Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q187

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 83

  • @MeshSeven
    @MeshSeven День назад +4

    በደረሰብሽ ከባድ ሀዘን በጣም እናዝናለን! በመፀሀፍ ቅዱስ ላይ እዮብ በጣም ብዙ ሀዘን ደርሶበት እስከመጨረሻው እግዚያብሔርን ተስፋ ስላደረገ አምላክ እንደገና ጎበኘው - እግዚያብሔርን ተስፋ አድርጊ የሚሳነው የለም ❤❤❤

  • @honeybadger-ze6wr
    @honeybadger-ze6wr День назад +4

    ዶ/ር በስልክ ልታገኛት በመወሰንህ ተባረክ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 дня назад +19

    ነገሩ ከባድ ነው።ይሁን እንጂ እግዚአብሔር አዋቂ ነው።በዚህ ሁኔታ እንድታልፊ ያደረገው ጌታ ለብዙዎች መፅናናት እንድትሆኚ ሊያደርግሽ ፈልጎ ይሆናል።ብዙ ሐዘንተኞች ያንቺን አይተው ይፅናናሉ።ሌላው አሁንም ለብዙዎች እንደምትተርፊ ይሰማኛል።አንዱ ስለሁሉ ሞቶ አይደል ያተረፈን!!!!!!ስለዚህ ያነቺ ህይወት ይበልጥ ሌሎችን እንዲረዳ አንቺ ጥንክር ብትይልኝ እደሰታለሁ።ላንቺም እርካታ ነው።ሐዘንሽን አትደብቂ ይውጣ ይነገር ካንቺስ የባሰ የደረሰበት አይኖርም ብለሽ ታስቢያለሽ??????ደግሞም ፀሎት ያፅናናል።እንድቀበለው እርዳኝ በይው!!!!!አይዞሽ በዚህ ሁሉ ግን ባይታወቅሽም እንኳ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር አለ!!!!!!!!ይወድሻልም!!!!!ህይወትም ይቀጥላል።ጌታ በየንጋቱ አዲስ ነገር ያደርግልሻል!!!!!!!!

    • @Ylelish
      @Ylelish День назад +2

      አይዞሽ እህትዓለም እግዚያብሔር ያጽናሽ። በርቺ ሁልጊዜ በ እግዚአብሔር ፊት ስለመጽናናትሽ ጸልይ። ምናልባትም ማሞ ውድነህ የተረጎሙት ከህይወት በኋላ ህይወት መጽሀፍ አንብቢው ያበረታሻል።

    • @deehope9477
      @deehope9477 День назад +1

      Amen!! Very profound comment!! GBU for your awesome advice, dear!!🎉😮❤

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 День назад

      አመሠግናለሁ !!!!!not not deehope FULHOPE BY JESUS. AMEN​@@deehope9477

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 День назад +2

    ለእህታችን እዉነተኛዉ አፅናኝ እንዲያፅናና ት እየፀለይኩ እና እየተመኘሁ ዶክተር ምህረት የእርሶወዏ እርዳታ የሚያስፈልጋት ይመስለኛል እባክዎ

  • @munatesfabiruk5478
    @munatesfabiruk5478 День назад +2

    የኔ ቆንጆ እህት እግዚአብሔር አንቺ ላይ የከበረ ነገር አለው። መጽሐፍ እዮብን አንብቢ እንደ እዮብ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር እጥፍ አድርጎ ይሰጥሻል።
    ከጌታ ጋር ተጣበቂ የዘላለም ህይወትሽ ላይ ስሪ እሺ አንቺ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ።❤🥰

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 День назад +8

    የዛሬዋ ጠያቂያችን በጣም እሳዘነችኝ የዶ/ር ምክሮች ሁሌም ድንቅ ናቸው ፀሎት ጥሩ ነው እነሱ የሚወዱትን ነገር ማድረግ ሙዚቃም ሆነ መዝሙር ሊሆን ይችላል እይዞሽ ሀዘን በጣም የሰው ልብ ስለሚሰብር ለራስሽ በጣም እስቢ ገና 26 እመት ወጣትነሽ ወደፊት ትልቅ ህይወት እለሽ😍😍😍

    • @deehope9477
      @deehope9477 День назад

      😢 Me too!! It's a painful 💔 situation even to hear that you're into this darkest place...😢😢😢 let Almighty God alone ease your broken heart!!🙏 praying with you!

  • @AYGPROM
    @AYGPROM 2 дня назад +9

    ከባድ ነው። ባጭሩ እነዚህን አስታውሺ እህቴ። ሁሉም ያልፋል ጥሩም ቢሆን መጥፎ፤ ጉድ አንድ ሰሞን ነው።
    ተስፋሽን አጠንክሪ፣ አሁንም ወደፈጣሪሽ ቅረቢ።
    እርግጥጠኛ ሆኘ የሚነግርሽ ይሄን ጊዜ ጠንክረሽ ካለፍሽ። መጪው ጊዜ ላንቺ ብሩህ ነው። ምክንያቱም ተፈትነሽ አልፈሻልና።
    ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @HannaTaddesse-i7n
    @HannaTaddesse-i7n День назад +5

    እህቴ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ፤ የሚያፀናም የሚያፅናናም እሱ ስለሆነ። ዶ/ ር እንዳለው ሁሉም ያልፍና ህይወት ይቀጥላል። በድጋሚ እግዚአብሔር ያበርታሽ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 День назад

      Absolutely true!! Trust God to walk with Him!😢

  • @kibrudemessie2333
    @kibrudemessie2333 День назад +5

    አይዞሽ እንግዲ ህይወት በዚህም መንገድ ታልፋለች። ይህ ባንቺ ብቻ የሆነ ነገር አይደለም ቀደመም ዘገየ በሁሉም ይሆናል። ያው አንቺ ቀድመሽ አዝነሽ የዛሬ አስር አመት ደግሞ ይህ ጊዜ ትረሺውና በተራ ሌላውን ታፅናናለሽ። አሁን ዶ/ር እንዳለው ከቅርብ ሰው ወንድም እህትጋ ጊዜሽን አሳልፊ። ደግሞ ይቀጥላል የፍቅር ህይወትም ጀምሪ።

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 дня назад +10

    ሁላችንም ሟች እና መቼ እንደምንሞት አለማወቃችንን ማሠብ እና ማሥታወሥ ጥሩ ይመሥለኛል ማንም ዘላለማዊ የለም ሁሉም ነገር ሀላፊ ጠፊ ነው እኛም እንደዛው

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n День назад

      አታቃለው ከባድ ነው

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed День назад

      @AshenafiHabte-n2n
      ማክበድ መፍትሄ አይደለም

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 День назад +2

    በፈጣሪ እውነቱን ለመናገር እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ የተናነቀኝ ገና ዛሬ ነው እሰማለው እንጂ የሆነ አዝናለው እንጂ በዚህ መጠን ተሰምቶኝ አያውቅም አይዞሽ የኔ እህት ይህች አለም እንደዚህ ናት በህይወታችንም ተፈታ የሚባል ችግር የለም በቃ እኛ በችግሮች መሀል እያለፍን በደስታ ትዝታዎቻችን እየተፅናናን እንኖራለን ። ህይወት ቅርጿን እየለዋወጠች ጉዞዋን ትቀጥላለች እኛንም ከማእበሉ ጋር እያናወጠች ወዳልፈለግነው ወዳልጠበቅነው ማጥ ውስጥም ይሁን ከተራራ ከፍታ ትጥለናለች። የኔ እህት አሁን ላንቺ ሀዘን ቃላት የለኝም እርሽው ተብሎ ምክርም እንዝላልነት ይመስላል ነገር ግን አሁን በህይወት ያለሽው አንቺ ነሽ ወደድንም ጠላንም ያጣናቸውን ሰዎች ለራሳችን ስለምንፈልጋቸው ነው ሲሄዱ የሚከፋን ነገር ግን ራሳችንንም ለራሳችን ማቆየት ይኖርብናል ። በቃ ትንሽ ጊዜ ዝምም በይ ሀዘንሽም አይብዛ በልኩ ይውጣልሽ የሀዘን ብዛት ሞትን ይጠራልና ፈጣሪሽንም ለሁሉም ነገር አመስግኚው ለማይለወጡ ነገሮች ፈፅሞ ተስፋ በመቁረጥና ፈጣሪን በማማረር እራስሽን እንዳታጪ ራስሽን ካጣሺው ሌላ ማንም ሊመልሰው ይከብዳል ስለዚህ እህቴ ወደፊት ጉዞሽን ቀጥዪ የእግዘብሔር ፈቃድ ይሁን ብለን ዝምም አልን አይደል የሚለው መፅሀፉ። እግዚአብሔር ደግሞ ያዘጋጃል በርቺልን ብቸኛ እንደሆንሽም አይሰማሽ ያጣሽውን የሚተካ ባይሆንም የሚያስረሳሽን አምላክ ይሰጥሻል ነገ ቀላል ይሆናል ትበረቺና ብዙ ሰዎችን ታበረቻለሽ የኔ እናት አይዞሽ ሀዘንሽ ይገባኛል እኔም አባቴን በድንገት ነው ያጣሁት ለዛ ነው የበለጠ ላወራሽ የፈለኩት ❤ no matter what's happened just strive forward

  • @elsh11
    @elsh11 2 дня назад +9

    Really appreciate what you do, Dr. Mehret!

    • @deehope9477
      @deehope9477 День назад

      Yeah, we do & appreciate our imaginary co-host, Trist waving her hand to us, viewers to say👋👋 we are waving back too, to do the same!🖐😉😊🎉 hope one day she'll be a real person to the viewers!🙏

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z День назад +4

    እናመሠግናለን ጠያቂዋም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ፡፡❤❤❤

  • @sl6109
    @sl6109 День назад +3

    ጌታ ያጽናሽ ያጽናናሽም

  • @GaddiseMamo
    @GaddiseMamo 23 часа назад

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ። ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ስለመጽናናትሽ ጸልይ።

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 День назад

    ❤ ተባረኹ ❤

  • @YME677
    @YME677 20 часов назад

    ልጄ የደረሰብሽ ነገር በቂ ቃል የለውም መቼም ወጣት ስለሆንሽ በዚህ እድሜሽ ይህ ሁሉ ማእበል በላይሽ ላይ ማለፉና በህይወት ኖረሽ ይህንን ጥያቁ መጠየቅሽ በራሱ ተአምር ነው ልጄ ፣አየሽ የኔ ልጅ ይህ በሀጥያት የተበከለ አለም ነው ወይም የእንግሊዝኛው ቃል የሚገልፀው ይሻላል ይቅርታ Broken World ይሉታል አንዳንድ ሰባኪዎች ፣በዚህ ምክንያት ማንኛውም የከፋ ነገር ሊሆንብን ይችላል ፣ ትልቁ ነገር የእግዚአብሔር ፀጋ ብዛት ብቻ ነው ሊያሻግረን የሚችለው ፣አንቺ የደረሰብሽ ተከታታይ ሀዘን የሚያሳየው አንዱ ይህንን ነውና በተቻለሽ መጠን ዶር የመከሩሽ ምክር ጠቃሚ ነውና በዚህ ሀዘን ምክንያት ይህን ነት መታወክ ሊገጥምሽ ይችላልና ንቂ ልጄ ከዚህ በኋላ ለተለዩሽ ውድ ወላጆችሽና ውድ ወዳጅሽ ቀና ብለው ስለማያዩሽ መልካም ዘመናቸውን እያሰብሽ በዘመናቸው ስላደረጉት ነገር በድፍረት እግዚአብሔርን እያመሰገንሽ የህይወት ሩጫሽን ቀጥይ ብሩህ ተስፋሽን በማየት ለመጨበጥ እጅሽን ዘርጊው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ ልጄ

  • @bizualemalemu1508
    @bizualemalemu1508 День назад +2

    በከባድ መንገድ ላይ ማለፍሽን ሁላችንም ይገባናል አንድ ጸሃፊ እግዚአብሔር ህመም አያባክንም ያለው ትዝ ይለኛል ከመጽናትሽ ከምቆምሽ ከመጽናናትሽ በኋላ ትልቅ ስራ ልትሰሪ የምትችይ ይመስለኛል። አምላክ እጆችሽን እንዲይዝ የቀናውን መንገድ እንዲመራሽ እፀልይልሻለው። እግዚአብሔር ያጽናናሽ ዶክተር የልብህን ዝንባሌም ያሳየኸውን ትህትና appreciate አደርጋለው ኑርልን

    • @bizualemalemu1508
      @bizualemalemu1508 День назад

      ትርሲትንም ረዥም ዘመንና በረክት ይብዛላችሁ

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 День назад +3

    Thank you, Dr

  • @negestqueen
    @negestqueen День назад +2

    የኔ እህት አይዞሽ!
    ሀዘንሽን በትክክል ግልፅ አድርገሽ በአደባባይ ለሕዝብ ማካፈልሽ ,ትልቅ ስራ ነዉ!!!!
    ይሄ የሚያሳየን አንቺ ጠንካራ ነሽ ማለት ነዉ!!!ቀጥይበት !!!
    የሀዘን , የልብ ሰብረት መደሀኒት / መፍተሄዉ ሰዉ ነዉ!!!

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx День назад +1

    በፅሎት በርቺ , እግዚአብሔር ብቻ ነው ከዚህ ሀዘን የሚያወጣሽ .እግዚሀብሄር ሰጠ .እግዚሀብሄር ነሳ . እግዚአብሔር አይሳሳትም . እሱ ሁል ጊዜ ትክክል ነው

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 День назад

    በቅድሚያ በደረሰብሽ ከባድ ሃዘን የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅኩኝ ሁሉን የሚችል ልዑል እግዚእብሔር መፅናናት ይሁንልሽ እያልኩኝ እኔም በህይወቴ ውስጥ ከባድ በሆነ ፈተና ውስጥ ያለፍኩኝ ሲሆን በዚህ ውስጥ ሳልፍ ቀኜን ይዞ ያወጣኝ ፈጣሪ ብቻ ነው:: በርግጠኝነት የምነግርሽ በውነት ጌታ ይረዳል ይችላል::
    ከዛ በተጨማሪ ዛሬን ብቻ እንደሚገባሽ አጣፍጠሽው ከኖርሽ ነገ ደግሞ እጅጉን ይጣፍጣል::
    ጌታ ይርዳሽ ያግዝሽ::

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Час назад

    እግዚእብሔር መፅናናት ይሁንሽ የኔ ልጅ ያለ ምንም ጥርጥር ጌታ እንድታልፊበት የፈለገው መንገድ ላይ ከጎንሽ እንዳለ ተረጂና ዝም ብለሽ ተደገፊው :: እነሱን በተፃፈላቸው ቀን እና ሰዓት ወደ መረጠላቸው ቦታ ወስዶአቸዋል በይና ተፅናኚ! በቃ ከዚህ በሁዋላ ጎበዝ ልጅ ሆነሽ ስማቸውን በበጎ ስራ አስጠሪ በርቺ አይዞሽ:: አብ! ወልድ ! መንፈስ ቅዱስ ! የፈጠረሽ አምላክ አለልሽ ::
    እግዚዓብሔር ሁሉንም ይሆንልሻል ::

  • @Ylelish
    @Ylelish День назад +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ። ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ስለመጽናናትሽ ጸልይ። ማሞ ውድነህ የተረጎሙትን ከህይወት በኋላ ህይወት መጽለፍ አንብቢው። ያፅናናሻል።

  • @TarekegnDeginet-og5mq
    @TarekegnDeginet-og5mq День назад +2

    አታችን በርች አግዚአብሔር ያበርታሽ አኔም አባቴን አና 2ወድሞቼ አግዚአብሔር ይመስገን ነብሳቸዉን ይማር አያልኩ አለሁ ::አኛ ወደነሱ አጅ አነሱ ወደኛ አይመለሱም በርች አህቴ ከቤተክርስቲያን አትራቂ

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 2 дня назад +2

    የሰላም አምላክ እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ስም ልብ ና አዕምሮሽን ይጠብቅ እንደገና በሃይል ተነሽ የሆነብሽ ነገር ሁሉ በሰዎችም ሆኗል ፈጣሪሽን አታኩርፊው እንደገናም ቅረቢው የእንደገና አምላክ ነው

  • @diboraalemu8484
    @diboraalemu8484 20 часов назад

    አይዞሽ እግዚአብሔር ያጽናናሽ ያበርታሽ!

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 День назад +1

    Egzabeher yaberetash. Berchi ayezosh

  • @habenhabtetsionuqbu1211
    @habenhabtetsionuqbu1211 2 дня назад +5

    I may not have the right words, but I truly feel your sorrow. I can’t even imagine the depth of the pain you’re feeling, losing your parents and your fiancé. It’s a heartbreak that no one should have to bear. I’m so sorry you’re going through this, and I want you to know that you don’t have to face it alone🙏

    • @deehope9477
      @deehope9477 День назад

      Amen & you don't.. to be honest!😢for me it was so devastating 💔 just listening it by itself!!😢😢

  • @SpiritualDivinePoetry
    @SpiritualDivinePoetry День назад

    አይዞሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ::

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 День назад

    አብሮ ይስጥልን ዶክተር ምህረት ደበበ ስለምታደርግልን ሁለገብ መልሶች ከልብ እናመሰግናለን ሰላሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ከነ ቤተሰቦችሕ ❤ ግን የት ጥፍት እያልክ ነው? ብዙ ጊዜ ያጣሁህ ይመስለኛል

  • @alem8640
    @alem8640 2 дня назад +3

    Enqwan abro aderesen Enameseginalen Dr ena Tirsit

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Час назад

    Marry Christmas 🎉🎉🎉 to you & Your Family too ! Doctor . thank you so much . amet amet yaderselein ! from London united kingdom .

  • @mikyasyetneberk6311
    @mikyasyetneberk6311 День назад

    እግዛብሄር ያፅናሽ እህቴ

  • @Anumma572
    @Anumma572 День назад +1

    እግዚአብሔር ያበርታሸ ልጄ

  • @DesalegnFikru-y7e
    @DesalegnFikru-y7e День назад +2

    ሁሉም ነገር የተፈጥሮ ግዴታ ስለሆነ ያልፋል

  • @emugodblessyoumyblessedsis9624
    @emugodblessyoumyblessedsis9624 13 часов назад

    Thank you so much &merry Christmas to you too our blessing brother 🙏 Sending much respect for you from Canada 🇨🇦 😊

  • @simontadesse6760
    @simontadesse6760 11 часов назад

    I can imagine how hard it will be I experience pretty much the same loss they wasn’t even sick and that was in 2013 so the best thing it heals me was time so please be strong and everything will be good again trust me I been in the same situation am sorry for your loss

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s День назад

    Thanks Dr Mheret!

  • @wegf6808
    @wegf6808 День назад +3

    ልደት እስካለ ሞት አለ ይዘገይ እንደሆን እንጂ አይቀርም ሎሎች ሲሞቱ ስናይ ስንሰማ እንኮን ዙሪያችንን የከበቡን እራስችንም ሟች መሆናችንን አንርሳ!! መፅናናትን እመኛለሁ ህይወት ይቀጥላል!!

  • @AshenafiHabte-n2n
    @AshenafiHabte-n2n День назад

    ተባረክ እሳቸውንም ፈጣሪ ያጽናቸው

  • @mephinhaile2244
    @mephinhaile2244 День назад +3

    ወደ ወደ እግዚአብሔር ወደ መንፈሳዊ ተቋማትና መንፈሳዊ አባቶች ጋር መቅረብ መፍትሄ ይሆንሻል:: ሰዎች ከተመሳሳይ ጨለማ ሲወጡ ስላየን

    • @deehope9477
      @deehope9477 День назад

      Very true & let you check out how many of us went through this kind of pain if you keep chatting with more of the people to feel like you're not alone, especially in Ethiopia right now!! Most of us are brokenhearted!😢💔

  • @HaymanotWonderad
    @HaymanotWonderad 2 дня назад +5

    ነገሩን ሚዘውረው የሚታየው አለም ብቻ እንዳልሆነ ማሰብ ጀመርኩ🤔ምንም አልልም መንፈሳዊ አይኖችሽ እንዲበሩ አምላኬ ልብሽን እንዲደግፍልሽ ጸለይኩ።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 День назад

    Thank you for sharing ❤

  • @fasilmekonen2920
    @fasilmekonen2920 День назад +1

    Geta tsenatun yestesh

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 День назад

    Marry Christmass u too❤🎉❤

  • @eyasugensa
    @eyasugensa День назад

    በጣም ሚያሳዝን,,,

  • @solomonAkale
    @solomonAkale День назад

    Hard times make strong person...don't worry everything passes... always remember the biography of Abraham Lincoln ...he passed through similar challenges like you... after all,he became the president of America.be strong and looking forward to live your life...

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 День назад

    እህቴ ከባድ የስሜት ቀውስ ውስጥ እንዳለሽ አያለው፤ እኔ የቅርብ ሰው ሲሞት ያለውን ስሜት አላውቅም ነገር ግን ሂወት አስጠልቶኝ የመኖር ምክንያት አጥቼ ከ10 አመት በላይ ተቸግሬ ነበር፡፡ የህይወትን ትርጉም ለማወቅ የህይወት ፈጣሪን ማወቅ ያስፈልጋል ለዚህም የህይወት ቃል የሆነውን መጽሀፍ ቅዱስ በማንበብ የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ማግኘት ይቻላል ያኔ ምንያህል እኛ የሞትን እንደሆንን እና ህይወት እንድናገኝ ምን ያህል ዋጋ እንደተከፈለ እናውቃልን እውነትም አርነት ያወጣናል፤፤ የተሻለ ጊዜ እንደሚሆንልሽ አምናለው፤፤ እየሱስ መንገድ፤እውነት ህይወትም ነው፤፤

  • @hannacherinet4516
    @hannacherinet4516 День назад +1

    Hi Egzabher yasenashe ❤

  • @KirubelTsgaye
    @KirubelTsgaye 2 дня назад +1

    እግዚሐቤር ይስጥ ማግኘት በመፈለግ አግኛት ከባድ ሆኔታውስጥ እንደምትሆን እርግጥነው አግኛታ

  • @temu_g
    @temu_g 21 час назад

    Fetari yatsnash yene ehit .😢 kebad nw gn kehuneta belay wede honew fetari kirebi.😢😢

  • @EyuelKemeab
    @EyuelKemeab День назад +1

    ኢሜሊህ ላይ የጓደኛዬ ልጅ አልማርም በማህበራዊ ሚድያ ገቢ ማግኘት እችላለሁ ብሎ እንዳስቸገረው ፅፌልህ ነበረ እየው እባክህ አስቸኳይ ከመሆኑ ሌላ የብዙዎች ችግር ነው እና እባክህ ?

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 День назад +1

    So sad story!

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur День назад

    Geta ybertash ema

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 2 дня назад +2

    1st comatch
    Hi doctor ❤🙏❤

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 День назад +1

    💙💚💜

  • @SamrTeshome
    @SamrTeshome День назад

    She is in deep pain b/c she lose the one she love sory for her but dr. I am in pain b/c of hate the person who around my side so life is so difficult for me

  • @Merita-1Ma
    @Merita-1Ma День назад +1

    thank you🎉❤

  • @AbdiiKu
    @AbdiiKu День назад

    Ibak isty mikarang ine 12 class nang ine batam ilafalow gn fatan lay matifo nw yamamatawi lamn indi inda honw gira gabtong ibaki

  • @AnnoyedKelpie-ry8yd
    @AnnoyedKelpie-ry8yd 20 часов назад

    Dr selam how can I contact you

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 День назад

    በቅድሚያ በደረሰብሽ ከባድ ሃዘን የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅኩኝ ሁሉን የሚችል ልዑል እግዚእብሔር መፅናናት ይሁንልሽ እያልኩኝ እኔም በህይወቴ ውስጥ ከባድ በሆነ ፈተና ውስጥ ያለፍኩኝ ሲሆን በዚህ ውስጥ ሳልፍ ቀኜን ይዞ ያወጣኝ ፈጣሪ ብቻ ነው:: በርግጠኝነት የምነግርሽ በውነት ጌታ ይረዳል ይችላል::
    ከዛ በተጨማሪ ዛሬን ብቻ እንደሚገባሽ አጣፍጠሽው ከኖርሽ ነገ ደግሞ እጅጉን ይጣፍጣል::
    ጌታ ይርዳሽ ያግዝሽ::