Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ደስ ይላል ሁሉም እንዳንተ ለሞያዉ ተገዚ እንዲሆን ተመኘሁ ከልብ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ትምህርት ሰጣጥህ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል በርታ ።አግዚአብሔር አምላክ ካንተጋር ይሁን ።
ፍሬና ሞተር እኮ አላሳየህንም ሁሉም ቆንጆ ነው
በርታ ሌላም እንፈልጋለን ስራልን 🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ማብራሪያ ነው ይቀጥል
It is a wonderful message .
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነበር። አመሰግናለሁ እኔ ገና ለማጅ ነኝ ግን የኔ መምህር ትንሽ ይቆጣል ቶሎ ይበሳጫል እና ትንሽ ፍርሃት ይለቅብኛል ከአንተ ብዙ አተረፍኩ ተባረክ
Betam kinena melkam sew neh gobez astemari neh techilaleh enamesegnalen❤
ማሻ አላህ በጣም ግልፅ ትምህርት ነው ቀጥልበት ሀሪፍ ነው
ጥሩ ምክር
በጣም የምያስተር እውቀትን የምስጥ ገንብ ነው በአጭር ስዓት ቡዙ ነገር ቀርቶልኛል በመጀመሪያ ከብዙ ስዎች የምመጣልኝ ኦፎርሜሽን ነበረ ፍራትም የአለበት አለ ነገር ግን የአንተን ቭዲዮ ስከታተል አንደኛ እራሴን እንዳሳምን ፣ሁለተኛ ፍራትን እንዳስወግድ፣ ሁለተኛ እችላለው የምባል ኮፍደስ እንድኖረኝ አርጎኛል ከልብ አመስግናለ የበለጠውን አድራሻይን ብታስቀምጥልን እጅግ መልካም ነው መልካም ዕድል ተመኘውላቹ ለተማሪዎች ፍራትን ማስወገድ ❤❤❤
እናመሰግናለን በርታ
በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ መምህር ነህ 🙏
በጣም እናመሰግናለን ። እንዳተ ለሙያው ተገዝ የሆነ ሰው ብበዛልን።
Nice teacher respect 🙏
አንተ በጣም ጎበዝ ነህ በቃ ትክከለኛ አስተማሪ ነህ ዋወው ነህ❤
አሪፍ ምክረነው
Wawww Yeametu Mirt Memher Thank you
KIDUS EGZEABHER YEBARKEH YETEBKEH YANUEH !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ ምርጥ ትምህርት
በጣም ጥሩ ነው።ቀጥልበት።
እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነው መምህር በርታልን
በረታ ሀሪፍ ነው
አሚን እናመሰግናለን በጣም ቅን ሰው ነህ
ምርጥ ትምህርት
ተባረክ ወንድሜ የተግባር ፈተና ይቀረኛል ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻ ነው የሰማሁሁ በእውነት ደስ ያለኝ እርጋታህ
ያነሳኸው ሃሳብ በሙሉ ትክክል ነው ግን አሰልጣኙ በመጀመሪያው ቀን እራሱን አዋቂ ወሳኝ እሱ ካልፈቀደ ፈተና ማለፍ እንደማትችል ከአቅምህ በላይ ገንዘብ ይጠይቅሃል ለፈታኞች የምሰጥልህም ይልና ገንዘብ ይጠይቅሃል ካልሰጠህ ስልጠና አይታሰብም ያም ሆኖ ከ15 ደቂቃ በላይ አያሳይህም መሠረታዊ ማወቅ ያለብህንም አያሳይህም በዚያ ላይ ቁጣው ስድቡ ትንኰሳው በገንዘቤ ልግዛ ስልጠናው ይቅርብኝ ያሰኝሃ ቢሮ ያሉት ደግሞ የራሳቸው ክፍያ አላቸው ካልሆነ ወደፈተና ስምህን አይልኩትም ከፈለክ ማሰልጠኛ ተቋሙን ከነተግባር አሰልጣኙ ልክልሃለሁ
Arif new...ante gn begil siltena tisetaleh
ያምራል በጣም ጥሩ
በርታልን ጎበዝ
እናመሰግናለን
በጣም 10Q በጣም እናመሰግናለን ኣንድ ነገር ረስተሃል እና ደጋግሜ ሰለተረዳሁት ሬሴ ኣስተካክለዋለው እና የሰላምታዋ መብራት እና ፍሬና ሞተር ረስተሃል
Banente yememare temarey befetenet new yemegebaw bewenet betam mert aderege new yemetaseredaw betam amesegenalew begela, bezew ketel,
በጣምበጣምጎበዝነህ፣ፈጣሪይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wey be meryam enanem astemregh esti pls gena 3 tegha kena nw tegbare kejmerku ena meri betam kebedegh
በጣም ጎበዝ ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን
ምርጥና ግሩም የሆነ አገላለፅ ፡ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 👏
👍👍👍እውነት ነው
ትምህርትህ በጣም በጣም ነው የወደዱኩት በጣም አመሰግናለው በቀጣይ የህዝብ አንድ ስራልን❤❤
ይመችህ ቪድዮዎችህን እስከ መጨረሻው እንድታዩ ምንም ጥርጥር የለውምበእውነት በተግባር ስታስተምራቸውም በእንደዚህ አይነት ፀባይ ከሆነ አንተ እውነትም ምርጥ መምህር ነህ የሞተር ክፍሎችን ስራልን
እናመሰግናለን ወንድም
ደስ ይላል
በጣም እናመስግናለን
በጣም እናመስገንአለን መምህራችን🙏🙏🙏
Wow betam teru taseredal aref new enmseginalen
በጣም አመሰግነለው ተመችቶኛል
ደግ አስተማሪ ኔህ በደንብ እናመሰግናሌን
አመሠግናለሁ በእርጋታ ማስተማርህ ደስ ይላል ግን አኔ መማር የምፈልገው አውቶማቲክ አነዳድ ነው አስተምረኝ ያለሁት ከኢትዮጵያ ውጭ ነው
በጣም አመሰግናለው በርታ
Bemegebagne melku nw yaberarakelgn amesegnalehu🥰
እናመሰግናለን በእውነት🙏ከቻልክ አቶማትክ /ፍሪስዋን የሌለውን ስራልን እባክክ🙏
ምርጥ ገለፃ ነው አባ ልዩ መምህር ነህ በርታልን እሽ
ጥሩ ነው ምክርክ
ሠላም ትምህርትህ ጥሩ ነው እኔ ግን የምፈልገው አውቶማታክ መኪና አነዳድ አስተምረኝ
kood jop keep it up
ባጣም አርፍ ናው ቆንጆ ነው ካትልባት
Eskemechereshaw new yayehut betam des yilal
እኔም ወደ መሰናክል ተልኪያለው የሚከብድ መስሎኝ ነበረ ግን አንተ ባስተማርከው መሰረት ቀላል ይመስለኛል😅
በጣም አምሰግናለሁ
Thank you so much, ma brother🙏
Wow wow you are smart lecture
Selk binorhe arif naber
Good continue
ረጋ ያለ መምህር በጣም ነዉ የተረዳዉት
በጣም ምርጥ ገለፃ ነው 10Q
በጣም አመሰግናለሁ። ራዲያተር ያሌላቸው መኪናዎች ሲሞቁ ምን መደረግ አለበት?
God bless you
እናመሰግን አለን
ከልብ እናመሰግናለን
Galatomaa❤
great bro
❤❤❤
ትራክተር መኪና እንዴት እንደሚነዳ አሳዩን ወይም ልቀቅሉን
ስልክህን ላክልኝ❤
weye yenen newe yenegerekege
Amesegnalehu
Barta.wandamme.
Waw amazing
ብሮ ስልክህን ፃፍልኝ አንተ ጋር መሰልጠን እፈልጋለሁ 🙏
መሪ አዟዟር ላይ ብታሳየን 2ኛ ፍሪሲዮን ረግጨ ማርሽ አስገብቸ ተሎ መልቀቅ እንብኝ አለኝ
👍🏻👍🏻👍🏻
Tilek sw andegna min ale ante bitastemiregn
የት ነው የምታስተምረው መማር እፈልጋለሁ
Thank you sir 😊
ትእግስትህ ብቻ ያስተምራል
መሪ መቆጣጠር ብዙ ጊዜ ወሰደብኝኣንድ ቪድዬ ብትሰራልን
thankyou
Yete temhert bate new metasetemerawe ?
Antea gare neber mememare
ብታሳየኝ
ጎበዝ ነህ በረታ ወድሜ ብዙዉን እየተማረኩ ነዉ ቀጥልበት
enamesegenalen
በጣመ ም አራፍ
ከልብ አመሠግናለሁ
ምነው ሁሉአስተማሪ እዳተቢሆን ብላዘር
Meret geletanew
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ሁሉም እንዳንተ ለሞያዉ ተገዚ እንዲሆን ተመኘሁ ከልብ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ትምህርት ሰጣጥህ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል በርታ ።
አግዚአብሔር አምላክ ካንተጋር ይሁን ።
ፍሬና ሞተር እኮ አላሳየህንም ሁሉም ቆንጆ ነው
በርታ ሌላም እንፈልጋለን ስራልን 🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ማብራሪያ ነው ይቀጥል
It is a wonderful message .
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነበር። አመሰግናለሁ እኔ ገና ለማጅ ነኝ ግን የኔ መምህር ትንሽ ይቆጣል ቶሎ ይበሳጫል እና ትንሽ ፍርሃት ይለቅብኛል ከአንተ ብዙ አተረፍኩ ተባረክ
Betam kinena melkam sew neh gobez astemari neh techilaleh enamesegnalen❤
ማሻ አላህ በጣም ግልፅ ትምህርት ነው
ቀጥልበት ሀሪፍ ነው
ጥሩ ምክር
በጣም የምያስተር እውቀትን የምስጥ ገንብ ነው በአጭር ስዓት ቡዙ ነገር ቀርቶልኛል በመጀመሪያ ከብዙ ስዎች የምመጣልኝ ኦፎርሜሽን ነበረ ፍራትም የአለበት አለ ነገር ግን የአንተን ቭዲዮ ስከታተል አንደኛ እራሴን እንዳሳምን ፣ሁለተኛ ፍራትን እንዳስወግድ፣ ሁለተኛ እችላለው የምባል ኮፍደስ እንድኖረኝ አርጎኛል ከልብ አመስግናለ የበለጠውን አድራሻይን ብታስቀምጥልን እጅግ መልካም ነው መልካም ዕድል ተመኘውላቹ ለተማሪዎች ፍራትን ማስወገድ ❤❤❤
እናመሰግናለን በርታ
በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ መምህር ነህ 🙏
በጣም እናመሰግናለን ። እንዳተ ለሙያው ተገዝ የሆነ ሰው ብበዛልን።
Nice teacher respect 🙏
አንተ በጣም ጎበዝ ነህ በቃ ትክከለኛ አስተማሪ ነህ ዋወው ነህ❤
አሪፍ ምክረነው
Wawww Yeametu Mirt Memher Thank you
KIDUS EGZEABHER YEBARKEH YETEBKEH YANUEH !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ ምርጥ ትምህርት
በጣም ጥሩ ነው።ቀጥልበት።
እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነው መምህር በርታልን
በረታ ሀሪፍ ነው
አሚን እናመሰግናለን በጣም ቅን ሰው ነህ
ምርጥ ትምህርት
ተባረክ ወንድሜ የተግባር ፈተና ይቀረኛል ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻ ነው የሰማሁሁ በእውነት ደስ ያለኝ እርጋታህ
ያነሳኸው ሃሳብ በሙሉ ትክክል ነው ግን አሰልጣኙ በመጀመሪያው ቀን እራሱን አዋቂ ወሳኝ እሱ ካልፈቀደ ፈተና ማለፍ እንደማትችል ከአቅምህ በላይ ገንዘብ ይጠይቅሃል ለፈታኞች የምሰጥልህም ይልና ገንዘብ ይጠይቅሃል ካልሰጠህ ስልጠና አይታሰብም ያም ሆኖ ከ15 ደቂቃ በላይ አያሳይህም መሠረታዊ ማወቅ ያለብህንም አያሳይህም በዚያ ላይ ቁጣው ስድቡ ትንኰሳው በገንዘቤ ልግዛ ስልጠናው ይቅርብኝ ያሰኝሃ ቢሮ ያሉት ደግሞ የራሳቸው ክፍያ አላቸው ካልሆነ ወደፈተና ስምህን አይልኩትም ከፈለክ ማሰልጠኛ ተቋሙን ከነተግባር አሰልጣኙ ልክልሃለሁ
Arif new...ante gn begil siltena tisetaleh
ያምራል በጣም ጥሩ
በርታልን ጎበዝ
እናመሰግናለን
በጣም 10Q በጣም እናመሰግናለን ኣንድ ነገር ረስተሃል እና ደጋግሜ ሰለተረዳሁት ሬሴ ኣስተካክለዋለው እና የሰላምታዋ መብራት እና ፍሬና ሞተር ረስተሃል
Banente yememare temarey befetenet new yemegebaw bewenet betam mert aderege new yemetaseredaw betam amesegenalew begela, bezew ketel,
በጣምበጣምጎበዝነህ፣ፈጣሪይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wey be meryam enanem astemregh esti pls gena 3 tegha kena nw tegbare kejmerku ena meri betam kebedegh
በጣም ጎበዝ ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን
ምርጥና ግሩም የሆነ አገላለፅ ፡ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 👏
👍👍👍እውነት ነው
ትምህርትህ በጣም በጣም ነው የወደዱኩት በጣም አመሰግናለው በቀጣይ የህዝብ አንድ ስራልን❤❤
ይመችህ ቪድዮዎችህን እስከ መጨረሻው እንድታዩ ምንም ጥርጥር የለውም
በእውነት በተግባር ስታስተምራቸውም በእንደዚህ አይነት ፀባይ ከሆነ አንተ እውነትም ምርጥ መምህር ነህ
የሞተር ክፍሎችን ስራልን
እናመሰግናለን ወንድም
Arif new...ante gn begil siltena tisetaleh
ደስ ይላል
በጣም እናመስግናለን
በጣም እናመስገንአለን መምህራችን🙏🙏🙏
Wow betam teru taseredal aref new enmseginalen
በጣም አመሰግነለው ተመችቶኛል
ደግ አስተማሪ ኔህ በደንብ እናመሰግናሌን
አመሠግናለሁ በእርጋታ ማስተማርህ ደስ ይላል ግን አኔ መማር የምፈልገው አውቶማቲክ አነዳድ ነው አስተምረኝ ያለሁት ከኢትዮጵያ ውጭ ነው
በጣም አመሰግናለው በርታ
Bemegebagne melku nw yaberarakelgn amesegnalehu🥰
እናመሰግናለን በእውነት🙏ከቻልክ አቶማትክ /ፍሪስዋን የሌለውን ስራልን እባክክ🙏
ምርጥ ገለፃ ነው አባ ልዩ መምህር ነህ በርታልን እሽ
ጥሩ ነው ምክርክ
ሠላም ትምህርትህ ጥሩ ነው እኔ ግን የምፈልገው አውቶማታክ መኪና አነዳድ አስተምረኝ
kood jop keep it up
ባጣም አርፍ ናው ቆንጆ ነው ካትልባት
Eskemechereshaw new yayehut betam des yilal
እኔም ወደ መሰናክል ተልኪያለው የሚከብድ መስሎኝ ነበረ ግን አንተ ባስተማርከው መሰረት ቀላል ይመስለኛል😅
በጣም አምሰግናለሁ
Thank you so much, ma brother🙏
Wow wow you are smart lecture
Selk binorhe arif naber
Good continue
ረጋ ያለ መምህር በጣም ነዉ የተረዳዉት
በጣም ምርጥ ገለፃ ነው 10Q
በጣም አመሰግናለሁ። ራዲያተር ያሌላቸው መኪናዎች ሲሞቁ ምን መደረግ አለበት?
God bless you
እናመሰግን አለን
ከልብ እናመሰግናለን
Galatomaa❤
great bro
❤❤❤
ትራክተር መኪና እንዴት እንደሚነዳ አሳዩን ወይም ልቀቅሉን
ስልክህን ላክልኝ❤
weye yenen newe yenegerekege
Amesegnalehu
Barta.wandamme.
Waw amazing
ብሮ ስልክህን ፃፍልኝ አንተ ጋር መሰልጠን እፈልጋለሁ 🙏
መሪ አዟዟር ላይ ብታሳየን 2ኛ ፍሪሲዮን ረግጨ ማርሽ አስገብቸ ተሎ መልቀቅ እንብኝ አለኝ
👍🏻👍🏻👍🏻
Tilek sw andegna min ale ante bitastemiregn
የት ነው የምታስተምረው መማር እፈልጋለሁ
Thank you sir 😊
ትእግስትህ ብቻ ያስተምራል
መሪ መቆጣጠር ብዙ ጊዜ ወሰደብኝ
ኣንድ ቪድዬ ብትሰራልን
thankyou
Yete temhert bate new metasetemerawe ?
Antea gare neber mememare
ብታሳየኝ
ጎበዝ ነህ በረታ ወድሜ ብዙዉን እየተማረኩ ነዉ ቀጥልበት
enamesegenalen
በጣመ ም አራፍ
ከልብ አመሠግናለሁ
ምነው ሁሉአስተማሪ እዳተቢሆን ብላዘር
Meret geletanew
እናመሰግናለን
❤❤❤
እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤