የኤሌክትሪክ መኪና ውይስ የነዳጅ | መኪና ከመግዛታቹ በፊት ማወቅ ያለባቹ ወሳኝ መረጃ| price of electric car in Addis Ababa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 46

  • @Teklitkiflay
    @Teklitkiflay 23 дня назад

    i love his explanation about what he do it. thank you.

  • @markosalemayehu
    @markosalemayehu Месяц назад +5

    እስከዛሪ ድረስ እንዲ አየነት ገለፃ ከመኪና ሻጭ ሰምቺም አይቺም አላውቅም ዋውው አድናቄሕ ነኝ።

  • @zelalemgetachew9660
    @zelalemgetachew9660 27 дней назад

    Wonderful! scientific and professional explanation,Keep it up.

  • @yohannesteshome9035
    @yohannesteshome9035 Месяц назад

    Wonderful salesman !!

  • @kokortube5086
    @kokortube5086 12 дней назад

    BYD seagul or E2 sint nw enant ga???

  • @minaletaye8286
    @minaletaye8286 Месяц назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው አከብራችኋለሁ! ከተቻላችሁ የካሜራ ዋጋ እና አይነት ቪዲዮ ከይቅርታ ጋር ብትሰሩልን (የፎቶ ቤት ቢዝነስ ለመክፈት ፈልጌ የካሜራ አይነት እና ዋጋቸው መረጃው ስለሌነኝ ነው)

  • @abcdfhhfc
    @abcdfhhfc Месяц назад +3

    የመኪናን ኳሊቲ አንዲወርድ የምታደርጉት እናንተ ነጋዴዎች ናችሁ። ቻይና በፈለከው ኳሊቲ ታመርታለች ነገር ግን ገንዘብ ስለማትጠግቡ ትርፋችሁን ለመጨመር ስትሉ በተጠቃሚ ላይ ደባ ትሰራላችሁ።

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 Месяц назад +1

    በተፅኖ በህግአስፈራርቶ የእሌትሪክ የግድ ግዙከማለት ለነዳጅም ለኤሌክትሪክእኩልእድል ለምንአይሰጥም ሁለተኛ ሸገርባስ የባለስልጣንቪኤት ቅድሚያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩቢጠቀሙና ለህብረተሰቡ አርያብንሆን ነገርግን ባለስልጣን በናፍጣመኪና እየሄደ ህብረተሰቡን ያላግባብ መብቱንለምንእንጥሳለን ስለዚህየኤሌትሪክመኪና አሜሪካ አውሮፓ ቻይናየማይጠቀሙትን ኢትዮጵያ የተለየሆና ህዝቡንለማክሰርየሚደረገውጫን በጣምአደገኛ ነውና ህግአክብሩ ህዝብን አታደናግሩ እኛእናውቅልሀለንአትበሉ

    • @eliyastesfaye868
      @eliyastesfaye868 Месяц назад

      መንግስት ጫይናን ለመጥቀም ብሎ ነዉ ሙሉ በሙሉ የኤሌክትሪክ መኪና ብቻ እንዲገባ የፈቀደዉ ፡፡

    • @abuman718
      @abuman718 Месяц назад

      ጅል አንተ መክና የለህም ምን አስጨነቀ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Месяц назад +3

    በልበል ነጋዴ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የለውም እንኳን መኪና ኤክስፓየርድ መድሀኒት አገር ውስጥ አስገብተው ህዝብ ይጨርሳሉ ለዛው የጤና ባለሙያዎች ነጋዴ ገንዘብ እንጂ ለወገን ማሰብ የማይታሰብ ነው ምናልባት ቁጥጥሩ ጠንከር ሲል ከመክሰር በሚል ታስቡ እንደሆን እንጂ የእኛን አገር ነጋዴ እንተዎው

  • @GediyonHadis-mc8kh
    @GediyonHadis-mc8kh Месяц назад

    ጥሩነው

  • @abelishaman1830
    @abelishaman1830 Месяц назад +3

    ሿሿ ሰለቸን
    እንደ ማንተዋወቅ ጥራት ጉምሩክ አልክ

    • @ArekebArku
      @ArekebArku 7 дней назад

      እየተሻረኩ እየዘረፍን እንኳን ቆርቆሮ መድሀኒት ገዳይ እንደሆነ እያወቁ ተሻርከው የሚአሰገቡ ፓርትነሮች

  • @SimretFikadu-ce2vg
    @SimretFikadu-ce2vg Месяц назад +7

    የኤሌትሪክ መኪና ማለት አሁነ ባለው ሁኔታ ሞባይል ስልክ ማለት ነው ምክንያቱም የሚሠራው በባትሪ ነው ከጥቂት አመት በኋላ ይወረወራል ዛሬ ድረስ አገራችን ላይ ያሉ የነዳጅ መኪኖች ከ40እና 30አመት በላይ የገለገሉና እያገለገሉ ያሉ ናችው እስኪ አወዳድራቸው ምዕራባውያኑ ያላረጉትን ሰባትና ስምንት አመት ተጠቅሞ መወርወር እንዴት ተወዳደረ ያውም ለኢትዮጵያ ???

  • @yiheyiseshetu1474
    @yiheyiseshetu1474 Месяц назад +2

    Too optimistic explanation.

  • @yohannesmitslal9795
    @yohannesmitslal9795 Месяц назад +1

    ሴልስ ድሮስ ስለደካማ ጎን ሊያወራ ይጠበቃል።

  • @AsefuGirmay-ov8dp
    @AsefuGirmay-ov8dp Месяц назад

    ልጁ ግን በጣም ጥሩ ማርኬቴር ነው አስደመመኝ

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa Месяц назад +2

    የነዳጀ መክና ነው የምንፈልገው

  • @nq2865
    @nq2865 22 дня назад

    የኤሌትሪክ መኪና = ሞባይል ስልክ => Battery=> Resale value ሁሌም ይቀንሳል ::

  • @MasterPubg-r1f
    @MasterPubg-r1f Месяц назад +1

    የያዝነውን ምን እናድርገው

  • @Kimem_2727
    @Kimem_2727 Месяц назад +1

    ጀማሪ እህት ወንድሞች ተባብረን እንደግ

  • @disbasito5567
    @disbasito5567 Месяц назад

    አረ የዚህን sales man ስልክ ቁጡሩን አስቀምጥልንማ he is a great guy

    • @tiritareview
      @tiritareview  Месяц назад +1

      Silk tekemtual

    • @disbasito5567
      @disbasito5567 Месяц назад

      @tiritareview yeah ayichewalew but i think የተቀመጠዉ ቁጥር የsalesmanu የግሉ ሳይሆን የድርጅቱ ይመስለኛል. I wanted to have a word with the guy personnally

    • @HalalNegadras
      @HalalNegadras Месяц назад

      He is not a sales man..he is my Boss 😮

  • @surafieltadesse3784
    @surafieltadesse3784 Месяц назад +5

    In ETH a car is an asset not a liability. So, resell value is the most important thing. It's obvious EV cars have their own benefit but its drawbacks are undeniable. Tell the truth. Don't try to dismiss the truth !!!

    • @Tam-g4r
      @Tam-g4r Месяц назад

      ruclips.net/user/shortss2d8dgZPOYE?si=YKAE-Jun5Fjfmisj

    • @Tam-g4r
      @Tam-g4r Месяц назад

      ruclips.net/user/shortss2d8dgZPOYE?si=YKAE-Jun5Fjfmisj

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 26 дней назад

    ለምን እነዛ መኪኖች ተነድተው አስመስክረዋል ለዛ ነው እንጂ ፎቢያ ስላለበት አይደለም ወንድሜ!!!

  • @samatayosfitness6082
    @samatayosfitness6082 Месяц назад +1

    ቀላቀለው😂 ጥሩውንም መጥፎውንም ደበላለቀው ይሄ ሁሉ V8,V6,Rava 4 ,Tucson Etc የነዳጅ መኪኖች በዚህ ሁሉ ሚሊየን ብር ተገዝተው ይጣላሉ እያልከን ነው bro? ሀገሪቷ ኪሳራውን ትችለዋለች ?

  • @AregahegneFikra
    @AregahegneFikra Месяц назад

    ማርኬቱ ሁሉ አዲስ አበባን ብቻ ያማከለ ነዉ በክልል ቻርጆ ማድረጊያ የለሞ

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 Месяц назад

    ሁለት ሚልዮን ብር አዉጥቼ ገዝቼ በሁለት ዓመት ከተበላሸ ዋጋዉ መቼ እመልሳለሁ?።

  • @husenali4882
    @husenali4882 16 дней назад

    የሚያወራው እውነት ነው አይደለም አላቅም። ነገር ግን ጎበዝ ፖለቲከኛ መሆን ይችላል ይሄ ሰውዬ😅😂😂

  • @Dan2024esh
    @Dan2024esh Месяц назад +2

    አሁንም ቪትዝ ይሻላል

  • @FjrFhf
    @FjrFhf Месяц назад +1

    He is politicians kikikiki

  • @Gedimam1
    @Gedimam1 22 дня назад

    እናንተም 700 ሺ ዲዛየር ስትሸጡ ከስራችሁ አልነበረም ማለት ነው:: ሲቀጥል በወራት ጊዜ ውስጥ በእጥፍ ጨምራችሁ እንደሸጣችሁት ነገርከን:: ያንኑ እቃ በእጥፍ😮

  • @AmeleDesisa
    @AmeleDesisa Месяц назад

    Le ride temechtonal

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 7 дней назад

    በልበል የኛ አገር ነጋዴ ሆድ እንጂ ጭንቅላት አለው እንዴ እናንተ ብትችሉ ገላችሁ ትቀበሉናላችሁ ነጋዴን ያመነና ጉም የዘገነ አንድ ነው
    ኦክሎክ ሞተርስ በ4 ወር ግዜ በቀን 50 መኪና እጀገጣጠምን እንሸጣለን ብሎከቀረጥ ነፃ በ690ሺ ብር የደሀ ገንዘብ ተቀብሎ ሰብስቦ 6 አመት ሙሉ በደሀ ገንዘብ እየሰራ 2.500.000 ዛሬ ላይ አሰገብቷል ፍትህ ፍለጋ ብንሄድም ፍርድ ቤት ውሳኔ እየሰጠ አይደለም እጀ ረጅሙ አህመዲን በደሀ ገንዘብና ሒዎት እየቀለደ ነው እናም የኛ አገር ነጋዴ ቢችል የሰው ሬሳ አዋዶ ይሸጣል

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Месяц назад

    👉ዳቦ በጠፋበት አገር መንገድ በሌለበት አገር ስለመኪና ማውራት ይሰቀጥጣል

  • @TEdlaAsmamaw
    @TEdlaAsmamaw Месяц назад

    ሲጀመር ከራስህ አንጻር አታውራ

    • @ZeydBereket
      @ZeydBereket Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂