የአየር ሀይሉ ቪዲዮ የግብጽን ትኩረት ስቧል ግብጾች በኢትዮጵያ አየር ሀይል አዲስ ብቃት ደንግጠዋል | Semonigna

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 май 2023

Комментарии • 65

  • @ahmdealidameth5048
    @ahmdealidameth5048 Год назад +2

    አዉ አስደሳች ዜና ያአምሮች ማደሸ እነማሰግነለን

  • @melakubekele7290
    @melakubekele7290 Год назад +1

    እትዮጵያን በሙሉ ጀግና ናችው አገራችንን እግዚአብሔር ለዘላለሙ ከሴረኞች ይጠብቅልን!!!

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Год назад +4

    Wishing you all the best for mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians. God bless all. Amen

    • @user-ze8oc2ni3q
      @user-ze8oc2ni3q Год назад

      et small what is it indicat
      haha like

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 Год назад

      @@user-ze8oc2ni3q what do you mean nonsense? Use indicat with good sentences. Stop your stupidity please.

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @OmaAmir-me2kx
    @OmaAmir-me2kx Год назад +2

    Yigermal selam le hagerachin selam le midirachin yihun💓

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 Год назад +5

    እሰይ የኛ አናብስቶች የነስር ዐይኖች ልትፈሩም ይገባል ደመ ሙቅ ጥቁር ህዝብ መሆናችንን ይወቁት አላህ ሀገሬን እና ወገኖቼን ፍቅር በፍቅር ያበሽብሻት ጠላት ሊፈራን ይገባል😬😬😬

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Год назад +1

    ጎረቤትን ሲያሰለጥኑ ጠንቀቅ
    ሌላ ቀርቶ ከሚላክበት አገር የዚያው አገር ዜጋ መሆኑን ማረጋገጥ
    በተረፈ በአየር ሐይላችን እንኮራለን
    የካይሮ ጄት ውሐ ይጠጣል ወደ ፉከራነት እንዳይቀየር መጠንቀቅ
    እናመሰግናለን በጣም

  • @user-dw5lw9ww5w
    @user-dw5lw9ww5w Год назад

    ጎበዝ ነክ በዝብለክ መዘለዝል መሰለክ

  • @shambel826
    @shambel826 Год назад +4

    ይህ ትልቅ ለውጥ ነው🇪🇹🇪🇹

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 Год назад

    Mashallah Allahe yerdachu.ya Ethiopia lejoche.

  • @zemanwgu6734
    @zemanwgu6734 Год назад +1

    አሁን ጊዜውየውስጥን ችግር በብዛት በአማራ ወንድሞቻችን ላይ የሚደረገው በደል መቆም ያለበት ጉዳይ ቀዳሚ መሆን ያለበት

  • @firaolbeharu
    @firaolbeharu Год назад

    አብቹ 👌

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 Год назад +1

    Ethiopian Allah yerdatal

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349 Год назад +2

    ምንም የሚያስደነግጥ ነገር የለውም ወገኑን የሚጨፈጭፍ ሰራዊት ብዙ ርቀት አይጓዝም !!!

    • @user-yl9in9qr4y
      @user-yl9in9qr4y Год назад +1

      አንቺ / አንተ መቼም የግብፅ ተከፋይ ነህ /ሽ አንድ አገር ሰራዊት ከለላት ማንም እንደፈለገ ገብቶ እንደምጨፍርበት የሰፈር ጎረምሳ ወይም ጉልበተኛ ብቻ ሌላዉን በማስፈራራት እንደምኖር መቼም ጠፍቶብሽ አይመስለኝም ስለዚህ ከሰፈር ወጥተሽ እንደ አገር ብታስቢ ጥሩ ይመስለኛል።

    • @shambel826
      @shambel826 Год назад

      በአይንህ ታያለህ ሪቆ ስሄድ

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Год назад

      ወገኑንየጨፈጨፈው አየር ሀይሉ ሳይሆን በውሽት ትርክት ወያኔ ወጣቱን አስልፎ ያስፈጀው እንጂ የአብዬን ወደ እምዮ የሚባለውን ተረት አታምጣ/ጪ:: አገራችንን መጠበቅ ግዴታቸው ነው ኢትዮጵያ ብርቅ አገር ናት:: እንዳንተ ኢትዮጵያን የማይወዷት ስዎችን ያስደነግጣል :: ገና ጠላቶቻችንን በተባበር ክንድ ድባቅ እናስገባለን:: ከውስጥም ከውጭም ለመጣ ዋጋውን ያገኛል:: የኢትዮጵያመከላከያ ለህዝቡ መከታ ነው:: አይዞሽ ገለቴ!!

    • @UmerYusuf-fp4bv
      @UmerYusuf-fp4bv Год назад

      ሌቦች

  • @user-ty3nh5ug3o
    @user-ty3nh5ug3o 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @awadmukonnen3082
    @awadmukonnen3082 Год назад

    ❤❤❤

  • @behailuasgdom1101
    @behailuasgdom1101 Год назад

    ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ነው ያስደነገጠው ለምን ቢባል ለጎረቤት ሃገሮች ቄጤማ ሲሆን ለውስጥ ላሉት ክልል ህዝቦች ግን አንበሳ ነው በህዝብ ሃብት ተሰርቶ ህዝብን የሚጨፈጭፍ የተለየ አየር ሃይል ነው

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 Год назад +4

    .በውን፣ጥር፣ነው፣ከወቅቲጋር፣አብሮ፣መራመድ፣ብልህነት፣ነው።

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 Год назад

    ግብፅ መደንገጧ በዜና ተናገረች ወይ

  • @mammishkayoung1143
    @mammishkayoung1143 Год назад

    Please semonigna i love your programme this too much saks I'm living here in Egypt 🇪🇬 but I'm ethiopia 🇪🇹 and this nothing for them they have more than 1000 fighter jet and now they offer for Russia 🇷🇺 more than 40,000 missile so I love my home country ethio 🇪🇹 but please don't compere with egypt and i hope our counter get more than now

  • @akililumulatu826
    @akililumulatu826 Год назад +1

    🤙💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💪💪💪

  • @Mashquke
    @Mashquke Год назад

    BLHA BLHA BLHA

  • @ermiaslakew1985
    @ermiaslakew1985 Год назад

    እንኳንስ ግብፅ ወያኔን አያስፈራራም

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj Год назад +2

    ድሮስ ዶ/ር አብይ በቀጥታ የሚመራው ፕሮጀክት ከመሳካት ውጪ ምን አማራጭ አለው..... 🤗💪
    የሚረዳው ህዝብ ቢያገኝ ደሞ በቅርብ አመታት ውስጥ በሁሉም ነገር አደለም ለመድፈር ለማሰብ የምታስፈራ ኢትዮጵያን እንደሚያሳየን ሙሉ እምነት አለኝ እያሳየንም ነው 🤞😇

  • @degsewbekele3527
    @degsewbekele3527 Год назад

    ምን ዋጋ አለው ማንም ዱሪዬ ተነስቶ ፖለቲከኛ ነኝ ባለበት ወቅት

  • @user-yx2xs2kh2r
    @user-yx2xs2kh2r Год назад +1

    ምን ዋጋ አለው ታዳ የራሱን ህዝብ የሚጨፈጭፍ ጀዝባ መንግስት አለን

  • @ahmedmussa9698
    @ahmedmussa9698 Год назад

    የአንበሰልጅአንበሳቶክሶየመይስት

  • @muluken8661
    @muluken8661 Год назад +5

    ግብፅን ግን አለማወቃችው ይገርማል አውን ይሄ ዶክመተሪ የሚያስደነግጥ ነው ግነትን ትወዳለህ እንጂ

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 Год назад +1

      Egypt 🇪🇬 yes absolutely scared mama Ethiopia 🇪🇹. Because we have bravery military forces to destroy her. Don't support Egypt 🇪🇬 bro.

    • @Abu.Maher3133
      @Abu.Maher3133 Год назад +2

      አወን ይሄ ከሀገራችን ኢኮኖሚ አንፃር ብዙ እሚወራ ነው እነሱ የሄን ያክል እንኳን እንዳለን አያስቡም ደግሞም ጠላቶቻችንን መሳሪችንን ሳይሆን ህዝቦቿን ነው የሚፈሩት

    • @thomassisino10
      @thomassisino10 Год назад +1

      Menew ante anefenefk le Egypt, bafankulo banda ye banda lij

  • @yonatanabate1755
    @yonatanabate1755 Год назад

    haha wereghna akbaj ahun yehe medenegetebet ayer hayele newe fesamoch ke gebetsema anebeletem

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 7 месяцев назад

    kkkkk yeterayewu new

  • @user-db6kl2vx9o
    @user-db6kl2vx9o Год назад

    ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 Год назад +1

    ምን አይነት ጀቶች አላት ግብፅ እኮ በጣም የዘመነ አየር ሀይል አላት። ኢትዮ ምን አላት

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 Год назад

    ነፃነት ስትል ነፃ ነን እያልክ ነው😊?

    • @melkamubogale4713
      @melkamubogale4713 Год назад +1

      𝐸𝑛𝑎 𝐵𝑎𝑟𝑖𝑎 𝑛𝑒ℎ?

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Год назад +4

      አይምሮው የታስረ ስው ነፃ እንደሆነ አይቆጥርም:: እስረኛንት በአይምሮ ውስጥ የሚፈጠር ትልቅ በሽታ ነው::ኢትዮጵያ ነፃነቷን አውጃ የምትኖር አገር ናት :: አይምሮው ነፃ የሆነ ስው በነፃነት ይኖርባታል::

    • @melkamubogale4713
      @melkamubogale4713 Год назад +1

      @@yemisrachyohannes962 👍✌እናመሰግናለን

    • @megapackagetube1084
      @megapackagetube1084 Год назад

      @@melkamubogale4713 ባርነት ዘመኑን ያዋጀ ባሪያዎች አድርገውናል። ስለሸሻቹ ከባርነት አታመልጡም። ወይም ደግሞ ስለባርነት ትርጉም በቅጡ አልተረዳቹም ማለት ነው።

    • @megapackagetube1084
      @megapackagetube1084 Год назад

      @@yemisrachyohannes962 በእርግጥ አገላለፅሽ ያማረ እና ትክክል ቢሆንም። እውነታው ግን መሪዎቻችን አሁንም ጊዜውን በዋጀ መልኩ ባርያ ሆነው ባርያ አስደርገውናል።
      እስቲ ከምእራባውያን ፍቃድ ውጪ በራሳችን ያደረግነው ምን አለ?
      አሁን ያለው ጦርነት ከማን የተቀነባበረ ጦርነት ነው?
      የእርዳታ እጅ እንዲዘረጋላቸው የተከፈተ ትጥቅ ማስፈታት አይደለም እንዴ ቀውስ ውስጥ እየገባን ያለነው?
      ስለ neocolonialism ፅንሰሀሳብ ሳይኖራቹ ነውን?

  • @mdmihret4304
    @mdmihret4304 Год назад

    ፈሳም ግብፅ አሜሪካን ካልፈራች ሁለት ደቂቃም አይፈጅባት አትቀደድ

  • @sollabu1852
    @sollabu1852 Год назад +1

    Sorry your talking 👄 only progressive action of our airforce but your title as if we advanced against Egypt do you know that Egypt has best American France Brtiain Italian and Russian airforce technologies?

    • @mammishkayoung1143
      @mammishkayoung1143 Год назад

      I was thinking 🤔 the same your way because I'm living here in Egypt 🇪🇬 but I'm ethiopia 🇪🇹 and this nothing for them they have more than 1000 fighter jet and now they offer for Russia 🇷🇺 more than 40,000 missile so I love my home country ethio 🇪🇹 but please don't compere with egypt

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 Год назад

    ገና አሁን ተበጠረክ። በእርግጥ ሀገራችን ጠንካራ አየር ሀይል ቢኖራት ደስ ባለን ። ግን አለም ሠው አልባ ጀት እና ድሮን እየተሸጋገረ ባለበት ወቅት የጀት አብራሪ ስልጠናን እንደ ትልቅ ስልጣኔ መቁጠር የአየር ሀይሉን ዝቅተኝነት ነው እሚያመላክተው። እባካችሁ እንደ ዘመኑ ተጓዙ።

    • @shubisageletufeyisa7631
      @shubisageletufeyisa7631 Год назад

      አንተ ባንዳ ሂድና ለግብፅ በውትድርና ተቀጠር።

    • @juharabdu
      @juharabdu Год назад

      ዝም ብትል ምን ይመስልሀል ?ደንቆሮ

  • @solomon1331
    @solomon1331 6 месяцев назад

    Week talk if u beleave by wopen u faild we buy it not made it just talk week evil failier

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 Год назад

    ምኑ ቱሪናፋ ነገር ነህ ድንቢጥ እና ዝሆንን ታነፃፅራለህ?የ2022ን የአለም ወታደራዊ ደ ረጃ ከጎግል ላይ አንብብ. ኮንዶም አፍ።

  • @Getsh_son_of_KingSolomon
    @Getsh_son_of_KingSolomon Год назад

    የኢትዮጵያ አየር ሀይል?😂😂 ግብፅ ከ 400 በላይ ዘመናዊ የጦር አየርና ዘመናዊ ምሳኤል የታጠቀች አገር ለኢትዮጵያ 30 ማያለፉ ዘመን ያለፈባቸው የጦር አየር ደንግጣዋል ስትሉ ሚያምናችሁ ካለ ጅልነት ነው አይ ኢትዮ ሁሌ ፕሮፖጋንዳ ውሸት😢😅😂 እውነት ቢሆን ደስ ይለን ነበረ ግን ገና ተቀደዳችሁ ብሎ ሚያምን ካለ ያሳዝናል አቅምን ማወቅ ጥሩ ነው እንኳን ግብፅን ሱዳንን ማሸነፍ ማይችል ደካማ የጦር አየር ያላት ሀገር ናት ኢትዮጵያ እሄ ነው እውነቱ...ጀግንነታቸው የራሳቸውን ዜጎች በመጨፍጨፍ ብቻ ነው😢