#መኪና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 июл 2022
  • 🚘ያገለገለ መኪና ስንገዛ በቅድሚያ ማወቅ ያለብ ነገር ምንድን ነው? ስለሜኪናው ጤንነት እና ተያያዥ ነገሮች ለማወቅ የሚረዱ መመሪያወች አሉ ከነሱ ውስጥ በዝህ ክፍል 10 መሰረታዊ መታወቅ ያለባቸውን መስፈርቶች ነው ለማሳየት የሞክርኩት።
    ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ
    ▶️▶️▶️ / mayaaddis
  • ХоббиХобби

Комментарии • 21

  • @user-tg4kb2ly1j
    @user-tg4kb2ly1j 2 года назад +4

    በጣም ጥልቅ እውቀት ነው ያካፈልከን ስለ መልካምነትክ ከልብ እናመሰግናለን

  • @alemudesta5931
    @alemudesta5931 9 месяцев назад

    ዋው በጣም አመሰግናለሁ፤ የፈለኩትን ኃሳብ ነው የሰጠኸኝ።

  • @user-sq4ql5zu3b
    @user-sq4ql5zu3b 10 месяцев назад

    Bexam enamesegenal berta bzu mereja awukealew tnx

  • @user-py7sj5xk3t
    @user-py7sj5xk3t Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @MeskeremAbebe-kw8lu
    @MeskeremAbebe-kw8lu 11 месяцев назад

    Thank you!

  • @debashdejen2417
    @debashdejen2417 9 месяцев назад

    Btm thank you brother mirt mikir Egziabher yakibirilin

  • @lindafekadu6398
    @lindafekadu6398 2 года назад

    Dankeschön Bruder

  • @egziyabhierymesgen1980
    @egziyabhierymesgen1980 2 года назад +1

    Thank you abatie, lemgzat asbalewu gn ahun mrrrr aleg, gena menga fkad lemawutat eyetemarku new ena 30 seatat tmralewu beseat £30 eyekefelku gn gna exam alwesdkum. 😴 egziyabhier yardage

  • @hafuhiluf7928
    @hafuhiluf7928 8 месяцев назад

    thanks

  • @tarikueshetu7527
    @tarikueshetu7527 10 месяцев назад

    ድንቅ መልዕክት ነው ወንድሜ

  • @mengstumubarek47
    @mengstumubarek47 9 месяцев назад

    Tank's bro endanite ayineti degagi ethiopiawi yabizalin

  • @argawshurala
    @argawshurala Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ጠቅመኸናል በተለይ ጀርመን አገር ላለነው ግን አንድ ያልገባኝ ነገር አለ ምንድነው እሱም ፍርሲዮን/Kupplung መጀመሪያ ስንነሳ የግራ እግራችን ግማሽ ያክል ስናነሳው እግራችን ተረከዙ መሬት ይረግጣል ወይስ ተጠልጥሎንው ግማሽ ማንሳት ምንችለው እስኪ እባክህ ለመንዳት ቀጠሮ ስላለኝ ግልጽ አርግልኝ bitte?

  • @ttmtube9731
    @ttmtube9731 9 месяцев назад

    THANK YOU GUYS

  • @shishaytesfom5523
    @shishaytesfom5523 2 года назад +1

    ታቃለህ video ህን ምንያሕል እንደረዳኝ thanks , keep it

  • @mogesalmu4874
    @mogesalmu4874 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ግን ጠፍተሀል

    • @MoreDigitalBusiness
      @MoreDigitalBusiness  2 года назад +1

      አመሰግ ናለሁ moges፣ ካሁን ቡሃላ አልጠፋም

  • @tinsayetdewos6807
    @tinsayetdewos6807 Год назад

    በጠም እንዎድሀሌን

  • @maya8831
    @maya8831 2 года назад

    ወይኔ አንተ ጥሩ ሰው መጣህ ያንተ ቪዲዮ ምን ይክል ጠቃሚ እንደሆነ ለ2አመት ታክል በጣም ጠፋህ

  • @mengstumubarek47
    @mengstumubarek47 9 месяцев назад

    Tank's bro endanite ayineti degagi ethiopiawi yabizalin