Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀግና ጸገነት ተባረኪልኝ እዳቺ ጀግና እህቶች ያብዛልኝ ተባረኪልኝ
በእርግጥ ሰዎች በምን ይሁን በምንም ምክንያት እውነት ከኾነው ከክርስቶስ ኢየሱስ ሒይወት ወደ ጨለማው ዓለም ሲመለሱ የነፍስ ጉዳይ ነውና እጅግ ቢያሳዝንም የወደቀም ይነሳል የሳተም ይመለሳል ይላልና ቃሉ የንስሐና የመመለስ ዕድል እንዲያገኙ እንማልድላቸዋለን።
እግዚአብሔር ለደኸሙ ወንድምች ጥንካሬና ብርታት ይስጣቸው አሜን
አሜን
አሜን ኢየሱስ ያድናል። ተባረኪ የኔ እህት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወንድማችን ሐዋዝ ጌታ ይርዳው።
እየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!❤
በእምነት የደከመውን መቀበል መልካም ነው
ተባረኪ
ፀጊዬ ተባረኪ
ጌታ ይባርክሽ የጌታዬ ወታደር ነሽ ጌታ ይወድሻል
ቆሌሽ ይገፈፍ
❤❤❤ጌታ ይባርክህ❤❤❤🎉🎉🎉
Bless you❤❤❤
አሜን ጸጋውን ዬብዛልሽ እሕቴ ተባረልኝ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤እየሱስ ያደናል ጌታ ነው❤❤❤
Blessing 🎉🎉🎉
ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጴጥሮስ ጌታ ኢየሱስ ወደ መስቀል ሞት ሊሄድ ባለ ጊዜ ሦስት ጊዜ ሲክደው የጴጥሮስን ንግግር ጣዕሙን ለይታ ከጌታ ጋር እንደነበረ ለየችው ሚገርመው ነገር አንድ ጌታን የቀመሰ ሰው ወደ ቀድሞ ኑሮው ሲመለስ ሰይጣን ራሱ እኮ እዩት…እያለ በተለያየ ነገር ያሳጣዋል።ጌታ ይበልጥብናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤tabreki ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Medane belela bemanme yelme hawariyat 4 12 ereft fwese selam eysous kerstos bechanewe
የእናንተ ህይወት ይጨልም ህይወት የሆነች በእየሱስ ደም የተመሠረተች ሀይማኖትን መንቀፋችሁ የእናንተ ህይወት ይጨልም
እየሱስ ያድናል ❤❤❤
መእመኑን ግራ የምታጋባን እማሆይ ሶፊያን ሽባባዉን አስጠንቅቁ??
ዶሮ ሳይጮህ ሶስቴ ትክደኛለህ ብሏል እርሱን ትተው ባሪያዎቹን እያመለኩ ሀጥያት ለመስራት ነው ወደ አለሚቱ የሚመለሱት
እንዴት ከህይወት ወደ ሞት ተንደርድሮ ይሄዳል? እግዚአብሔር ወልቡ ይመልሰው ነብዩም ጌታ ያረጋጋው በኢየሱስእጅ ተይዘዋል ለፈቃዳችሁ ተላልፋችሁ አትሰጡ ለጠላትም እድል ፈንታ አትስጡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Yerasachun endet nw yemtaut ende ar sekin
እየሱስ፣እውነትም፣መንገድ፣መሆኑን፣የገባው፣ሰው፣ወደ፣እዚያ፣አይመለሰም፣የተመረ ፣አይጠፋም፣ወንጌል፣ላልሰሙ፣ማሰብ፣ነው፣
Tenchachu ahzab hula gena yimelesalu lemayet yabqachu .
Aye enate yetegnaw geta new ye business Haymanot
ለምን ጴንጤና ኦርቶዶክስ እንደሚናቆሩ ይገርመኛል መዳን ለግል ነው ሁሉም ራሱን ችሎ ነው ወደላይ የሚሄደው ንገረው ምስክርነት ከዛ ስራው የጌታ ነው
Manew orthodox wusex geta eyesus yelem yalesh
ደግሞ ማስፈራራትሽ ከንቱ ተናግረሽ ሞተሻል እናንተ ናችሁ ቆሌያችሁ ተገፎ የምትኖሩ
Kkkkkkkkkkkkkk
ጴንጤ አጉል ዕምነት ነው።ከኦርቶዶክስ ጋር ያላቸውን እንደ በክርስና ውስጥ እንዳለ ልዩነት ሳይሆን የፖለቲካ ፓርቲ ቡድን ማብዛት ይመስላል።ኦርቶዶክስ እኮ የእየሱስ ክርስቶስ ቤት ነው።ጨለማ አትበሉን።ጨለማ ሰዶም ጴንጤ ነው።
Kkkkk Aye ebd slemangnaw Eyesus new emtaweraw😂😂😂😂
እረ ወደ ጨለማ መሄድ ነው ወደ መሰረቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መመለስ ከምን ነው እናንተ የመጣችሁ መሰላችሁ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከመሰረቷ ከጥንቷ እኮ ነው የፈለቃችሁ እንዴት ወደ ጨለማ መሄድ ትያለሽ ጉድ መስማት እኮ ነው ወይ ጉድ
መሰረታችን ክርስቶስ ነው ከዚህ መራቅ ጨለማ ነው።
Midri weslata ula manew chelma telki sw adelshi orthodox beran enji chelama adelchim kendanchi temama asetmro orthodox 💯 teblteshalchi tekberu setyo serat
Eheta bebrehan slalesh new yemtesadebiw aree tey astewy
ኦርቶዶክስ ብርሀን እንጅ ጨለማ ስላልሆነች ብዙም ባትለፈልፊ ጥሩ ነው መሠሎችሸ ይስሙ ዲስኩርሽን እኛ ግን አነሠማሽም አዎ የድንግል ማርያም የአለም ንጉስ መሆኑን ያስተማረችሽ ኦርቶዶክስ መሆንዋን አትርሺ የእኛ ዲስኩረኛ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Why r u screaming while using mic korkoro.....የትኛው ነው ያንች ቤት እግዚአብሔር እዚ ብቻ ነዉ የምገኘው....ያለሽ...ኦርቶዶክሥን ለቀቅ miss ቆርቆሮ The peel of orthodoxy ይለምልም🎉🎉🎉❤❤❤
ጀግና ጸገነት ተባረኪልኝ እዳቺ ጀግና እህቶች ያብዛልኝ ተባረኪልኝ
በእርግጥ ሰዎች በምን ይሁን በምንም ምክንያት እውነት ከኾነው ከክርስቶስ ኢየሱስ ሒይወት ወደ ጨለማው ዓለም ሲመለሱ የነፍስ ጉዳይ ነውና እጅግ ቢያሳዝንም የወደቀም ይነሳል የሳተም ይመለሳል ይላልና ቃሉ የንስሐና የመመለስ ዕድል እንዲያገኙ እንማልድላቸዋለን።
እግዚአብሔር ለደኸሙ ወንድምች ጥንካሬና ብርታት ይስጣቸው አሜን
አሜን
አሜን ኢየሱስ ያድናል። ተባረኪ የኔ እህት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወንድማችን ሐዋዝ ጌታ ይርዳው።
እየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!❤
በእምነት የደከመውን መቀበል መልካም ነው
ተባረኪ
ፀጊዬ ተባረኪ
ጌታ ይባርክሽ የጌታዬ ወታደር ነሽ ጌታ ይወድሻል
ቆሌሽ ይገፈፍ
❤❤❤ጌታ ይባርክህ❤❤❤🎉🎉🎉
Bless you❤❤❤
አሜን ጸጋውን ዬብዛልሽ እሕቴ ተባረልኝ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤እየሱስ ያደናል ጌታ ነው❤❤❤
Blessing 🎉🎉🎉
ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጴጥሮስ ጌታ ኢየሱስ ወደ መስቀል ሞት ሊሄድ ባለ ጊዜ ሦስት ጊዜ ሲክደው የጴጥሮስን ንግግር ጣዕሙን ለይታ ከጌታ ጋር እንደነበረ ለየችው ሚገርመው ነገር አንድ ጌታን የቀመሰ ሰው ወደ ቀድሞ ኑሮው ሲመለስ ሰይጣን ራሱ እኮ እዩት…እያለ በተለያየ ነገር ያሳጣዋል።
ጌታ ይበልጥብናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤