ወላጆች ልጆቻችሁን ተከታተሉ! እየተስፋፋ የመጣው የሴት ለሴት ጉድ! Eyoha Media |Ethiopia | online couples therapy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 887

  • @Ekramina3131
    @Ekramina3131 2 года назад +130

    እባካቹን እህታችንን እናግዛት ልጇን ከራሷ ጋር ታሳድጋት😢

    • @MameMam-m9n
      @MameMam-m9n 4 месяца назад +1

      🎉🎉

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 3 месяца назад

      ሁሉንም አትመኑ እምታወራው ልክ አይደለምከባላገር መጥታ እንግሊዘኛ ተናጋሪ ጋር መቀጥር ከዛ ከውጭ ሰው ውደውጭ ሰው ቡልሽት እርዳታ ፍለጋ ነው ሀበሽች free cow!!!!

    • @MesfinBadeg
      @MesfinBadeg 3 месяца назад

      ​@@welansatesfaye5384 የውጭ ዜጋ ብትሆንስ አማርኛን እንደማታወራ እኮ አላረጋገጥክም

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 2 года назад +218

    አቤቱ ይቅር በለን ዘንድሮ ያልሰማነው ያላየነው ነገር የለም እባክህን በምህረትህ ጎብኘን ልጆቻችንን ጠብቅልን

  • @fafiamen4118
    @fafiamen4118 2 года назад +67

    ብትችሉ ቤቷ ተጠቁሞ መያዝ ነው ያለባት መፍራት የለባትም ይሄ ጉድ ተሰምቶ እንዴት ዝም ትባላለች ወንጀል አይደለም ጊዜ መሰጠት የለበትም ይሄኔ ስንት ልጆች በክላለች

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 года назад

      eko ade koriyawe agercen gbta hgwexe sera eyserace bencaneti eynorce ena ethiopiaweyne eytesqayne miger ekonewe sewe bageru monore aqetotal koriwawe setocacenen eybkelece bncaneti monore wegle newe myaze albati

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад +3

      @@rozazouba7538 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @febid1679
    @febid1679 2 года назад +304

    ዜጋ ሳትሆን የውጭ ዜጋ ሆና በኢትዮጵያውያን በዜጋው ላይ እንደዚህ እይነት ክራይም እየተሰራ ለምንድነው የማይከሰሱት የህግ ሰዎችን ሄደው አንደር ከቨር ሲቪል ለብሰው ገብተው ትክክለኛ መረጃ እጅ በእጅ በማግኘት ማስያዝ ይቻላል :: የዜግነት መብታችሁን እንኳን እንዴት አታውቁም ? ኢንተርቪው ብቻ ምን ያረጋል ማስያዝና ወደአገራቸው እንዲመለሱ ማስደረግ ይቻላል እባካችሁ ለህግ ይቅረቡ !!!!

    • @ehitemaryamydinglliji
      @ehitemaryamydinglliji 2 года назад +3

      Lebir yakerbalu mefitiha alaynm ezibu hulu aynelbonaw tawiral ylala agrsew agerun bekelut

    • @RAllhamdulilaalakulihal
      @RAllhamdulilaalakulihal 2 года назад +8

      ትክክል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ደምሪኝበቅንነትዋውው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@ehitemaryamydinglliji ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@RAllhamdulilaalakulihal ደምሪኝ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 года назад +3

    በፍፁም ልጅሽን ዳግም ለስው እንዳትስጪ ቢሆንልሽ ስራ እየስራሽ ልጅሽን ከጎንሽ አድርገሽ ብታሳድጊ አይዞሽ ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን አሉ በርግጠኝነት ይረዱሻል አይዞሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 года назад +141

    ሰይፍ ፋንታሁን ጋር ebs ላይ መቅረብ አለባት የምትሉ ብዙ ሰው ስለሚያየው ሰው ይማራል

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Год назад +4

      Seyefu erasu kitune yetenfa newe eyhoa midia aleme yayewale

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 4 месяца назад +7

      እዮሃ ከሰይፉ የበለጠ ይታያል በዛ ላይ ሰይፉ ፊት ደብቆ አያቀርብም

    • @EkramMohammed-w4p
      @EkramMohammed-w4p 4 месяца назад +3

      እዮሀ ሚድያ ይበልጠዋል

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani 3 месяца назад +1

      ሰይፋ ማን ሆነና😅

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 года назад +26

    በድሮ ግዜ ሞቶ የተቀበረው የእውነት ምንኛ የታደለ ነው ዘንድሮ የማይሰማው የማይታይ ጉድ የለ😭😭😭😭😭😭😭

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 года назад +172

    ኸረ የት ወስደን እናሳድግ ልጆቻችንን የወለደ ባሎለድኩ የሚልበት ጊዜ😥ወላጅ የሆናቹ ሁሉ ልጆቻቹ በእምነት አሳድጉ ብቸኛው መጋፈጫ ወደ ፈጣሪ መቅረብ ነው በቻላቹት መጠን በፀሎት አሳድጉ ከፈጣሪ ውጪ የሚረዳን የለም

    • @alimetnm8368
      @alimetnm8368 2 года назад +3

      በጣምምምም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@alimetnm8368 ደምሪኝ

    • @yousafkwt2178
      @yousafkwt2178 2 года назад +2

      tekekel 👍👍

    • @matusala8322
      @matusala8322 2 года назад +1

      በእምነት ተቋም ውስጥ የሚደረገው ነገር ከዚ የከፋ ብሆን እንጅ ያነሰ አይደለም:: ለጆሮ በምጣፈጥ ቋንቋ ስለሚያወሩ የሀይማኖት ትምህርት ይመስላል እንጅ ትምህርቱ አለማዊ ነው::

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 2 года назад +90

    አቤቱ ጌታ ሀይ እሩቅ የሚመስለን ነገር ሁሉ እቤታችን(ደጃችን) እየሆነ ነው እባክህን ፍፃሜያችንን አሳምርልን አድነን ምድራችንን አስባት የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን 😭😭😭😭😭

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 года назад +96

    ልጇን ያሳደገችዉ እናታችን ልትመሰገን ይገባል

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 4 месяца назад

      በጣም

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 2 месяца назад

      በጣም እናቴዋ በሂወት ቢኖሩ ጥሩ ነበር 💔💔💔💔💔🙏🙏🙏

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 2 года назад +16

    ውነቷን ከሆነ የዚች ሴትዬ ቤት ታውቆ መያዝ በህግ ልትጠየቅ ይገባል የአዲስ አበባ ወጣቶች ልጆች አደጋ ላይ ባለፈ እንደዚሁ የጣልያን ዜግነት ያላት ሴት ህጻናቱን እየሰበሰበች ምን እያደረገቻቸው እንኳን በደንብ አልታወቀም በየአገሩ ያሉ ማፊያዎች ሀገራችን ውስጥ አደጋ እየፈጠሩ ነው እስዋ ይዛየመጣችው አላማ አላት ስለኛ ሀይማኖት አይገባትም እናት አባት ልጆቻችሁን ተከታተሉ ወጥተው መመለሳቸውን ብቻ አትመልከቱ

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 года назад +25

    ቤቷን ብትናገር ህግም ባይኖር ህብረተሰቡ ያፀዳቸዋል እንዳይለመዳቸው ወጣቱን በጣም እያጠፉ ነው ያሉት ጥቂት ሆነው የሰውን ህይወት እንዴት ያበላሻሉ ልጅቷን እንርዳት ንቁ የሀገሬ ሰው

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 года назад +1

      milkitune eko bdenbe tenageralece koriyweta yeti edalce hzbu akbabiwen yfetise aye koriya eni erkasoce

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 года назад +64

    አኡዙቢላህ የመጨርሻ ዘመን ደሬሰናል ወላሂ አላህ ይዘንልን በስ😭😭😭😭

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 2 года назад +14

    ርዕሱን ብቻ አይቼ ደነገጥኩ
    ያአላህ አንተዉ ጠብቀን የምን ጉድ ነው የምሰማው
    አስተግፍሩላህ ያ አላህ ማረን

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe 2 года назад +26

    እኔን የእኔ እባ ይፍሰስ አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፋል ማማዬ በእውነት ልቤ ተሰበረ ታሬክሽን ስሰማ ምክንያቱም ሙሉ ቤተሰብ ኖሮኝ በእናቴ እቅፍ ውስጥ ሆኝ እንኳን በብዙ ነገሮች ውስጤ ሰለሚከፋብኝ

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 2 года назад +46

    ለፖሊስ አሳውቍ ቀልድ አይደለም

  • @newdayforme1235
    @newdayforme1235 2 года назад +20

    ልጅቱን ለመረዳት ያመቸ ዘንድ ሰልኳን የባንክ አካውንት እባካችሁ አሰቀምጡልን

  • @zeritugashu1822
    @zeritugashu1822 2 года назад +12

    እህቴ ባንቺ የደረሰው ልጂሺ ላይ እንዳይደርስ። ተጠንቀቂ። ስራም ቢሆን ልጂሺን እራስሺ ለማሳደግ። ሞክሪ። አይዞሺ የልጂሺ እድል ያሳምርላት አይ የሴት ልጂ ሂወት ።

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 2 года назад +12

    ወንድሜ ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ግን ይህንን ሁሉ ቁምነገር ተናግራ ስልክ ቁጥራን እና ባንክ አካውንታን ለምን አታስቀምጥላትም ይመስለኛል ስው እንዲረዳት ትፈልጋለች ለሌሎቹም ቢሆን ????????????!!!!!!!!!!!!!

  • @Annamelese
    @Annamelese 2 года назад +18

    I have so much respect for this journalist!

  • @tiruneshseboka6764
    @tiruneshseboka6764 2 года назад +22

    የሌዝብያን መንፈስ
    በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን።

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 4 месяца назад +10

    ግን ይህ ሚዲያ ወደ ቴሌበየቭዥን ፕሮግራም ቢቀየር ምናለበት ሁሉም ቢሠማው ባየው እሥኪ እንራዳና ወደ ትቪ ብቀየር

  • @makeiyaabate1846
    @makeiyaabate1846 2 года назад +7

    ቤተሰቦቸ ያሳድጓታል ልጅሽን እንደ ልጄ እኔ ውጭ ነው ያለሁት በሚገባ አሳድጋታለሁ ልጅሽን ግን እኔ ሙስሊም ነኝ እና ቤቴ ሰሜን ወሎ ነው እና ከተስማማሽ አናግሪኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +100

    እንደው በማርያም ያልሰማነውን ብቻ ንገሩኝ ዘንድሮስ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እንደቸርነትህ 😭😭😭😭😭🙏🏿🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

    • @wardanega4857
      @wardanega4857 2 года назад

      I like your comant

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад +1

      Betam tikret koshasha benechi libis lay yitayal agrachin bizu chewa alew. Betam haymanot metegat yasfeligal.

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@wardanega4857 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@nejatali7088 ደምሪኝ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 года назад +33

    እባካችሁ ወገኖቼ ተጠንቀቁ ::ዓለም መላ ጠፍቷቷል በእየሱስ ስም 😭😭😭😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏

  • @senaitgirmay1031
    @senaitgirmay1031 2 года назад +2

    ኢዩኤል 2:25
    “በመካከላችሁ የሰደድሁት ታላቁ ሰራዊት፣ ትልልቁ አንበጣና ትንንሹ አንበጣ፣ ሌሎች አንበጦችና የአንበጣው መንጋ የበላውን፣ እነዚህ ሁሉ የበሏቸውን ዓመታት ዋጋ እመልስላችኋለሁ።
    አይዞሽ እህቴ አንቺ የከፈልሽውን ዋጋ እግዚአብሄር በልጅሽ ይክስሻል። የካሳ ዘመን ይመጣልሻል። አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አሁንም በእግዚአብሄር ተደገፊ እንባሽን አብሶ ታሪክሽን ይለውጠዋል። አይዞሽ.

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 2 года назад +34

    አቤቱ ይቅር በለን ልጆቻችንን ይጠብቅልን

  • @ethiopiatikidem9326
    @ethiopiatikidem9326 4 месяца назад +3

    አይዞሽ እህታለም ልጅሽን እቅፍ ድጋፍ አድርገሽ ከጎንሽ ታሳዲጋለሽ እግዚአብሄር ይረዳሻል የኔ ቆንጆ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን በባዕድ ሀገር እየሰማን የጠላሁት ነገር ጭራሽ በሀገራችን ኤረ እግዞኦ ማረን ኤረ ፀልዩ ከሀገር ከምድር እንድ ጠፉ 😭😭

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 года назад +1

    የፈጣሪ ያለህ እግዚያብሔር የመርገምቱን እሳት አሳይቶ መልሶልሻል ተመስገን ነው ።
    10ቀን አብረሻቸው ከርመሽ የተኛሽበት አለማርከሳቸው ወይም የምትበይው እምትጠጪው ላይ ማደንዘጃ አርገው ሳያበላሹሽ መውጣትሽ ተአምር ነው ።
    አይነልቦናችንን ከፍተን ማየት ስለተሳነን እንጂ አገራችን ያልተፈፀመ ነውርም ያልተከወነ ግፍም የለም ።

  • @rucha6231
    @rucha6231 Год назад +7

    በዘመኑ መጨረሻ ይህ ሊሆን ግድ ነው ወገን በንስሃ እንዘጋጅ መጨረሻችንን አሳምርልን ጌታ ሆይ መንግስ እንደሆነ ለእንደዚህ አይነት ጥንቃቄ ጆሮው አይሰማም መድሃኔአለም ይድረስልን

    • @تةؤي
      @تةؤي Год назад

      ኡፍ በጣም😭😭

  • @meklit2710
    @meklit2710 2 года назад +150

    ቤቱን ትጠቁምና ይዘጋ እንጂ እንዴ ለዛውም የሌላ ሀገር ዜጋ ይጫወትብን ሆ ጉድ እኮ ነው

    • @higtug6
      @higtug6 2 года назад +16

      መዘጋት ብቻ ሳይሆን ቅጣት ያስፈልጋቸዋል እነዚህ እርኩሶች

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 2 года назад +3

      Eyoha media yihen geftobet tikikilegnawun bet tawko ermija endiwesed kaltederege kentu new.

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@higtug6 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@TheBex2007 ደምሪኝ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 года назад +117

    አሁንስ ኢትዮጵያ ተወልጄ ያደኩበት አገር አልመስልሽ አለኝ ጌታሆይ የት ነው ያለኸው😭😭

  • @yaracell969
    @yaracell969 2 года назад +40

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን መቼም የማንሰማውን ነገር የለም ዘንድሮ

    • @yaracell969
      @yaracell969 2 года назад

      @queendabo እሺ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@yaracell969 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ

    አላህ ከንደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል

  • @yodahe5213
    @yodahe5213 2 года назад +12

    እህቴ በጭራሽ ልጅሽን ለማንም እንዳሰጭ, ሴትዮዋ አትለቅሽም በደካማ ጎንሽ ትመጣለች,በሌላ ሰው ላሳድግልሽ በሚል ልትወስድብሽ ትችላለች. ሥራ ፈልገሽ ተቸግረሽ ራስሽ አሳድጊ

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 2 года назад +5

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! ...ይህ ምን ዓይነት ክፉ ዘመን ነው, ትውልዱን ሰይጣን ጨረሰው💔😭😭😭
    አንቺም እህቴ እግዚአብሔር በብዙ ረድቶሻል, የበለጠ ያግዝዢ። የተሻለ ጊዜ ይመጣል, አይዞኝ!!!

  • @abdullaheman820
    @abdullaheman820 2 года назад +4

    አይዞሽ የኔ እህት ያልፋል ፈጣሪ ይርዳሽ፣ እንዳፅናናሽ እንድንጠይቅሽ መንገድ ካለ? አይዞሽ እህት።

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 года назад +3

    የኔ እህት አላህ ይርዳሺ ከልጅሺ ጋር የምትኖሪበት ዘመን ያድርግልሺ
    ግን ሤትዮዋን በፖሊሥ ብትያዝ ጥሩ ነው
    ሥልክ ቁጥሯን ለፖሊሥ ሥጫቸው

  • @zed9732
    @zed9732 2 года назад +20

    አይ ሐገሬ💔😭በጣም ያሥፈራል ወላሒ ያለንበት ጊዜ!

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 2 года назад

    የኔ እህት አይዞሽ ትረዳሻለች ጠንካራ ሴት ነሽ በፈተና አልወደቅሽም እግዚአብሔር ታሪክሽን የቀይረው እንባሽን በደስታ ይቀይርልሽ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 2 года назад +3

    አግዚኦ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እነዚህ የውጭ ዜጎች ናቸው ሐገራችንን ያረከሱት ለቃቅሞ ነበር ማሰወጣት እግዚአብሔር ይፈረድባቸው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад +14

    በእየሱስ ስም ክፉ የዝሙት መንፈስ ይመታ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 года назад +20

    አቤቱ አድነን የቀደመው በደላችን ይቅር በለን አምላክ ፍረድ 😥😥😥😥እንደዚ አይነቱ ከምድርገፅ ያጥፋልን ፈጣሪ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +8

    እቺን በ24 ሰዓት ውስጥ ከሃገር ውስጥ እንድትወጣ ማስደረግ ነው ለፖሊስ ማሳወቅ ያስፈልጋል ጊዜው ተበላሽቶአል

  • @calabirhane4559
    @calabirhane4559 2 года назад +3

    አቤቱ የምህረት አምላክ ሆይ ምህረትህን ላክልን በይቅርታህ ብዛት ታረቀን... ይህ ሁሉ ካንተ የመራቃችን ውጤት ነውና በቸርነትህ ብዛት አስበን... የቅዱሳን አምላክ አቤቱ መልሰን!!!

  • @shewaalemaregaw2899
    @shewaalemaregaw2899 2 года назад +1

    እህቴ ቢቻልሽ ልጅሽን ከአጠገብሽ አታርቂ ይህንን ታሪክ እያየሽ ልጅሽን ለማን ትሰጫለሽ ጠቢቂያት ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አይዞሽ

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 4 месяца назад

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል መልካም ስራ ነው የሰራሽው እግዚአብሔር የሚጠላው ስራ ጠልተሽ የብዙ ሰው ህይወት በመታደግሽ ጀግና ነሽ አይዞሽ አመአምላክ ትረዳሻለች በርቺ ገና ልጅ ነሽ

  • @sosinahaddis7967
    @sosinahaddis7967 2 года назад +17

    ልጅሽን እንደምንም ብለሽ እራስሽ አሳድጊያት አንቺን እንኳን እግዚአብሔር ጠበቀሽ

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 года назад +9

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን የመጨረሻው ዘመን እግዚኦ 😭💔

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 года назад +56

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔 ያማል ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አፅያፊ ነገር መስማት ያማል 😭😭😭😭😭😭 አምላኪሆይ ቶሎና

    • @MG-su4nh
      @MG-su4nh 2 года назад +1

      Ethiopia eko new sew kenehiwetu emikatelew
      Ethiopia eko new sew endebeg yemitaredew
      Ethiopia eko new anget kortew be enchet a getu anteltlew temishelilut ere sintu .....

    • @amarche5385
      @amarche5385 2 года назад

      @@MG-su4nh 😭😭😭እውነት ነው ያማል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      @@MG-su4nh ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @fanifaninure2556
    @fanifaninure2556 2 года назад +16

    ሲጀመር አዲስአበባ ውስጥ ጉድ ለጉድ እየተካሄደ ነው 🥺🥺🥺ለሁለት ሴት እና ሁለት ወንድ ቤት ማከራየት መቆም አለበት

  • @AyiniyGETACHEW-bj8eo
    @AyiniyGETACHEW-bj8eo Месяц назад

    በኢየሱስ ስም እባክህ ህፃናቶችን ታደግልን😢 ወላጅ ዋጋ ከፍሎ አሳድጎ ለሴጣን ግብር ሁላችንም በእምነታችን እንፀልይ🙏

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 года назад +3

    እህቴ አይዞሽ እግዛብሄር በስዎች ላይ አድሮ ይረዳሻል እህት አለሜ አታልቅሽ

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 2 года назад

      እግዚአብሔር እንዴት ቻይ ነው።

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 2 года назад +31

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ዘመን ደረስን !!!ቤቱን ታሳይና ለህግ ታቅርብ!!

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Год назад +2

    የ ዘምኑ ፍፃሜ ላይ ነው ያለነው ሁሉም ንስሐ ግብቶ ይፅልይ ምፍትሄው ይሄ ብቻ ነው

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 2 года назад +8

    እውነት ይህ ጉድ እምዬ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው? ወይ አገሬ መቸ ይሁን መልካም ወሬ የምንሰማው?ምን ጉድ መጣብን እግዚአብሔር ያስበን😥😥😥

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 2 года назад +5

    እናት ተስፋ የመኖር ሚስጥር ናት አላህየ እናቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ስጥልን እናት ለለላችሁ ያበርታችሁ ፈጣሪ እና እህቷንስ ታገኛለች ወይ የእህቷን አድራሻ ታቃለች ወይ አልጠየካትም ዳግም አቅርባት እንረዳታለን ትሰራለች ጀግና ሴት ናት ከዚህ በቆሻሻ ስራ ሳትለከፍ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 года назад +7

    እግዚኦ ማረነ ክስቶስ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏

  • @yonasaklilu3725
    @yonasaklilu3725 3 месяца назад

    እኔ እውነት እስዋ ከገጠማት ታሪክ በይበልጥ ያዘንኩት የወታደር ቤተሰብና ልጆች ሚገጥማቸው የሂወት ፈተና እውነት ያሳዝናል ደምና አጠንቱን የሰጣት ሀገሩ መልሧ እሄ ነው።

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +7

    የአላህህህ ያረቢ ያረህማን ምን ጉድድድድ ነውውው😥😥😥

  • @bizuyewamnuel
    @bizuyewamnuel 2 года назад

    አቤቱ ፈጣሪ ይቅር ይበለን በተረፈ ወንድሜ አንተ አግዛት እና ላፍቶ ክ/ ከተማ ፖሊስ መጥታ ሪፖርት ታድርግ ሴትዮዋ ወንጀል እየፈፀመች ነው በህግ መጠየቅ አለባት የደሃዋንም ንብረት መመለስ አለባት ።

  • @hannachaka6723
    @hannachaka6723 2 года назад +18

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግልን! ጆሮን ጭው የሚያደርግ ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ደረስን😭😭😭

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 года назад +17

    Rip ቅድስት ሀገር ኢትዮጲያ የሀገሬ መጨረሻዋ እንዲ መሆኗ ያሳዝነኛል

    • @meronlissanework1615
      @meronlissanework1615 2 года назад +1

      እውነትም Rip

    • @rawdaali8287
      @rawdaali8287 3 месяца назад

      ቅድስት ኢትዮጵያ😂😂😂 ያልሆነውን ሆነን ማናውቀውን ተረተረት አጥፋን ውሸት ይቁም

    • @hamde299
      @hamde299 3 месяца назад +1

      አላየንም ቅድስት 😄

  • @eyerusalemhunde1357
    @eyerusalemhunde1357 2 года назад +4

    እግዚያብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን እንጂ ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያልነው እሷስ ፈጣሪ አተረፋት እባካችሁ እዮሃ ሚዲያዎች እዛ ቤት ውስጥ በየቀኑ የቁም ሞት ለሚሞቱት ልጆች ከ ሕግ አካል ጋር ድረሱላቸው 🙏😭😭😭

  • @SenaitMoges-rh5po
    @SenaitMoges-rh5po 4 месяца назад

    ልጂ የእግዛብሄር ስጦታ ነው ጂሽ ካንችር ታዲጋለች እንካን ምዲያ ላይ ቀረብሽ እንጂ የእቶጲያ ህዝብ ደግ ነው አይዞሽ

  • @VdNb-vo6jd
    @VdNb-vo6jd Месяц назад

    እማማ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢

  • @godlover7602
    @godlover7602 2 года назад +1

    ኸንድሜ ሆይ እየሆነ ያለው ነገር በጣም አሳዛኚ ለትውልድ ጥፋት ነው ታዲያ እንጀ ጋዜጠኚነትህ ይህን ጥፋት የምታደርገውን ኮሪያውይ ለምን ሥሟን አካባቢውን ጠይቀህ መገለጥ አለባት ለምን ትሸፋፍናለህለትውልድ ካሰብክ በኢትዮጵያ ምድር ያልተፈቀደ ህገ ወጥ ሥራ ኢትዮጵያዊ ባልሆነች ሴት ይህ ሲሆን ዝም አትበል i am baging you Please this is very series

  • @liya7235
    @liya7235 2 года назад +35

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጉድ ነው መድሀኒአለም ክርስቶስ ሆይ አንተ ጠብቅልን እውነት

  • @ergpoyoutube3913
    @ergpoyoutube3913 2 года назад +31

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እርኩስ መንፈሶችን ያሳልን ያረብ አሚን ሠው ተበላሽቷል እዳው ምንስሜት ይሰጣቸው ይሆን 😥

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔ ር ጥሎ የማይጥል አምላክ ነዉ በምህረትህ ጎብኘን ቸርነትህ ብዙ ነዉና

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 2 месяца назад

    የኔ እናት እግዜአብሔር ለልጅሽ ደጋግ ስወችን ይላክልሽ 😢😢😢😢😢

  • @mezmurzetewahdo5276
    @mezmurzetewahdo5276 2 года назад +28

    የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ገና ብዙ ነገር እናያለን እንሰማለን።ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበን!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውው

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 года назад

      nesha engba zemen mbqiya honale

  • @Yemaryam21Yemaryam21
    @Yemaryam21Yemaryam21 Месяц назад

    በፈጣሪ ስም ዘንድሮ ብዙ ነገር እየሰማን ነዉ አቤቱ የተሻለ ነበር እምንሰማበት እምናይበት ግዜ አምጣልን 😢🙏🤲😥💔

  • @jesuschristismylord-p3o
    @jesuschristismylord-p3o 2 года назад +11

    አልከስም አለች ፈርታ 😣የአገሬ ፖሊስ ልክ እንደ ውጪ ሀገር ጥቆማ ብቻ ከተሰጠ ሄዶ ቢይዛቸው ቢያፍሳቸው ነው የኔ አባባል ። አናት ዮኒፎርም አልብሳ ልካ ጉዷን አላየችም

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ 2 года назад +1

      ትክክክል👍👍👍

    • @صوفياال-ل8ج
      @صوفياال-ل8ج Год назад +1

      @@zወሎየዋ ህግ ቦታ ሲሄዱ እራሱ ትላልቅ ስልጣን ያላቸው ይከለክላሉ ተብሎአል ነገሩ ከባድ ነው መንግስትም ትቶታን መሰል ይኽን ነገር እህት እና ጭምልቅልቅ አለ ሀገራችን ወደት እንጩህ ጭንቅ እያለኝ ነው ባልሰማሁ ስልኬ ነው ጥላቴ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +3

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭እባካችሁ ማውራት ብቻ በቂ አይደለም በቃ የሚከፈለውን መስዋት ከፍላችሁ ይቺ ባለጌ ያለችበትን ቤት ፈላልጋችሁ ያዟት?? ትውልዱ ተበላሸ እኮ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 года назад +2

    ወይ ዘንድሮ ከምንሰማዉ ቆሻሻ ነገር መብዛት ጆሯችን ደማ ቆሸሸ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 года назад +15

    ዛሬ ሁለተኛነኝ ቸሩን አሰማኝ አምላኬ መቸም ቸር ናፍቆኛል💔

  • @zinab8199
    @zinab8199 2 года назад +12

    አየ ሀገሬ ጉድሽ በዛ አላህየ ሳታጃጅል ውሰደኝ እዴው ምን አይነት ዘመን ላይ ነን! የውጭ ዜጋ ሀገራችንን አበላሿት እኛ በሰው ሀገር ተሳቀን እየኖርን😭 አችግን እደማንም ልጅሽን ከጎንሽ አድርገሽ ያዥ ያች ነገር እዳይደርስባት እየተለቀች ስለሆነ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @ማንእንደእናት-መ5ሐ
    @ማንእንደእናት-መ5ሐ 2 года назад +1

    እባካቹ የዉጭ ዜጋ ወደሀገራችን ሲገቡ ምን ይዘዉ መጡ ምንስ እየሰሩ ነዉ ተቆጣጠሩአቸዉ ከመጡ ጀምሮ ሀገሪን በከሎት 😭😭😭😭😭😭

  • @mekidesadale9829
    @mekidesadale9829 4 месяца назад

    እማሆይ ነብስዎት በአፀደ ገነት ትረፍ የህፃንዋ አሳዳጊ🙏

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ወ1ቨ

    መምህር ተስፋየ ገጠመኝ የምያስተምረዉ ይህን ጉድነዉ
    አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 2 года назад +2

    አመልክቶ በህግ እደትያዝ ማድረግ ነው ይትውልድ እያበላሸች መቀጠል የለባትም

  • @Niama2020
    @Niama2020 2 года назад +6

    ወድም እኔ የምላችሁ ይህን ጉዳይ ዝም አትበሉ ምክንያቱም ሴት ተማሪዎች ወደ ት/ቤት ሲሄዱ ከመንገድ ላይ እየተገደዱ በግድ ሊሆን ይችላል ስለዚህ ነገሩን ዝም አትበሉ ለሚመለከተው ክፍል ጠቁሙ

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 2 года назад +6

    አልሀምዱሊላ! ሰው ስንት ስቃይ አሳልፏል ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያ ነው ጉድ እኮ ነው💔ስንት ነገር አለ በዚቹ በአድስ አበባ ጉድ😥

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 2 года назад

      በጣም ከባድ ነው ደምሪኝ ውዴ

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 Год назад

    በርች የኔ ናት እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን ጸልይ በርች እማግዝሽ ነገር ካላ ጻፊልኝ

  • @hebtamabge8346
    @hebtamabge8346 Год назад +4

    የማይሠማ የለም ፈጣሪከዚህ ይጠብቀን😭

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 2 года назад +2

    እግዚኦ ጌታሆይ ልጆቼን አደራ አደራ አደራ የምንሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው የሚያረግ ነው

  • @mahletmamo1390
    @mahletmamo1390 2 года назад

    አይዞሽ ጠንካራ ነሽ ስልኳን ስጠን

  • @slaemslaem6038
    @slaemslaem6038 Год назад +1

    እኔ. በዚህ. እድሜ. እምስማው. እያቃተኝ. ነው. አይምሮዬ. እኪጨነቅ. ድረስ. አባት ሆይ. እባክህ. አስበን. ሀገሬን. ጠብቃት. ጭራሽ. በውጪ. ዜጋ. እግዚኦ. አድነን.

  • @TextTesla
    @TextTesla 3 месяца назад

    አይዞሽ እግዚያብር ይርዳሽ ግን ልጅሽን እራስሽ አሳድጊ ምክንያቱም ባንቺ የደረሰ በልጅሽ ልደርስ እችላል በአዉን ሰአት ሰዉ አይታመንም እህቴ

  • @kemeryaadem7281
    @kemeryaadem7281 Год назад +1

    ያረብ በልጆቼ አትፈትነኝ ያረብ እስከ ማገኛቸው አንተ ጠብቅልኝ አላህ ይርዳሽ እህቴ😢😢😢😢

  • @emuzenat3316
    @emuzenat3316 2 года назад +5

    አመልክቶማሥያዝነዉ ይችን ትዉልድእያጠፍችነዉ እድህአይነቷ

  • @Fira-be1vn
    @Fira-be1vn 2 года назад +3

    ጌታ ሆይ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን እግዚኦ

  • @Sara-v3z1b
    @Sara-v3z1b 4 месяца назад

    እህቶቼ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በተለይ በስደት ያላችሁ በውጪ የምትሰሩ እራሳችሁን ጠብቁ በምታቁት ሰው ካልሆነ ስራ በደላላ ሲገኝላችሁ ከመሄዳችሁ በፊት ብትችሉ ለጓደኞቻችሁ አሳውቁ ንገሩ በተለይ ቤሩት አልኮላ አካባቢ ብዙ አሉ እኔም ማርያም ናት ያተረፈችኝ ጉድ ሊያረጉኝ ነበር ስራ ተብዬ ሄጄ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 года назад +15

    እናሊላሂ ወኢናሊላሂራጂኦ 💔💔💔💔💔💔💔

  • @mahletfeyissa2397
    @mahletfeyissa2397 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ አንድ ልባም ጥሩ ባል እንዲሰጣት እመኛለሁ🙏

  • @DaniRoyal-c4fk
    @DaniRoyal-c4fk 2 года назад

    በጣም የሚገርም ነው አቤቱ ይቅር በለን ፈጣሪ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው #skynet_tube ይህንን ቦታ ለፖሊስ መጠቆም ይሻላል

  • @zed9732
    @zed9732 2 года назад +1

    ይች እሕታችንን መርዳት የቻለ ቢረዳት !

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 2 года назад +3

    እሚገርም ነዉ አዲስ አበባ የሀፂያት መነሀሪያ ሁናለች ቺችኒያ የሚሰራ ጉድ በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን