የአፍሪካን ሰማይ ማን ያስገብራል!? | የግብፅ ራፋኤል ወይስ የኢትዮጵያው ሱ30 | Semonigna

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2024
  • Follow us on Facebook bit.ly/3qQnQkw

Комментарии • 77

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 5 месяцев назад +10

    አቀራረብህ ድንቅ ነው❤❤❤
    አብቹ❤❤❤ጀግናችን ነው የኢትዮጵያ አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiayegna
    @ethiopiayegna 5 месяцев назад +6

    Ethiopia always live and protected by God

  • @mulugeetafromsa
    @mulugeetafromsa 5 месяцев назад +4

    እጥር ምጥን ያለ ያልተንዛዛ ዜና በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉበት

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 5 месяцев назад +2

    አላህ ይጠብቅልን ሀገራችንን ውስጥ ያለውን ችግር ቢፈታ ጥሩ ነበር

  • @semenmedianetwork__
    @semenmedianetwork__ 5 месяцев назад +1

    ድል ለሀገራችን❤❤❤❤❤

  • @abelliyu1767
    @abelliyu1767 5 месяцев назад +1

    ይመችህ ምርጥ አቀራረብ ነዉ 👍

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 5 месяцев назад +2

    No war between Ethiopia and any other country..
    ❤🇪🇹

  • @melkamubogale4713
    @melkamubogale4713 5 месяцев назад +18

    አቦ እኔ ያንተን ዜና ነው መስማት ምፈልገው እንኳን መጣህ

    • @amanmate659
      @amanmate659 5 месяцев назад +1

      Me too yenzawoche aymachme

    • @Iludire
      @Iludire 5 месяцев назад

      እኔም በጣም ይመቸኛል ምክንያቱም ከትክክለኛው ምንጭ ስለሚያቀርቡ

    • @melkamubogale4713
      @melkamubogale4713 5 месяцев назад

      @@Iludire የድሬደዋ ልጅ ነህ?

    • @Iludire
      @Iludire 5 месяцев назад

      @@melkamubogale4713 aw

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924 5 месяцев назад +7

    እውነተኛ ሀገር ወደድ ስንሆን እናት ሀገራችንን መንም አይደፈረትም ሀገር ውስጥ ምንም እንኳን ችግሮች ቢበዛም በሀገር አይቀለድም ❤

    • @wt974
      @wt974 5 месяцев назад

      What do you mean?

  • @user-eg8wh6cz8x
    @user-eg8wh6cz8x 4 месяца назад

    የኛ ኢትዮጵያ❤❤❤

  • @user-hl5bq3ox7f
    @user-hl5bq3ox7f 5 месяцев назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ለሀጋሬ ይሁን።

  • @BbbBbb-sd2ov
    @BbbBbb-sd2ov 5 месяцев назад

    ስላም ለኢትዮጲያ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 5 месяцев назад

    ለግብፅ ከዚህም በላይ የሚያስታጥቃት አላት

  • @MohammedNourou
    @MohammedNourou 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 5 месяцев назад

    we Ethiopian are proud black Africans ❤❤❤❤❤we can protect our African sky❤❤❤

  • @Anjelo236
    @Anjelo236 5 месяцев назад

    በነካ እጅህ ግብፅን መጀመሪያ የፍልስጤምን ንፁሃን ዜጎች የምታስፈጂውን ጎዳይ ፈር አስይዢው የኛው ይደርሳል በልልኝ ይቺን መሠሪ

  • @haileelectronics
    @haileelectronics 5 месяцев назад +1

    wow god bless ethiopia

  • @miki_kitsibet
    @miki_kitsibet 5 месяцев назад

    Ethiopia ABICHU❤❤❤

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb 5 месяцев назад

    ድል ለአልሸባብ !!!

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 5 месяцев назад

    Ethiopia ordered totally (10) jets and the other (4) is coming soon long live Ethiopia ❤❤❤❤

  • @Humana5wws
    @Humana5wws 5 месяцев назад

    Sky of Ethiopia

  • @ProspertyKonso
    @ProspertyKonso 5 месяцев назад

    ከ ሚድያ ባትጠፋ ደስታችን ነው

  • @AbulKalam-dj9kk
    @AbulKalam-dj9kk 5 месяцев назад

    Ethiopia naiti iko ❤❤❤❤🎉🎉aba lijochi aleni Iko kalid akumi 🎉🎉🎉

  • @user-rf1kv8hz6h
    @user-rf1kv8hz6h 5 месяцев назад

    Ena ena yihi liji zena das yemilw saw kale 👍

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 5 месяцев назад

    20 ዓመታት ያገለገሉ ሰከንድ ሃንድ የተገዙ ጄቶች የትም አያደርሳችሁም

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 5 месяцев назад

    የአማራ ፋኖ አትጠራጠሩ ለወደፊት ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ነው።
    ሶማሊያ በሂደት የኢትዮጵያ አንድ አካል ትሆናለች።
    የኤርትራ ሕዝብ በጣልያን አለንጋ መገረፍ እና የአረብ ባሪያ መሆንን ይወዳል።
    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ማንኛውም ኤርትራዊ ነኝ የሚል የአረብ ባሪያ የኢትዮጵያ ምቀኛ በአለንጋ እየተገረፉ ከአገራችን መባረር አለባቸው።
    በሚወዷት አለንጋ እየገረፍክ ወደ ደረቋ ምድር ወደ ሐማሴን ጫንልኝ !!

  • @andishumulugeta8032
    @andishumulugeta8032 5 месяцев назад +1

    ልትዋጉ ነው እንዴ ? ያው የፈረደባቸውን የድሃ ልጆች አስጨርሱ። ለነገሩ ይሙቱ ። ምን ይሠራሉ? አየሩንም ስለሚሻሙን ቀንሱልን።

  • @hayatahmed4560
    @hayatahmed4560 5 месяцев назад +1

    F16 also Egypt 🇪🇬 have this ✈️ plane

  • @warkunugusu6489
    @warkunugusu6489 5 месяцев назад

    Deeeel.lahagaree.....laazaaalalaaam...❤❤❤❤❤

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 5 месяцев назад

    ኢትዮጲያ ወደፊት እዳትራመድ አቆ የያዛት ይሄ የሰፈር ፖለቲካነው ሌላው ቀላል ነበረ

  • @awwiiqanoo2179
    @awwiiqanoo2179 5 месяцев назад

    Ethiopian Amilkoftu🇪🇹💔

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 5 месяцев назад

    Fatare kahagarachenigayehuni

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gp 5 месяцев назад +1

    አቀራረብ ይመቸዋል የአንተ ግን ሌላ ሰው በዚህ ቻይናል አይመቹም

  • @Humana5wws
    @Humana5wws 5 месяцев назад

    Sky is Ethiopia

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 5 месяцев назад

    የተገዛው ጄት ያገለገለ ህንድ የተገለገለችበት ነው

  • @belaynhlekew2954
    @belaynhlekew2954 5 месяцев назад

    ይነፈል ያ እንድያ ባላቸውማ!

  • @zenebehadgukidanu2540
    @zenebehadgukidanu2540 5 месяцев назад

    የአሩን ገበሬ የሚደበድብ አየር ሀይል እንዴት ከግብ ጋር ይወዳደራል

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d 5 месяцев назад

    Egzabhier Amlak ke Ethiopha gar newu !

  • @KuTesfaye
    @KuTesfaye 5 месяцев назад

    Lebenena joroyen setechek semaw

  • @wt974
    @wt974 5 месяцев назад

    Come on! Two jets like big success? Or you don’t have better news?

  • @ishagidris2139
    @ishagidris2139 5 месяцев назад

    Ethopa beyesusi.simi.yshanifslu

  • @BamlkuMelese
    @BamlkuMelese 5 месяцев назад

    ለምን ሀንድ አልቀበልም አለች የተሻለ ከሆነ እናም ለዓመታት ያክል በመጋዘን እንደቆየ ተጠቁሟል ይህስ ለምን ሆነ

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 5 месяцев назад

      ሁልጊዜ የራሳችንን ማራከስ ለምን??ጥላቻ የኡይምሮ በሽታ ነው:: እንኳን አሁን በጦር እና በጎራዴ ተዋግተን አሽንፈናል:: እቃው ሳይሆን ወኔው ነው::

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 5 месяцев назад

    Ethiopian air line @ the back the sky is ours Ethiopian cyber aviation air forces sky light , view sky window of Africa Addis Ababa Ethiopia African Union and united IGAD iGADD sky e Tax e cargos like before and after corona virus shut down all countries except Ethiopian air line service given @ that time black lion emerged with Ethiopian air line like franchise ethical end to end like Nigeria 🇰🇪 Somalia etc....air line ADWA back the battle of Black peoples equality freedom equality and first African general ALULA Ethiopia 🇪🇹

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124 5 месяцев назад

    ድል ለትግራይ ድል ለኣልሸባብ ድል ግብጽ

  • @abaynehadmikew5130
    @abaynehadmikew5130 5 месяцев назад

    ኦባከችሁ እኛ ጦርነት አነፈልግም ወደጦርነት አትነፋፉን ???????

  • @movieYohannes
    @movieYohannes 5 месяцев назад +1

    ህንድ ተበላሽቶ የመለሰችው su30 እንዴት ምርጥ ይባላላል ደሞ ፖይት ይፈልጋል 1000 በላይ ጀት ካላት ግብጽ ጋር ውድድር😂

  • @seareteklemariam8362
    @seareteklemariam8362 5 месяцев назад

    ከራፋኤል ጋር😁😁😁😁

  • @genocidalstate
    @genocidalstate 5 месяцев назад +1

    ራሻ ሱ35 እየተጠቀመች ሱ37 ሙከራ ላይ ነች። ሱ30 ብርቅ ኣደለም: ደሞም ስትችልበት ነው። ኣብይ ከመጣ ስንት ድሮን: ጀትና ሄሊኮፕተር እንደተከሰከሰ ብታቁ ወየውውውውው

    • @kasiyeasifaw8439
      @kasiyeasifaw8439 5 месяцев назад

      ante banda silehonk hedeh ye gibtsin qix las

  • @Arkeledis_21
    @Arkeledis_21 5 месяцев назад

    Su_30 በጣም ያረጀ ጀት ነው። ሲቀጥል የራሷን ዜጎች የምታሳድደው ኢትዮጵያ አታሸንፍም። እስካሁን ሚዛናዊ ዘጋቢ ነበርክ። አሁን ግን እያሽቃበጥክ ነው። ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በቸርነቱ እንጂ ከወደቀች ቆይታለች።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 5 месяцев назад

    የኢትዮጵያ አየር ሐይል ብቃት ያለው ስለሖነ ነው እነኚሕን ዘመናዊ የጦር አይሮፕላን ብሽያጭ የታጠቁት ይሐው ነው ዝም ብለው አይሽጡም አምራቾቹም ስለሚጠየቁ 😅 Thanks Ethiopia.

  • @helios12645
    @helios12645 5 месяцев назад

    ሰማዩ የኛ ነው የሚለው የኢትዮጵያ አየርሃይል እንደ እርግብ ተሽጦ በተመለሰ ሱ 30 መሆኑ ቅር የሚያብል ነው።

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 5 месяцев назад

    ጠፍታችሁ መጣችሁ

  • @user-os9zh1qg6l
    @user-os9zh1qg6l 5 месяцев назад

    Kkk what about Anti aircraft? AWAX KKK

  • @elmaselmass794
    @elmaselmass794 5 месяцев назад

    ቂል ያፍሪካን ሰማይ F15 የታጠቀችው

  • @betelhem-1
    @betelhem-1 5 месяцев назад

    First of all, feed your starving people's instead of bla bal Su 30,su 20 ,fix your inside problems and hunger tultula

    • @shubisageletufeyisa7631
      @shubisageletufeyisa7631 5 месяцев назад

      Ignorant. Now a days we dont have starved people. We don't tolerate those who want to himulate our country.

  • @hermontube6018
    @hermontube6018 5 месяцев назад +1

    የዚህን ያህል ውሸት ምን ያደርጋል ኢትዮጵያ የገዛችው ጀት ህንድ ከራሺያ ገዝታ ቀሽም እንደሆነ አረጋግጣ የመለሰችውን ሀገራችን ለችግሯ የገዛችው ።ኢትዮጵያ የቀደመች ይመስላል ያልከወ ፍፁም ውሽት ።

  • @user-ey2em8zy5b
    @user-ey2em8zy5b 5 месяцев назад

    አረ ሳቄ ናልኝ እኛ ኢትዮጵያ ወች መቸነው ጉራ የሚለቀን ደረጃችንም እኮ ግብፅ አደኛ ስትሆን ኢትዮጵያ ግን 5ተኛ ነን ደደብ

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 5 месяцев назад

      ራስህን:ከኢትዮጲያዊያን:ለየው፣እኛ:ብለህ:አትጃጃልብን!ተከፋይና:ሆዳም:---ትመስለኛለህ!?

  • @seareteklemariam8362
    @seareteklemariam8362 5 месяцев назад

    kkk 20 እማይሞሉ ጅት ይዘህ ከ1000ጄት

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 5 месяцев назад

    ወሬህ ጆሮ ገብ ነው

  • @asseb5268
    @asseb5268 5 месяцев назад +2

    ተቀደዱ😂😅
    የኦነጉ የአቡሽ አህመድ ደጋፊዎች 👎👎

  • @TeddyAbebe-ue2vt
    @TeddyAbebe-ue2vt 5 месяцев назад +1

    ቀዳዳ ተከፋይ ትምሩ የሚሉት አልነካካህም ? ቢነካካህማ ህሊናህ ይቆነጥጥህ ነበር

  • @solomonkebede4839
    @solomonkebede4839 5 месяцев назад

    አረ እፈሩ አውሮፕላኑን እሩሲያ 20 አመት ተገልግላ ለቤላሩስ በእርዳታ ሰታው ቤላሩስ መለማመጃ አድርጋው ሲበቃት ግራውንድ አድር ጋው ዛፍ የበቀለበትና ወፎች የረቡበትን 1አውሮፕላን በአረብ ኢምሬት እርዳታ ተለምኖ አስመጥቶ እራስን ለ50 አመት በአሜሪካን የጦር ቴክኖሎጂ ከታጠቀ ሐገር ጋር ጫማ መለካካት ካሎነ በቀር ሲጀምር አንተ ጋዜጠኛው ስማ መንግስታቹ እኮ?? ኢትዮጵያን እያፈረሰ ህዝብህን የዘር ማጥፉት እያደረገ ነው ስለህብህ ሰቆቃ ዘግብ መንግስትህ ስለሚገለው ህዝብ ተቆርቆር ልክ ሐገርህ ሰላም ሆና ምንም እንዳልተፈጠረባት አትሁኑ የትግራይ የአማራ ህዝቦች በርሐብ አለንጋ በጥይት እየተገረፉ አንተ ስለ ቢሊየን የጦር አውሮፕላን አታውራ