ለልጆች ጥ)ቃት ተጠያቂው ማን ነው? ታዋቂው የትዳር አማካሪ ምን አለ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 198

  • @fathiasa6075
    @fathiasa6075 15 дней назад +117

    ስጠብቅህ ስጠብቅህ ስጠብቅህ ነው ምውለ እስኪ አለም ሰገድን የምትወዱ እናም የሄቨን እናት ትቅረብልን የምትሉ

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 15 дней назад +10

      አለምሰገድን እንወደዋለን የሄቬን እናት ግን በየት ደከማት ትረፍበት፣

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 15 дней назад +2

      Sera yaLabeshem 😊

    • @jemo5716
      @jemo5716 15 дней назад +6

      ተወት በቃት አመት አልቅሣለች።።።።

    • @romadiaraya6431
      @romadiaraya6431 14 дней назад

      Azelshew zuri

    • @fathiasa6075
      @fathiasa6075 14 дней назад

      @@romadiaraya6431 ቆሻሻ መርዝ ቅን ልብ የላቹ ቱ

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 15 дней назад +97

    ፍትህ በግፍ ላጣናት ህፃን ሄቬን ግን ማነው እደኔ የደፋሪ ቤተሰቦች ምላሽ እርርድብን ያለ 😭😭😭ዘረ አረመኔዎች ሰበአዊነት እንኳን አይታይባቸውም

    • @badrea36
      @badrea36 15 дней назад +5

      በጣም ያሳዝናል ፍትህ ለህፃን ልጆች

    • @user-fi5hs5lr8s
      @user-fi5hs5lr8s 14 дней назад +8

      እኔ ማርያም ጨጓራየነው የተላጠ ጌታ የጃቸውን ይስጣቸው እኒሆ ካሀዲወች!!

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 14 дней назад +4

      እረ ምንያልተበሳጨ አለ ህዝቡ ላይ እኮ ሙድ ያዙብን እዛውፊታችን እየተሾካሾኩ

    • @firdosebrahim9936
      @firdosebrahim9936 14 дней назад +4

      አላገጡብን እኮ ነዉራም ቤተሰብ

    • @lidyateklu3782
      @lidyateklu3782 14 дней назад

      Enem ererr deben beyalhu bebonb bafendachew des yelne neber😢

  • @meditajc
    @meditajc 15 дней назад +56

    ብዙ አስመሳይ ሰዎች ባለበት በዝህች አገር እንደ አለም ሰገድ ያለሰዉ ማግኘት ለኛ ትልቅ በረከት ነዉ እድሜና ጤና ይስጠዉ

    • @helugjoy81
      @helugjoy81 15 дней назад

      🤣🤣👅👅

    • @fantayedegemu
      @fantayedegemu 13 дней назад +1

      አሜን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @helymaru
    @helymaru 14 дней назад +10

    የአመቱ ምርጥ ተጽኖ ፈጣሪ ተብሎ ይ ሸለም አለምሰገድ የምትሉ እስኪ ላይክ አርጉ፡፡

  • @Hirut-p3v
    @Hirut-p3v 14 дней назад +8

    ምርጥ ሰው እርጋታው ምክሩ የሚደመጥ ሰው ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይስጥህ 🙏

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ማማ ኢትዪጲያ ከ16 አመት ሰደት ቆይታ በሆላ ላይሸ 20ቀን ቀረኝ 💚💛💓የማዳም ቅመሞች ባላችሁበት እግዚሐብሔር ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን 💚💛💓

    • @medi-f9y
      @medi-f9y 14 дней назад +2

      የኔ ውድ አላህ በስላም ያገናኝሽ አቦ

    • @user-mz2in2br6o
      @user-mz2in2br6o 14 дней назад +2

      በሰላም ግቢ❤

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 14 дней назад +2

      እኔም 30ቀን ብቻ ቀርኝ እህቴ ዱባይ ከሆሺ ቁጥርሺን ጣፊልኝ ፈልጌሺ ነው

    • @HawelitGoytom
      @HawelitGoytom 14 дней назад +2

      ብስላም ግብ እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን

    • @betty.n5218
      @betty.n5218 14 дней назад +2

      Beselam gibi

  • @MedinaMedi1234
    @MedinaMedi1234 14 дней назад +9

    አለምሰገድ በጣም ነዉ የማደንቅህ በጣም ነዉ የምወድህ ፈጣራ ይጠብቅህ እንደኔ አለምሰገድ የሚያደንቅ የሚወድ በላይክ አሳዩ👍

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 15 дней назад +14

    አማካሪውን እናመሰግናለን አለም ሰገድን እንደኔ ማነው የሚወደው የኛ አስተዋይ
    ❤❤❤❤❤

  • @mekdesfekadu9603
    @mekdesfekadu9603 15 дней назад +25

    በጣም የምወድህ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ❤❤❤❤
    እግረኛው የሚባል የተረገመ ሚድያ ነገሩን አዳፍኖ ሊያስቀር እየሰራ ስለሆነ አደራ በሄቨን ጉዳይ ላይ በርትተህ ስራበት

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 14 дней назад +1

      እግረኛው? 😆😆😆😆😆😆 ኸረ ጉደኛ ነሽ ሙድ ትይዢያለሽ ? ስታገኚው እግረኛውን ሁለቱን እግርሽን አሳይና እንቁልልጬ በይው 😜😜😜😜😜😜😆😆😆

    • @mekdesfekadu9603
      @mekdesfekadu9603 14 дней назад

      @@imagoat5710 🤣🤣🤣

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 13 дней назад

      Bilgona ​@@imagoat5710

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 15 дней назад +26

    ፍትህ ለቬቨን 🕯💐 እንዲሁም እስከዛሬ ድረስ ስሙአ ለሚጠፋ ጥቃት እየደረሰባት ለእናት አቤቄለሽ !!!!
    ፍትህ ለህፃናት ፣ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን
    አሁንም ድረስ እናትን እያሰቃዬ ነው ።በየቤታቸው ብዙ እናቶች ይህን የማህበረሰብ ጥቃት ፈርተው ጉዳቸውን ይዘው ተቀምጠዋል።ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህ!!!!!!

  • @helymaru
    @helymaru 14 дней назад +4

    የአመቱ ምርጥ ተጽኖ ፈጣሪ ተብሎ ይ ሸለም የምትሉ እስኪ ላይክ አርጉ ፤አቶ ተመስገን ሞላ ምርጥ አስተማሪ ሰው ነው ረጅም ጊዜ ተከታታይ ነኝ እረጅም እድሜ ይስጥልን፡፡

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 14 дней назад +9

    ትልቅ ትምህርት ነው ያሰተላለፍክልን ። በተለይ #ፍቺን መፈጸም 🧒🧒🧒ልጆች ላይ መፍረድ ነው ያልክው 💯 % ትክክል ነው። tnx eyoha media ❤❤❤❤

  • @mesimad
    @mesimad 14 дней назад +20

    እባክህ አለም ሰገድ እነዚያ አዉሬ የሄቨን ገዳይ ቤተ አዉሬዎች አታቅርባቸዉ እንደዉ በአላህ እነኳን እናትዋ እኛ እናቶች ስናያቸዉ እየተጎዳን ነዉ አታቅርባቸውአሁንም እባክህ እድሜ ይስጣችሁ የብዙ ሰዉ ትዳር ታቆማላችሁ

  • @taeyeon-xh7bb
    @taeyeon-xh7bb 15 дней назад +13

    ወይኔ አሌክስ በምታረጋቸዉ ነገሮች እኛ ቤት የቤተሰብ አባል ነህ ኑርልን

  • @user-dq7ei7qd4s
    @user-dq7ei7qd4s 14 дней назад +3

    በጣም የሚደንቅ ሰው ነው ,ጥሩ ልጆች የተባረከ አባት አላቸው . የኔ ያሁኑ ኑሮ ከእናትና አባት መፋታት ከመፋታት በፊት መጣላት መደብደብ ወዘተ እንደሆነ ሁሌም አስባለሁ , መሰረቱ በጣም ወሳኝነት አለው .

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 14 дней назад +1

    አለምዬ እንኳን ደስ አለክ በሚዲያ አዋርድ ላይ የአመቱ ምርጥ ልዩ ተሸላሚ ሆነህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉እስኪ እንኳን ደስ አለህ በሉት🎉🎉🎉🎉

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 14 дней назад +5

    አለምዬ ይገርማል በመልካም ሰዎች ተከበሀል❤❤❤😊

  • @mentamerjabessa8988
    @mentamerjabessa8988 14 дней назад +4

    በእርግጥ አብዛኛውን ጊዜ የሚጠቁት ህፃናት ወይ በsingle mom ወይም በተለያየ ምክኒያት ከቤተስብ ጋር በማያድጉት ህፃናት ላይ ነው:: ስለዚህ የቤተሰብ መበተን እንዳይከስት ብንስራ ጥቃት እንዳይከስት ይቀንሳል::

  • @jemo5716
    @jemo5716 15 дней назад +6

    አሌክሥ አንተ የኔ ጀግና ነሕ ለተገፊወች ከእግዚአብሔር በታች አነተ እግዚአብሔር እየተጠቀመብሕ ነዉ።።ተባረክ።።።።ግን የኔ የነደደኝ አንድ እግረኛው ሚዲያ የሚባል ወልካሣ አእምሮዉ እንደ እግሩ የጠፋ አዉሬ አቃጠለነ እሡ ከደፋሪዉ አይተናነሥም ክራንቹን ቀምቶ ማንፏቀቅ። ዘመድ ነዉ አሉ መንገደኛዉ 100% አረጋግጫለሁ ለደፋሪዉ ቤተሠብ።ያገሬ ሠዉ ይከሠሥ ከነ ክራንቹ ከምናሥቸነክረዉ ።።።።( አሑንም ፍትሕ ለሔቨን ልባችን ቆሥሏል

    • @user-ij5ti9rx3w
      @user-ij5ti9rx3w 12 дней назад

      ልክ ነው የዛ ዝምድናውን ባላረጋግጥም የሚስትየው ቤተሰብ ነው እስኪ ሁላችሁም ይህን አረጋግጡ ሊወገዝ ይገባዋል

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 15 дней назад +11

    #የአለም ሰገድ እርጋታ እና አድማጭነቱ ወረቢ ዴስ ሲል ለሀቅ የቆመ #የሄቨን የፍትህ መጨረሻ ምን ይሆኝ

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 15 дней назад +4

    ትክክለኛ ምክር ነዉ በጣም እዉነት ብላቹሀል ያቀረባቹሁት ኢትዮጵያ አበሻ አፍሪካ በሙሉ በቅናት መተቱ ጥቆላቸዉ እያጋጩ ባል እና ሚስት የሚያፋቱም አሉ መቼም እንደ እየእምነቱ ፈጣሪ የጠበቀዉ ቤተሰብ እድለኞቹ እንዳሉት ሁሉ መተቱ እሳት እና ጭድ አድርገዉት ትዳር ያፋታሉ ቤተሰብ ይበትናሉ ልጆችን አሳዳጊ ያሳጡታል ደስ የሚለዉ ግን ኃላ መተተኞቹ ፈጣሪ አይቀጡ ቅጣት ቢማቅቁም እግዝያብሔር መተት አድራጊዎቹንም ቀጥቶ እስኪገባቸዉ ያሳያቸዋል

  • @Eliyas-yl6hr
    @Eliyas-yl6hr 15 дней назад +12

    አለምሰገድ ምርጡጋዜጠኛ በረታ እንወድሀለን❤❤❤

  • @Efrata288
    @Efrata288 14 дней назад +2

    ድንቅ ሰወች አድናቃችሁ ነኝ ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነው 100/100 ልክ ነው ዋናው የቤተሰብ ግደለሽነት ብዙዎች ሚድያ የቀረቡ ለችግር ለጥቃት የተጋለጡ ያየናቸው የእንጀራ አባት የእንጀራ እናት አለመስማማት ምክንያት ከቤት የወጡ ጉዳና ተዳዳሪ ናቸው ወላጅ ለልጁ ሌሊት ከቀን እንደ ወታደር ተግቶ ጠበቆ ተቻችሎ ማሳደግ እንዳለበት አምናለሁ በአደጉት ሐገራት ልጅ ያለ ጠባቂ ጥሎ የሔደ ወላጅ ልጁን በግዴታ በመንግስት ይቀማል ይባላል ።

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 15 дней назад +12

    አሌክሳችን እንኳን ሰላም መጣክ😊❤❤

  • @godlover7602
    @godlover7602 14 дней назад +3

    በጣም ጠቃሚ ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም
    መማሪያ ጥቅም ነው ልጆቻችንን protect ማድረግ ግዴታችን በተለይ እናትና አባት ናቸው
    እኔ ውጭ ነው የምኖረው አጋጣሚ ሁኖ 3ቱንም ልጆቸን ብቻየን ከእግዚአብሔር ጋር አሳድጌለሁ ከባድ ነው ነገር ግን ልጆች እነሱ ፈልገው አይደለም እናትና አባት ፈልገው ነው ያመጦቸውና ፈልገን ባመጣነው ነገር አባት ዝም ብሏ ጥሏ ቢሄድ እናት ግን በሀላፊነት ዋጋ መክፈል አለባት ይህን የምለው በሬሴ ደርሶ በብዙ ዋጋ ከፍየ ሥላሳደኩ ነው ሥራ ሳላቆም ጥዋት እራሴ ነድቸ አድርሸ እነሱ በትምህርት ቤት ባሉበት ሰአት ብቻ ሰርቸ ሲጨርሱም እራሴ አምጥቸ በቤት ውሰጥ አብሬ ሆኘ ማንንም ሳላምን ብቻየን አሳድጌለሁ ለቁም ነገርም አድርሻለሁና ወላጆች ገንዘብ የተለያየ ጥቅምን እያያችሁ ልጆቻችሁን እየጣላችሁ አትሂድ

    • @user-dq7ei7qd4s
      @user-dq7ei7qd4s 14 дней назад

      ጠንካራ ሴት እኔም እንዳንች 2 ወንዶች ልጆች አሳድጋለሁ ብቻየን በኢሮፕ ለሁለትም ይከብዳል እንኩዋን ለብቻ .
      እግዚያብሄር ልፋታችንን አይቶ የተባረኩ ልጆች ያድርግልን .ናቸውም ይሆናሉም አብዛኞች በናት ብቻ ያደጉ በተለይ በውጭው አለም የእናታቸውን ልፋት ስለሚያዮ ፈጣሪ አስደሳች ልጆች ያረጋቸዋል.
      እግዚያብሄር አንቺና ልጆችሽን ይባርክ ደስ የሚያሰኙሽ ይሁኑ እህቴ.

    • @godlover7602
      @godlover7602 14 дней назад

      @@user-dq7ei7qd4s የኔ ቆንጆ ተባረኪልኚ እኔም
      በብዙ አከብርሻለሀ thank you so much

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 14 дней назад +2

    ❤❤❤❤አለምዬ እንዴት ላንተ ክብር እንዳለኝ ብታዉቅ መልካም ሰዉ በጠፋበት ዘመን ከጥቂት መልካሞች መካከል ስለሆንክ ክፉ አይንካህ❤

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 14 дней назад +1

    አለምዬ እንኳን ደስስስስ አለህ በእርቅ ማአድ ፕሮግራም ስም ስለተሸለምክ ደስ ብሎኛል ክበርልኝ❤ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄበን #

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 14 дней назад +3

    አለምዬ ትናትና ማታ እስቻለው ቲክቶክ ላይ ከቢኒ ቤት ብዙ ሰዊች ባሉበት ያቀረበብኝ ቭድኦ ይሱ የፈለገውን ቆራርጦ ገንዘብ ከፍለውት ሀሰተኛ አስባለኝ እዮሓ ሚድያ በደለኝ እያለ ነበር መቸም ሰው ፍጹም አይሆንምና በቻልከው መጠን ለህሌናህ መኖርን ቀጥልበት ይች ሀሰተኛ አለም እዳታታልልህ ወንድሜ

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f 14 дней назад +3

    አለምየ የኔ መልካም ሰው አሁንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት ለሴት ልጅ ፍትህ😢

  • @alemembiale5980
    @alemembiale5980 15 дней назад +5

    ሚገርም ነው ማን ነው እንደኔ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ ብሎ በጉጉት ሚጠብቅ

  • @pink9212
    @pink9212 14 дней назад +3

    I appreciate the idea

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol 15 дней назад +3

    በጣም ጥሩ ሰው ነህ አንተ አላህ ይጨምርልህ

  • @Wassie12
    @Wassie12 14 дней назад +2

    Wow ግሩም ውይይት ነው! የወላጅችን ሚና በሚገባ ነው የተገለፀው..please ይኼ ቪዲዮ ሼር ይድረግ! ግሩም ውይይት! Thanks አሌክስ ..የሚገርም ባለሙያ ነው ያቀረብክልን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 15 дней назад +13

    የአሌክ ወዳጅ አድናቂዎች ቤተሰብ ሁኑኝ ብቸኛ ነኝና😢❤❤

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA 14 дней назад +1

      ዐይዞሽ ዕህቴ ሁላችንም በስደት ብቸኛ ነን ዕግዚዐብሔር ዐለልን ከክፉነገርይጠብቀን

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 14 дней назад +2

    ሁለታችሁም ደርባባ ወንዶች ናችሁ አለምዬ❤ ሚስቶቻችሁ ታድለው❤❤😂

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 14 дней назад +2

    እውነት ነው ከሁለት አንዱን ወይንም ሁለቱንም ወላጅ ያጣ ልጅ ሁሌም ይበደላል ይጎዳል ዱርዬ ይሆናል መቼም አንዴ ከተወለዱ ቤተሰብ ተናቦ ማሳደግ አለበት:: የትም ሀገር ለጥፋት ተጠቂዎች ናቸው:: ትክክል እኔ ትምህርት ቤት ወስጄ ሲጨርሱ መልሼ ነው በትምህርት ቤት እውቶቢስ እንዲመጡ አልፈልግም እንዳልከው ውሏቸውን መከታተል መልካም ነው:: ቤት ውስጥ እንኳን ስልካቸውን ኮምፒውተራቸውን መቆጣጠርም ትልቅ ወሳኝነት አለው እነሱን መስዋእትነት ከፍሎ ነው ማሳደግ:: ግን ወላጅ አባቶች የራሳቸውንስ ልጅ የሚደፍሩትን ልጆቹን ማን ይጠብቃቸው? ሀላፊነቱን አልተወጤምና ለዚህስ ምን መልስ አለ?

  • @Nairobika
    @Nairobika 14 дней назад +3

    .ጀገናው ጋዜጠኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m 15 дней назад +4

    አሌክሳዬ እንኳን በሰላም መጣህልን🎉🎉🎉🎉

  • @Jarry-z3g
    @Jarry-z3g 14 дней назад +1

    አለምሰገድ አንደኛ ምርጥ ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥህ

  • @hirutebezu2579
    @hirutebezu2579 14 дней назад +2

    የተባረክ ወድም ነው እውነት እናመሰግናለን

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 14 дней назад +2

    ውይ የኔስ መከራ ወዮ ለኛ ለስደተኞች እለት ከእለት በጭንቀትና በበስጋት በቁማችን ሞትን ሁሉን ጥለን እንዳንሄድም ተቀምጠን እንዳንሰራም መከራ ለሆነብን ወዮ

  • @SafaricomSaf
    @SafaricomSaf 10 дней назад +1

    እይታ ቲቪ ላይ የቀረበውን ሊዲያ ብታገኛት ደስ ይለኛል

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b 14 дней назад +1

    እናመሰግናለን ሁሉ ነገር እየከበደ ነው ያለው እግዚአብሔር ይርዳን ብዙ ነገር አግኝተናል በድጋሚ እናመሰግናለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኤቨን ❤❤❤

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 14 дней назад +2

    ፍቺ ጥሩ አይደለም ግን ሰላምና መተሳሰብ በሌለበት ትዳር ልጆች እንዴት ያድጋሉ ????
    ሁለት ጥሩ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ማግኘት አስቸጋሪ ነው😢

  • @MehariBrhane-xx2op
    @MehariBrhane-xx2op 14 дней назад +1

    አማካሪው ጎበዝ በጣም ውጤቱ ጥሩ ውጤት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅር ያለው አማካሪ ጎበዝ ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አሌክሶ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ብዙ ትምህርት ተምረና በትክክል ሁላችንም ቤታችን ውስጥ መስራት አለብን

  • @GenetTesema-z1o
    @GenetTesema-z1o 14 дней назад +1

    አለምሰገድና ይመስገን ምርጥ ሰዎች ክበሩልኝ ።

  • @marthafithanegest6585
    @marthafithanegest6585 15 дней назад +2

    Great lesson!!!! Thank you

  • @hareg-w9z
    @hareg-w9z 9 дней назад

    በመቤቴ ዛሬ ደስስስስስ ብሎኛል ያሰብኩት ተሰክቶ ሀሳባቹ ተሳክቶ ከለባችሁ ሳቁ ሳቅ ይሁንለችሁ ልጅ እምትመኙ ልጅ ይስጣችሁ ደስታየ እጥፋ ድርብ ይሁን ፕሮፋይለን ጫን ብቻ በማለተ ደምሩኘ ፍንድቀድቅ ልበል

  • @EteneshSolomon-f8p
    @EteneshSolomon-f8p 14 дней назад

    በጣምምምም እናመሰግናለን አቶ ይመሰገን ማር የሆና ምክር ነበረ ለወዳ ፊት ትደሬ ትምህርት ወሰጃለሁሁሁ❤❤❤❤❤ አለመሰገድ ምርጥ ገዜጣኛ ምርጥ ሰው እናመሰገናለንንንን❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 15 дней назад +3

    አሌክስ የኛ መልካም እንኳን ደህና መጣ
    የኛ ትእግስተኛ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 15 дней назад

      መጣ ሰይሆን መጣህ ነዉ

  • @fathiasa6075
    @fathiasa6075 15 дней назад +3

    እናም የሄቨን እናት ድጋሚ ትቅረብልን እቺ ካሀዲ ሚስት ተብዬዋ መልስ አድትሰጣት እፈልጋለን ፍትህ ለሄቨን

    • @user-xs3gp2ng7x
      @user-xs3gp2ng7x 15 дней назад

      ምነው ነገር እናባዳ አላችሁ ባለጌ ተነስቶ በደነፋ ቁጥር እሷ ቁስሏን የምታደማበት ምክንያት የለውም ያለው እውነት አሳውቃለች የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ እያለች መልስ መመላለሱ ምን አስፈለገ እውነት ማን ጋ እንደ ለመረዳት በጣም ቀላል ነው እነዚህ ሰዎች ድራማ እየሰሩ እንደሆነ በጣም ግልጽ ነው ያለ መረጃ በድርቅና ባለቤቴ ስለሆነ አውቀዋለው አይደፍርም ብሎ ድፍረት ይገርማል

    • @user-ij5ti9rx3w
      @user-ij5ti9rx3w 12 дней назад

      አይ እሷን ማቅረብ ሀዘኗን ማባባስ ነው

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 15 дней назад +4

    ፍትህ ለፌቨን

  • @beletuworku6236
    @beletuworku6236 14 дней назад

    አለም እንተ እኮ ልዬ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @Me.me1239
    @Me.me1239 9 дней назад

    እናት አባት ሁሉም ተጠያቂ ናቸው

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt 14 дней назад

    አለሰገድ ትሁትና ደግ ወንድማችን ነሕ ፈጣሪ ይጠብቅሕ
    አሁንም ፍትሕ ለሔቨን 😢😢😢😢

  • @user-zk2ro4mi4v
    @user-zk2ro4mi4v 14 дней назад

    ይህ የተክበር ወድማችን አይጥፍብን 🎉🎉🎉

  • @merrytesfaye3437
    @merrytesfaye3437 15 дней назад +4

    justice for heaven 💔💔💔💔😭😭😭

  • @saraahmed-dy1so
    @saraahmed-dy1so 15 дней назад +2

    ትክክል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 14 дней назад +2

    ፍትህህህህ ለህፃን ሄቨን

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf 14 дней назад +1

    ፍትሕ ለሄቨን😭😭😭😭😭😭😭

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 14 дней назад

    ከዚህ ሰዉ በጣም ነው የተማርኩት ተባረክ አመሰግናለሁ።

  • @mesimad
    @mesimad 14 дней назад +2

    በጣም ጓበዝ ጋዜጠኻ ነህ አድናቂህ ነኝ ፍትህ ለዛች አሳዛኝ ህጻን ልጃችን ዝም አትበሉ እባካችሁ

  • @HANA-go2xb
    @HANA-go2xb 15 дней назад +2

    ትክክል ይእውነት

  • @WossenAlemante
    @WossenAlemante 14 дней назад

    The mother said 1 month she is not in the house overnight having 2 little kids remember kids need you than your money I totally agree with you

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 14 дней назад +1

    ስለ ፌቨን ምን አድስ አለህ?

  • @BetelhemAbahun-qc5nm
    @BetelhemAbahun-qc5nm 12 дней назад

    አለም ሰገድ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ comment አልፅፈም ግን ፕሮግራምህን ያስተምረኛል በየ ያሰብከትን አያለሁ አና እኔ የስነ ልቦና ባለሙያ ያስፈልገኛል ብየ አሰባለሁ ምክንያቱመ ባለኝ ሒወት ደስታ እረቆኛል

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 14 дней назад +1

    ::Attention and justice for Ethiopian women
    Attention and justice for Ethiopian children
    Attention and justice for Ethiopian mothers
    Gender-based violence soon
    Stop
    Justice for women✌️✌️✌️✌️✌️

  • @WossenAlemante
    @WossenAlemante 14 дней назад

    Wonderful messages

  • @user-bs6lk1qn2e
    @user-bs6lk1qn2e 14 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 14 дней назад +1

    Egziabher amlak mastewaln yisten!

    • @TruthEz
      @TruthEz 14 дней назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሰላምፊኪር ፹፬፻፶፬

  • @SOFYAHASENMAME
    @SOFYAHASENMAME 14 дней назад +1

    Bexme new berogrmehen emewedlk.❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 14 дней назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ሶፊያ…

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 15 дней назад +2

    አህለን አልም ሰገድ

    • @adanechtesema9939
      @adanechtesema9939 14 дней назад

      አለም ስግድ እደትነህ እባክህ ስልክህንጽፍልን

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 14 дней назад +1

    Masha allhe edemena tana yastehe

    • @TruthEz
      @TruthEz 14 дней назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ፋቲማህ፺፮፻፲

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 14 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 14 дней назад

    Thx both

  • @abeni9311
    @abeni9311 10 дней назад

    ህጳናት እንዳይደፈሩ ዴይኬሮች ይብዙ እናቶች ይስሩ መንግስት ያለ ግብርና ፈቃድ እንድንሰራ ይፍቀድልንና በተመጣጣኝ ክፍያ ለአገር የሚጠቅም ስራ ይሰራ አለምዬ ይሄን ሀሳብ አንሳው

  • @user-yo1sw6tu2q
    @user-yo1sw6tu2q 14 дней назад

    የትዳር አማካሪ አቶ ይመስገንን። እናመሰግናለን

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 14 дней назад +4

    ወድሜ አለም ሰገድ
    የህፃን እህት ፌቨን ጉዳይ
    ምላይ ደረሰ እደተለመደውኮ ዝም አለ 😢😢ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህህህህህህ😢😢😢
    ለህፃን እህት ፌቨንንንን😢😢😢
    ዝም አትበሉ😮😮😮😮😢😢😢😢😢

  • @FatmaFatma-q8e
    @FatmaFatma-q8e 15 дней назад +2

    Justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 14 дней назад

    Everybody needs to buy, the book. Thanks

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur 10 дней назад

    እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ ይመልስ😢

  • @ninabdrzak7633
    @ninabdrzak7633 15 дней назад +3

    ሰላም ዪኔ

  • @user-jk5ch1qn7z
    @user-jk5ch1qn7z 14 дней назад +1

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 lee hagerachinm selm frk tena yihuni enmseginalen betam tiru tmrt new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 14 дней назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @azizaahmed680
    @azizaahmed680 14 дней назад +1

    🙏

  • @ሻርሙጣ
    @ሻርሙጣ 15 дней назад +1

    የት መቱ እኔ ለ አንድ ቀን ከሱ እልያሎ ብዬ አስብ አልቂም ግን ኢህአው ዛሬ ልጄን መዳላይ ጥየ እሱን አይደለም የ ልጄ አባት ለኔ ነፍስ ገዳይ ሆኖ ይታየኛል 🥹😭😭😭

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 14 дней назад

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AristotleKnowledge
    @AristotleKnowledge 14 дней назад

    እኔ ከገዳይ ከተባለው ላይ ሀሳቤን አንስቼ ጠባቂ አክስቷ ላይ ጥርጣሬው ጭሮብኛል።
    እሷስ ሌዝቢያን ብትሆንስ ? በጠርሙስ እና በባዕድ ነገር ደፍራት አንቃ ገድላት በር ዘግታ ቢሆንስ?ይሄ ሁሉ ጊዜ ሽንት ቤት ብላ ስትቀር የት ነበረች???
    አንቃ ገድላት በር ዘግታ ኡኡ ብላ ብትሆንስ በሌላ ወንድ አስደፍራት አስወጥታ በር ዘግታ ጮኻስ ቢሆን ?
    ደውሉን በሁለት ወገን ስማው ይባላልና😎🥸🥺

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 14 дней назад

    ፊትህ በመከላከያ ለሚገደለው ለምስኪኑ አማራ ህዝብ ፊትህህህህህህህህህ ለአማራ ህዝብብብብብብብብብብ 😭😭😭😭😭

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 14 дней назад

    Chat needs to be regulated, government needs to make it illegal and get out of our country, addiction has a lot to do with the abuse of women and children.

    • @emmyafework3101
      @emmyafework3101 14 дней назад

      I have heard the maniac that abused and killed Heaven was a user. Addiction is a big problem. CHAT needs to be out of Ethiopia

  • @user-yg5yj5zp6g
    @user-yg5yj5zp6g 15 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ester-gj4fl
    @ester-gj4fl 15 дней назад +1

  • @ruthmoya4596
    @ruthmoya4596 14 дней назад

    Justice for Ethiopia single mom and children.STOP abusing women and children

  • @Tybatube
    @Tybatube 14 дней назад +1

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸናነኒ😢😢😢😢😢

  • @FatmaFatma-q8e
    @FatmaFatma-q8e 15 дней назад +1

    Justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven justice for heaven heaven eaven justice for heaven

  • @meselebahiru8099
    @meselebahiru8099 14 дней назад

    Fithe Heaven

  • @meazi_leul
    @meazi_leul 15 дней назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቭን ያለም ስገድ አድናቂውች እስኪ ልያቹህ ስብ አድርጉኝ

  • @tafesechregasa
    @tafesechregasa 13 дней назад

    ነገሮች ከዕውቀት ዐንፃር ሲገለፅ ከስሜት ነፃ ነው

  • @taeyeon-xh7bb
    @taeyeon-xh7bb 15 дней назад +1

    ፍትህ ለሄቨን አሁንም

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 14 дней назад

    እኛገር ያሉትን የቲዳር አማካሪዎች
    እኔ በፍፁም አማካሪ ናቸው ብይ አላምንባቸውም🤨