ሁሉ ነገር የእርሱ ብቻ ክፍል 3 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 325

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 3 года назад +29

    አሚን የረብ
    እንደኔ ካልዶን የምዎድ ማነው የኛ ስጦተችን አላህ ይጠብቅህ

    • @አይቸሽአሰፋ
      @አይቸሽአሰፋ 3 года назад

      እኔ ሰምቸው አልጠግብም አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @ethopp19
    @ethopp19 3 года назад +46

    ያረብ ሀኪሙ አሊሙ አዚዙ ጌታ ኡስታዝ አተን ከጨለማ እምነት ኢስላምን ብርሀንን ሰቶ ለዚህ ለትልቅ ደረጃ ያበቃህ ጌታ እኛንም በኢስላምላይ ያጽናን አተንም ኢክላሱን ይስጥህ በርታልን

  • @mymomismyheromuchlovedarli2638
    @mymomismyheromuchlovedarli2638 3 года назад +2

    Walkumi asalami worahamatulahi wobarakatu allah hayatehin yarezimih bagugute new metabekehi wollhi

  • @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ
    @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ 3 года назад +41

    አህለን አላህ ራዥም እድሜ ከጤነ ገር ይስጥህ ያመደም ቅመሞች አላህ ስራዉን ቀለል ያድርግለቹ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 3 года назад +2

    አላህ የበርታልን ጀግናችን ኢልምን ይጨምርልክ እኛም ተጠቃሚዎች የርገን

  • @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
    @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 3 года назад +12

    አንተን የምገልፅበት ቃላት ያንሰኛል ሀቂቃ ብቻ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @amuabas3036
    @amuabas3036 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ኡስታዝ 💚🌹አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ያረብ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 11 месяцев назад

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @samirahusen7816
    @samirahusen7816 3 года назад

    Salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam

  • @muni1524
    @muni1524 3 года назад

    ሁሌም አዳምጣለሁ ኮሜንት አልሰጥም ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ

  • @alyahar7642
    @alyahar7642 3 года назад

    ማሻአላህ፣ኡስታዜአላህእድሜህንአርዝሞ፣መልካምስራህንያብዛልህ፣ለአላህብይእወድሀለሁ

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 3 года назад +4

    ሱበሀንአላህ አላህሆይ ሰነምግሬን አሰምረልኝ ያረብ ያአላህ الله يحفظك يارب جزاك لله خيرا ياخي ماشاء الله اللهم احفظ مسليمن كول مكن يارب

  • @BintNuru
    @BintNuru 3 года назад +8

    ሱብሐን አላህ እንዴት ውብ የሆነ አያህ ነው ምስጥ ብዬ እያደመጥኩ አለቀ ረዘም ብታደርግልን ኻሊዳችን 💜የሁለት ዓለም ጀነትን ጀባ ይበልህ ጀሊሉ በርታልን

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 года назад +111

    እስኪ እዴኔ በጉጉት የሚጠብቅ

  • @አስያሰይድስደተኛዋ
    @አስያሰይድስደተኛዋ 3 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘👍👍👍👍💐💐💐💞💞♥♥♥💞💞💞💐💐👍👍👍👍😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘👍💐💞♥♥♥💞💐💐👍😘😘🌹🌹🌹🌹🌹😘👍💐💐💞💞

  • @أموبيلال
    @أموبيلال 3 года назад

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላ ኡስታዝ

  • @Dhe-jh3cu
    @Dhe-jh3cu 3 года назад

    ጀዛክ.አላህ.ከይር.ኡስታዝ. ካሊድ.አላህ.እረጅም.እድሜ.ከጤና.ጋር.ይስጥህየረመዷንን.በረካ.አግኝ

  • @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ
    @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ 3 года назад

    ወአለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከትሁ ኡስተዜ አሏህ ኢድሜህን የርዝምሌን

  • @ሩሩታቢንትሰኢድ
    @ሩሩታቢንትሰኢድ 3 года назад

    ያሰላም አለይክ ኡስታዝ ቁራአን ይዠ እየተከታተልከየ ነው የአላህ አላህ የቁረአን ፍቅር ይስጠን ይጠውል ኡምርክ የአጥይክ አፊያ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 года назад +5

    አህላን ወሳህላን ኡስታዙና እንኳን ዳና መጣህ አላህ አላህ ይጫምርህል የኛ ጀግና

  • @henddelil3039
    @henddelil3039 3 года назад

    አላህ ይጠበቅ ያንትነ ትምረት ሰሰማ እሰልምና ሙሉ መሆኑ ነው የማይው አልሀምዱሊላ ረቢል አለሚነ!!!!!

  • @zeritugashu1906
    @zeritugashu1906 3 года назад +1

    ወአሊኩምሠላም አሚንያረብናአለሚን አላህይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @ሀያትሁሴንyoutube-m6x
    @ሀያትሁሴንyoutube-m6x 3 года назад

    ጀእዛአከላህ ኽይር ኡስታዝ ካሊድ በጣም ደስሚል አያነው ወላሂ ተመስጬነው ማዳምጥህ አንተንም እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን እርቢላአለሚን

  • @foziyamuktar8092
    @foziyamuktar8092 3 года назад

    MashAllah tabarek Allah l love 💘 quran

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ

    ጀዛከሏህኸይር ኡስታዝዱንያወልከኸይራ አሏህ መልካምስራህን ይቀበልህ

  • @abdilrazeksamira7697
    @abdilrazeksamira7697 3 года назад

    ዋአለይኩም አሰለም ዎራህመቱለሂ ዎባራከቱሁ ጀዘኪለህ ከይራን ኡስታዝ አለህ የግዚህ

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 3 года назад

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱላህ ወበረከቱሁ ኡስታዜ ጃኣክ አለሁ ኸይር ከይረን ጃዛ ፊዱኒያ ወል አኬረ እልሚን ሰለምን የብዛልክ የረብ💐💐

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 11 месяцев назад

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @awwwktube6632
    @awwwktube6632 3 года назад

    አሚን ወኢያክ ጀዛኪል ላሁሂረን ሰምተን ከምንጠቅምበት አላሀ ያድርገን ያረብ አላሀ ይውፍቀን ያረሂሙ ያአላሀ

  • @moonstar8181
    @moonstar8181 3 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኸሉዲ የኛ አደበተ ጣፋጭ የኢስላም ጣፋጭ አላህ ይጠብቅህ

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እጥፍ ድርብ ኢልሙን ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 3 года назад

    አሚንንን ያረብላአለሚንንን
    ካልድዬ ውስታአዜ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም
    አንተን ሳዳምጥ ውስጤ በደስታ ይሞላል
    ጀግንነት ይስማኛል
    አላህ ከነቤተስብህ በዱኒያም በአሂራም ፈላህ ነጃ ይበላቹህ ያረብ
    ስለላሂ ዋአለይሂ ወስለም

  • @zizubinetbaba6367
    @zizubinetbaba6367 3 года назад

    ጀዛካላህ ከይር ኡስታዝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን

  • @zanab3674
    @zanab3674 3 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ዋራሂመቱላህ ወባራካቱህ ጃዛካላሁ ኽይራን ኡስታዝና አላህ ይጠብቅልን

  • @salihat7830
    @salihat7830 3 года назад +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሁ ወበረካትሁ ሰለላህ አለይህ ወሰለም አሚንንንን ያረበላለሚ ጀዛከላህ ኸይረን አላህ በዑቀት ላይ ዑቀት ይጨምርልህ እኛንም የቁርዓን መልክት ተረድተን ወደ በተግባር ላይ የምናውል አል-ወዱድ ያድርገን

  • @munaabdella3020
    @munaabdella3020 3 года назад

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝመው እኞም. ሰምተን እምንጥቀም. ያድርገን

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 года назад +1

    رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ

  • @medi1228
    @medi1228 3 года назад

    አህለን አንደበተ ረቱአላህ እድሜ ጤናአፊያ ይሰጥህ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያደረገን አላህ ይጠብቅህ

  • @hayuahmede6291
    @hayuahmede6291 3 года назад

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና የመዳምቅመሞች ሰላማችሁይብዛ

  • @amirakemal6268
    @amirakemal6268 3 года назад

    Jazakumulah heyir usetaz Khalid!!!!allah yitebikih!!! Mitakafilan dawa hulu mashe allah wube nw!!!

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 3 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ኡስታዝና ጀዛከላህ ኸይር

  • @ዜድየሳዳትከማልyoutubeዘበ

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛከሏሁከይርን

  • @zdneg9508
    @zdneg9508 3 года назад

    የኛ እንቁ አላህ እድሜና ጤና አማልተዉ ይስጥህ ይኛም በሰማነዉ አንተም በተናገርአዉ ምንጠቀም አላህ ያርገን የኛ ጀግና

  • @ummuaymantube5993
    @ummuaymantube5993 3 года назад

    Mashallah Allah yecheberelek wandeme barta egnam semto kemetekem yadergen YaRabbi

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሰታዝ አላህ ይጠበቅህ ያረብ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ ሱብህን አላህ

  • @toybahassan9898
    @toybahassan9898 3 года назад +1

    መሸአላሱበሀንአላህጀነቱንበርይክፈትልህ

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 3 года назад +4

    ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝመው እኞም. ሰምተን እምንጥቀም. ያድርገን

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 года назад +11

    ወአለኩም ሠላም
    ወራህመቱላሂ
    ወበረካትሁ
    ከምር ካሊድ ሳላደቅህ አላልፍም በቃ የቁራአን ትንታኒ ትችላለህ ኑርልን አይን አይቶ ጆሮ ሰምቶ የማይቀውን ደስታ ረበና ይስጥህ አባቴ 🤲

  • @Ayutube4964
    @Ayutube4964 3 года назад +1

    አህለን ኡስታዝና 🤗🤗 ተመስጠን የሰማን አለን አላህ ሰምተው ከሚተገብሮት ያድርገን ያረብ

  • @مريمٱختمحمد
    @مريمٱختمحمد 3 года назад

    አላህ ሆይ ቁርዓንንን ገር አድርግልኝ ያረብ በዱአቹሁ አትርሱኝ መልካም የሮመዳን ወር

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 3 года назад

    ወአሌይኩም አሠላም ወራህማቱላህ ወበረከቱሁ🌺 አህላን ኡሲታዙነ አሏህ ይጣብቅሂ ከነቤተሰቦቺ በሌሂባት ሁሉ
    ጄዛኩሙሏህ ኸይር አሏህ ይጫምሪልህ
    💖 ቢለሎቺ በርቱ አሏህ ይርዳቹ👍💪💪💪

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 3 года назад +2

    ዋሊኩም ሠላምኡስታዙና በጉጉት ነው እምጠብቀው አላህ ፆማችንን ይቀበለን

  • @umuabdurahmantube221
    @umuabdurahmantube221 3 года назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ አድምጠው ከሚጠቀሙት ይበለን አሚን ያረብ

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ

    አተንኮ ስስማ ልክ ጁስ እደጠጣሁ ነው ቅዝቅዝ የሚለው በተለይ እግሊዘኛህ ባይገባኝም መሸአላ አላህ በሰማንበት አተም በተናገርግበት የምንጠቀም ያድርገን ☝️☝️☝️🤲🤲🤲

  • @fikirgirma808
    @fikirgirma808 3 года назад

    አህለን ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ ራጂም እድሜ ከጤና ገር ይስትህ

  • @hfudhrh2701
    @hfudhrh2701 3 года назад +2

    አህለን አንታን ያግለፅ በት አንደበት ዬለኝም ብች ያአራህማኑ እዝናት ሁሌም አይለይህ

  • @khalidmelko3651
    @khalidmelko3651 3 года назад

    Mashallah oustas kalide walhiy yanta. Kelibe wisite endigeba new yemitadergew alla. Jezahene yikfalihe

  • @huligebimediy1167
    @huligebimediy1167 3 года назад +1

    ወሊኩማሰለም ወረህመት አላህ ወበረከትሁ
    አህለን ወሰህለን አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @ያረብሪዷክወልጀነህ
    @ያረብሪዷክወልጀነህ 3 года назад

    ማሻ አሏህ ተባረከላህ👍👍
    ወጀዛኩሙሏሁ ኸይር

  • @medinegne8090
    @medinegne8090 3 года назад

    ከፍ ጡር ቡሀላ እምጓጓለት ምርጥ ፕሮግራም ረመዳንን ሳስታውስ ይሄን ፕሮግራም አብሬ ናው እማስታውሰው

  • @እስለምነዉሂወቴ1
    @እስለምነዉሂወቴ1 3 года назад

    ማሸአለህ ኡሳተዝ ኢየጠበኩነበር አለህ ኢዴሜነ ጤነ ይስጥህ

  • @ኡሙሙእተሲምቢሏህ
    @ኡሙሙእተሲምቢሏህ 3 года назад

    አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ ለሚወደው ነገር ሁሉ ይወፍቅህ

  • @እሙሐሊማ
    @እሙሐሊማ 3 года назад

    ዋለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረ ካትሑ
    ጀዛኩም አላሕ ክይረን ኡሥታዝና

  • @ekram7173
    @ekram7173 3 года назад

    ኡስቲዙና አላህ የጠብቅ ዉድ ብርቅዬ ኡስታዛችን

  • @ሀዲነኝየአላህባሪያየረሱል

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዚ አላህ ይጠብቅህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ

  • @ለተዛንእናለሀመአነ
    @ለተዛንእናለሀመአነ 3 года назад +1

    ዋሌኩም አሰላም ዎራማቱላህ ዎባራካዓቱ አህላን ኡስታዛቺን ጃዛካላሁ ከይር ዛሬ በግዜ ደስ ስል

  • @zeynabhashmsu1161
    @zeynabhashmsu1161 3 года назад +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሽኩረን ኡስታዝ ጀዛካላህ ሕይር አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያደርገን ያረብ ።

  • @fatimarashad5279
    @fatimarashad5279 3 года назад

    ዋለይኩመሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ
    ጀዛከላሕጠ ኸይረን ውስታዛችን

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 3 года назад

    በሰማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርጋን የረብ

  • @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ
    @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ 3 года назад +4

    ያአላህ ለዱኒያም ለኼራም ያምጠቅም ያሆነ እዉቃትን ስጠን

  • @kdejhahmad7225
    @kdejhahmad7225 3 года назад

    ሹክረን ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ አሚን ያረብ

  • @zeburaseid7815
    @zeburaseid7815 3 года назад

    አላህይቀበልህ ኡሥታዝ እኛንም አላህ ገር ያርግልን ያረብ

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 3 года назад +2

    وعليكم سلم ورخمتله وبركته
    جذكم الله خيرن استاذ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አልሀምዱሊላህ አለ ነኢመተል ኢስላም ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባህ ለአለማቱ ጌታ ሡባሀን ንክ ጥራት የተገባህ ጊታችን አሏህ ሡባሀን ዉታላ 🌳🌳🌳🌳🌳🌳

  • @Danatube721
    @Danatube721 3 года назад

    ጀዛኩም አላህ ባረከላሁ ፊክ
    ረበና ያጢክ ሰሀ ወል ወል አፍያ
    አላህ ይጠውል ኡምረክ መአ አህለክ
    አላህ ይዚድለክ ኢልመን ከሲረን
    አላህ ያህፍዘክ ቢ ኩሊሸይ

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 3 года назад

    ጀዛኩሙላኸ ኸይር ተመስጬ ከመስማቴ የተነሳ ሲያልቅ አናደኸኝ ነበር ኡስታዙና አላህ እድሜህን ያርዝምልህ

  • @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ
    ያኡመተል ሙሀመድ በዱአ እንተሳሰብ ፆማችንን ኢባዳችንን አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ይቀበለን በረመዳን ብቻ ሳይሆን በማንኛውም ወር ልባችን ወደአላህ ተጓዢ ያድርግልን ያረብ

  • @ቀጥተኛመንገድ-ዀ5ወ
    @ቀጥተኛመንገድ-ዀ5ወ 3 года назад

    ጀዛከላሁኸይረን ፊዱኒያ ወልአኺይራ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 года назад

    ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ሀቲማህን አላህ ያሳምርልህ ያረብ

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 года назад +4

    وعليكم سلام
    በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን። አላህ ፅማችንን ይቀበለን።

  • @abdulfetadundar3674
    @abdulfetadundar3674 3 года назад

    ጄዛኩም አላህ ኼር ወጀዛእ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ

  • @lifkrkrkr8238
    @lifkrkrkr8238 3 года назад

    ጀዛ ከላህ ኸይር ኡዝታዙና🌺🌺🌺

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 года назад

    ማአሻ አላህ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርግልን

  • @behappy1002
    @behappy1002 3 года назад

    All'ah yekebelh...i am learning how to use Quran

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 года назад

    ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ ኡስታዜ አንተም በታነገርካው እኛም በስመነው አላህዬ ታጠቃሚዎች የድርገን ያረብ አላህ ይጠብቅህ በጉጉት ነው ምንጠብቅህ 🌙

  • @nuradinmusema5441
    @nuradinmusema5441 3 года назад

    ሁሉ ናጋ ያሱ ብቻ ነው ማሻ አላ

  • @rehimahussen2941
    @rehimahussen2941 3 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @samirahusen7816
    @samirahusen7816 3 года назад

    Walekumsalam wermatula webarkehtu ustaz jzkl weakern Allah edme na tena yestachuew

  • @mrsseid6170
    @mrsseid6170 3 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ያ ጀመኣ
    አላህ ሁላችንንም በቁርዓን የመመራትን ዕድል ከሚለግሳቸው ከተመረጡ/ከታደሉ ልበ- ብርሃን ባሪያዎች አደርጎ ከዘላለማዊ /መመለሻ ከሌለው/ ክስርት ይጠብቀን!
    ኡስታዛችንን ምርጥ ሥራውን ውጤታማ እና ለብዙዎች መመራት ሰበብ አድርጎ አብዝቶ ጀዛውን ይክፈልልን፡፡
    እኛም ለሌሎች ወዳጅ/ዘመዶቸ መልዕክቱን በማጋራት የአጅር ተካፋዮች እንሁን፡፡

  • @esilamnewhiwate6092
    @esilamnewhiwate6092 3 года назад

    Jeza kela kayeri ustazi Allah hulachenime basemanewi minetaqami yaregan

  • @seadamohammed632
    @seadamohammed632 3 года назад

    Masha allah usetaz jezakum Allah heyeren

  • @radiyaismaeal2289
    @radiyaismaeal2289 2 года назад

    አሚንንንንንንን አሚንንንንንንን የረቢል አለሚን

  • @asmaamoslim5010
    @asmaamoslim5010 3 года назад

    አለህ ሰማቶ ከተጠቃሙት ያርገን

  • @rozaroza4339
    @rozaroza4339 3 года назад +3

    ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህለን ኡስታዙና ዛሬ አደኛ ነኝ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ሁልግዜም በጉጉት ነው የምጠብቀው ትምርቶችህን አተም በተናገርከው እኛም በሠማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን ፆማችንንም አላህ ፆመው ከተራቡት ሳይሆን ፆመው ያጅሩ ተካፍይ ከሆኑት ባሮቹው ያርገን ያረብ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ዋአሊኩም
    ሰላም
    ወራህመቱላሂ
    ወበርካቱ አህለን ኡስታዙና በሰማነው የምንጠቀም .....አላህ ያድረገንንን
    አሚንንንንንንንንን ያርርቢቢቢ

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 3 года назад +5

    💜 ሴት ልጅ ስትገላለጥ
    ሁሉም ሸህዋ/ስሜት አድርጎ ሲያያት
    ስትሸፋፈን ግን ሰው ሆና ትታይና
    ሁሉም ያከብሩታል

  • @ሀዩዩቱብየባቦዋ
    @ሀዩዩቱብየባቦዋ 3 года назад +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እኔንም ቁረአን እደአገራልኝ ዶአ አድርጉልኝ

  • @መሬምስደተኛዋ
    @መሬምስደተኛዋ 3 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዛችን አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ለሁላችንም ኢማን ይስጠን ያረብብብብብ

  • @እሙአብደላነኝ
    @እሙአብደላነኝ 3 года назад

    አልሃምዱሊላህ ኡስታዝ

  • @ሀቢባሰኢድወሎየዋእማየንነ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ አህለን ጀዛኪላህ ኸይረ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @hadrahadra8671
    @hadrahadra8671 3 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራሕመቱሏሒ ወበረካትሁ ውስታዝ ጀዛኪላ