''ኮረኔሎች መንግስቱን ስለሚንቁት እንጂ በወያኔ አንሸነፍም ነበር!'' | Mengistu Haile Mariam | Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 16 янв 2023
- 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
''ኮረኔሎች መንግስቱን ስለሚንቁት እንጂ በወያኔ አንሸነፍም ነበር!'' | Mengistu Haile Mariam | Ethiopia
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
በጣም ላመስግኖት እወዳለሁ እውነት እርሶ ተናገሩ እግዚአብሔር ይባርኩት!! እኔ የወታደር ልጅ ነኝ ወታደር ወንድሞች እሉኝ አጎቶቼ ወታደር ናቸው በ83 አመትምህረት የ6 ክፍል ተማሪ ነበርኩ ደብረዘይት ነዋሪንኝ በዛች ጨቅላ እሁን የገለፆቸውን የእየር ሀይል የጦር ስራዊቱን ክብርና ጦር ስራዊቱ ለሃገሩ ለሚያገለግለው ህዝብ ምን ያህል ክብር እደነበረው ትንሽ አውቃለሁና እጅግ አስደስቱኝ !!! ምንም እንኳን ወንድሞቼና አጎቶቼን ባይመለሱም እርሶ እውነት ሲናገር የነሱን የህይወት መስዋት በክብር ክፍ አርገው እንዳውለበለቡ እዳረጉ ይስማኛል! እጅግ አመስግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!!! እባቴ
Jegna. God be with you. I hope you dream comes true
Respect you are always Man of the country 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
ሻለቃ አለቃዪ ወኔው ልቡ አለ ይሄው እኛም በሰደት 30 እአመት ሊሆነን ነው ተበነትነን ቀረን ግን ደስ የሚለው እነደደበተኑን ተበትነው ተቀበሩ እነዚህ ወነበዴ ሀገር ሻጭ እአቃዩ ሰላሞት ይብዘዛልኝ ኑሩልኘ
ለሀገር ሲባል የተከፈለ መስዋትነት፣ አይ ኢትዬጵያ! የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!!!!
ሻለቃ እባክዎትን ኤርትራ በነበሩበት ዘመን በደህንነቶች በየቀኑ እየታፈኑ ይረሸኑ ሰለነበሩት የኤርትራ ወጣቶች ታሪክ ይንገሩን?
Shabiya neber siyasreshin yeneberewu
@@derejekassahun3537 ኢትዮጵያ ውስጥም ሰው ይረሸን ነበር ወያኔ ና ሻብያ የ cia ተላላኪ ና አገር በታኝ ነበሩ
በደርግ ወታደቶች በሺዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ወንድማሞቼና እህቶቼንና ቤተ ሰቦቼ ተረሽነዋልና ሻለቃ ባክዎ ስለዚህ ይንገሩን።
@@senaitgeremedhin6515 በሻቢያ ስልተገደሉ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ይጨምራል ሚነግረን ይኖር ይሆን
@@abdunuri7464 ሻዕቢያ አገሩ ላይ መጥተህበት እንጂ አገርህ ላይ አልመጣብህም። አንተ የሰው ፈላጊ።
ባለቤቱ ውባንቺን ቀድሞ ወደ ዚምባብዌ ከአጎቱ ጋር አሽሽቷል። ቀጥሎ እሳቸው ሸሹ
ደስ እያለ ያደመትኩት
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ
በጣም አገር ወዳድነት ኢትዮጵያውያን ታሪክ ትልቅነት ወደ ታች ከዝያም በጥንካሬ ትዳር መሰርተህ አሰተምረህ ለዚህ መብቃት የፈጣሪ ቸርነትና ትልቅ ብርታት ነው ተባረክ
እዉነት አደንቃለሁ የድሮን መልሰዉ
Great comment appearance vs reality.
ኮረኔል መንግስቱን የሚያክል ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን የማያክል መሪ የለም ።ሊኖርም አይችልም ። የሳቸው ግፍነው ለዚህ ዝብርቅረቅ ዘመንያበቃን ። ረጅም እድሜ ኮረኔል መንጌ ።እኔ የነሱን ሞት አያለሁ እነሱ ግን የኔን ሞት አያዮም ብለዋል ።
You right !!!
ምንም የምሰጥህ ነገር ባይኖረኝም የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ!!
Tebareke
ጀግና
Mengistu Hailemariam sheshto new yetefaw
God bless your families
You are real Ethiopia’s lion
ጀግና ሰው ነዎት
ወንድሜን ከሻምበልነት ወደጥበቃነት የኔ ወንድም መሞት ነው ክፉው አብ ሽር የኔወንድም
Is good thank you
ጋዜጠኝነት እንዲህ ነው፡፡ በጣም ማንበብ ያስፈልግሻል እንዲህ አይነት ጥያቄ ተነቦ ተዘጋጅቶ የታሪኩን ባለቤት ቅድመ መረጃ ሰቶ መንደርደሪያ ሃሳብ አቅርቦ ነበር ቢሆን ይህን የመሰለ ታሪክ አበላሸሽው፡፡
በትክክል ምንም ለዚህ ታሪክ የማትመጥን ደነዝ ነች። አሁን እኮ ማንም ዩቱብ የከፈተ ሀሉ ነው እንደጋዜጠኛ የሚጫወተው።አሳፋሪ ብያታለሁ።
ወታደር ባልሆንም የወታደር ልጅ ነኝ ያለቁትን ጄኔራሎች አብዛኛዎቹን "በጋሼ" ደረጃ አዉቃቸዋለሁ ። ከመቀሌ አዲሰ አበባ በያንዳንዷ ከተማ የነበረዉን ሠራዊት በተለያየ ጊዜ ጎብኝቻለሁ አይቻለሁ ታዝቤያለሁ።
እነዚያን አፈር ሁነዉ የቀሩ ለጋ ወጣቶች እንዴት ይደረጉ እንደነበር ምስክር ነኝ ። እነዚያ ተራ ወታደሮች ከዉሻ በታች ሲሆኑ ተመልክቻሐሁ ። መቶ አለቃ፡ ሻንበል ፡ ሻለቃ ፡ ኮሎኔሉ በዘመኑ ፋሽን ምርኩዝ በመያዝ በወታደር እየታጀቡ ባሉበት ከተማ መጠጥ ቤት እየገቡ ሲያብዱ ምስኪኖቹ ወታደሮች ብርድ እያንያንዘፈዝፋቸዉ አለቆቻቸዉ የሚሰክሩበትን መጠጥ ቤት ዙሪያና አካባቢውን ሲጠብቁ እመለከት ነበር ።
ከጠላት ባላነሰ እንዲያዉ በባሰ የራሱን ወታደር ሞራል የገደለ በአካልም ያስገደለ ደርግ ነዉ።
መንግስቱ ቢቆይ ኖሮ ቀጥታ ሰሜን ኮሪያን እንሆን ነበር።
ደርግ እንኳን እንኳን ጠፋ
ሕወሓትም የሱን ቀን ይስጠዉ።
In every dimension of your life you showed heroic personality..for your country for your wife…..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እቺ ደግሞ የመቼ ደንቆሮ ጠያቂ ነች በፈጣሪ ለመጠየቅ ስትዘጋጂ ትንሽ እንኳን የማታነቢ ክብር ለቀድሞ ጀግኖቻችን
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። ነገር ግን ግብጽ እኮ ናት አሁን ባንዲራዋን አዲስ አበባ ላይ ተከላ ኮሎኒያሊስት የሆነነችብንና በየቀኑ የህዝባችንን ደም የምትጠጣው።
Kakakaka😂😂😂😂😂
Shaleka bewnet betam weneyam behager yamatederader ahunem silehagereh gid yemileh melkam sew neh fetari shi yadergeh endante 2 wey 3 sew binorat agerachin yet enders neber ke egzeabher ga gin ahunem yefetari tibeka ayeleyat agerachinin
What's his name? how can you not write your interview person name?
ሻለቃየ መንግሥቱ ሀይለማርያም እንደርስወ ና እንደጋዶችዎ የዋህ አደሉም ስልጣናቼውና ህይውታቼውን ብቻ ይውዱ ነበር ለዝያ ነው አሜሪካኔች በቃህ ሲላቼው እሺ ብለው በራሳቼው ምርጫ ጦሩን ክድተው ሀገር ጥለው የሄዱት. ሻለቃየ
የስውዬውን ስም ከሆነ የፈለጋችሁት ሻለቃ ታመነ አባተ ይባላ ሉ የእውቁ 42ኛ ኮርስ ምሩቅ ናቸው ከእውቁ ሀረር ጦር ት/ቤት ነው የተመረቁት : ስለቀድሞ ጦር ጀግንነትና ድስፕሊን መኮንኑ ያሉት ሁሉ ቢያንስ እንጅ አልበዛም አልተጋነነም እባካችሁ ስለጦሩ ምንም አይነት እውቀት ሳይኖራችሁዝም ብላችሁ የምትቀባጥሩ ስወች አፋችሁን ዝጉ ሻለቃ ታመነን በደንብ አውቃችዋለሁ አንድ ኮርስ ነበርን በማስልጠኛም እያሉ አክቲቭ ነበሩ አሁንም ከ42 አመት በህዋላ ታመነ ያው ነው ለማንኛውም እናመስግናለን ሻለቃ አንድ የቀድሞ ስራዊት ማህበር መሪ ሆንው የተስፋዬ ገ/ኪዳንን መሞት ያለማወቅዎ ግን አስገርሞኛል
በ4 ስዓት ኤሮፕላነዋ ብላቴ ደርሳ ነበር እኛም ለመመረቅ ተዘጋጅተን እየተበቅን ነበር እያየነነናቸወው ነበር እኮ ነው የሄደው
ብላቴ ነበርክ?
ጋዜጠኝነት ይቀርሻል አማረኛ አጠቃቀምሽ ልክም አይደለም ለምሳሌ
ሞተዋል ሞተዋል አይባልም በህይወት አሉ ወይስ የሉም ነው የሚባለው ሞታቸውን የተመኘሽ መሰለብሽ በርቺ ግን
Dear Capitan, you have to tell the truth to all Ethiopian that annexion of Eritrea costs the country ! Westerns and Haileselasse conspired the unification without consent of Eritrean! Remember you destroyed Eritrea into nothing what the Italian built for centuries! God pays back what you did in Eritrea, mass graves , bombarding civilians, trying to change the demography by settling Tigrians and other atrocities! Of course we are not people of vengeance! Currently we are trying to establish a good neighborhood for the sake of the zone !!!
Tadya Endezih kehone haku askedimew eko Lijochachew wedezimbabuwe Lemin asheshu Ebakih shaleka Ewnet tenager mengistu sheshto new yehedew
ውድ የዩኒታ ታሪክ የነበሮ እሱ አይደለም የነበሮው ናጻነት ወይስ ባርነት እንጂ ያተጻፈ ታሪክ ማውራት ጥሩ አይደለም!!
ቢንቁትም ይበልጣቸዋል እኮ , በአመራርም በብቃትም truly speaking !
ሃይለኛ ትያትረኛ ነ ው !
መንግዬ ሐገሩን ወዳጅ እንደሆነ ሁሉም ያውቃል፣ መንግዬ ፊት ለፊት ተናጋሪ ስወድህኮ
የፋሽስት አፍቃሪ ! መንግስቱ የጥቁር አገር ጉዳይ ስለሆነ እንጅ በዓለም ዓቀፍ ፍድ ቤት መዳኘት የነበረበት ወንጀለኛ ነው::
ጀግናዉ ኢትዮጵዊ ወንድሜ ለኔ ያድርገዉ ይህንን ቪዲዮ እያለቀስኩ ያየሁት
ስለ ኤርትራ ግን የተዛባ ነገር ነው ያልከው። ሀይለስላሴና ደርግ ያሣዩት ጭካኔ የተሞላው አገዛዝ ጭንቅላትህን ዘንድ ብቅ አላለም አደለ? እንድያው የኤርትራ ሕዝብ 98% ብቻ ሣይሆን 100% ነውንጂ!!! ስለዚህ በኤርትራ ሕዝብ ባታሾፍ ጥሩ ይመስለኛል ሻለቃው።
KKKKKKKKKKKK.....NETSA YEWETAHEW SEWIYE ENDET NEH??? DEHNA NEH??
WEY NETSANET...GUD METSIWU ALACHU??
የጋዜጠኛዋ ጥያቄ የአራተኛ ክፍል ያላለፈች ያሥመሥልባታል
አሁንሥ ወያኔ አለምን መሣርያና ህዝብ ይዛችሁ ገብታችሁ ኢሣያሥና አቢቾ ሥለናቃቸው ነው አይናንተ አለምኮ ሥላደነቂቸው መሠለኝ የተለያዩ የሠጠኑ አገር ኤርክራፍት ኦየገብ ሀገራቸው የሚያወያያቸው ኦናንተ ናችሁ ሠላም የምታሠፍኑት ብለው መምራት ብቃቴ ኦንደሌላችሁ አለም አይታ የመረጠቻቸው መንግሥቱ ሢጠፉ አሜሪካ አታቅም የኬንያ በወቅቱ የነበረው ፕሬዝዳንት ነው ለአሜሪካም የነገረችው ሸሽት ፈርት ቀዝኖ ፈረጠጠ ቄራ አካባቢ የሚኖሩ አባቶቹ ኦንጀራ ኦናቱ ተጠይቀው ኦንደፈረጠጠ ተናግራል ውሸታም
True. If Mengistu has gone to the northern war front all these curse in this country would have passed
Mener feri sabeya jegena berasho mesarey tewageto asenefahew mekeneyatom begeza hgerahen weraho hzbahen begeza agere ygedelaho gena waga tekfelalah Eritreawyan setoh eyasgddah yedeferah Yen dere wetaderoh gefenohe😢
ምን ስለሆኑ ነው የሚንቁት? በጣም ፈጣን ጭንቅላት ያለው፣ ሲናገር ተደማጭ፣ በሴራም የማይቀደም ነበር። የሰዬው አይኖች እራሱ የሚንቀሳቀሱት በብርሀን ፍጥነት ነው እኮ። lol ለማንኛውም ኮለኖሌቹን ድብን አርጎ ይበልጣቸዋል።
አሜሪካ ሁሌም የኛ ጠላት ናት፡፡ እውነት ያማል
የኔ ወንድም ተሳስተሃል ማንም አገር የሚያስቀድመው የአገሩን ጥቅምነው ይሄውም አገሮች በፖለቲካ በኢኮኖሚ በወታደራዊ በሚያደርጉት ግንኙነት ላይ በመመስረት ለዚያች አገር ጥሩም መጥፎም የሆነ ግንኙነት ይኖራል ለምሳሌ እስራኤል በመካከለኛው ምስራቅ አንድ ቁጥር የአሜሪካ ወዳጅ ስትሆን ግብፅ ደግሞ በሁለተኛ ደረጃ ትገኛለች ኢትዮጵያም ወላዋይ ባልሆነ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዋን ካራመደች በአሜሪካ የማትደገፍበት ምክንያት አይኖርም አሜሪካ የኢትዮጵያ ጠላት መሆን ይማያስችላት ብዙ ምክኒያቶች ስላሉ አንዱ የኢትዮ አሜሪካውያን ቁጥር ከፍተኛ እይእሆነ መምጣት በአሜሪካ ፓለቲካ ላይ ተፅእኖ ስለሚኖረው ለመሆኑየአሁኑ የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ፖሊሲ ምንድን ነው? ግልፅ አይደለም
Gin hulu ye Ethiopia meri ye America agelgay hone. Min yidereg
ሻለቃ ምንም አይበሉን መንግስቱ ፈርቶ ነው የሸሸው!!! ቤተሰቡን አስቀድሞ ዚባቡዬ አሽሽቶ አልነበር እንዴ⁉ ስንቱን ጀግና ጀነራሎችንና የበላይ መኮንኖን በሰራዊቱ ፊት እያዋረደ ማእረጋቸውን ሲቆርጥ እንልነበር⁉ ይህንን ደም መጣጭ ስታሞካሹት እጅግ በጣም ያበሳጫል😡😡😡‼
ንገርልኝ
😢👍💚💛❤😭😭😭
💚💛❤️
*What is wrong with you People?? Mengestu was an *Evil Dectator! He is an Ultimate *Black NAZI! He had *killed so many innocent People! Yes, ofcourse, he didn't want Ethiopia to disintegrate! That was the only *positive thing about him! So does majority of Ethiopians, except Bandas!! Yam hone ya bimeta, betekekel amezazeno kalmera tekem yelewum! Bezu Hodamoch Qualified, Educated, Leader Quality yalachew Ethiopians around the World; they don't care to form Political Parties to participate in the Govt Elections! They just want Ethiopia as a Holiday destination! That is all! Shameful! All of you Hodamoch around the World, I dare you to form a Legitimate Democratic Political Party/ Non Racial based ones!! You've got to be in it to win it! Kuch belo weyne 'Ethiopia' eyalu malkes aytekemem! Bemerchaw tesatefu! Ashenfu! *Save Ethiopia! However, Ethiopian memrat kelal aydelem, bezu yeteleyayu *Bandoch Sabotage slemyadergu! *Bandochin matfat new! Therefore, Ethiopia needs an Assertive, Up-to-date *'Ethiopianist' Leader, not Western implanted New World Puppets!!
Ethiopian ende Ethioppyawinetuwa yemimeraw, at the same time collaborate globally without loosing focus!
Fact!!👈
May God bless Ethiopia!!🙏
የሚገርመው ነገር ስለ ኤርትራ በሀይለስላሴ በግድ የራስ አገዛዝዋን አፍርሶ በሃይል ወደኢትዬጲያ ሲጨምር አንድም ኢትዬጲያዊ አንድም ቀን አያወራም። ሁሉም ማወቅ ያለበት የኤርትራ ህዝብ ባገሩ መወሰን የሚችለው አየኤርትራ ህዝብ ብቻ ነው።የሚሆነንን መርጠን ጨርሰናል ኤርትራን የነካ ምን እንደሚገጥመው ከጅንታው ተማሩ ሁሌም አንተኛም ስለ ኤርትራ።በአፍሪካ በአለም እጅግ አስፋሪና ሐይለኛው የስለላና የፈለገውን ትጥቅ የሚድያ ሰራዊት አለን።
Please correct it. The referendum card message was as below,
Do yo support Eritrean independence?
Yes Green card
No red card
There was no message which states do you want slavery or independence. Please tell the truth. You as a soldier know well what scarification we paid during the 30 years war. Telling the right history will support the future generation of Eritreans and Ethiopians to live in peace.
I think you got freedom from Atse yohannes of king of Tigray & Eritrea as written & known in history .
He is telling us a fairytale. That was the problem of all ex-officers.
ሰላም የኛ ቲቪ : ኤርትራዊ ነኝ : ሻለቃ የተናገሩትን በጣም በሳልና ኣስተማሪ ነው:: ጋዜተኛዋም ጎበዝ ናት :: እናመሰግናለን ::
This is not about I am better than others, but the current generation has to know what’s was been though and what we are going to learn from this mess. Don’t make me wrong that’s everything what they said on this interview is I am agree.
አይ ጀግንነት አይ ቅንነት💚💛❤️
80 percent of the Derg military were in Eritrea. Weyane fought only against the 15 to 20 percent of the Derg military. Weyane would never make it to arat kilo without Shaebia. Shaleqa knows this fact very well!
Viva Mange ♥️ 🇪🇹 💪 the man of the country
Anbebi megemryA mulu endethogi kinteram
sijemer Barnet alneberem endea Ethiopia le Eritrea sitgezan demo barnetu be deha ager Ethiopia
ጥቁር ሰውን ባሪያ የምንል ባሮች ነን
The captain meconnen Adela ,already interviewed by derege haile and said that mengistu hailemariam told the captain to fly to Nairobi so do not blame CIA mengistu hailemariam is a selfish person
ነበር ?😂😂😂😂
ነበረ ነዋ !
በለው ፓይለቶቹ ምንም አናውቅም ወደ ብላቴ ነው ትሄዳላችሁ የተባልነው ብለዋል አሁን ደሞ ለፓይለቶች ወደ ኬንያ መንግስቱን ጠልፈው ወሰዷቸው እያሉን ነው። ሀጃኢብ ነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ። አሁን ደሞ ፓይለቶቹን ልትወነጅሏቸው ነው ?
It is Birhanu Bayo that broke General Tesfaye's head with a bottle in an altercation. That is how the General died.
YETNAKE SEW NOW SEW MENEKE MENGISETU HAILE MARIYAM YEWENDOCH
WENDE NOW NEBRE NOW MENGISETU HAILE MARIYAM BETAM YASAFERALE KANED SEW ANEDBET ENDAZIH YALE YEWRDA NEGEGRE YALE MENM EFRAT YASAZENALE SEW MAYESTABET AGRE ETHIOPIAN AGRACHEN YEMRA TELEKE SEW NOW ETHIOPIAN MESEDAB ATEYAFE NOW VERY SHAM
መንግስቱ ፈርቴ አያውቅም እሱን ገዳይ ነው ከተባለ ሰላሳ አመት የሞተው ይቆጠር በተለይ በዶ/ር አብይማ ደም እንደጎርፍ ፈሰሰ አላህ በቃይበለን
በጣም ይገርማል በምትስሪው ቤት ሁሉ ጥሩ ሁኝ ማለት
እጅግ ይገርማል
እኔ የተወለድኩት ወያኔ ከገባ በሗላ ነው ግን ታሪኩን ስሰማ የመንጌ ከስልጣን መልቀቅ ያንገበግበኛል:: ክብር ለቀድሞ ሰራዊት ኢትዮጵያ ትቅደም!
Tekkl yefernesaye lege yemege tamge
ምነው የጀነራል ሁሴን አህመድን ነገር ማንሳት አቃቶት ሻለቃ
የአሟሟቱን ሚስጥር ፈልጋችሁ አጋሩን
ሻብያሞ ታቃታለህ
ስለ ኤርትራ የተናገራቹው ግን ኣይበቃም ስለ ኤርትራ መውራት
ሻለቃ.አንበሳ.ጀግና
It is not 98percent it is 99.98percent free Eritrea
አብቲ ኽሳድ ጉዶ አይዓጎድኻሉይዶ አብ ቲ ኽሳድ ቦታ አበልኻዮ ጌታ
ይህ ነው አኤርትራ መቀለጃ ዛሬ ሆን
ፕሬስደንቱ ምን ላድርጉ ነውተሸንፎኦ ስለሆነ ነው።
29:59
መንግስቱ እስከ እኛን ለመመረቅ ነበር የሚመጡት፡፡ ለምን እኔ ብላቴ ነበርኩ፡፡ መንገግስቱ ፈርቶ አያውቅም፡፡
😀😀😀
መግስቱ ኃ/ማሪያም ማንም ኢትዮጵያዊ የሚወደው ተግባር አልፈጸመም የራሱን ዜጋ ወጣቱን ወታደሩን ከተራ ወታደር ጀምሮ እስከ ከፍተኛ መአረግ ያላቸውን የጦር መኮንኖች ለ17 አመት ባገኘው አጋጣሚ ቀእኔ ስልጣን ላይ አመጻችሁ እያለ የረሸነ አረመኔ በተለይ ደግሞ እንኳንም አገር ሊመራ አንድ ቀበሌ ለመምራት ብቁ ያልሆነ የአንድ የጦር ክፍል የጦር መሳሪያ ግምጃቤት አላፊ አገር እመራለሁ ብሎ ስልጣን ላይ የወጣ መሐይም በየትኛው መስፈርት ነው አገር ሊመራ የሚችለው ይመስለኛል በደርግ ግዜ ይመስለኛል ከየመገዱ እየለቀመ መቶ አለቃ እና ሻበል ሻለቃ ሲያደርግ ስለነበረ ይህም ሰው በዛ መገድ የተገኘ እንጂ የጦር ትምህርት ቤት ምሩቅ አይደለም
ታላቅ ክብር አገሩን ለጠበቀው ጀግና።ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥዎ።ስላገለገሉን ከልባችን እናመሠግናለን ።
Sintu general eris berasu eyeteteshashene moralu yetebetene serawit new
Ye general aman beki new
Let me tell you how the derg soldier were where i grown in Eritrea. There was a shortage of drinking water. The whole village have to wait until ur criminal soldiers are done with taking water from the pool. The inhabitantyhave to wait like 1km apart from the pool until they are done for security reasons. Another thing i remember is ur criminals killed 33 civilians with knife, was just 7 years that time. Sad the whole derg dint get capturred and face the court for their crimes
ያስረከባችሁት ለኢትዮጵያውያን ጣልያን የአገራችን ነቀርሳ ለሆነው ወያኔ ነው?
ጀኒራል ሁሴን አህመድ የት ደረሱ
ጂዳ ነበሩ ከዚያ አሜሪካ ገብተዋል
እሪያድ ነዉ ያለዉ ወላሂ
ሑሴን ኣሕመድ በወቅቱ ሳውዲ ዓረቢያ ሸሽቷል።
ሻምበል ተብየው ብሲልጣን ላይ ሳለህ በ 82 ዓ/ም/ፍ በሰላም ሪፈረንደም ተጠዪቀህ ኢምቢኣልተባለም ኢንደ ሚን ዪጠቅማል መዋሽት
ድንጋይ ራስ
ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ሀይለ ማርያም በወቅቱ ከማንኛውም ጄኔራል ያነሱና በጭራሽ የሚናቁ አይደለም ምክንያቱም በእውቀት በማእርግ ከአብዛኞቹ የተሻሉ እንጂ ያነሱ አልነበሩም ከመጀመሪያው አብዮታዊ ጀነራል መርድ ንጉሴ ጀምሮ በሙሉ የተሾሙት በመንጌ ነው ጊዜያቸውን ጠብቀው ቢሾሙ እንኳ ከእነሱ አያንሱም ነበር መንጌ ከማንም ያላነሰ ሀገር ወዳድ የአንድነት መሪ ናቸው
ፓይለቱ መንግሥቱ እንዳዘዛቸው ተናገሩ አኮ
Dergdemo sirat arekew ante hualaker ebakih ahun temar
minew endtewat shinte fetenesh adamche takyalesh endetbay new
Kbret ka halu donqoro ab hzbi eritrea ztefexeme gfey zekro hzbi eritrea dem kefilu eu naxnetu rekibu ok weyane fetu ayhabenan bhayal xarna eina rekibnayo naxnetna
Kedada 10 aleka
Inami abata motiwali betorinetu ligebu sili newi yemotewi inam alakewim kelala lijochim aluti anitewawekim bizu neger ayichalewi kale abati madegi
መንጌ፡ፈርቶ፡አያውቅም፡የተናገረው፡የነ
I respect you and admiring you serving our country greatly God bless you sir and I agree with you one hundred percent I'm with you on never believed every Eritrea is independent country Eritrea is always Ethiopian State Eritrea always be part of Ethiopia the original plans Ethiopia always Eritrean motherland and very soon Eritrea will be United back to her motherland Ethiopia and will become one of Ethiopia Maine State stay tuned
Having good relationship is usful that dreaming One Ethiopia.....The One Big Ethiopia thing have been cousing Ethiopia to these missiry....so you also want to bring Eritrea to the block now
..crazy
Loser keep your country peace first instead of dreaming about Eritrea. You will never see this in your life .
This is your sickness. First settle your Ethiopia. Eritrea was independent and stays independent. Why is it difficult to accept the truth. There is no CIA or such thing. Mengistu left after Dekemhare was under shaebia. Mengesti gave up after Massawa was captured by EPLF. Mengistu testified how heroic shaebia was and is
Your generation will die dreaming Eritrea Eritrea Eritrea
And we are there to protect our country. Thanks to you all you damaged Eritrea
እኝህ ሰውዬ ከኢንፎርሜሽን የራቁ ሁነው ነገር ግን በድፍረት እያወጉ ነው ። "ዋርካ በሌለበት እምባጮ አድባር" ነው አይደል ብኂሉ ።
ሻለቃ ባላውቅህም ከሰጠኸው ቃለ ምልልስ ባብዛኛው ትክክል በመሆንህ አደንቅሃለሁ ነገር ግን ኤርትራ ስለነበረው ሰራዊታችን ወደሱዳን ከመሄድ ወደ ማህል አገር እንዲገባ ያልሆነበትን ምክንያት በፕሬዚደንት መግስቱ ላይ ማላከኩ አግባብ አልመሰለኝም ከተወቁሱ አንደኛ በወቅቱ የነበሩት መሪ ከዚያም አልፎ ይዕዙ አዛዦች ስህተት የተፈጠረ ነው ከዚያም አልፎ በግዜው የነበሩት ጀነራሎች በሰራዊቱ ውስጥ መተማመን እንዲሸረሸር ያደርጉ ነበር ለምሳሌ የ22ኛ ተራራው ክፍለ ጦር መረብ ላይ መደምሰስ የአየርወለድ ማኢሚዶ ላይ የደረሰበት ግፍ ወያኔ ተጠራርጎ ሽራሮ ከደረሰ በኃላ ከሰሜን ዕዝ የተቀናጀ ድጋፍ ባለማግኘቱ ወያኔ ከሻብያ ባገኘው እርዳታ አንሰራርቶ ሰራዊቱ እንዲረታ ተደርጏል በአጠቃላይ የሰራዊቱ ሽንፈት በአሻጥር የተከናወነነ ( ለገሰ አስፋውሄደ ገሰገሰ ፈረስ አይሉት ጋያ ተስፋየ ገ/ኪዳን አስመራ ላይ ተኛ) የሚለውን የሰራዊቱን እንጉርጉሮ አልሰማህ ጏድ ሻለቃ :: ፕሬዚደንት መንግስቱ ከፍተኛ መኮንኖችን በሚገባ ያከብሯቸው እንደነበር በሂወት ያሉ ይመሰክራሉ ንቀት ያሉት እቀበላለሁ ከዚያም አልፎ ስድብ ም አለበት የሚገርመው ግን ሁሉምእንደየ ስራው አግኝቷል እሳቸውም በሂወት ቆይተው ታእምሩን አይተዋል :: ተጨማሪ በወቅቱ የነበሩት ከጥቂቶች በስተቀር የግላቸው መኖሪያ ቤት ስላልነበራቸው ለመስራት ጥያቄ ካቀረቡ በመኮድ በኩል እርዳታ እንዲደረግላቸው ለጀነራል ገ/ማርያ ፈንታ መመሪያ ሲሰጡ ነበር ያም ሆነ ይህ ታሪክ ይፍረደው ከሁሉ በላይ የሚገርመኝ በአሻጥር ሰራዊቱን ያስጨፈጨፉ ጀግና ምናምትሴ እየተባለ የሚደሰኮርላቸው የበለጠውን ልብ ያደማል የሻብያ ን ሰላይ ያገባ ጀነራል እዴት ታማኝ ይሆናል መፈንቅለ መንግስቱን የመሩት እሮ ድረስ ሂደው ከሻብያ ጋር ተስማንተ እንደሞከሩት ስንቱ ይውቅ ንሯል
ኣህኑም ኤርትራን ኣትንኩ
KKKKKKKKKKKKK
ገና ከሃገር ሳይወጣ በፊት ጀምሮ በወያኔ ሬድዮ ጣብያ ሃራሬ ሊሄድ እየተዘጋጀ እንዳለ ይናገር ነበር ለምንድን ነው የምንዋሸው ? በዚህ አካኤዳቸው ሃራሬም አያስደርሱም ፍጥነታቸው እያሉ የሽሙጥጫ ንግግርም ሲናነሩ ይሰማ ነበር ! መንግስቱ ሀገራቸውን ይወዱ ነበር ወይ ለሚባለው ከልብ ኢትዮጵያን ቢወዱት ኖሮማ ለተማሩት በፍጥነት በሚያምኑባቸው ሃገር ወዳዶች ጋር ተመካክረው ስልጣናቸውን ያስረክቡ ነበር የአንድ ሰው መሞት ለሀገር መውደድም መመዘኛ አደለም ለ ሃሽሽ ንግድም ሰው ህይወቱን ይሰጣል. ለሃገራችን የሚጠቅመን ስልጣኑን ቢያስረክብ ነበር ከኢትዮጵያ አልፈው ለአፍሪካ ለሚበቁትና ለሚያኮሩን ስልጣንህን ለህዝብ አስረክብ ያሉትን ጠቅላላ ጨፍጭፎ ና አገሪቱን ባዶ አድርጎ የማንም የጫካ ዝንጀሮ አጫዋችና አእምሮ ዘገምተኞች መፈንጭያ ከሚያደርጉአት ! ምንዋጋ አለው ሞተ ተዘቀዘቀ ቢሉ ፋይዳ የለውም ስሜተኛ ስልጣን ወዳድ! ጀነራሎቹ መብታችው ተጠብቆ መኖር ጠልተው ነው የጠሉትና የሸሹት? ምን ጎሎባቸው? እንደ መዥገር ተጣብቆ እስኪሞት ስልጣኑ ላይ ተዘፍዝፎ አገሪቱን በዳዴ እይስኬደ ሲጃጅ ለልጁ ንግስናውን ሊያወርስ እንዳሰበ ቀድምው ስለተረዱት እንጂ! እኛስ አዲስ ነገር ሆኖብን ነው ስንት ታላላቅ መሪዎች ለሀገራቸው ሲሉ በፍቃዳቸው ስልጣን ሲለቁ መስማት? እናት ልጆችዋ በአደባባይ ተገድለውባት እሬሳቸውን ለማንሳት የተገደሉበትን የጥይት ሂሳብ እንድትከፍል ተጠይቃ ከፍላ የልጆችዋን አከሬን የተረከበችበት ሃገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት በመንግስቱ ጊዜ ደደብ ጎርፍ አምጥቶ የጣለው ቆሻሻ ሰውዬ
ያንተ ዘመዶች አይደሉም ወይ ከገንጣይ ተገንጣይ ጋር ወግነው መንገድ እየመራና መሳሪያቸውን ጀርባው እሰከሚላጥ ተሸክመው የአገሪቱን ወታደር በጥቁማ በየመንገዱ ሲያስጨፈጭፉ የነበሩት።እግዜር ይስጠው ወያኔ ከተደላደለ በኋላ ይህን አጨብጫቢ አሜራ ለኔም አይበጅም ብሎ ጥርግ አርጎ ያባረረው ።አሁን ደግሞ ትክክል ነበር ብለህ ያማይረባ ትንታኔ ትዘበዝባለህ።ሰሜኖች ከሃዲ ስለሆናችሁ ነው ምኒሊክም፣ኃለሥላሴም ከስልጣን ያራቋችሁ።ምድረ ታቦት ሻጭ።
ልክ ነህ
መንግሥቱ ኃ/ ማርያም ያልተማረ በመሆኑ ፣ ዝቅተኝነት እየተሰማው የተማሩትን አስጨረሳቸው ።
መንግሥቱ ግሥላ ለመምሰል በምላሱ ያስመስላል አንጂ
በጣም ሲበዛ ፈሪ ሰው ነበር ። ከፍርሃት የተነሳም ተርበድብዶ
የቅርብ ጓዱን ኮሎኔል አጥናፉን ያስገደለ አረመኔ ጨካኝ ነበረ ፣
በአጠቃላይ አነጋገር መንግሥቱ ፣ በሥልጣን ላይ በነበረበት ጊዜ
ላስጨረሰው ሕዝብና ፣ ላስበተነው የመከላከያ ሠራዊት ቅጣቱን
ሳይቀበል ቢሞት ግፍ ይመስለኛል ።