየት አመጣውና ፤ ቤ/ክ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ናት። ተፅፎ ያለውና የሚተገበረው ፍፁም የተለያየ ነው። መጽሐፉና የህዝቡ የአምልኮ መረዳት የተለያየ ነው :: ይህ ደግሞ የህዝቡ ድክመት ሳይሆን ቤተክርስቲያን የሰጠችው የትኩረት አቅጣጫ ነው :: እውነታን መቀበል እንጂ የሚተገብረው ማህበረሰብ ከማርስ አልመጣምና
ቤ/ክ የምታስተምረው ምንድን ነው?
እነ ስም አይጠሬ ችግራችሁ ሳታላምጡ መዋጣችሁ ነው!ማርያምን፣ቅዱሳን ሰማዕታትን እንወዳቸዋለን እንጂ አናመልካቸውም ።የምናመልከው ሰማይን ያለ ባላ ምድርን ያለካሴማ ያቆመ፤መጀመርያና መጨረሻ የሌለው ሀያል አምላክ እግዚአብሔርን ነው!!በደሙ የዋጀንን ክርስቶስን ነው።!!!ማርያም የ መድሀኒታችን መገኛ ለአዳም አባታችን ከሲኦል ወደ ገነት ያሸጋገረችን መሰላላችን በመሆኗ እናከብራታለን!እንወዳታለን!።ይሄ ለኛ ልክ አደለም ብላችሁ ተለይታችኋል አደል?ስለዚህ በራሳችሁ ጉዳይ ላይ አተኩሩ!!!ክፉ አታናግሩን ተዉ።
ለእግዚአብሔር አድርጋችሁ ለእነርሱ ያስቀራችሁት አንድ ነገር ካላ እስኪ ቢጠቀስ ልመና፣ ስግደት ፣ ጥያቄ ....
❤❤❤❤❤
@@amanuelneamin735 ስንለምን አርጉልን ብለን አደለም።"ሀጢያት በደላችንን አስርዩልን አማልዱን ብለን ነው"እኛን የፈጠረው እነሱንም የፈጠረ ነው!እነሱ ግን ባጸደ ነፍስ በቀኙ ያሉ እና ደሞ በምድር ያለን አስጋችን መድከም የተነሳ እለት እለት የምንበድል ነን።ስግደትና አምልኮ ለሱ ለባለቤቱ ብቻ ነው የሚደረገው!ለዛ ነው ኦርቶዶክስን ሳታውቁ በልማድ ብቻ ተመላልሳችሁባት ነው የተዋችኋት የምንለው!ለምስሌ በማርያም አልያም በገብርኤል የተሰየመ ቤተክርስቲያን ሄደን ብንሰግድ የሚሰገድለት ጽላት ወይም ታቦት ላይ ያለው የክርስቶስ ስም እንጂ የማርያም ወይ የገብርኤል አደለም!የህንጻው ወይ የቦታው መታሰቢያነት በነሱ ስም ይሁን እንጂ ቅዳሴው፣ኪዳኑ ፣ታቦቱ ጾሙ ሁሉ ነገር ነገረ ክርስቶስ ላይ የተመሰረተና በሱ እና በሱ ዙሪያ ብቻ ነው!በጨዋነት ስለጠየቃችሁኝ መልሻለሁ የሚያዋጣው መከባበርና ሁሉም ያድነኛል ያለውን አክብሮ ማስከበሩ ነው!!!
Abatachin yenta yibabe
ሽማግሌው እና መሰሎቹ ስለክርስቶስ አንድ ባእል እንኩዋ የላቸውም እኮ። በየት ቀን ክርስቶስን ታስባለህ በሉት?
ይሄ የበሰበሰ ሽማግሌ መናፍቅ ሁሌም ይቀባጥራል ! እናንተ ግን ቦታ ሰታችሁ ለኛ አታቅርቡት !
ምን ይሻልሃል "ለሀይማኖቱ ቀናኢ" እንዳትባል..? ለአንተ ሀሳብ የሚመችን ቪዲዮ ቆራርጠህ ወይም "ቁንፅል" ታመጣለህ "ተመልካች.!" ለማግኘት ብለህ ይሄ ደግሞ ጊዚያዊ ጥቅም.. ነው አይጠቅምህም.! በሆላ የምታፍረበትን ስራ አትስራ....
የማንን ቆራረጥኩብኽ?
@@Tsegayekiflu አስተያየት መስጫውን ቦክስ ተሳስቻለሁ ይቅርታ..! ይሄን ቪዲዮ አላየሁትም ነገር ግን ዳውንሎድ አድርጌ አየዋለሁ.. አስተያየት የሰጠሁት ከሁለት ቀን በፊት ዲ/ን ዮርዳኖስ የተናገረበትን ቪዲዮ ፖስት ላረክበት ነው
@wondwosenteklu6757 የዲ/ን ዮርዳኖስንስ ቢሆን መቼ ቆረጥኩትኝ?
ለወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏽 ከተቻለ ሽማግሌውንም ብታስተምርልን🙏🏽
አሁንም በድጋሚ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ የሆንከው ከሞራልም ይሁን ከአስተዳደግ ጥሩ መሠረት እንደሌለህ ያሳያል፡ ምንም እንኳ ከአንተ አስተያየት የተለየ አቋም ቢኖራቸው በዕድሜ ከአባትም በላይ አያትህ ሊሆኑ የሚችሉትን አረጋዊ አንተ እያልክ መዝለፍህ ማንነትህን በግልፅ ያሳያል፡ በተጨማሪ ሁላችንም ባደግንበት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ፀሎቱም ዝክሩም ስእለቱም በጌታ ባለሟሎች በሚካኤል፣ በገብርኤል፣ በአቡዬ … ወዘተ እየተባለ ለመሆኑ የሚካድ አይደለም፡ የመጽሐፍ ቅዱሱንም ቃል በግዕዝ ስላነበነባችሁት የተለየ አዋቂ አያደርጋችሁም፡ ስለዚህ ወደምድር ወረድ ብላችሁ የመኮነኑን ሥልጣን ለባለቤቱ ተዉለት።
ለመሆኑ ጴንጤወች በ 6 እየሱስ በ 7 ስላሴ በ27 መድሀኒአለም በ28 አማኑኤል በ 29 በአለእግዚአብሄር መሆኑን ታውቃላችሁ? ካወቃችሁስ ማን አስተማራችሁ? መቸ ይሆን ከኦርቶዶክስ ጀርባ የምትወርዱት? ሰው ሲተዋችሁም ከትተውም ።
እኔምለው አንዳንድ ሚድያዎች የምታቀርቡት ነገር እየጠፋባችሁ ነው ሃይማኖትን ከሃይማኖት ጋር የሚያጋጭ ሃሳብ ይዞ የሚመጣውን የምታቀርቡብን።ከተናጋሪው ደጋሚው ነው ጥፋተኛ።
ምን አጠፋ?
@Tsegayekiflu እኔ የአንተን ስራ በጣም አደንቃለሁ ሁሌም እከታተልሃለሁ።አንተን ለማለት አይደለም
@K-Arsema እሺ 🙏🙏
ምንአገባችሁ የራሳቸውን አያስተምሩም በቃ ኦርቶዶክስ ለነሱ ጫው ነች በቅድሳላይ ያለው ማነው ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት ማሪያም ወላዲተ አምላክ ብለን ብንሄድ ስጋው ደሙ የክርስቶስ ስጀመር የምን ማብራራትነው ምን አገባችሁ ኧረተውን ይብቃችሁ የራሳችን ትርምስ ይበቃናል የናተን ጭፍን ሀሳብና ለአለም ያደረ አስተምሮታችሁን እዛው ባዳራሻችሁ እጅጅአላችሁን
የአራጁ አላማ ኦርቶዶክስን ለማጥፍት ከሚሰሩት ዉስጥ ነዉ ይህንን አፀያፍ ስራ ሴረኛዉ መንግስት ተብየዉ ነዉ የሚፈፆመዉ ለምንን ከዚህ በፊት ከሰራዉ ስራ ተነስተን በርግጠኝነት መናገር ይቻላል ለሞቱት መንግስተ ሰማያትን ለቤተሰቡ መጽናናትን ይስጥልኝ አሜን
❤እደነዚህ አይነት ቀዳዴ ሰዎች አይቼ አላዉቅም። ግን አቅራቢው በአቡነ በርናባስ ዙሪያ ያለህን አስተያየት ብታስተካከል? አህያ ብሉ እና ሰዉም እንብላ? ችግርም የለበትም።
You are right እኔም በአቅራቢው ላይ ስለ አቡነ በርናባስ አህያ ይበላል በማለው ተቃውሞ አለዉአህያ አይበላም አለቀ
ደጋዬየተባልከው የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እኚህን አዛውት ስትዘልፍ ወንድሙን ጨርቃም ብሎ የሚጠራው የሞት ፍርድ ይገባዋል ( የማቴዎስ ም:፭ ቁ፳፪) የሚለውን ቃል የዘለልከው ይመስላል፡ ቅዱስ ዻውሎስም በፃፋቸው መልዕክቶቹ ከክርስቶስ በቀር እርሱ ምንም እንዳልሆነ ወይም መጥምቁ ዮሐንስ የሕዝቡ ትኩረት ክርስቶስ ላይ ብቻ እንዲሆን ያስተማረውን ሳትመረምር እንዴት ሌሎችን ለመኰነን በቃህ? ሌላው ዘወትር ጥያቄ ያለኝ ምስጢር የሚባለው ከማን ለመደበቅ ነው? አንዱ የእግዚአሔር ልጅ ለኛ ሃጢአተኞች ካለው ጥልቅ ፍቅር የተነሳ እራሱን አሳልፎ ከመስጠት የበለጠ ምን ጥልቅ ምሥጢርስ ሊኖር ይችላል? ስለዚህ የእውነት ሁሉ ምንጭ እኔ ነኝ ብለህ በመታበይ ክርስቶስ የሞተለትን ወንድም ከመኰነን እንድትታቀብ ምክሬ ነው።
t.me/abel_0512
እኛ ማርያምን ሠበክን አልሠበክን እርሶ ማነዎት እኛን የሚኮንኑ የኛን እምነት ለእኛው የእኛን ስብከትም ለራሳችን ተውልን
እኔ ምለው ማርያምን ለምን ጠምዳቹ የያዛቹሀት በጣም ውድድ እናረጋታለን ተቃጠሉ ቅጥል እርር በሉ ግን አናመልካትም ካላወቃቹ ልንገራቹ የሚመለከው በክርስቲያኖች ፈጣሪ ብቻ ነው ግን የጌታችን እናት ናት አትርስ
ችግራቸው ኦርቶዶክስን ያለማወቃቸው ነው::ዝም ቢሉስ ምንአለ? ስላልገባቸው ነገር ነው ከምያወሩ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
የእሸቱ የትላንትናው ደሞ ይለያል ደስስስ ይላል ይለያል
Tekatelu Mariamin enerdatalen😢
እንደነዚ አይነቶቹን አለማቅረብ ነው ከነዚህ ትምርት አይገኝም አታቅርቡብን እባካችሁ።
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔርይመስገንእግዚአብሐሔርአምላክይጠብቃችሁአሜን
አሁን እንደው በሞቴ ማርያምን የሚያመልክ ኦርቶዶክስ አለ ልቦና ይስጠወት ትልቅ ሰው አይደሉ እውነትም ቅሌት
የሚመለከው አንድ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ማርያምን አናመልክም። ለምን ኦርቶዶክስ አትተዋትም። ስራ የላችሁም።
የሰውየ አባባል ትክክል ነው ምክንያቱ በአባቶች ትምህርት ለድንግል ማርያም ከ5 አንድ ነው ምስጋና የሚገባት ብለው አስተምረዉናል ነገር ግን በተጋላቢጦሽ ነው የሆነው ለምሳሌ መጀመርያ ካህኑ ቤተ ክርስቲያን ከፍቶ የነግህ ጸሎት የሚጀምረው በማርያም ስም ነው ተፈስሂ ማርያም ብሎ ነው የሚጀምረው ቀጥሎ መልክኣ ስእል ነው ስለዚህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከፍታ አምላክ ሳይሆን የምትጠራው ማርያምን ነው። በመጨረሻ ነው ኪዳን የሚባለውን ክፍል የጌታን ስም የሚጠራ የምትጸልየው ስለዚህ ሰውየው እውነት አላቸው።
ከ5 ምስጋና 1 ይገባታል የተባለው በየትኛው መጽሐፋችን ላይ ነው? ሁለተኛ ደግሞ ስቡኸ የሚባለው የእመቤታችን ስም ነው ወይስ የጌታ ምስጋና?
የእንጨት ላይ ሽበት
Qooy min yaaqaxilaachiwaal?
በስመአብ ተብሎ የታረደ ነገር የሚበላ ነው ምናልባት አራጆች ሊበሉት ይሆን?
መመዘን ያለበት ቤተክርስትያን ምን ታስተምራለች እንጂ ሰዉ ምን ይደርጋል አይደለም ላልከው ። ሰውን የሚነዳውና የሚተገብረውን የሚወስንለት በውስጡ ያለው ዕውቀት ነው ። እውቀት ደግሞ የ ትምህርት ውጤት ነው ።ስለዚህ ፓስተር በቀለ ወልደኪዳን ልክ ናቸው ማለት ነው ።
Liku abatachin yenta yibabe
የላ የላ እያለ በሰመአብ በል ማለት ክርሰትያን አይመሰለኝም
ሰዉ የተማረውን ነው ሆኖ የሚገኘው ፤ ማን አስተማራቸው እና ነዉ ህዝቡ በዓላትን እየቆጠረ አክባሪ ሆኖ የተገኘው ። ስለ እምነቱ ሊያሳውቀውስ የሚገባ ማን ሆነና :: ህዝቡ አሁን ይዞ ለሚያራምደው አሰተሳሰብ ከየት አመጣውና ፤ ቤ/ክ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ናት። ተፅፎ ያለውና የሚተገበረው ፍፁም የተለያየ ነው። መጽሐፉና የህዝቡ የአምልኮ መረዳት የተለያየ ነው :: ይህ ደግሞ የህዝቡ ድክመት ሳይሆን ቤተክርስቲያን የሰጠችው የትኩረት አቅጣጫ ነው :: እውነታን መቀበል እንጂ የሚተገብረው ማህበረሰብ ከማርስ አልመጣምና
ቤ/ክ የምታስተምረው ምንድን ነው?
እነ ስም አይጠሬ ችግራችሁ ሳታላምጡ መዋጣችሁ ነው!ማርያምን፣ቅዱሳን ሰማዕታትን እንወዳቸዋለን እንጂ አናመልካቸውም ።የምናመልከው ሰማይን ያለ ባላ ምድርን ያለካሴማ ያቆመ፤መጀመርያና መጨረሻ የሌለው ሀያል አምላክ እግዚአብሔርን ነው!!በደሙ የዋጀንን ክርስቶስን ነው።!!!ማርያም የ መድሀኒታችን መገኛ ለአዳም አባታችን ከሲኦል ወደ ገነት ያሸጋገረችን መሰላላችን በመሆኗ እናከብራታለን!እንወዳታለን!።
ይሄ ለኛ ልክ አደለም ብላችሁ ተለይታችኋል አደል?ስለዚህ በራሳችሁ ጉዳይ ላይ አተኩሩ!!!ክፉ አታናግሩን ተዉ።
ለእግዚአብሔር አድርጋችሁ ለእነርሱ ያስቀራችሁት አንድ ነገር ካላ እስኪ ቢጠቀስ ልመና፣ ስግደት ፣ ጥያቄ ....
❤❤❤❤❤
@@amanuelneamin735 ስንለምን አርጉልን ብለን አደለም።"ሀጢያት በደላችንን አስርዩልን አማልዱን ብለን ነው"እኛን የፈጠረው እነሱንም የፈጠረ ነው!እነሱ ግን ባጸደ ነፍስ በቀኙ ያሉ እና ደሞ በምድር ያለን አስጋችን መድከም የተነሳ እለት እለት የምንበድል ነን።ስግደትና አምልኮ ለሱ ለባለቤቱ ብቻ ነው የሚደረገው!ለዛ ነው ኦርቶዶክስን ሳታውቁ በልማድ ብቻ ተመላልሳችሁባት ነው የተዋችኋት የምንለው!ለምስሌ በማርያም አልያም በገብርኤል የተሰየመ ቤተክርስቲያን ሄደን ብንሰግድ የሚሰገድለት ጽላት ወይም ታቦት ላይ ያለው የክርስቶስ ስም እንጂ የማርያም ወይ የገብርኤል አደለም!የህንጻው ወይ የቦታው መታሰቢያነት በነሱ ስም ይሁን እንጂ ቅዳሴው፣ኪዳኑ ፣ታቦቱ ጾሙ ሁሉ ነገር ነገረ ክርስቶስ ላይ የተመሰረተና በሱ እና በሱ ዙሪያ ብቻ ነው!
በጨዋነት ስለጠየቃችሁኝ መልሻለሁ የሚያዋጣው መከባበርና ሁሉም ያድነኛል ያለውን አክብሮ ማስከበሩ ነው!!!
Abatachin yenta yibabe
ሽማግሌው እና መሰሎቹ ስለክርስቶስ አንድ ባእል እንኩዋ የላቸውም እኮ። በየት ቀን ክርስቶስን ታስባለህ በሉት?
ይሄ የበሰበሰ ሽማግሌ መናፍቅ ሁሌም ይቀባጥራል ! እናንተ ግን ቦታ ሰታችሁ ለኛ አታቅርቡት !
ምን ይሻልሃል "ለሀይማኖቱ ቀናኢ" እንዳትባል..? ለአንተ ሀሳብ የሚመችን ቪዲዮ ቆራርጠህ ወይም "ቁንፅል" ታመጣለህ "ተመልካች.!" ለማግኘት ብለህ ይሄ ደግሞ ጊዚያዊ ጥቅም.. ነው አይጠቅምህም.! በሆላ የምታፍረበትን ስራ አትስራ....
የማንን ቆራረጥኩብኽ?
@@Tsegayekiflu አስተያየት መስጫውን ቦክስ ተሳስቻለሁ ይቅርታ..! ይሄን ቪዲዮ አላየሁትም ነገር ግን ዳውንሎድ አድርጌ አየዋለሁ.. አስተያየት የሰጠሁት ከሁለት ቀን በፊት ዲ/ን ዮርዳኖስ የተናገረበትን ቪዲዮ ፖስት ላረክበት ነው
@wondwosenteklu6757 የዲ/ን ዮርዳኖስንስ ቢሆን መቼ ቆረጥኩትኝ?
ለወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏽 ከተቻለ ሽማግሌውንም ብታስተምርልን🙏🏽
አሁንም በድጋሚ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ የሆንከው ከሞራልም ይሁን ከአስተዳደግ ጥሩ መሠረት እንደሌለህ ያሳያል፡ ምንም እንኳ ከአንተ አስተያየት የተለየ አቋም ቢኖራቸው በዕድሜ ከአባትም በላይ አያትህ ሊሆኑ የሚችሉትን አረጋዊ አንተ እያልክ መዝለፍህ ማንነትህን በግልፅ ያሳያል፡ በተጨማሪ ሁላችንም ባደግንበት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ፀሎቱም ዝክሩም ስእለቱም በጌታ ባለሟሎች በሚካኤል፣ በገብርኤል፣ በአቡዬ … ወዘተ እየተባለ ለመሆኑ የሚካድ አይደለም፡ የመጽሐፍ ቅዱሱንም ቃል በግዕዝ ስላነበነባችሁት የተለየ አዋቂ አያደርጋችሁም፡ ስለዚህ ወደምድር ወረድ ብላችሁ የመኮነኑን ሥልጣን ለባለቤቱ ተዉለት።
ለመሆኑ ጴንጤወች በ 6 እየሱስ በ 7 ስላሴ በ27 መድሀኒአለም በ28 አማኑኤል በ 29 በአለእግዚአብሄር መሆኑን ታውቃላችሁ? ካወቃችሁስ ማን አስተማራችሁ? መቸ ይሆን ከኦርቶዶክስ ጀርባ የምትወርዱት? ሰው ሲተዋችሁም ከትተውም ።
እኔምለው አንዳንድ ሚድያዎች የምታቀርቡት ነገር እየጠፋባችሁ ነው ሃይማኖትን ከሃይማኖት ጋር የሚያጋጭ ሃሳብ ይዞ የሚመጣውን የምታቀርቡብን።ከተናጋሪው ደጋሚው ነው ጥፋተኛ።
ምን አጠፋ?
@Tsegayekiflu እኔ የአንተን ስራ በጣም አደንቃለሁ ሁሌም እከታተልሃለሁ።አንተን ለማለት አይደለም
@K-Arsema እሺ 🙏🙏
ምንአገባችሁ የራሳቸውን አያስተምሩም በቃ ኦርቶዶክስ ለነሱ ጫው ነች በቅድሳላይ ያለው ማነው ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት ማሪያም ወላዲተ አምላክ ብለን ብንሄድ ስጋው ደሙ የክርስቶስ ስጀመር የምን ማብራራትነው ምን አገባችሁ ኧረተውን ይብቃችሁ የራሳችን ትርምስ ይበቃናል የናተን ጭፍን ሀሳብና ለአለም ያደረ አስተምሮታችሁን እዛው ባዳራሻችሁ እጅጅአላችሁን
የአራጁ አላማ ኦርቶዶክስን ለማጥፍት ከሚሰሩት ዉስጥ ነዉ ይህንን አፀያፍ ስራ ሴረኛዉ መንግስት ተብየዉ ነዉ የሚፈፆመዉ ለምንን ከዚህ በፊት ከሰራዉ ስራ ተነስተን በርግጠኝነት መናገር ይቻላል ለሞቱት መንግስተ ሰማያትን ለቤተሰቡ መጽናናትን ይስጥልኝ አሜን
❤እደነዚህ አይነት ቀዳዴ ሰዎች አይቼ አላዉቅም። ግን አቅራቢው በአቡነ በርናባስ ዙሪያ ያለህን አስተያየት ብታስተካከል? አህያ ብሉ እና ሰዉም እንብላ? ችግርም የለበትም።
You are right እኔም በአቅራቢው ላይ ስለ አቡነ በርናባስ አህያ ይበላል በማለው ተቃውሞ አለዉ
አህያ አይበላም አለቀ