መንጃ ፍቃድ ለማውጣት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • =መንጃ ፍቃድ ለማውጣት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
    =የመንጃ ፍቃድ አይነት
    =መንጃ ፍቃዱ የሚያስነዳን ተሽከርካሪ አይነት #first #መኪና
    =Types of ethiopian driving licence #መንጃ

Комментарии • 21

  • @GannatSantayew
    @GannatSantayew 27 дней назад

    በጣም ጡሩ ነው

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di Месяц назад

    እናመሰግናለን ወድም እስኪ ስልክ ቁጥር ብሰጠን

  • @gossayebelahchew7496
    @gossayebelahchew7496 2 месяца назад

    በጣም አመሠግናለው።።ጥያቄ አለኝ።።።ከምድብ ወደ ሌላ ምድብ ቢያሽከረክሩ የኢንሹራንሥ መድህን ላያገኙ ይችላሉ ብለሀል ለምሣሌ የጠቀሥክልን ከፍሣሽ ወደ ደረቅ ነው ነገር ግን በአንድ ምድብ ላይ ከታች ወደ ላይ ቢያሸከረክሩሥ ቅጣት አለው ?ከኢንሹራንሥ አንፃርሥ?

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  2 месяца назад

      ለምሳሌ ደረቅ 1 ኖሮክ የደረቅ 2 ብታሽከረክር ከምደብ ውጪ በማሽከርከር ያስቀጣል፡፡ አደጋ ቢጋጥምህ የመድህን ሽፋን አታገኝም

  • @IbnuMuhe
    @IbnuMuhe Месяц назад

    ፓስፖርታጋ መንንአገናኘው

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  Месяц назад

      መታወቂያ ከሌለ ወይም ካልታደሰ እንደ አማራጭ መታወቂያ እንዲያገለግል ነው ። ሌላ ምንም የሚያገናኘው የለም

  • @gossayebelahchew7496
    @gossayebelahchew7496 2 месяца назад

    ሥልክህን ላክልኝ ።ሌላ ጥያቄዬ ክሬን ለማሽከርከር የጠቀሥክልን ለደረቅ ጭነት የቶን መጠን አለ ነገር ግን ከልዩ መነጃ ፈቃድ ውጪ ለብቻው በደረቅ ይሠራል?

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  2 месяца назад

      ተሽከርካሪው መደበኛ ሆኖ አነስተኛ ክብደት የሚያነሳ ክሬን ካለው ይቻላል ፡፡ ነገር ግን ተሽከርካሪው የክሬን አገልግሎት ብቻ የሚሰጥ ከሆነ የተለየ መንጃ ፍቃድ የስፈልገዋል

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m Месяц назад

    በጣም ጥሩ ነው ግን ዋጋ ለምን አይቀመጥም

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  Месяц назад

      ስለ ጥያቄው አመሰግናለሁ ። የዋጋ ጉዳይ በተመሳሳይ ምድብ እንደ ቦታው ልዩነት አለው ። አ.አ , ሸገር, ኦሮሚያ እና እንደ ትምህርት ቤቱ የተለያየ ነው

    • @user-eu2os2jq1m
      @user-eu2os2jq1m Месяц назад

      @@FekaduAutomotive እሺ እኔም አመሰግናለው ግን ደበር ዘይት ነው የሲኖ truck ዋጋ ነው የፈለኩት

  • @3mtube213
    @3mtube213 2 месяца назад

    taxi 2 gin aligeletsikewim?/?

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  2 месяца назад

      ታክሲ 2 አሁን ላይ አይሰጥም

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h 3 месяца назад

    አባት❤❤ሥልክሕ ❤በናትሕ በምን ላጊኝህ

  • @Naolakedir
    @Naolakedir Месяц назад

    Am 18
    So can i get the 3rd one?

  • @MikaelGugsa
    @MikaelGugsa Месяц назад

    ህዝብ 1 በ10ኛ ክፍል ካርድ ማውጣት አይቻልም