ጀብደኛ ክንፎች
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- #addiswalta #ዘጋቢ
ጀብደኛ ክንፎች
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
RUclips: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV
Addis Walta media እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።🙏🙏🙏🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤
ክብር ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክብር ለመከላከያችን፥ ለኢትዮጵያዬ!
I’m proud of Ethiopian Air Force! Thank you so much Abichu our Hero!
ክብር ይገበቻወል ጃግኖቻችን የሀገር ኩረት❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪💪💪
ክብርና ሞገስ ለአየር ኃይላችን።❤❤❤❤
ከዋና ዋና አገራዊ ስራዎች የጀመረው ለውጥ በየሰፈሩ በሚደርስ በረከት እስኪገለጥ ጊዜ ስለሚወስድ ታች ያለነው እያለቀስን ቢሆንም ለልጆቻችን ግን በእርግጠኝነት ምርጥ አገር ትቆያለች።
በርቱ
C O N G R A T U L A T I O N to the Ethiopian Air Force! Respect to the heroic Ethiopian Defense Forces! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
አየር ኃይላችን የአገር መከታችን ነው አቢቹ እናመሠግናለን
ክብር፣ ለመከላከያችን፣ለአየር፣ ሀይላችን፣የኢትዮጵያዊነት፣ መለኪያዎች፣ ኩራቶች፣ ናችሁ።🇪🇹💪💚💛❤🌹
Happy 88th birthday anniversary to the fundamental foundation core of Ethiopian air forces crews members to next generations future. Congratulations to Gen. Yelima Maredessa air force commander in chiefs of staffs. To all members of armed forces Chief of staffs. Congratulations to F.M.G.Birhanu Julaa Galalichaa to his deputy staff's Gen.Abebawu Tadessa to all members of armed forces salute you all from diaspora today our air forces has proven a rouring black main Lion of Judah on the Sky.
Keep up guys, We aethiopians are a definition of multiple personality, we might be angry but what comes first is our military. One thing i can add about is be conclusive and don't ignore Ethiopian who is a potential source of showing what is real and what is not. Especially i know people who insult this big institution as if it belong to oromian people. Show them it's nat, Ethiopia is bigger than their mind, better in Every way for our citizen. I love you all, I do everything in my power to correct our people insight. Keep it up guys never go down rather please rise up, up,up and Up always that's the wish i want to see. God will be with you.
▪️▫️God bless E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 💚💛❤️💪
Tru hono eyunhe eyunge maletu betam beza
🇪🇹💪🏾🇪🇹
Corruption must be checked every time, racism must be checked every time, and focus must be in the production of domestic fighter and civilian planes. unless we develop domestic tech, we cannot have sovereignty.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏👏
ጀኔራል፣ ይልማ፣ መርዳሳ፣ እቅዶን፣ ህልሞን፣ ያሳካልዎት፣ በዚች፣ በአራት፣ አመታት፣ ዉስጥ፣ ይህን፣ ያህል፣ እድገትና፣ ለዉጥ፣ ካየን፣ በተጨማሪ፣አመታት፣ የት፣ መድረስ፣ እንደምንችል፣ መገመት፣ አያስቸግርም፣ በጠቅላይ፣ ሚንስትራችን፣ እና፣ በፊልድ፣ ማርሻል፣ ብርሀኑ፣ ጁላ፣ የሚደረገዉ፣ መተባበርና፣ ድጋፍም፣ ለአየር፣ ሀይሉ፣ በአጭር፣ ጊዜ፣ በእድገት፣ መስፈንጠር፣ ትልቅ፣ አስተዋፅኦ፣ እንዳለዉ፣ እንረዳለን፣ ጀግኖቻችን፣ በርቱልን።💪🇪🇹💚💛❤
ጋዜጠኞች እባካችሁ ዝግጅታችሁን የምታቀርቡባቸውን ቃላት ትርጉም እወቁዋቸው። ጀብደኛ ማለት ትርጉሙ እብሪተኛ ማለት እንጂ ጀግና ማለት አይደለም ። አየር ሀይላችንን የሚገልጸው ቃል ጀግኖች፣ ባለ ጀብዱዎች የሚለው ነው።
በልመና ከአረብ የመጡና ተመልሰው የሄዱ ተዋጊ ጀት😂😂😂
When kids embarrassed with their toies .
ለናንተ መለስ መድኃኒታችሁ ይህንን አቦሬ አፋችሁን እድዘጉ። በአብይ ዘመን ነው በአንቀልባ እንኮኮ የተባላችሁት
አብይ ፉኖ አስለፍለፍህ ምን ይሻልሀል ግን የሚያሳዝነው ኢትዬጽያ እንደ አንተ አይነት መሪ በማየቷ ታዝናለዥ እንደ አንተ አይነት ተሳዳቢ መሪ በማየት ታዝናለች ያም ሆነ ይህ ፉኖ ያሽንፉል