وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلي الله عليه وسلم ماشاءالله تبارك الله اللهم لا تجعلنا من الظالمين يارب العالمين 😢😢جزاكم الله خيرا اخي بارك الله فيك ويحفظك الله يا اخي الغالي و أستاذي لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
አለህ የእውቀት ባለቤቶችን ኣያሳጣን።
አሚንንንኖ
👍👍👍
*እዴኔ በጉጉት የኡስታዝን ደርስ ለማዳመጥ የሚሮጥ የሚጓጓ ማናው እስኪ በላይክ 👍👍👍🌺🌺🌺አሳዩኝ*
በጠም ስረ ቢበዘብኝም ሰለደምጠው አለድርም
ማሻአላህ ነው ድስ ይላል
ጀዛኩሙላ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠበቅህ
Enae
እረ በናፍቆት ነበር የጨረስኩት ፕሮግራሙ አልሀምዱሊላህ
ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነዉ የሚጠበቀው
አመቱን ሙሉ ብታቀርቡ ብዬ ተመኘሁ ቀጣዩ ክፍል እስክለቀቅ ሠዓት እቆጥራለሁ
ብላሎች እናመሰግናለን
አላህ ምንዳህን ጀነት ያድርግ ኡስታዝ ኻሊድ
ማሻአሏህ አሏሆ ሱበሃነ ወተአላ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
".... وَلَهُۥ كُلُّ شَيۡء ...
":... Everything belongs "to him ..../ ሁሉነገር የእርሱ ብቻነው!
ማሻአላህ እንዴት ያምራል ! ይህንን ምርጥ የአላህ ቃል ልባችን ውስጥ ማስገባት እና ማኖር ብንችል ተውሂዳችን ምንኛ ባማረ ነበር?
አላህ በሁላችንም ልብ ውስጥ ያዝልቅልን።
ኡስታዛችንንም አላህ የዱኒያ ተወዳጅነትን እና ታዋቂነት ደረጃህን ከፍ አድርጎ በጀነት የክብር እውቅናንን ይለግስልን!
አሚንንን የረብ
ሁስቲዜ አላህ ይጠውል ኡሙርክ አላሁመ አሚን
ጀዛከላህ ሀይረን ኡስታዝ በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያርገን አሚን ኢሻ አላህ
ማሻአላህ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም እጂግ በጣም ድሥ የሚል ማብራሪያ ከልብ የሚገባ ትምህርት ነው አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛአ አላሁ አክበር ☝️
አህለን ውድ ኡስታዝ ዛሬ አንደኛ ነኝ የስ ላይክ
*ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ያረብ ካንተ ብዙ ብዙ ነገርን ተምረናል ብዙንም ትምህርት እንጠብቃለን ለወደፊቱም ኢንሻ አላህ*
ወሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እኛንም የአተን አርአ የምንከተል እድንሆን አላህ ይውደደን ያረሂም
አሰላማለኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ በርታ አላህ ካተጋነው
ዋለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረ ካትሑ
ማሻ አላሕ ጀዛኩም አላሕ ኽይረን ኡሥታዝና
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ጀዛኪላህ ኸይረ ብሪቅየ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ በጉጒት ነው የምጠብቀው ዳአዋውን
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ኡስታዛችነ አላህ ይጠብቅህ እውቀትህን ይበርክልህ እኛንም በሰማነው ተጠቀም የርገን
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ባረከላሁክ ፊክ እስታዝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን
አላህ ይጠብቅህ አላህ ተኩራት ይጠብቀን ያረብ አላህ እወቀት ይሥጠን ለሁላችንም ያረብ
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም. አላህ ይጠብቅህ. እውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ እኛን ደሞ በሰማነው ተጠቃሚ ያድ ርገን
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ጀግናችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን
ኡስታዝ ጀዛከላ ኸይረ ፊዱኒያ ወል አኸራ በጀነተል ፊረዶስ አእላ አላህ ያበሺሪህ
አህለን ወሌኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ጀዘክ አለህ ኸይረን ኡስተዝ
ኡስታዙና የቁርአን ተፍሲርህ ልብ ላይ ታትሞ ይቀራል በጣም የሚገር አንደበት አለህ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
ስብሀን አላህ አገላለፅህ ማሻአላህ ነው አላህ አፊያና ስኬት ላተ ይሻትልህ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيراً الله يحفظكم الله
Wealeyku selam werahematullah webarakatu hafezek Allah jezak Allah kheyran
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝና መሰሎችህን ያብዛልን እኛም በሰማንው ተጠቃሚ ያድረገን
ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይርን
أمين أمين اللهم آمين يارب العالمين
الله يسمع منك يا رب العالمين جزاك الله وخير
አሚን ያረብ ጀዛከላሁ ኽይረን
ሰትክክልነወ የሁንባለሰልጣንላይ የተቀመጡ ሰወአሰጨረሱ መቸአወቁ አልገባቸውም አላህ ይርዳን በራህመቱ እሰኪበዱአእንበርታ
ኑሬልን ኡስታዝ እረጂም እዲሜ ከጤኔጋ
ኡሥታዜ።እንኳንደናመጣሕ።ወላሒ።በጣምተመሥጨነው።የማዳምጠሕ።እንዳተ።ቁረአንየሚተነትንና።የሚያሥረዳ።አይኔ።አይታአታውቅም
ኮሜንቶቺ።ቦታ።አኑሩልኚ።ቡሐላነው።ቁጪብየ።የማዳምጠው።መዋኢ።እያኳኳሁ።አይደለም።
ልጠገረርነው።ሠሐንአጠባ።
ጀዛከ አሏሁ ኸይረን ኡስታዝ
ወአለይኩምሰላም ወራህማቱላሂ ወበራካቱ ዉዶቼ ራመዳን ስድስተኛው ቅን ለይነን አላህ በሰላም ያስጫርሰን በአመት አመቱ አላህ ያድርሰን
እሚን እህቴ
አሚን
አሚን
አሚንንንንንንንንወዴዴ☝☝😍😍💝💝😘😘😘
Ameeen ya rabel alemin
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلي الله عليه وسلم ماشاءالله تبارك الله اللهم لا تجعلنا من الظالمين يارب العالمين 😢😢جزاكم الله خيرا اخي بارك الله فيك ويحفظك الله يا اخي الغالي و أستاذي لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
Subhanallah Masha Allah Allahu Akbar Jezak Allahu khayr 🙏❤️
አላህ በሀቅ የሚመራንን ከሊፋ አላህ ያጣልን ያረብ ጪቀት ሊገለኝነው ሙስሊም ወገኔ በጾሙ ደጁጥሎየተሰደደ እየሞቱ እኪ አላህየ እራህመቱን ያውርድልን ያረብ በዱአ በርቱ ያጀመአ ኡታዝ ካሊድም ጀዛከላሁኸርን ወድሜዋ
እንሻ አላህህወዴዴ😭😭😭
MashaAllah! Tenetanew endet des yelal Allah hatimahen ena akirahen yasamereleh!amin yareb
el alemin.
ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ለአላህ ብየ እወድሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ አምሣሎችህንም ያብዛልን የማይገባኝን እያብራራህልኝ ነው ቀጥልብ
ጀዛክ አለህ ከይር ኡስታዚ አላህ ያሰብከውንሁሉ ያሳካልህ ሮመዳን ብቸሳይሆን ባዘበቱም እንድህ ብታስተምር እንሸአላህ
አህለን አንደበተ ጣፋጩ ያንተንና የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ትምህርት እየጣፈጠኝ ነው እምጨርሰው
ጀዛኸላህ ኸይረን. ኡስታ. አላህ. ዱኒያ. አኼራችን. ያሳምርልን. ሀገራችንም. አላህ ሰላም ያድርግልን
ወሌኩም ሰለም ወራማቱለህ ወበራከቱሁ ኡስታዘችን አለህ ይጣብቅህ አንታን አይነቶች የብዘልን።!!!!!!
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዛችን ሰላምህይብዛልን፣ቁረአኔንገልጬ እየተከታተልኩህነው
አላህ.ከይር.ጀዛህን.ይክፈልህ.እኛንም.በሰማነው.ተጠቃሚዎች. ያድርገን
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ኡስታዚይ እኳን በሠላም መጣህልን በጉጉት እየጠበኩ ነበር አላህ ዱኒያ ወል አኬራህን ያሳምርልህ ያረብ አተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን ያረብ አላህ ፆማችንንም ይቀበለን እደዚሁ አመት ባመት ይመላለስብን ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካትሁ
አላህ ሰላም ጤና አብዝቶ ይስጥህ ውዱ ኡስታዘና 🍁🍁🌹🌹🌹🌹🙏
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዜ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ኡስታዙና ማሻአላህ ጀዛኩምአላሁኸይረን
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ኡስታዝ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ
Ma sha allah ustaz allah ychemrlek egnam besemanew mntekem yargen betmesasay seat betlekut teru nber
አሚንንንንን
wa ws wb ጀዛክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ የኡሰታዝ ካሊድ ትምርት ሳዳምጥ ቁርአን በሙሉ የሀፈዝኩ ያህል ይሰማኛል በጉጉት ነው የምጠብቀው
ያአላህ ኡስታዝ ኸሊድ ሲያስተምር ፍዝዝ ብዬ ነዉ የማዳምጠዉ ጭራሽ በመሀል የሚጨማምራት እንግሊዘኛ ደስ ትለኛለች አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ
እኔም ውዴ በሚገባን መልኩ ነው የማስተምረን አላህ ይጠብቀው
❤❤اللهم صل وسلم على نبينا محمد ❤❤
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዜዬ ጀዛከላህ ኸይረን
ዋአሌኩም አሰላም ዎራማቱላህ ዎባራካዓቱ አህላን ኡስታዝ ዛሬ በግዜ አልሃምዱሊላህ ጃዛካላሁ ከይር አለህ በለሀበት ይጠብቅህ ስታብቅ ነው
ዋአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ውስታአዜ እኔ አንተን የምገልፃበት ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅህ
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
የትናንቱ ትምህርት ለምን 9 ታአምራቶች አለ እዚሁ መልሱ አለ ሱረቱ ነምል ላይ ብለህ ነበር የምር ይሄው ሱረቱ ነምል ላይ ፍጥጥ ብየ እየፈለኩ ነው እሰኪ ክፍል 8 ሲመጣ እኔ ካገኘሁት ጋር አመሳስየ ያኔ ነው የማርፍ ጀዛክ አላህ ሀቂቃ ራሴን እንድፈትሽ ነው ያረገኝ ክፍል 8 እስኪመጣ መጠበቅ አልቻልኩም
Mashallah mashallah
ወአለይኩም።ሰላም ወረመቱላሂ ወበረካትሁ።አላህ ይጠብቅህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ
ወአለይኩሙሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ገና ስጀምረው ያበቃብኛል😓😥እየሳሳሁ ነው የማዳምጠው ባላለቀ እያልኩ ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና
ዋለይኩም ወሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱ አህለን ውድ ኡስታዜ እድሜና ጤና አብዝቶ ይወፍቅህ
እና እባካቹ ለሀገራችንን ዱአ ያስፈልጋታል 😢😢😢
ኡስታዝ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ!!!
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዤ አህለን ጀዛከ አላህ ኸይር
walayikum salam warahimatulahi wabarakatu allh bawiqat lay wiqat yicamirilih inyam basamanibat antam batanagarikibat minixaqam allh yarigan
ዳኢ ማለት ወደላህ ተጣሪነው ከጥርሁሉ በላጩ ደግሞ ተውሂድ ነው አንድ ተጣረ ቢንስ98/100 መጣራት ያለበት ስለተውሂድ መሆን አለበት!!
ወአላይኩሙ አሰለም ወረማቱላሂ ወበረከቱ
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን 😇☝🌷🌹🌷🌷🌷
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሊን ፊኩም
Jazakim alihe ustze
አለህ ያግዝህ እኛም ሰምታ ምንጠቀም አለህ ያድርግን አለህ ለኔም ያድን ጀግነ ልጅ ይስጠኝ
አሠላሙአለኩም አላሀ ከተናገከዉ በላይአላህ ምንዳህን ይክፈልህ
አህለን ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን ያጀመአ አባቴን በልጂነቴ አጣሁ ደሞ አንድ ቅንጣት አጎቴን በስደት አጣሁ ዱአ አድርጉልኝ የጀነት እንዳደርግልኝ ያረብ
አላህህቀብራቸውኑርየድርገው ወዴት ላአንቺም ሶብርይስጥሽ
አብሽሪ እህቴ ሀዘን ሁላችንንም ይነካናል ሁላችንም ወደዛው ነን አላህ ሰብሩን ይስጥሽ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው
@@zamzamzamzam4963 አሚን ያረብ ሁቢ
@@bintbilal6033 አሚን ሀያቲ
አለህ ጀነት ይወፍቀቻዉ
ማሻአላህ ምነው እረጅም በሆነ ብሎ የተመኝ አለ እንደኔ
አሠላሙአለይኩም ኡስታዝ ካሊድ ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ
ማሻአላህ። ማሻአላህ። አላህ ኢጨምርልህ ውስታዝ ሰምተን ምንጠቀን አላህ ኢወፍቀን ጀዛከላህ ኸይር
ዋሊኩምሠላም ኡስታዙና
ዋለይኩም ሰላህም ወራህመቱላሂ ወበአካቱ አህለን ኡስታዝ
ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ጀዛክ አላህ ኸይርን አላህ ይጠብቅህ👍💐
ማሻአላህ ኡስታዜ በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ከልብ እንወድካለን ቁራአን እንዲገባኝ ዱአ አድርግልኝ አደራህን ኡስታዜ ለሁሉም ስራክ ባርከላአህ ፉክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ኡስታዝ በሰመነዉ የምንጠቀም የርገን
የኔ አንደበተ ርቱ❤❤❤❤
አህለን ቢላሎች ጀዛ ከላህ ኡስታዝ
ወሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ አህለን ኡስተዝ ከልድ ማሻ አለህ አለህ ይጠብቅህ
ላይከ ማድረጋችንን አንረሣ ለሌሎች እዲደረሥ
ጀዛከላህ ኸይረ ኡዝታዝ እንወድሀል እናከበረሀል አላህ ከኛ በላይ ይዉዴድክ የኛጀግና🇪🇹❤️✅
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ጀዛከላህ አኩና አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ እድሜህን አላህ ያርዝመው ያ ኧሁይ እስከዛሬ ተሸውጄ እንዲህ ያለ ትምህርት አምልጦኝ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁንም አልረፈደም በጉጉት እንጠብቃልን
ዋአለይኩ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ኡስታዝ
አህለን ኡስታዙና💕🌸
መሸአለህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጃዘከለው ኸይራን
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ክቡር ወንድማችን።
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
ማሸአላህ በጣም መሳጭ ትምርት ነው ጀዛክላህ ኸይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
ይሀን ትምርት ለጋበዝከኝ ውዱ ወድሜ. ከልብ አመሰግናለሁ
አሚን ጀዘክ አለህ ኸይረን👍👍👍
ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ውስታዙና ጀዛከላ ኸይር ረቢ ይጠውል ኡምርክ ያረብ,መልካም ስራህ አላህ ይውደድልህ መሰሎችህ ያብዛልን🤲🤲🤲