tetemacheh nefse - d/n hawaz tegegn ተጠማችህ ነፍሴ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 287

  • @senaitsorsa339
    @senaitsorsa339 9 дней назад +75

    ሃዋዝ ወንድሜ እንዴት ደስ እንዳልገኝ ብታይ፡፡ በፍቅር የምታመሰገነው አምላክህ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን መለሰህ፡ እንኳን ወደ እናትህ ቤት በሰላም መጣህ፡፡ እመብርሃን ሌሎችንም እንዲሁ ወደ እቅፏ ታስገባቸው፡፡

    • @Soul-1736
      @Soul-1736 8 дней назад +3

      😊😊😊

    • @KetsalaGirma
      @KetsalaGirma 5 дней назад +2

      ere medihaniyalem talak new አመስግኑት inkuan meleselin እኔ እምባዬ አልቆም አለ

  • @lidamiliy
    @lidamiliy 8 дней назад +30

    መዝሙርክን ስሰማ በቁጭት ነበር ፀሎቴ ተሰማ ወደ ቤትህ ተመለስክ😭እልልል🤲🏼🤲🏼

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 9 дней назад +29

    2017 እልልልልልልልል እንኳን በሰላም ተመለስክ ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን ወንድማችን ዘማሪ ሓዋዝ እግዚአብሔር ኣምላክ ለሁላችን መጨረሻችን ያሳምርልን እንደኔ ደስ ያለዉ በመመለሱ ❤❤❤❤

  • @AynalemGetanh
    @AynalemGetanh 2 месяца назад +37

    ማነው ይሄንን መዝሙር ሲሰማ ደስ እሚለው እንደኒ ኦርቶክስ መሆንእሚያስደስተው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 4 месяца назад +78

    አምላኬ ሆይ መጀመርያዬ ሳይሆን መጨረሻዬን አሳምርልኝ ነው ሚባለው😢

  • @nenenenene9965
    @nenenenene9965 4 месяца назад +23

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክትን ያስማለን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤

  • @TsionTsadik
    @TsionTsadik Месяц назад +13

    አምላኬ አባቴ ሆይ ልመለስ እናም አብሬህ ለዘለዓለም ልኑር እባክህን🙏🙏🙏🙏 የስካሁኑ ይብቃኝ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @dhen6584
      @dhen6584 5 дней назад

      ሰው ምን ይላል በሚል ብዙ አመታትን አጥፍተና አሁን መድሀኒታችን የሆነው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን እፈልግ

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 месяца назад +19

    ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @BechoYz
    @BechoYz 7 дней назад +11

    እልል እንዴት ቢወድክ ነው ወደ ቤቱ የመለሰህ

  • @zebotukulukon
    @zebotukulukon 6 месяцев назад +40

    ተዋሕዶ ለዘላለም ኑሪ እራስሽ ክርስቶስ ነውና መሰረትሽም ክርስቶስ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @MelkamDebasu
    @MelkamDebasu 5 дней назад +2

    ተመስገን ልጆቹ እየተመለሱ ነው ወንድሜ እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ

  • @MeklitDebe
    @MeklitDebe 8 дней назад +4

    ይሄን መዝሙር ስሰማ የሚሰማኝን ለመግለፅ አልችልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳ ወደቤትህ ፈጣሪ መለሰህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
    @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 5 лет назад +35

    አሜን አሜን አሜን ዝማረ።መላእክትን።ያሰማልን ወድማችን።እባክህን ወደበቱ ተመለስ።እግዝአብሔር ሁሉን ያደርጋል የሰውን ሳታዩ የእግዚአብሔርን አይተህ

  • @edluzeg8857
    @edluzeg8857 Год назад +21

    ተዋህዶና አቢሲኒያ ዘላለማዊ ናቸው፣

  • @PapPapa-l9n
    @PapPapa-l9n 8 дней назад +3

    እልል እንኳን ተመለስክ ወንድሜ

  • @Ethiopiaagare
    @Ethiopiaagare 2 дня назад +1

    Enkuan metahilen yene wendime hawuziye mazmuroche yemitegabu aydelum be betu yatsenaki ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 9 месяцев назад +25

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ወንድሜ
    እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ለምድነው የምንወዳቸው ልጆች ሰይጣን የሚነጥቀን ???😢😢 ጌታየ አምላኬ ወደቤትህ ይመልስህ የኦርቶዶክስ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው😢😢😢

    • @tadewosmentta8525
      @tadewosmentta8525 5 месяцев назад +3

      አንቺም በደንብ አስቢ። በቃሉ መሠረት ገምግሚ። ሐዋዝ ክርስቶስን ለማምለክ ኦርቶዶክስ ወይም ፕሮቴስታንት መሆን አይጠበቅበትም። በጌታ ፊት ኦርቶዶክስ ወይም ፕሮቴስታንት ተብሎ የለም። ቃሉ ስለክርስቶስ ማዳን ነው የሚያወራው። የክርስቶስን ማዳን የሚመሰክር ኦርቶዶክስ ወይም ፕሮቴስታንት እሱ ነው ትክክለኛ። ቃሉ መሠረታችን ይሁን። አሜን። ተባረኪ።

    • @AdmiringDodoBird-mp4zl
      @AdmiringDodoBird-mp4zl 5 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉🎉​@@tadewosmentta8525

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 3 месяца назад +1

      ሰይጣን አአልሽ..ለዘመርለት ጌታ እየኖረለት ነው!!!!

    • @DiboraMichael
      @DiboraMichael 5 дней назад +1

      ተመለሰ አልልልል

    • @sebelaseres4668
      @sebelaseres4668 5 дней назад

      @@DiboraMichael አወ እንኳን ደስ አለን ውዶቸ እግዚአብሔር ይመስገንልን በእውትት በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ደስ ይበላቹህ
      🙏❤️❤️💐💐💐👏👏👏👏እልልልልል ሰይጣን አለቀሰ 😭
      የእግዚአብሔር አገልጋዮች ኤልፍ አይላፍ መላይክት ተደሰቱ😍😍😍😍🙏
      መላይክትም ተደሰቱ በአንዲት ነፍስ መዳን እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 3 дня назад +1

    Slemayineger Stotaw egziabhar yimesgen zimara Melaekt yasemaln yagelglot zemenkn yabzalk

  • @SolAbyana-x2r
    @SolAbyana-x2r 3 месяца назад +9

    ዋው መዝሙር ጴንጤ ነኝ ብል ማን ያምነኛል ይሄ መዝሙር ከሰማይ ነው የልብ ይደርሳል ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

    • @foreversunshine2585
      @foreversunshine2585 Месяц назад +8

      ኦርቶዶክስን ሳታውቆት እኮ ነው የምትሳደቡት በሚያሳዝነው። ሲጀመር እኮ ኦርቶዶክስ በውጭ እንደምትልዋት ሳትሆን ራሱን የድንግ ልጅ ጌታ እኮ ናት ምትሰብከው በቅዳሴዋ በትምህርቶ እና በሙሉ ቤተ-ክርስትያን ያለው ሁሉ ነገርዋ እኮ የሱስን ነው ምትሰብከው። መታደል🇪🇷

  • @mimieskinder2059
    @mimieskinder2059 7 месяцев назад +11

    ማንም ሰው በመንፈስ ቅዱስ ካልተቀባ እንደዚህ እየሱስ ብሎ ሊዘምር እይችልም. ሐዋዝ ድምፅህን ክርስቶስ በደሙ ይሸፍነው ገና በዝማሬ እገሪቷን ስለምታጥለቀልቅዉ በእሱ ጊዜ እና ስእት . ጌታ ይባርክህ . 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ድንግልይዞየፍቅርጉዞአንቺ

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የድንግል ልጅ ይክበር ይመሥገን

    • @zenash4659
      @zenash4659 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @Tigist-r4s
    @Tigist-r4s 2 месяца назад +6

    እውነት ተጠማችህ ነብስ ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤እልልልል ወድምዬ እኮንም መጣህልን 😢😢😢 ሰለቴ ተሰማ ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @ExampleExam-bi9pq
    @ExampleExam-bi9pq 5 месяцев назад +105

    እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ

    • @nenenenene9965
      @nenenenene9965 4 месяца назад +10

      እግዚአብሔር ይመስገን ስለተመርጥን🙏💕💕💕

    • @gerasemu
      @gerasemu Месяц назад +4

      Enkuwanm ye eyesus honk

    • @melan693
      @melan693 Месяц назад +4

      Amen enkuanm ye dengil mariame lij ye eyesus hone🙏

    • @melan693
      @melan693 Месяц назад +2

      Honen*

    • @HabenMulugeta
      @HabenMulugeta Месяц назад +6

      @@gerasemuእባካችሁን የሰው ሀይማኖት መዝሙር ጋር እየመጣችሁ comment አትስጡ ኢሄ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ነው ኦርቶዶክሲያውያን የተሰማንን እንፅፋለን ,የሌላ ሀይማኖት ተከታይ የሆናችው እየመጣችሁ reply ባታረጉ ጥሩ ነው የሰውን ሀይማኖት ስታከብር ነው ያንተም ሀይማኖት ሚከበረው

  • @ሀይሚያባቷልጅ
    @ሀይሚያባቷልጅ 3 месяца назад +4

    ስሰማው 😭😭😭😭😭

  • @aboodahm7788
    @aboodahm7788 2 года назад +10

    🙏🙏🥰🥰🙏🙏🙏🙏 ሀዊዬ ተባረክልኝ እግዚአብሔር አንተን ሥለሠጠን ምሤጋና ይግባው ዝማሬ መለአክት ያሠማልን

  • @DagimSisay-z1w
    @DagimSisay-z1w 6 дней назад +1

    በጣም በጣም እምወደው መዝሙር 😢 እያለቀስኩ ነው ሁሊ እምስማው

  • @KetsalaGirma
    @KetsalaGirma 5 дней назад +2

    ኤረ መድሐንያለም ታላቅ ነው አመስግኑት inkuan meleselin እኔ እምባዬ አልቆም አለ

  • @YeabsiraAshenafi21
    @YeabsiraAshenafi21 2 месяца назад +2

    ሁሉንም አጥቼ አንዱ አንተን ላግኝህ ዋናዬ ነህና ብዙ ማተርፍብህ

  • @werkefeleke1611
    @werkefeleke1611 Год назад +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @eden5672
    @eden5672 7 лет назад +40

    ዋው አምላኬ ኢየሱሴ ድምጽህ ከሁሉም ነገር በላይ ለነፍሴ ያስፈልጋታል 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ብልጁ በሆነው በረከት ይባርክህ ወንድሜ ሀዋዝ ይጨምርልህ ሀሌሉያ 🙌🙌👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

    • @lidiyabekele3349
      @lidiyabekele3349 6 лет назад +10

      ይሄ የኦርቶዶክስ መዝሙር ነው የዘመረው ለድግል ማርያም ልጅ ነው ሀሌ ሉያ እኛጋ አይስራም እሱ ለናተ ነው

    • @redu4600
      @redu4600 3 года назад +5

      @@lidiyabekele3349 goshh eht alem hale luya malet eko egziabher kef ybel malet new lemndnesh egna gaa yemayserraw mn honeshal abatochachn lelitun mulu hale hale luya silu adel ende miwlut hoo

    • @apoalhaakam8781
      @apoalhaakam8781 2 года назад

      @@redu4600 Awo aleluya la hortodox aybelim ende stupid nati zem beyat😁😁

    • @prakyaorganish2394
      @prakyaorganish2394 Год назад +1

      ​@@apoalhaakam8781 hjjrjmjddn

    • @ElEl-hd2ps
      @ElEl-hd2ps 11 месяцев назад

      ​@@lidiyabekele3349ዮሐን ራዕ 19 አንብቢ

  • @demebullo1093
    @demebullo1093 2 дня назад +1

    ኣውርደን እንስማው

  • @MemeMeme-m4t6d
    @MemeMeme-m4t6d 3 месяца назад +2

    Amene Amene_Amene Amene_Amene 🎉🎉🎉yelenme wastinaa kate lele😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 3 дня назад

    Ameen Ameen Ameen Waqaayyoo Faruu Ergamootaa isiin yaa dhagessuu Waqaayyoo bara tajijlaa Kessaan Sinif haa dhereesu
    EEBBIFAAMA 👏

  • @TrukelemLeykun
    @TrukelemLeykun 7 месяцев назад +2

    መቸም ቢሰማ የማይጠገብ ሁሊም ፈጣሪ ካተጋር ይውን ወንድሜ

  • @MekdiGudeta
    @MekdiGudeta 6 дней назад +2

    Amen zmare melaiktin yasmaln

  • @ማህሌትገብረሚካኤል
    @ማህሌትገብረሚካኤል 6 лет назад +28

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 Год назад +8

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @HibesetMengesha
    @HibesetMengesha 8 месяцев назад +3

    የኔ ጌታ ተጠማች ነብሴ ናፍቃ እደዋላ🙏❤️አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TtyhCcbh
    @TtyhCcbh 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን ወድማችን በምረትህ እኔን ሀፂያተኝዋን ልጂህን ይቅር በለኚ

  • @abaypave7501
    @abaypave7501 2 дня назад +1

    egeziabehar yemsegn wondma enkuan temeleskeln emeberehan tatsenah bertalen betam nw mezmurochehen mewodachew embayen nw yemetametaw

  • @GhBbv-x8c
    @GhBbv-x8c 4 месяца назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✅

  • @etumuna9633
    @etumuna9633 2 года назад +8

    ትባረክ የኔ ወንድም አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 3 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @SentyihKebede
    @SentyihKebede 7 дней назад +1

    Hiwazye lemebrhan min yisanatal kenelga tikbr temesgen❤❤❤❤❤❤

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 Год назад +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @HaymanotZemikael-x2g
    @HaymanotZemikael-x2g 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ይስጥህ የኛ እንቁ ኦርቶዶክሳዊ 🙏🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍

    • @AshenafiWerku-fd6bp
      @AshenafiWerku-fd6bp 9 месяцев назад

      ወንጌል አማኝ ነው የክርስቶስ አገልጋይ

    • @HaymanotZemikael-x2g
      @HaymanotZemikael-x2g 9 месяцев назад

      @@AshenafiWerku-fd6bp
      Zm bel 🥴

    • @HaymanotZemikael-x2g
      @HaymanotZemikael-x2g 9 месяцев назад

      @@AshenafiWerku-fd6bp ena yemn amagn new eyalk new ahun zemariyachnn?🤔

  • @14aman
    @14aman 5 месяцев назад +1

    ሐዋዝዬ የጌታ መንፈስ ይሸፍንህ በመዝሙሮችህ ተባርከቤታለው👏👏

  • @ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ
    @ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ 3 года назад +10

    አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ መዳኛችን ዝማሬ ክብር ምስጋና ስግደት ለእሱ ብቻ ይገባዋል ያባቴ ልጅ ተባረክ

    • @ariyamyilma4579
      @ariyamyilma4579 2 года назад +5

      It's an Orthodox mezmure so go by your own dear pro

    • @meseret4328
      @meseret4328 10 месяцев назад

      Amen❤❤

  • @MastewalAbera-p7p
    @MastewalAbera-p7p 9 дней назад +1

    ተመስገን መድሕኔ

  • @SoliyanaYemane-tu8nj
    @SoliyanaYemane-tu8nj Год назад +10

    አሜን አሜን አሜን የኔ ወንድም ዘማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @kebedekebede9350
    @kebedekebede9350 7 месяцев назад +5

    ዘመንህን ይባርክ ወንድማ
    ይቅረታ ተመለስ የምትይው ልጅ መጀመሪያ እውነት ምን እንደሆነ ይግባሽ እላለሁ ።

    • @Batty-21
      @Batty-21 7 месяцев назад

      ewnetma malet ye kdst dngl maryam lj ersu ye alemu beza eyesus krstos new ❤

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 7 месяцев назад

      ሉተር የፈጠረዉ ነዉ ብለሽ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @semarya4802
      @semarya4802 6 месяцев назад

      lanchi ewnet menden new?

  • @EyerusSeid
    @EyerusSeid 20 дней назад +1

    Amlake hoy mehereshayen asamrlgin ❤❤❤ amen

  • @sinkichselash6379
    @sinkichselash6379 10 месяцев назад +2

    አንጀት የሚያረሰርስ ዝማሬ🥰🥰🙏

  • @GugGg-sr5pe
    @GugGg-sr5pe 6 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን ወድማችንየ🙏♥♥👏

  • @cake-r1l
    @cake-r1l 7 дней назад +1

    ye dngl lij 😢ke zi chnket awutagni 😭😭😭😭

  • @ቲጂየናቷ
    @ቲጂየናቷ День назад +1

    ተጠማችህ ነፍሴ😢😢😢😢

  • @TarekegnAmerga-j1q
    @TarekegnAmerga-j1q 8 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re Год назад +4

    አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤አሜን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @DebiTilahun
    @DebiTilahun 4 месяца назад +2

    Medanyalem enkwan eredak enkwan ke xelat mengaga awexak ❤️‍🩹❤️🥰🙏 Orthodox lezelalem tenur ❤️‍🩹❤️

  • @betibeti5793
    @betibeti5793 Год назад +3

    Amen amen amen zmmare melaykt yasemalen

  • @Kdst-y8j
    @Kdst-y8j 9 месяцев назад +2

    የውስጤን የገለፀልኝ መዝሙር😭

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመልስ አባቴ😢

  • @azebe858
    @azebe858 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @MasaMass-gf8gx
    @MasaMass-gf8gx Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭📖🛐🛐🛐🛐🛐🛐

  • @eyasufeleke100
    @eyasufeleke100 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @TrsitFanta
    @TrsitFanta 4 месяца назад +2

    Amen amen amen embity tibareku

  • @ushuxdugdutdydhdh2933
    @ushuxdugdutdydhdh2933 2 месяца назад

    Amen amen amen zemare melekti yesmalna nay agelglot zelkum ybarek egzabher amlak

  • @Sebina-k2m
    @Sebina-k2m 4 дня назад +1

    ❤❤❤enkuanm temelesk

  • @AbayDinku-z2w
    @AbayDinku-z2w 6 месяцев назад +2

    አሜን ሃሌሉያ❤❤❤❤❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 10 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ የት ይሆን መግባይ

  • @tesfalidettilahun4814
    @tesfalidettilahun4814 2 года назад +4

    Amen.Amen Amen tetemach nebsey. I don't have words but my heart melted . Anointed to sing.

  • @senayiteyeshenh7518
    @senayiteyeshenh7518 Год назад +13

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏እኔ አቃተኝ

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 2 года назад +4

    befetari betame dese ymelewe Amen

  • @kassaj8750
    @kassaj8750 8 месяцев назад +1

    Zmare melakt yasemaln Egziabher yagelglot zemnkn yibarklh

  • @የድንግልልጅየድንግል-ደ8ጐ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ያሰማልን

  • @Higu-d2i
    @Higu-d2i Год назад +8

    amen amen amen yedingal laji yekibera yemesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edent6189
    @edent6189 10 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መካእክት ያሰማልን 🙏🏽

  • @HenokGirma-w7k
    @HenokGirma-w7k 19 часов назад

    Mewedew mezemur Eleeeeeee❤

  • @FifeneLili
    @FifeneLili Месяц назад +1

    🙏🙏🙏 kalehywet asemaln

  • @HusenKasim-q7d
    @HusenKasim-q7d 4 месяца назад +1

    በጣም የምወደው መዝሙር❤❤

  • @SideLambie
    @SideLambie 9 месяцев назад +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @BogeBogalech
    @BogeBogalech Год назад +4

    Haleluya zemari melaikt yasemalgn

  • @EyerusTewodros-b9t
    @EyerusTewodros-b9t 9 месяцев назад +1

    Amen lik ende mezmuru yhunilin❤❤

  • @abiyotbejiga1015
    @abiyotbejiga1015 10 месяцев назад +5

    Kal hiwoten yasamelan ehen mezemur degagageme nw mademetawe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluneshbirkedemessie
    @muluneshbirkedemessie 26 дней назад

    እዉነትም ተጠመች ነፍሴ

  • @kidisttekle687
    @kidisttekle687 4 дня назад +1

    😢 ተባርክልኝ

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemu 7 месяцев назад +3

    አሜንንንን❤

  • @Tihtina0101
    @Tihtina0101 10 месяцев назад +1

    Amen amen amen zimare melakiti yasemani wandime

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
    @zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን 😭😭🙏🏻🙏🏻

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655
    @adanuugalataaadanuugalataa6655 7 месяцев назад +3

    Wow 🥰😲 yesuus 🎉😮

  • @WebeHora
    @WebeHora 10 месяцев назад

    አሜን ድምፅህን አሰማን

  • @MaretaWeldegebreel
    @MaretaWeldegebreel 8 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏enkwane fetari melselne

  • @meseretendalew3635
    @meseretendalew3635 Год назад +2

    Selam wendem hawaz bereketh ytrefegn.

  • @WoinishetAbebe-et5zo
    @WoinishetAbebe-et5zo 6 месяцев назад +1

    Kalehiywet yasemalin desyemil lib yemineka yemiyastemir mezmur new

  • @yemerdagneyelmnakenyatrak
    @yemerdagneyelmnakenyatrak 5 месяцев назад +2

    Zemary melakt yasemaln ❤❤❤❤

  • @user-lj7in5vh2ሃና
    @user-lj7in5vh2ሃና 2 месяца назад +1

    ተጠማች ነፍሴ😢😢😢

  • @salemon-y9f
    @salemon-y9f 2 месяца назад +1

    አንኮንአደረሳችሁ

  • @WebeHora
    @WebeHora 10 месяцев назад +2

    እባክህ ጌታሆይ አንቸ ድረስልኝ