Very great insight , keep up the good work buddy ! Your explanation is evidence based unlike those car reviewers in Ethiopia whose content is very shallow . However , please do not use too much English rather keep it low profile for people from all walks of life.
እናመሰግናለን መልካም ማብራሪያ ነው ትልቀሐ ለኤሌትሪክ መኪና መሰራታዊ ነገር ነው ሰለሆነም መግዛት ለሚፈልግ ትልቅ ትምርት ነው እናመሰግናለን
Optimal temperature ላይ ምናረገው በራሳችን ነው ወይስ መኪናው በራሱ ነው
Mekinawe rasu BTMS yemebal component alwe
Very great insight , keep up the good work buddy ! Your explanation is evidence based unlike those car reviewers in Ethiopia whose content is very shallow . However , please do not use too much English rather keep it low profile for people from all walks of life.
Thanks, will do!
Gobez berta
Nice explanation
ቆንጆ ማብራሪያ ነው በርታ ግን እኮ እኛም ሀገር ላይ id4 ገና በ ሁለት አመታቸው ባትሪያቸው ከ80በታች ሆኖ ለመሸጥ እንኳን አዳጋች ሁኔታ ላይ ናቸው እየተባለ ነዉ ይሄንንስ እንዴት ታየዋለህ
@@FedilaYemuna ወንዴሜ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳኸው:: የኤሌክትሪክ መኪና የወደፊት ቢሆንም አሁን ባለው ሁኔታ አይመከርም::እነደውም ID 4 የመሳሰሉት ባትሪያቸው ወደ 70 እንደደረሰነው የሰማሁት::አሜሪካን ሀገር ያየሁት በጭራሽ ሰዉ ኤሌክትሪክ መኪናን አልደፈረም ምክኒያቱም ባትሪው ሊቲየም መሆኑ አሁን እንደምናየው ባትሪው አቅም እየወረደ መሆኑ ብልሽት ሲገጥም ብቁ ባለሙያ አለመኖሩ ባትሪ ቻርጅ ለማድረግ የሚወስደው ጊዜ::ባጠቃላይ መኪና መግዛት ለሚፈልግ ሰው ሀይብሪድ መግዛቱ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው::በሚቀጥለው ቪዲዮህ የኤሌክትሪክ መኪናን ችግሮች ለህዝቡ ብታስታውቅ እላለሁ::እኛ በቀላሉ ዩትዪብ ላይ አለም አቅፈ እውቅና ካላቸው car reviewers እያገኘን ነው ሆኖም እንግሊዘኛ በደንብ ለማያዳምጡት ኤሌክትሪክ መኪና ከመግዛታቸው በፊት ችግሮቹን ብናሳውቃቸው ጥሩ ነው እላለሁ!
Bro the voice in between is very irritating. but you are great
Awesome video bro!
thousands of alarms on the video.... it disturbs a lot
Keep it up bro
Try to prepare scripts before shooting the video. Atkorart just make it smooth
Betam konjo mabrariy nw