Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አዝኜ የምለዉ ጠፍቶኝ ግራ ተጋብቼ ነበር በእዉነት አንቺ ጀግና የጌታ ልጅ አፅናናሽኝ ዘመንሽ ይባረከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በኢየሱስ ስም ተባረክ
አሜን ፀጊ ተባረኪ ዘመንሸ ይባረክ
ጌታ እውነት የብዙ ክርስቲያኖችን ለቅሶ ባንቺ አንደበት መከረን ጌታ ካንተ አይደለም የአባቴ መንፈስ ገልፆልህ እንጂ እንዳለው ተባረኪልኝ
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ፀገነት ተባረኪ!! ፀጋው ይብዛልሽ!!!
ኡፍፍፍ........ አንቺ ትልቅ ሴት እንዴት የተባረክሽ የእዉነት ሴት ነሽ አንጀቴን አራስሽዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ለዘላለም ይባርክሽ!!!
Excellent explanation
እውነት ነው፣ እህታችን የተባረክሽ ነሽ! አንድም ስህተት አንድም የማይመለከተውን ሰው ስም አልጠራሽም፣ አንድም የፍርድ ቃል አልተናገርሽም፣ ያዳመጡሽ እንደ ሆነ ሊድኑበት የሚችሉበት ትልቅ ተግሳፅና ምክር ነው፣ የምትናገሪያቸውን በአንደበትሽ ያስቀመጠና ያሳሰበሽ ጌታ እራሱ መንፈስ ቅዱስ ነው ቢሰሙሽ ይጠቀማሉ፣ "use it or lose it!" ይላል ፈረንጅ።ፀጊ ተባረኪልኝ አስተዋይ ነሽ፣ ቀጥይበት።
ዘመንሽ ይባረክ እንዳንቺ የልብ ሰው የእውነት ይብዛልን በብዙ ተባረኪ መሻቴ ነው
🎉እንዳች አይናት ኡነተኛ ጀግና ሤት ያብዘልን ተባረክ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወርቅአገኘሁ እናመሠግናለን ! ፀጊ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ! ተደስቻለሁ ።
Thank You bless You!!!❤❤❤
ፀጊዬ ተባረኪ ይህንን ምክር ብንሰማ እንፈወሳለን ።እባካችሁ እንደ ጌታ ቃል እንኑር።ከሁሉ የሚበልጠውን ፍቅርን እንያዝ።❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ እህቴ ትክክል ነው የተናገርሽው
በእዉኀት ነዉ የሆነዉ ሁሉ አስደንጋጭ ነዉ :: የተደበቀ ማንነታችን ተገለጠ :: እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን :: እህቴ የተባክሽ የጌታ ባሪያ ተባረኪ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ተበረኪ አህቴ እንደዚ በግልፅነት ስለገሠፅሽ
በብዙ ተባረኪ እህታችን ዐፀገነት...አዎን በመጨረሻው ዘመን እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ እንደ ሰው ልማድ እንመላለስ ተባረኩ ወገኖቼ
የሚያዋጋቸውን መንፈስ በለማወቀቻው ወንጌልን ሰበክሽላቸው ጌታ ይባርክሽ ❤🎉❤🎉❤🎉❤
❤❤❤❤ tebarki tsigesh
ጸግዬ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ለምልሚ❤
ከአፏ የሚወጣው ቃል የሰው ቃል እንዳይመስልህ የመንፈስ ቅዱስ መቃተት ነው ብራዘር
እህታችን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ትክክል ብለሻል አሳፈሩን ሰው ወደ ጌታ እንዳይመጣ መሰናክል እየሆኑ ነው
ብርክ በይልኝ
ልብ አድርስ ፀገነት እሰይ ተባረኪ
ፀገነትየ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፀጋ ይብዛልሽ ዋው!!
ተባረኪ
እግዚአብሔር ይባርክሽ! ዘመንሽ ይባረክ!! እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለተናገርሽ ዘመንሽ ይባረክ!!
Wow this what we need to hear thanks
ተባረክ እህታችን የምገስፀን ሰው ነው የጠፋው የጌታ ስም ሲቀል መስማት በጣም አሳዛኝ ነበር
ማዳላትዋን ሃቁም
ፀግዬ ብርክ በይልን አፋችን የልባችንን ነገርሽልን በየቤታችን የምንለውን ነው የተናገርሽው ተባረኪ
አቤቱ ጌታ ሆይ የዘመኑ ፍፃሜ ምልክቶች አታድርገን!!!ተሳዳቢዎች ከዳተኞች ወዘተ እባክህንንን እርዳን ማስተዋልን ስጠን።
Amen! bless You!
የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ የልቤን ነው የተናገርሽው
ተባርከሻል በእውነት
ዋው እህቴ ተባረኪ ጨርሶ ክርስቶስ ነበራቸው ወይ እስከምል ሆኛለው ውስጣቸው እንዲህ ነበር እንድል አድርጎኛል በጣም መተላለፍ ነው የታየዉ ዳጊ እንኳን እየደጋገም ስላደረገው የሱ አያጠያይቅም ያለቀቀው ነገር አለ ደግሞ በተለይ በተለይ ኤርምያስ ድሮም በብዙ ይዘረጥጥ ነበር አሁን ደግሞ ባሰበት አወክ አወክ ሲባል በጣም ባሰበት በዚሁ አጋጣሚ ኤርምያስ ውረድ በጣም ውረድ እራስህን ከፍ ከፍ አድርገሀል ወንጌሉን ግራ አጋባኸው በእውነት አልቅሼም መፅናናት እስከሚያቅተኝ ኤርምያስ በሚያደርገው ነገር በአነጋገሩ ሰወችን በማቃለል እስቲ ዳኒን እየው ሁሌ እንደሳቀ በሀይልም ቢናገሩት በፈገግታ እየመለሰ ሁላችን ይቅር ይበለን እኛንም ያልሆነ ነገር ውስጥ ገባን እንድ ሰው ይኸው ትሳደባለህ ኤርምያስ በጌታ ተለወጥ ካልሆነበቲክቶክ ቢዝነዝህን ስራ እየተሳደቡ ሰውን እያዋረዱ ውንጌል የለም
እንደው ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እንደዚህ በግልፅ ወቶ የሚገስፅ አባት እናት ጠፍቶ አንቺ ግን በግልፅ ሳታደባብሺ ሳትመሳሰይ በግልፅ መተሽ ስለ ገፀሻቸው ትክክለኛ እህታቸው መሆንሽን አስመስክረሻል እኔ ቁጣሽን ምክርሽን ወድጄዋለሁ ተባረኪ ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ይቺ ደግሞ የበሰበሰች አሮጊት ኬታባትዋ ነው የመጣችው ምናባሸ ታለቀልቅያለሸ ክፍት አፍ ኧር እፍሪ ቢኒያም ጀግና ነው አንቺ ቢኒያምን መሰደብ አትችይም ዉሻ ጣሳ ጭንቅላት ነሸ እማማ ምን ይላሉ ቀለሜና አንቺ ቦሃቃዋች ናቹ የብልፅግና ወንጌልሸን አራምጂ
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አፍሽን በበረኪና ታጠቢው ...መቼም ለዚህ ኮልጌት ምንም አይጠቅመውም ....
የትኛዉን ጌታ አግኛተሽ ነው እንደዚህ የምትዘባረቂ
የምትሳደቡ ሰዎች ከየት እንደሆናችሁ ይታወቃል፤ መገለጫችሁ ይሄው ነው፤ ባዶ ስለ ሆናችሁ ነው እኮ
@@solomonnegash4141 ከ የት ነን የትኛውን እየሱስ አግኛተህ ነው የ አማን ሻሎም ፡ ካልቪኑን የ ኤርሚያስን አርመኑን ፡ጥራ
እደ ትዝታው ሳሞኤል ወንጌልን ሰሩ እነ ሜሎሰን የመሳሰሉ እደነሱ ወጌልን ይሰሩ
God bless you
Wow, beautiful massage. I agree with you 💯 sister you are blessed 🙌
Thank you so much bless You!
ዘመንሽ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ባንቺ ውስጥ በግል ፅ በገሃድ ሲናገር አየው ዘመንሽ ብሩክ ይሁን ኑሪልን!
Tebareki
ትክክል ብለሻል ፀጊዬ እህቴ ዳግም ከነሱ ላንሰማ ስንቶች እንደተበሳጨን ቤቱ ይቁጠረው
Tbarke sister 🙏🙏😢😢
ጌታ እንዴት ያሉ ልጆች ቀብቶ አስነሳልን ብለን አመስግነን ሳንጨርስ እርስ በርስ መካሰስ አሳፈሩን ሰይጣን የራሱን አጀንዳ ሰጣቸው
ጌታ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን
እግዝያብሕር ይባርክሽ ፀገኔት ሁላችንም የእኔሱን ሙግት በአድባባይ በጣም እሳዝናኖናል
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ሕይወትሽን አገልግሎትሽን ጤናሽን ይባርከዉ ከዚህ በላይ ለእናንተ መላዕክት መጥተው አይመክሯቹም መንፈስ ቅዱስ ተናግሯል ተመለሱ
እየሱስ ክርስቶስ ተሳደቡ ይላል እሱ ይለው በፍቅር መሀል እገነኝለው ነው ይለው
ተባረኪ የውስጤን ነው የገለፅሽው።
ወርቃገኘው የምታቀርበውን ሁሉ ወደዋለው ሰው ያወራውን ሁሉ እየለቃቀመክ አታመጣም ተባረክ ስለዚህች እህታችን ጌታ ይባረክ እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ ገሳጭ አስተማሪ ወደ መስመር አስገቢ ነው ታድያ እነዚ ሰዎች መንፈስ ቅዱስ ርቋቸው ይሆን የቲክቶክን መንደር የበጠበጡት እህቴ ተባረኪ የኔን ሀሳብ ነው የተናገርሽው
Thank You bless You!!!
እህቴ እፀገነት ጌታ አብዝቶ ዘመንሽን በፀጋው ይባርከው አሜን
ለዚህ እኮ ነው የምወድሽ ፀጊናዬ ተባረኪልኝ አቦ😘
የተሰማኝን ነው የተናገርሽው ተባረኪልኝ ምርጧ
ተባረክ እዉነቱን ነገርሻቸው
ፀገነት ጌታ ይባርክሽ አውነትን ነው የታናገርሽው በጣም የሚገርም እኮ ነው በጣም ነው ያዘንኩት ጠላት ተጠቀመባቸው የሁላችንም አላፋነት ከለብን በፀሎት እናግዛችዎለን❤
ተባረክህ እናት አለም
ጌታ ብርክ ያርግሽ!!"""
wow.well said.
እግዚአብሔር ይባርክሽ።
EZIE YOU ARE BLESSED TO TELL YOU THE TRUTH, I AM TOTALLY AGREE WITH YOU. ALL OFF THEM ARE REPENT .
ፖፖዩ ይችን ጀግና የክርስቶስ ባሪያ እውነተኛ እንደ እግዚአብሔር ሰው በአጠቀላይእውነት
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እህቴ❤❤❤
🎉🎉🎉bless you❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ ጌታ ይመስገን አንድ እውነተኛ ሰው የሚገስፅ ስለሰጠን።በዉንጌል ጀምረው በወንጀል ጨረሱ ወንድሞቻችን 😢
Yene konjo zemenish yibarek yeliben new yetenagrishw❤🎉❤
❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉Tebareki ehte endi yemimekr teftoal hulum yagaglal
ትክክለኛ ሃሳብ ተባረኪ
ቅዱሱ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶና አትረፍርፎ ይባርክሽ።እህቴ በእውነት ተባርከሻል።በፅድቅ ቃል መከርሽን ገሰፅሽን ተባረኪ።
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት ወይኔ የልቤን እኮ ነው የተናገርሽው። በጣም የተናደድ ኩት ቢኒያም ለሚባለው ሰው በር መክፈታቸው ወንጌልንና ክርስቶስን ለመቃወም ታጥቆ የተነሳን ሰው የልብ ልብ መስጠታቸው እንዳልሽው ይሄን ሰው እኔ ታስሬ ሊጠይቀኝ ቢመጣ አባርረው ነበርርርር።ለነገሩ አሁንም አንሸማቀቅም ቢንያም ተብየው ጮቤ እንዳትረግጥ ቤተክርስቲያን አትፈርስም።አቤል አማን ኤርሚያስ የኛ ማሳያ አይደሉም ፥ማሳያችን ጌታችን እንከን የሌለበት ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ ነው እግዚሀብሄርን ለመምሰል እራስህን አስለምድ እንደሚል ጳውሎስም እኔ ኢየሱስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ ነው ያለው ኢየሱስን ማይመስል ሰው ሞዴላችን አይደለም
እውነት ለመናገር ኤርሚ ገድላትን መገላለጥ ሲጀምር ጠላት በገዛ ወገኖቹ ተጠቅሞ ሀሳቡን ፈፀመ አሁንም በዳይም ተበዳይም ንስሀ ይግቡ።
ተባረክ እህታችን ዝም ብለዉ ፍሬን የበጠሰ መኪና ይመስል ወደአገኙት መንገድ እየሄዱ ስለሆነ መገሰፅ አለባችሁ እንዳንች አይነት ለቤቱ የቀኑ ይብዙልን
ጌታ ይባርክሽ እህቴ እንደዚህ የሚነግራቸው ሰው በመገኘቱ እኔ በዘማሪ ዳጌ በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ያለቦታው ስላገኝሁት❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
ውዷ እህቴ እፁ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለበረከት ሁኚ የጠላትን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ...አብዝቶ ይግለጥልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አሹ
ውይ እህቴ ጌታ ይባርክሽ ❤
Ewnet new tebareki ❤
ጌታ ይባርክሽ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እህት የሳቱትን ተቆጥቶ መክሮ የሚመክር በጠፋበት በወንጌል እዉነት ብቅ ብለሽ በመገሰጽሽ ጌታ ይባርክሽ‼️❤❤
Well said…..May God increase His blessings upon you.
@@workagegnehuhaile Amin 🙏
Zemnesh yebark jegna tebarki sewdesh
ሁሌም ትመቸኛለሽ ❗️እውነቱን የሆነውን እውነት ሐሰት የሆነውን ሐሰት ማለትን ሁላችንም ካንቺ መማር አለብን😢🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንገታችን አስደፉን እኮ በእየሱስ ስም❤❤ ዘመንሽ ይባረክ ❤ ተው ባይ ጠፍቶአል ውድ ተባረኪኪኪኪ❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ ነጭ ነጭዋን
ተባረኪ ሀይ የሚል ጠፋ የእግዚአብሔርን መንፈስ ሲጀመር ተወስዶባቸዋል
አንቺ ብሩክ ሴት ምን ብዬ እንደምባርክሽ አላዉቅም ብቻ እንድህ ያለማመቻቸት እዉነት እዉነቱኑ እንድትናገሪ የረዳሽ የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ ❤ አሁንም ከዚህ በበለጥ በክብርና በሞገስ መንፈስ ቀብቶ ይበርክሽ የእሱ አፍ ያርግሽ እህቴ 🎉🎉❤❤🎉
እውነቱን የሚናገር ሲጠፋ እግዚአብሔርአንቺን ተጠቅሞ እየተናገረን የሁላችንም ጏዳ መፈተሽ አለበት ስተናል ተሳስተናል ሁላችንም በድለናል ፈጥነን በንስሃ ወደ ጌታ እንመለስ ስንመለስ እርሱ ደግሞ ወደኛ ይመለሳል ጊዜው አሁን ነው ኢየሱስ ይራራል ይመልሳል ተባረኩልኝ
ተባረኪ እህታችን።
አንቺ የተባረክሽ የእግዚአብሄር ሴት አገልጋይ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እውነት እውነቱን ነግሮሻል ተናግረሻልም ጌታ ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏
ወንድሞቻችን ናቸው ልንጰልይላቸው ይገባል ወንድሞቻችንን ለምጠሉዋቸው አሳልፈን አንሰጥም ይህ ነገር ያልፋል አግዝያብሔር ይረዳናል በብዙ ፍቅር አና ትአግስት አንጸልይላቸው ።ተባረኩ።
የእግዝአብሄር ባርያ እግዝአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋው ያብዛልሽ
እውነት ተናገርሽ ዝም ብለው ወንጌል መስበክ ቢንምያም ሽታየን ለምን አፀልዩለትም ።ጌታ ከፈለገው ከዬትም ያወጣዋል ስለ ሰው ማውራት አስፈልግም ። ዕንቁዎቻችሁን ዕራያ ሥር አትጣሉ ተብሎ ተፅፏል ኤርምን ንገሪው ከዚህ ጭቅጭቅ ውስጥ ወቶ ወንጌል ብቻ ይስበክ እንፀልይላቸው ። እነሱም ንስሐ ይግቡ ከበላጋራህ ጋር ወደ ፍርድ ቤት ስትህድ በመንገድ ላይ ታረቀ ብሎ ጌታ እየሱስ ትዝታው ነው ኤርም ብቻህን ስብከ በለው ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፋናቸው እህቴ ጌታ ይባርክሽ ጥሩ ምክር ነው ኤርምን ብዙ መከርኩት ኤርምን ብዙ ሰው በቸርች ውስጥ እየተፀለየለት ነው ወንጌል ትቶ መጨቃጨቅ ስድብ ጀመረ ተብሏል ።
እህትዬ ዘርሺ ይባረክ ሙሉ በሙሉ እውነት ብለሻል እነሱ ያሉበትን ገልፀሺዋል ግን እልህኝነት ልባቸውን ደፍኖታል በተለይ አቤል አቡና መንፈስ የገጋበት ይመስላል በፍፁም ትግስት አልባ ነው ቁጣና ስድብ ተሞልታል ለይቅርታ ምንም ስፍራ የለውም
የእውነት እግዚአብሔር ይባርክሺ በጣም አጸያፊ ነው 💔
ጌታ ይባርክሽ የልቤን ነው የተናገርሽው፣ ብሩክ ነሽ
Thank you dear sister! You did good job keep it up Stay blessed ❤
እፅገነት ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤
እህቴ ተባረኪ🙏
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ....ልብ ያለው ልብ ይበል .....
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ተባረኪ ልክ ብለሻል እህቴ አንዱ ዝም ቢል ኖሮ ይሄ ሁሉ ክብሪት አይጫርም ነበር። አሁንም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይመልሰን። ልቡና ይስጠን
እህታችን ዘመንሽ ይባረክ❤❤ ከተወሰኑት ወንድሞች በስተቀር አሁንማ ምንሰማው ድምፆች መንፈሳዊ መአዛ የሌለው ጩኸት ብቻ ስለሆ እንዳልሽው ውስጡ እንዲጠራ ንስሃ ገብተው ካልተመለሱ በስተቀር ሊጠራ ስለማይችል ጌታ በአንድም በሌላም ይናገራልና ምክሩን ሰምተው ከተመለሱ ጌታ የወንጌሉን ሥራ ይሰራባቸዋል አለዚያ……ምናየው/ምንሰማው ይሆናል፡፡
ተባርከሽ ቅሪ ፀዲ ለሁሉም ሳታዳዪ እኩል ስለተናገርሽ🙏 ❤🙏❤🙏
I like that ወንድም አለሞች.....
ፀጊ ተባረኪ እውነት ነው
እፀገነት በእውነት የተባረክሽ ነሽ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ።የተናገርሽው በሙሉ ትክክል ነውበቁጣችሁ ፀሃይ አይግባ ወንድሞቼ ይህን መልክት ሰምታችሁ ተመለሱ ለይቅርታ ልባችሁን እልኸኛ አታርጉ እግዚአብሔር ይረዳችሁ ሰይጣንንም አሳፍሩ
Be blessed ,this is mother of church
በጣም አዝኜ የምለዉ ጠፍቶኝ ግራ ተጋብቼ ነበር በእዉነት አንቺ ጀግና የጌታ ልጅ አፅናናሽኝ ዘመንሽ ይባረከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በኢየሱስ ስም ተባረክ
አሜን ፀጊ ተባረኪ ዘመንሸ ይባረክ
ጌታ እውነት የብዙ ክርስቲያኖችን ለቅሶ ባንቺ አንደበት መከረን ጌታ ካንተ አይደለም የአባቴ መንፈስ ገልፆልህ እንጂ እንዳለው ተባረኪልኝ
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ፀገነት ተባረኪ!! ፀጋው ይብዛልሽ!!!
ኡፍፍፍ........ አንቺ ትልቅ ሴት እንዴት የተባረክሽ የእዉነት ሴት ነሽ አንጀቴን አራስሽዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ለዘላለም ይባርክሽ!!!
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
Excellent explanation
እውነት ነው፣ እህታችን የተባረክሽ ነሽ! አንድም ስህተት አንድም የማይመለከተውን ሰው ስም አልጠራሽም፣ አንድም የፍርድ ቃል አልተናገርሽም፣ ያዳመጡሽ እንደ ሆነ ሊድኑበት የሚችሉበት ትልቅ ተግሳፅና ምክር ነው፣ የምትናገሪያቸውን በአንደበትሽ ያስቀመጠና ያሳሰበሽ ጌታ እራሱ መንፈስ ቅዱስ ነው ቢሰሙሽ ይጠቀማሉ፣ "use it or lose it!" ይላል ፈረንጅ።
ፀጊ ተባረኪልኝ አስተዋይ ነሽ፣ ቀጥይበት።
ዘመንሽ ይባረክ እንዳንቺ የልብ ሰው የእውነት ይብዛልን በብዙ ተባረኪ መሻቴ ነው
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
🎉እንዳች አይናት ኡነተኛ ጀግና ሤት ያብዘልን ተባረክ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወርቅአገኘሁ እናመሠግናለን ! ፀጊ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ! ተደስቻለሁ ።
Thank You bless You!!!❤❤❤
ፀጊዬ ተባረኪ ይህንን ምክር ብንሰማ እንፈወሳለን ።እባካችሁ እንደ ጌታ ቃል እንኑር።ከሁሉ የሚበልጠውን ፍቅርን እንያዝ።❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ እህቴ ትክክል ነው የተናገርሽው
በእዉኀት ነዉ የሆነዉ ሁሉ አስደንጋጭ ነዉ :: የተደበቀ ማንነታችን ተገለጠ :: እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን :: እህቴ የተባክሽ የጌታ ባሪያ ተባረኪ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ተበረኪ አህቴ እንደዚ በግልፅነት ስለገሠፅሽ
በብዙ ተባረኪ እህታችን ዐፀገነት...አዎን በመጨረሻው ዘመን እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ እንደ ሰው ልማድ እንመላለስ ተባረኩ ወገኖቼ
የሚያዋጋቸውን መንፈስ በለማወቀቻው ወንጌልን ሰበክሽላቸው ጌታ ይባርክሽ ❤🎉❤🎉❤🎉❤
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
❤❤❤❤ tebarki tsigesh
ጸግዬ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ለምልሚ❤
ከአፏ የሚወጣው ቃል የሰው ቃል እንዳይመስልህ የመንፈስ ቅዱስ መቃተት ነው ብራዘር
እህታችን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ትክክል ብለሻል አሳፈሩን ሰው ወደ ጌታ እንዳይመጣ መሰናክል እየሆኑ ነው
ብርክ በይልኝ
ልብ አድርስ ፀገነት እሰይ ተባረኪ
ፀገነትየ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፀጋ ይብዛልሽ ዋው!!
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ተባረኪ
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ! ዘመንሽ ይባረክ!! እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለተናገርሽ ዘመንሽ ይባረክ!!
Wow this what we need to hear thanks
ተባረክ እህታችን የምገስፀን ሰው ነው የጠፋው የጌታ ስም ሲቀል መስማት በጣም አሳዛኝ ነበር
ማዳላትዋን ሃቁም
ፀግዬ ብርክ በይልን አፋችን የልባችንን ነገርሽልን በየቤታችን የምንለውን ነው የተናገርሽው ተባረኪ
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ የዘመኑ ፍፃሜ ምልክቶች አታድርገን!!!ተሳዳቢዎች ከዳተኞች ወዘተ እባክህንንን እርዳን ማስተዋልን ስጠን።
Amen! bless You!
የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ የልቤን ነው የተናገርሽው
ተባርከሻል በእውነት
ዋው እህቴ ተባረኪ ጨርሶ ክርስቶስ ነበራቸው ወይ እስከምል ሆኛለው ውስጣቸው እንዲህ ነበር እንድል አድርጎኛል በጣም መተላለፍ ነው የታየዉ ዳጊ እንኳን እየደጋገም ስላደረገው የሱ አያጠያይቅም ያለቀቀው ነገር አለ ደግሞ በተለይ በተለይ ኤርምያስ ድሮም በብዙ ይዘረጥጥ ነበር አሁን ደግሞ ባሰበት አወክ አወክ ሲባል በጣም ባሰበት በዚሁ አጋጣሚ ኤርምያስ ውረድ በጣም ውረድ እራስህን ከፍ ከፍ አድርገሀል ወንጌሉን ግራ አጋባኸው በእውነት አልቅሼም መፅናናት እስከሚያቅተኝ ኤርምያስ በሚያደርገው ነገር በአነጋገሩ ሰወችን በማቃለል እስቲ ዳኒን እየው ሁሌ እንደሳቀ በሀይልም ቢናገሩት በፈገግታ እየመለሰ ሁላችን ይቅር ይበለን እኛንም ያልሆነ ነገር ውስጥ ገባን እንድ ሰው ይኸው ትሳደባለህ ኤርምያስ በጌታ ተለወጥ ካልሆነበቲክቶክ ቢዝነዝህን ስራ እየተሳደቡ ሰውን እያዋረዱ ውንጌል የለም
እንደው ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እንደዚህ በግልፅ ወቶ የሚገስፅ አባት እናት ጠፍቶ አንቺ ግን በግልፅ ሳታደባብሺ ሳትመሳሰይ በግልፅ መተሽ ስለ ገፀሻቸው ትክክለኛ እህታቸው መሆንሽን አስመስክረሻል እኔ ቁጣሽን ምክርሽን ወድጄዋለሁ ተባረኪ ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ይቺ ደግሞ የበሰበሰች አሮጊት ኬታባትዋ ነው የመጣችው ምናባሸ ታለቀልቅያለሸ ክፍት አፍ ኧር እፍሪ ቢኒያም ጀግና ነው አንቺ ቢኒያምን መሰደብ አትችይም ዉሻ ጣሳ ጭንቅላት ነሸ እማማ ምን ይላሉ ቀለሜና አንቺ ቦሃቃዋች ናቹ የብልፅግና ወንጌልሸን አራምጂ
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አፍሽን በበረኪና ታጠቢው ...መቼም ለዚህ ኮልጌት ምንም አይጠቅመውም ....
የትኛዉን ጌታ አግኛተሽ ነው እንደዚህ የምትዘባረቂ
የምትሳደቡ ሰዎች ከየት እንደሆናችሁ ይታወቃል፤ መገለጫችሁ ይሄው ነው፤ ባዶ ስለ ሆናችሁ ነው እኮ
@@solomonnegash4141 ከ የት ነን የትኛውን እየሱስ አግኛተህ ነው የ አማን ሻሎም ፡ ካልቪኑን የ ኤርሚያስን አርመኑን ፡ጥራ
እደ ትዝታው ሳሞኤል ወንጌልን ሰሩ እነ ሜሎሰን የመሳሰሉ እደነሱ ወጌልን ይሰሩ
God bless you
Wow, beautiful massage. I agree with you 💯 sister you are blessed 🙌
Thank you so much bless You!
ዘመንሽ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ባንቺ ውስጥ በግል ፅ በገሃድ ሲናገር አየው ዘመንሽ ብሩክ ይሁን ኑሪልን!
Tebareki
ትክክል ብለሻል ፀጊዬ እህቴ ዳግም ከነሱ ላንሰማ ስንቶች እንደተበሳጨን ቤቱ ይቁጠረው
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
Tbarke sister 🙏🙏😢😢
ጌታ እንዴት ያሉ ልጆች ቀብቶ አስነሳልን ብለን አመስግነን ሳንጨርስ እርስ በርስ መካሰስ አሳፈሩን ሰይጣን የራሱን አጀንዳ ሰጣቸው
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ጌታ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን
እግዝያብሕር ይባርክሽ ፀገኔት ሁላችንም የእኔሱን ሙግት በአድባባይ በጣም እሳዝናኖናል
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ሕይወትሽን አገልግሎትሽን ጤናሽን ይባርከዉ ከዚህ በላይ ለእናንተ መላዕክት መጥተው አይመክሯቹም መንፈስ ቅዱስ ተናግሯል ተመለሱ
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
እየሱስ ክርስቶስ ተሳደቡ ይላል እሱ ይለው በፍቅር መሀል እገነኝለው ነው ይለው
ተባረኪ የውስጤን ነው የገለፅሽው።
ወርቃገኘው የምታቀርበውን ሁሉ ወደዋለው ሰው ያወራውን ሁሉ እየለቃቀመክ አታመጣም ተባረክ ስለዚህች እህታችን ጌታ ይባረክ እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ ገሳጭ አስተማሪ ወደ መስመር አስገቢ ነው ታድያ እነዚ ሰዎች መንፈስ ቅዱስ ርቋቸው ይሆን የቲክቶክን መንደር የበጠበጡት እህቴ ተባረኪ የኔን ሀሳብ ነው የተናገርሽው
Thank You bless You!!!
እህቴ እፀገነት ጌታ አብዝቶ ዘመንሽን በፀጋው ይባርከው አሜን
ለዚህ እኮ ነው የምወድሽ ፀጊናዬ ተባረኪልኝ አቦ😘
የተሰማኝን ነው የተናገርሽው ተባረኪልኝ ምርጧ
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ተባረክ እዉነቱን ነገርሻቸው
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ፀገነት ጌታ ይባርክሽ አውነትን ነው የታናገርሽው በጣም የሚገርም እኮ ነው በጣም ነው ያዘንኩት ጠላት ተጠቀመባቸው የሁላችንም አላፋነት ከለብን በፀሎት እናግዛችዎለን❤
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ተባረክህ እናት አለም
ጌታ ብርክ ያርግሽ!!"""
wow.well said.
እግዚአብሔር ይባርክሽ።
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
EZIE YOU ARE BLESSED TO TELL YOU THE TRUTH, I AM TOTALLY AGREE WITH YOU. ALL OFF THEM ARE REPENT .
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ፖፖዩ ይችን ጀግና የክርስቶስ ባሪያ እውነተኛ እንደ እግዚአብሔር ሰው በአጠቀላይእውነት
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እህቴ❤❤❤
🎉🎉🎉bless you❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ ጌታ ይመስገን አንድ እውነተኛ ሰው የሚገስፅ ስለሰጠን።
በዉንጌል ጀምረው በወንጀል ጨረሱ ወንድሞቻችን 😢
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
Yene konjo zemenish yibarek yeliben new yetenagrishw❤🎉❤
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉Tebareki ehte endi yemimekr teftoal hulum yagaglal
ትክክለኛ ሃሳብ ተባረኪ
ቅዱሱ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶና አትረፍርፎ ይባርክሽ።እህቴ በእውነት ተባርከሻል።በፅድቅ ቃል መከርሽን ገሰፅሽን ተባረኪ።
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት ወይኔ የልቤን እኮ ነው የተናገርሽው። በጣም የተናደድ ኩት ቢኒያም ለሚባለው ሰው በር መክፈታቸው ወንጌልንና ክርስቶስን ለመቃወም ታጥቆ የተነሳን ሰው የልብ ልብ መስጠታቸው እንዳልሽው ይሄን ሰው እኔ ታስሬ ሊጠይቀኝ ቢመጣ አባርረው ነበርርርር።ለነገሩ አሁንም አንሸማቀቅም ቢንያም ተብየው ጮቤ እንዳትረግጥ ቤተክርስቲያን አትፈርስም።አቤል አማን ኤርሚያስ የኛ ማሳያ አይደሉም ፥ማሳያችን ጌታችን እንከን የሌለበት ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ ነው እግዚሀብሄርን ለመምሰል እራስህን አስለምድ እንደሚል ጳውሎስም እኔ ኢየሱስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ ነው ያለው ኢየሱስን ማይመስል ሰው ሞዴላችን አይደለም
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
እውነት ለመናገር ኤርሚ ገድላትን መገላለጥ ሲጀምር ጠላት በገዛ ወገኖቹ ተጠቅሞ ሀሳቡን ፈፀመ አሁንም በዳይም ተበዳይም ንስሀ ይግቡ።
ተባረክ እህታችን ዝም ብለዉ ፍሬን የበጠሰ መኪና ይመስል ወደአገኙት መንገድ እየሄዱ ስለሆነ መገሰፅ አለባችሁ እንዳንች አይነት ለቤቱ የቀኑ ይብዙልን
ጌታ ይባርክሽ እህቴ እንደዚህ የሚነግራቸው ሰው በመገኘቱ
እኔ በዘማሪ ዳጌ በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ያለቦታው ስላገኝሁት❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
ውዷ እህቴ እፁ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለበረከት ሁኚ የጠላትን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ...
አብዝቶ ይግለጥልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አሹ
ውይ እህቴ ጌታ ይባርክሽ ❤
Ewnet new tebareki ❤
ጌታ ይባርክሽ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እህት የሳቱትን ተቆጥቶ መክሮ የሚመክር በጠፋበት በወንጌል እዉነት ብቅ ብለሽ በመገሰጽሽ ጌታ ይባርክሽ‼️❤❤
Well said…..May God increase His blessings upon you.
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@@workagegnehuhaile Amin 🙏
Zemnesh yebark jegna tebarki sewdesh
ሁሌም ትመቸኛለሽ ❗️እውነቱን የሆነውን እውነት ሐሰት የሆነውን ሐሰት ማለትን ሁላችንም ካንቺ መማር አለብን😢🙏
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንገታችን አስደፉን እኮ በእየሱስ ስም❤❤ ዘመንሽ ይባረክ ❤ ተው ባይ ጠፍቶአል ውድ ተባረኪኪኪኪ❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ ነጭ ነጭዋን
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ተባረኪ ሀይ የሚል ጠፋ የእግዚአብሔርን መንፈስ ሲጀመር ተወስዶባቸዋል
አንቺ ብሩክ ሴት ምን ብዬ እንደምባርክሽ አላዉቅም ብቻ እንድህ ያለማመቻቸት እዉነት እዉነቱኑ እንድትናገሪ የረዳሽ የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ ❤ አሁንም ከዚህ በበለጥ በክብርና በሞገስ መንፈስ ቀብቶ ይበርክሽ የእሱ አፍ ያርግሽ እህቴ 🎉🎉❤❤🎉
እውነቱን የሚናገር ሲጠፋ እግዚአብሔርአንቺን ተጠቅሞ እየተናገረን የሁላችንም ጏዳ መፈተሽ አለበት ስተናል ተሳስተናል ሁላችንም በድለናል ፈጥነን በንስሃ ወደ ጌታ እንመለስ ስንመለስ እርሱ ደግሞ ወደኛ ይመለሳል ጊዜው አሁን ነው ኢየሱስ ይራራል ይመልሳል ተባረኩልኝ
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
ተባረኪ እህታችን።
አንቺ የተባረክሽ የእግዚአብሄር ሴት አገልጋይ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እውነት እውነቱን ነግሮሻል ተናግረሻልም ጌታ ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏
ወንድሞቻችን ናቸው ልንጰልይላቸው ይገባል ወንድሞቻችንን ለምጠሉዋቸው አሳልፈን አንሰጥም ይህ ነገር ያልፋል አግዝያብሔር ይረዳናል በብዙ ፍቅር አና ትአግስት አንጸልይላቸው ።ተባረኩ።
የእግዝአብሄር ባርያ እግዝአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋው ያብዛልሽ
እውነት ተናገርሽ ዝም ብለው ወንጌል መስበክ ቢንምያም ሽታየን ለምን አፀልዩለትም ።ጌታ ከፈለገው ከዬትም ያወጣዋል ስለ ሰው ማውራት አስፈልግም ። ዕንቁዎቻችሁን ዕራያ ሥር አትጣሉ ተብሎ ተፅፏል ኤርምን ንገሪው ከዚህ ጭቅጭቅ ውስጥ ወቶ ወንጌል ብቻ ይስበክ እንፀልይላቸው ። እነሱም ንስሐ ይግቡ ከበላጋራህ ጋር ወደ ፍርድ ቤት ስትህድ በመንገድ ላይ ታረቀ ብሎ ጌታ እየሱስ ትዝታው ነው ኤርም ብቻህን ስብከ በለው ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፋናቸው እህቴ ጌታ ይባርክሽ ጥሩ ምክር ነው ኤርምን ብዙ መከርኩት ኤርምን ብዙ ሰው በቸርች ውስጥ እየተፀለየለት ነው ወንጌል ትቶ መጨቃጨቅ ስድብ ጀመረ ተብሏል ።
እህትዬ ዘርሺ ይባረክ ሙሉ በሙሉ እውነት ብለሻል እነሱ ያሉበትን ገልፀሺዋል ግን እልህኝነት ልባቸውን ደፍኖታል በተለይ አቤል አቡና መንፈስ የገጋበት ይመስላል በፍፁም ትግስት አልባ ነው ቁጣና ስድብ ተሞልታል ለይቅርታ ምንም ስፍራ የለውም
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
የእውነት እግዚአብሔር ይባርክሺ በጣም አጸያፊ ነው 💔
ጌታ ይባርክሽ የልቤን ነው የተናገርሽው፣ ብሩክ ነሽ
Thank you dear sister! You did good job keep it up Stay blessed ❤
እፅገነት ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
እህቴ ተባረኪ🙏
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ....ልብ ያለው ልብ ይበል .....
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ተባረኪ ልክ ብለሻል እህቴ አንዱ ዝም ቢል ኖሮ ይሄ ሁሉ ክብሪት አይጫርም ነበር። አሁንም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይመልሰን። ልቡና ይስጠን
እህታችን ዘመንሽ ይባረክ❤❤ ከተወሰኑት ወንድሞች በስተቀር አሁንማ ምንሰማው ድምፆች መንፈሳዊ መአዛ የሌለው ጩኸት ብቻ ስለሆ እንዳልሽው ውስጡ እንዲጠራ ንስሃ ገብተው ካልተመለሱ በስተቀር ሊጠራ ስለማይችል ጌታ በአንድም በሌላም ይናገራልና ምክሩን ሰምተው ከተመለሱ ጌታ የወንጌሉን ሥራ ይሰራባቸዋል አለዚያ……ምናየው/ምንሰማው ይሆናል፡፡
ተባርከሽ ቅሪ ፀዲ ለሁሉም ሳታዳዪ እኩል ስለተናገርሽ🙏 ❤🙏❤🙏
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
I like that ወንድም አለሞች.....
ፀጊ ተባረኪ እውነት ነው
እፀገነት በእውነት የተባረክሽ ነሽ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
የተናገርሽው በሙሉ ትክክል ነው
በቁጣችሁ ፀሃይ አይግባ ወንድሞቼ ይህን መልክት ሰምታችሁ ተመለሱ ለይቅርታ ልባችሁን እልኸኛ አታርጉ እግዚአብሔር ይረዳችሁ ሰይጣንንም አሳፍሩ
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
Be blessed ,this is mother of church
Thank You stay blessed!!!❤❤❤