ለለማጅ አውቶማቲክ መኪና በከተማ ውስጥ አነዳድ/Suzuki Ethiopian deriving license

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 154

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  6 месяцев назад +25

    ጥያቄ ካላችሁ በቴሌግራም ተቀላቀሉን
    t.me/jijetube23

    • @tinawolde9826
      @tinawolde9826 6 месяцев назад +1

      እሺ

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 6 месяцев назад +2

      ማሻአላህ እም ፈልገው ነበርተባረክ ግን እምፈራው እግሬን እረስቸ ብለቅስስ

    • @hikmaousman9499
      @hikmaousman9499 6 месяцев назад +1

      Sijemir gna salmezegeb kante neber mimarew gobez lij neh ahun enem chershe yenedahu naw gn migermk kenesu yante qelal ena yemigeaa naw wondm berta tru astemari neh

    • @besufikadsleshi7285
      @besufikadsleshi7285 6 месяцев назад +3

      video ቶሎ ቶሎ ስራልን

    • @asterabgaze9936
      @asterabgaze9936 6 месяцев назад +1

      Enkan beslam metake min honoyhone eyalku sasibike nebr

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 6 месяцев назад +13

    ሰላም ወንድም በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው የምትሰራው በርታ.

  • @mengegerami7124
    @mengegerami7124 6 месяцев назад +3

    ብዙ አስተማሪ አሉ አንተግን ትለያለ👌👌👌 bro big respect🙏🙏🙏

  • @MesfinMathewosMada
    @MesfinMathewosMada 11 часов назад

    ትክክልኛ ባለሙያ ትክክለኛ አስተማሪ ነህ፡፡ በርታ

  • @lidiyasur2964
    @lidiyasur2964 6 месяцев назад +4

    እጅግ በጣም ጀግና አውቶሞቲቨር ነህ፣በጣም ቀርፀኸኛል አመሰግናለሁ!!!

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 6 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ jije tube በጣም እከታተልህ ነበር። በጣም ጠቃሚ ልጅ ሆነህ ሳለህ መጥፋትህ ይገርመኝ ነበር።

  • @አዶትይቱብ
    @አዶትይቱብ 6 месяцев назад +4

    እኳን በሰላም መጣክ ጎበዝ ስለ አቶማቲክ በደብ ስራልን ወደኋላና ወደቀኝ ወደ ግራ እምናደርጋቸው ነገሮች🙏

  • @MebreBogale
    @MebreBogale 3 месяца назад

    Wow you are good person በርታ በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ የምታስተምረዉ ቀጥልበት

  • @AskaleSentayehu
    @AskaleSentayehu 14 дней назад

    ብራዘር በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርቺ

  • @tibebubirhane4469
    @tibebubirhane4469 6 месяцев назад +1

    I thank you because the videos you released in the past were very useful. Therefor, keep going dear Kebie.

  • @hagosmengeshabrhane-bv8mg
    @hagosmengeshabrhane-bv8mg 6 месяцев назад

    በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን አግንቼበት አለሁ ። በርታልን ወንድሜ

  • @AyshaSheref
    @AyshaSheref Месяц назад

    ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ሁሌ እከታተላለዉ የኔ ችግር መሪ ላይ ነዉ

  • @AlmazMolla-fj1ct
    @AlmazMolla-fj1ct 6 месяцев назад +4

    ፓርክ አንዴት ማድረግ አዳለበን አሳይን በጣም ደስ የሚል ገለጻ ነው አናመሰግናለን

  • @sasinegn1208
    @sasinegn1208 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣህ ከአመታት በፊት የተግባር ፈተና ያለፍኩት ካስተማሩኝ ይልቅ ያንተን ቪድዮዎችን በማየት ነው አመሰግናለሁ

  • @fasikafentawu-bs8mz
    @fasikafentawu-bs8mz 2 месяца назад

    ሰእናመሰግናለን ስታስረዳ በጣም ትችላለህ በርታ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 6 месяцев назад +2

    አቦ ጅግና ሹፌር ነህ በርታ የኔ ውንድሞችም ጎበዞች ናቸው በርታ

  • @eyerus-ei1yd
    @eyerus-ei1yd 6 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ሠላምህ ይብዛልን ሳሚዬ
    በእዉነት በጣም ጎበዝነህ በጣም ጠቃሚ ነዉ ቀጥልበት ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @hanabekel7410
    @hanabekel7410 6 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣክ ያንተ ቪዲዬ በማየት ዱባይ ላይ ለመንጃ ፍቃድ ጠቅሞኛል በጣም በርታ

  • @adenewbarega239
    @adenewbarega239 6 месяцев назад

    አባቱ ክበርልን በተለይ አዲስ ለሆነው በጣም ይጠቅመናል በርታልን በጎ ስራህን ከልብ እናመሰግናለን

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ!

  • @SBRpubgmobile
    @SBRpubgmobile 25 дней назад +1

    U are the best astamari 😊

  • @KibromAbreham
    @KibromAbreham 6 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ተመለስክ በተለይ በማነዋል መኪና የከተማ አንዳድ ብታሳየን ፍርሴዎን አጠቃቀም ወይም በbalance መቆም ወይም የ ሽሜያ አነዳድን እንጠብቃለን please

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 6 месяцев назад

    እግዚያብሄር ያክብርልኝ ወንድሜ❤❤❤

  • @WizEyoba
    @WizEyoba 6 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው የዲዛየር ደሞ እንደዚ ብታሳየን

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
    @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ሳሚዬ እንኳን ደህና መጣኽልን በጣም አስተማሪ ቪዲዮዎ ነው በርታልን ሳሚዬ ❤❤❤ቀጣይ ቪዲዮዎ እንጠብቃለን

  • @eskedarAbie
    @eskedarAbie 16 дней назад

    ማርያምን በጣም ቅን እና ጎበዝ ነህ

  • @sabasaba1968
    @sabasaba1968 2 месяца назад

    Enamesgenalen wandem beta yatebarke sera❤❤❤❤

  • @tedizeinu8312
    @tedizeinu8312 6 месяцев назад

    wellcome !
    please one more video around Meskel Square showing how to use traffic light.

  • @ZoromayaEthiopia
    @ZoromayaEthiopia 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ አስተማሪ በርታ እሺ 😘😘😘😘😘😘

  • @zelalemtanga
    @zelalemtanga 5 месяцев назад

    ማኖዋል መክኖች ላይ ተጠቀምኩ በርታ

  • @ethiojole
    @ethiojole 6 месяцев назад

    እንኳን ደና መጣህ

  • @TewoderosGessesse
    @TewoderosGessesse 6 месяцев назад +1

    በጣም ጠቃሚ ነው

  • @zola_man
    @zola_man 6 месяцев назад +4

    ኧረ ምርጥ ነው መንጃ ፍቃድ ስማር አሰልጣኙ ራሱ እንዳንቺ አላሰለጠነኝም

  • @ነገርሁሉለበጎነው
    @ነገርሁሉለበጎነው 4 месяца назад

    ❤❤❤❤.... Welcome you are unique person 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @Tamer-m7i
    @Tamer-m7i 3 месяца назад

    ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Месяц назад

    በርታ ወንድሜ በጣም ይጠቅማል

  • @rutkhanrutkochdiw9937
    @rutkhanrutkochdiw9937 6 месяцев назад +1

    Good job my bestie teacher, berta,
    Wefral degmo. 😅

  • @eskedarnigusse3255
    @eskedarnigusse3255 5 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 6 месяцев назад

    በጣም ጠፋተሃል እንኳን በሠላም መጣህ

  • @ismaelibrahim5394
    @ismaelibrahim5394 6 месяцев назад

    welcome
    በጣም ጠቅመውናል

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ በርታ

  • @SekinaSeid-r2t
    @SekinaSeid-r2t 6 месяцев назад

    Betam new yemadenkih 🎉🎉Are ahun lay yalewun yehulum aynet menja fekad waga ngeren

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 6 месяцев назад +1

    የአንተ ቪዲዮዎች በጣም ጠቅመውኛል ለሌሎችም መማሪያ ሆኗል እንኳን ደህና መጣህ !ጥያቄዬ አቶማቲክ መኪና ሞተር ስናጠፋ ፍሬን መርገጥ አለብን ወይስ N ላይ ማርሽ ስበን እናቆማዋለን ነገር ግን የሚያመጣው ችግር አለው ጥያቄዬን ትመልሳለህብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  6 месяцев назад +1

      ምንም ቺግር የለዉም የፈለግነው ላይ አድርገን ማጥፋት እንቺላለን. N ላይ ከሆነ ፍሬንም ባይረገጥም ቢረገጥ ቺግር የለዉም መኪናው የእጅ ፍሬንድ ከተያዘ 👍

  • @SlashSla
    @SlashSla 6 месяцев назад

    እኔ መኪና መንዳት የቻልኩ የአንተን ቢዲወ በማየት ነው በርታልኝ

  • @EphremSewunet
    @EphremSewunet 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድም ተባረክ

  • @nakachewnegash2158
    @nakachewnegash2158 Месяц назад

    በጣም ጥሩ ነው፣

  • @abrahambirru4245
    @abrahambirru4245 6 месяцев назад +3

    ፓርኪንግ ስራልንንን

  • @YusufHaaen
    @YusufHaaen 5 месяцев назад

    የዛሬዉ የምንገድ ትምህርተ አሪፍ ነዉ

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg 6 месяцев назад +1

    ቢዶ ስትለቁ ማስታወቂያ አስቀምጡ ማታ 12ስአት ልቀቁቁ የዛን እይታአለዉ

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 6 месяцев назад

    እንኮን ደህና መጣህ

  • @habtewoldtesfaye
    @habtewoldtesfaye 3 месяца назад

    እናመሰግናለን !

  • @helenecobatsion2284
    @helenecobatsion2284 6 месяцев назад +3

    Enqwan dena metake wendma

  • @Hardotv
    @Hardotv 6 месяцев назад +2

    Well come teacher

  • @tamratalemu4035
    @tamratalemu4035 6 месяцев назад +1

    Selam betame weferke enkandene metake

  • @ZerihunBekele-yo7ki
    @ZerihunBekele-yo7ki 5 месяцев назад

    በርታ አሪፍ ነው

  • @tedizeinu8312
    @tedizeinu8312 6 месяцев назад

    please show us how to manage traffic light around meskel square while driving

  • @TinsayeTefera
    @TinsayeTefera Месяц назад

    መማር ስለ ምፈልግ አድራሻህን አስቀምጥልኝ

  • @BirhanuBekele-p1t
    @BirhanuBekele-p1t 2 месяца назад

    Amesegnalew wondime yanten timert betam tekimognal anten eyayehu menja fikaden wosjalew berta bro

  • @amanfeysel8131
    @amanfeysel8131 6 месяцев назад +1

    Parking aderarg ena awtat
    Bro

  • @Abel-ez1iz
    @Abel-ez1iz 6 месяцев назад

    ማኑዋል መኪና ማርሽ አቀያየር በድጋሚ ብታሳየን በጣም ተቸግሬአለሁ

  • @EyobGirma-u5m
    @EyobGirma-u5m 5 месяцев назад

    እንካን ደህና መጣህ

  • @dejenetesfaye9659
    @dejenetesfaye9659 2 дня назад

    Thank You Kebe 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 6 месяцев назад +1

    ውይይ የፓረኪንግ ነገር እኔን ነው ማየት😂😂 ስለፓርኪንግ አስተምረን እባክህ ለእነደእኔ አየነቱ😂

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  6 месяцев назад

      አሁን ተለቋል ግቡ እና እዩ

  • @TezeraDesse
    @TezeraDesse 5 месяцев назад

    Parking አይነቶችን እባክህ

  • @SHimelsTSehaye
    @SHimelsTSehaye 6 месяцев назад

    ከበደ እንዃን በደህና መጣህ የአዲሱ ሃይሩፍ ባለ 6 ማርሽ ብትሰራልን ባጠቃላይ ስለ ሃይሩፍ ማብራርያ ብትሰጠን

  • @nuredinayub6380
    @nuredinayub6380 6 месяцев назад

    Mirti Asitamari! Welcome

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 6 месяцев назад +1

    Awo betam tekami nbr

  • @FasikewTube1ፋሲከውቲዩብ1
    @FasikewTube1ፋሲከውቲዩብ1 6 месяцев назад

    ቪዶኦቹ ጠቃሚ ናቸው ግን በሰላም ነው የጠፈኸው!?

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 3 месяца назад

    Salame wadema . Asigenalw❤❤❤❤❤

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 6 месяцев назад +1

    እደ ኢትዮጵያ ውስጥ መከና መዳት ካባድ የለም ውጪሀገር በጣም ቀላል ነው ኢትዮጵያ ሁሉ ነገሯ ከባድ ነው

  • @MuluWarsa
    @MuluWarsa 4 месяца назад

    Gobez memihr neh .bemitiseraw vido tetekimeyalew.

  • @FafisDiscovery-po2rn
    @FafisDiscovery-po2rn 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂 anten selawku des belognal betttam tekami merejanew

  • @SamsonTadesseGurara
    @SamsonTadesseGurara 4 месяца назад

    ሰላም ነህ ወንድሜ መኪና ነድቶ ለማያቅና ገና አዲስ ሹፊር ለሁነ በግራና በቀኝ በኩል መኪና ኖሮ እንዴት እንደሚያልፍ አደባባይ ሲዞርና እንደሚዞርና መስቀለኛና ሌሎችም ነገሮችን ጨምረ ቢዲዮ ብሰራልን

  • @abdulmeraabdulshikur7516
    @abdulmeraabdulshikur7516 6 месяцев назад

    Please continue bro

  • @BekiMmm
    @BekiMmm 6 месяцев назад

    Mindor bajaj/force lemin aserlnem bro 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ስናይት-ሰ8ጸ
    @ስናይት-ሰ8ጸ 4 месяца назад

    ከአውቶማቲክ ወደ ማንዋል ስንቀይር አቁመን ነው እየነዳን እያለን ነው???

  • @milkainatube7904
    @milkainatube7904 6 месяцев назад

    Ke kulf masnesat jemereh mendat nigeren

  • @SelamAlemayehu-b9u
    @SelamAlemayehu-b9u 3 часа назад

    Tnxs betam enamesegnalen

  • @lidiyasur2964
    @lidiyasur2964 5 месяцев назад

    ከቤ ምርጥ ልጅ፣ነገር ግን ወፈርክ በሰላም ነወ?

  • @BekiMmm
    @BekiMmm 6 месяцев назад

    Mindor bajaj /force bajaj lemin aserlnem bro

  • @SebleDemeke-t6v
    @SebleDemeke-t6v 2 месяца назад

    ዬት ነው የምታለማምደው እባክህ መጥቼ መለማመድ ፈልጋለው

  • @wossenmekonnen2465
    @wossenmekonnen2465 5 месяцев назад

    Yeah betam yetekmenal❤

  • @Aemro-d5o
    @Aemro-d5o 5 месяцев назад

    ስለኤሌክትሪክ መኪና አነዳድ ብታሳየን መልካም ነው

  • @ImaBabi
    @ImaBabi 2 месяца назад

    እሄን ራሱ ነው እየለመድኩ ያለዉት እባክህን በደንብ አርሰዳኝ በ አረበኛ ነው እየተማርኩ ያለውት

  • @benabenuty
    @benabenuty 4 месяца назад

    Thanks ❤❤

  • @Gizewudu
    @Gizewudu 2 месяца назад

    ጂጄ እንዴት ነህ አድራሻህ የት ነው

  • @hab12seboka73
    @hab12seboka73 5 месяцев назад

    Manual gearbox shifting perfect kalhonahu manualun batetekemu yemekeral

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 5 месяцев назад

    befit bawekeh noro MAnual mekina laegezam nebr

  • @eyobt-m9g
    @eyobt-m9g Месяц назад

    🙏Tanxs Bro

  • @TewodrosBeyene-q6g
    @TewodrosBeyene-q6g 5 дней назад

    Hi(Betem Tru Tmehert nawe) Tnx

  • @Gizewudu
    @Gizewudu 2 месяца назад

    ስልክህን አስቀምጥልኝ?

  • @boro-shinashacommunitymedi8953
    @boro-shinashacommunitymedi8953 6 месяцев назад

    አሪፍ ናቸው ግን ደሞ ጠፈተል።ወፈረህ መጣ።

  • @MntataBob
    @MntataBob 5 месяцев назад

    Respect bro

  • @MikiyasAyele12
    @MikiyasAyele12 4 месяца назад

    tnx beya

  • @kali2839
    @kali2839 5 месяцев назад

    Thank you.

  • @ABJMekina-l9u
    @ABJMekina-l9u 5 месяцев назад

    Bravo

  • @Sewunetyenet
    @Sewunetyenet 6 месяцев назад

    የመኪናው ስም ማነው

  • @AdilAbuti
    @AdilAbuti 6 месяцев назад

    የጠፍ ሠው🎉🎉🎉

  • @MohmsAhmad-sg3tw
    @MohmsAhmad-sg3tw 2 месяца назад

    እግርህን ብታሳየን ጥሩ ነበር ትልቁ ስራ እግር ላይ ነዉ

  • @yeneMB
    @yeneMB 5 месяцев назад

    Ene lewuketi enji eminda ayemeslegn8m