ከፍፃሜው በኋላ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 35

  • @bisratgirma
    @bisratgirma Год назад +9

    ኢትዮጲያ ሀብታም የተባረከች ሀገር ❤❤❤

  • @hope65332
    @hope65332 Год назад +5

    Ethiopia will prosper!!!

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Год назад +4

    እንሻኣላህ ቢኢዝኔላህ ቢረህመቲላህ ሁሉም ነገር በቅርብ ጊዜ እትዮጵያ ሃገራችንን ታላቅ ድል ነው እንሻኣላህ ቢኢዝኔላህ ቢረህመቲላህ አሚን አሚን አሚን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Год назад +8

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Год назад +4

    Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Everything it will be Coming Great Victory of Ethiopia Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Amin Amin Amin

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Год назад +3

    የበሻሻን አፈር አብኖ ጭቃዋን አቡክቶ ውሀዋን ተራጭቶ ላደገው የኢትዮጵያ ውድ ልጅ የምስራቅ አፍሪካ ኩራትና ጀግናችን ዶ/ር
    አብይ አህመድ እድሜ ይስጥልን ዛሬ ደርሰናል!!
    ❤❤❤

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Год назад +10

    🇪🇹👉በሀገር ወዳዱ መሪያችን ብርቱ ጥረት ህዳሴ ግድብ እውን ሁኗል

    • @ethel7303
      @ethel7303 Год назад

      😂😂አለቅላቂ

  • @kaleabwondimu7581
    @kaleabwondimu7581 Год назад +5

    Ethiopia has every right to use its water resources for irrigation and other purposes on top of electricity generation

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 10 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ጥረት

  • @surafelhailu5858
    @surafelhailu5858 Год назад +6

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ሀገራችን ላይ ለሚቃጣ የውጪ ጥቃት ተጋድለን ለመሞት ዝግጁ ነን ከውጭ ለሚገኝ የገንዘብ እርዳታ ተብሎ ግን መሪዎቻችን እንዳትሽጡን እንጂ።

  • @sancho959
    @sancho959 Год назад +1

    የአለማችን ረጅሙ ወንዝ አባይ ነው።
    እኛ ደሞ የአለማችን ትልቁን የሀይል ማመንጫ እንገነባለን 💪💪

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 Год назад +1

    በህዳሴ ችግር የተጠቀሡት አገራት ብቻ አይደሉም። የሠላምና የፀረ እድገት እየሆኑ ያሉት እራሳቸው ኢትዮጵውያኑ ናቸዉ። ብጥብጥን መጠቀምያ መሣሪያ አድርገው የሚኖሩት። በሌላ አገራት ከሚገባዉ በላይ አጋኖ ማመካኘት ፍጹም ተቀባይነት አይኖረዉምም የለዉም ። ወደ ፀረ እድገት ወገንህ ጣትህን ቀስረህ አመላክት እራስህንም ጠይቅ። ሁሌ በማመካኘትና በመለመን መኖርን ከተግባርነት ማስወገድን መተግበር ያስፈልገናል ።

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Год назад +3

    Ethiopias natural border is Red sea.
    Bring back our ports which we lost illegally through war 30 years ago.

  • @samuelsetargew9504
    @samuelsetargew9504 Год назад +3

    Abay or GERD is out of politics..GERD is beyond our Current leader's and opposition party/fighters of any group. The above point should be underlined .

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f Год назад

    ❤❤❤

  • @bircruz555
    @bircruz555 Год назад +1

    The PHD guy is annoying with all his unnecessary hybrid Guramayle language. The lady speaks clear language. Kudos!

  • @nunenuna-oj2ld
    @nunenuna-oj2ld Год назад

    ሀገር ወዳድ ልጆች ስላላት ያልቃል

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Год назад

    Why 25B? It should be less than 10B? That shouldn't be mandatory. The 💧 a natural resources. They should be pay for it. Do you know the water tariff in Assela 20 times more than KCairro0?

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Год назад

    ጄነራል አብዱል ፋታህ አል ቡራን በቅርቡ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ስምምነት ያደርጋሉ ። የ RSF ጄኔራል ሞሐመድ ሃምዳን ( ሀምዲት ) ከኤርትራ ጋር በተቃራኒው ስምምነት ያደርጋሉ ። የኢትዮጵያ መንግስት ስምምነቱን በምስጢር ለመያዝ ቢሞክርም ልሣነ ሸዋ ከጀኔራል አልቡራን ጋር ባደረገው የስልክ ውይይት ጉዳዩን ለመረዳት ችለናል ። ይሄ ስምምነት የኢትዮጵያን መንግስት ምን ይጠቅመው ይሆን ? ለምንስ አስፈለገ ?

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ለምንድነው የምትደራደረው? ለምን አሳሪ ስምምነት ትፈርማለች ? ከግብፅ ምን ታገኛለች? ምንም ። ከሱዳን ምን ታገኛለች?ምንም። ለኢትዮጵያ ወሳኙ አባይና ገባሮቹን መገደብና ለኤሌክትሪክ ፣ ለመጠጥ ፣ ለኢንዱስትሪ መጠቀም ወሳኝ ነው። ለም አፈሩን ማስቀረት ወሳኝ ነው።ግብፅም ሱዳንም ከድርሻቸው በላይ ለሚወስዱት ውሃና ለም አፈር መክፈል አለባቸው ። መረሳት የሌለበት ዓለም አቀፍ የውሃ ገበያ (International Water Market) እየተመሰረተ ነው። ውኃ እንደ ዕቃ ይሸጣል ። ✌️🇦🇹🇦🇹🇦🇹

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 Год назад +1

    ፈሳም ለማያውቅህ ! ኢትዮጵያውያን ደግሞ በየትኛው ዘመን ነው ራሳቸውን ከውጪ 3:46 ጠላት የተከላከሉ ? ኣሁንም ግድቡ ቢያልቅም ባለቤትኡ ግብጽ ናት።

    • @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c
      @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c Год назад

      እኔን ጎዳሁ ብላ አሉ አየ እነ ስምብቻ እናንተማ ከሸጣችሁ ቆያችሁ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Год назад +1

    Ethiopia has souvreign right to use its own resources to improve the lives of its own citizens. No foreign interference is acceptable by the Ethiopian people on the country's resources within its own sovereign territory.Egypt's main goal is to hinder or deny development of Africans at any cost and to sabotage Africans the control and development of our own resources as a trojan horse to the western neocolonizeres strategy. Other than that Egypt and Sudan very well know that they wil alsol be beneficiaries of the Grand Renaissance Dam without paying a dime, they know that Ethiopia had never been part of any colonial era agreement which took the Nile share from Africans and awarded to Sudan and Egypt, they know that other Nile riparian African countries have no share of the Nile and want it to remain that way, they know that when they built the Aswan Dam never consulted the Ethiopians or other riparian countries of Africa, they know that Ethiopia sees colonialism by itself a crime against humanity which needs to be settled before the law, they know that they don't contribute to Nile water, they know that the Ethiopian government has an obligation to develop the country's resources within its souvreign territory to lift its citizens out of poverty, and they know that Ethiopians are determined to do that! Remember there was no stone left the Egyptians unturned to impede the Ethiopian developmen from arming rebels and interfering in the country's internal affairs to calling on the UN Security Council more than 17 times with the help of their colonial masters to sanction Ethiopia through their destructive diplomacy campaign around the world, including brutal treatment of Ethiopians residing in Saudi Arabia. History is written and we don't forget! Africa must unite! Now!

  • @nunenuna-oj2ld
    @nunenuna-oj2ld Год назад

    ውሾች ይጮሀሉ ግመሉ ይሄዳል

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej Год назад

    ህዳሴ ግድበች በአቅም መጠት ምክኒያት ስራውን እንደቆመ በግብፅ እነ በአራቡ አላም ሚዲያ እየተነገሩ ነው የኢትዮጵያ ሚዲያ ምንም አላለም

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Год назад +3

      That is a lie.

    • @belayneshali4617
      @belayneshali4617 Год назад +1

      Don't expect from your rival the truth so let us be united and go forward....

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 Год назад

    America iras mitatua yichemral

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar Год назад

    ምንም ነገር ሳይመጣ ህዝቡን ርሀብ እየፈጀው አይደለም ወይ?ፕሮግራሙን ግን ለማን ነው ምትሰሩት?ኧረ ግብዝነትን አስወጡ ከራሳችሁ!ተዉ ካርማ እናውተው ልጆች ላይ ነው ሚከሰተው።እኛ በደህና ጊዜ የሰው አገር ገብተናል ለናንተው አስቡ።