ወይኔ! የገዛ እህቴ ከባለቤቴ 2 ወልዳ አረፈችዉ | የገዛ እህቴና ባሌ እንዲህ ጉድ ሰሩኝ | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha
HTML-код
- Опубликовано: 31 авг 2022
- Subscribe to our official channel
/ @samuelwoldetsadik
ከ2 እህትማማቾች የወለደዉ ባል። እህቴ ከባለቤቴ 2 ልጆችን ወልዳ አረፈችዉ። | እርቅ ማእድ
seifu on ebs | ebstv worldwide | ethiopian news | eyoha media#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #የሰላም_ገበታ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን። - Видеоклипы
እህቴ ከባለቤቴ 2 ልጆችን ወልዳ አረፈችዉ።
በርግጥ ይሄ ታሪክ ከቀረበ ትንሽ ቢቆይም አሁን ታሪኩን ማስታወስ የተፈለገበት ምክንያት
ይሄ ሰዉ ከሁለቱም እህትማማቾች ለወለዳቸዉ ልጆች ተቆራጭ እንዲያደርግ ቤተሰቦቹን
በሽምግልና ለመጠየቅ ታስቦ ነዉ። እህቷ ከባለቤቷ ከወለደች በኋላ እህትየዋንም በተራዋ
ሰዉዬዉ ጥሏት ሄዷል። አሁን ከሁለቱ እህትማማቾች የወለዳቸዉ ልጆቹ በመጥፎ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።
ይበላቸው ልል አልኩና አይጣልባቹ እግዚአብሔር አጋልጦ አይስጥ ፈጣሪ ይጠብቅ ብልስ ምክንያቱም አንጀቴ ነው የቆሰለው እያወቀች ትልቋ ገባች እንዴት ሰው ጠፍ ወንድ ጠፍ ባገሩ
አንች አታሲቢም ከእህትሺ እየወለደ ደግመሺ የምትገቢው አእምሮሺ ይሰራል ግን
እህትሽን ያልተወ ወንድ ያንቺንም የእህትሽንም ህይወት አበላሽተሽ ድጋሜ የልጆችሽንም ህይወት አበላሸሽ በጣም ታናድጃለሽ እንዴት ድጋሜ አብረሽ ትሆኛለሽ
በትክክል እኔም ተናድጃለሁ
እከፍ ነገር ነች
እልህ ይመስለኛል
tekikele nashe enam andaginalche endat tamlsa endze aynat asnwri nagar west tamlsashe tegblshe
ደም ነው የምታፈላው
እግዞኦ ስንት አይነት ጉድ አለ በየቤቱ በእግዚአብሔር 😥😥 አንች እራሱ ከእህትሽ የወለደን ወንድ እዴት ድጋሚ ታገቢዋለሽ ጥፋቱ ያንች ነው ከእህትሽ የወለደውን ባል የእህትሽም ያንችም ልጆች አባታቸው አንድ ነው እግዞኦ አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን 🙏🙏
እንዴት ሰው ከአለፈ ህይወት መማር ሲገባው እንደገና መልሰሽ ገብተሽ ፈጣሪን ታማርሪያለሽ ሰማሽ የራስሽን ህይወት በራስሽ እጅ ነው ያጠፋሺው እኔ ግን የሚያሳዝኑኝ ምንም የማያቁት ልጆቹ ናቸው ከንደዚህ አይነት ሰው መፍጠራቸው 🤕🤕🤕🤕
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው የአንቺ ስህተት አለበት ምን ማለት ነዉ እህትሽን ያስወለደ ወንድ በሽማግሌ ታረቅን ይባላል😒😏😏😏
ወንጀለኛ ነሽ እሱ ምን አደረገ ከእትሽ የወለደ ባል አንቺን እና ልጆቹን እንዲት ያክብር እግዚአብሔር አታማሪ አንቺ ባጠፋሽው እግዚአብሔር በእትሽ አሳየሽ ሳትማሪ ቀረሽ እንዴት ህሊናሽ ፈቀደ ከሱ ጋር ለመኖር አሁን ለሴት ልጅሽ ተጠንቀቂ ሌላ ነገር ደግሞ እንዳይፈጠር
😢😢😢😢😢😢😢
ይሄ ያንቺና ያንቺ ጥፋት ነው በጣም ትገርሚያለሽ እንዴት ከገዛ እህትሽ ልጅ ወልዶ እንደገና አንቺ መመለስሽ እጅግ ይገርማል። ለነገሩ science እንደሚያረጋግጠው ሴቶች የበደሏቸውን ክፉ የሆነባቸውን ወንድ አብዝተው ይወዳሉ
ምና የሴት ገልቱ ናት አይደለም ከእእቴ ወልዶ ይቅር እና ከማላቃት ሴት ጋር ግንኙነት ቢጀምር እንኳን ዞር ብዬ አላየውም ለእዛውም ለእኔ ቦታ የሌለውን ወንድ ቆይ ግን እኔ የምለው አብዛኛው ሴቶች ቆሞ መቅረትን ብቻ ስለምትፈሩ ነው አይደል የምታገቡት ከእንዲ አይነት ትዳር ቆሞ መቅረት ብቻ ሳይሆን መቃብርም ይበዛበታል ።
ትክክል የግድ ትዳር እፈልጋለሁ ተብሎ ዝም ብሎ ከወንድ ጋር ከመጠጋት ቁሞ መቅረት ይሻላል
Betam
ሰላም ናት (ጤናማ ናት) 100 ስህተት እያየሽ
1. ማግባትሽ
2. መመለስሽ
3. ልጆች መውለድሽ
ሰዎች ከዚህ ተማሩ please
እራስ ወዳድ ባለጌ ነሽ የእህትሽ ልጅ ለአንቺ ልጆች የአክስታቸው ልጅ ወይስ እህታቸው? ወደፊት ይህን ሲያውቁ ምን አይነት የስነ ልቦና ችግር እንደሚገጥማቸው ማገናዘብ እንዴት አቃተሽ?
እዴ ባለጌዋማ ይቺ ናት... ከወለደቸው ጋር ማስታርቅ ነበር እንጂ እንዴት ወለድሽ... ባልጌማ አንቺ ነሽ.. እስይ ይበድልሽ.... ሽማግሌ ከእህትሽ ወልዶ አግቢ ሲሉሽ ጤነኛ ናቸው..
ችግሩ ያለው አንቺ ጋር ነው ከጅምሩ ፅንሱን እዳቋረጥሽ እዛ ጋር ማቆም ነበረብሽ ምክንያቱም ከጥቱ ጀምሮ ጥሩ አልነበረም ስተቱ ያንቺ ነው ለእህትሽም ሆነ ለልጆችሽ ተረፍሽ።
ወደሽ. ከተደፋሽ ቢረግጥ ሽ. አይክፋሽ. ነገ. ደሞ. ልጆቸን. ደፈረ. ብለሽ. እዳንሰማሽ. ኮተት. ነሽ. ከእህትሽ. አስወልዶ. ይቅርታ. ብለሽ. አብረሽው መኖርሽ. በጣም. ስተተኛ. ነሽ. በቃ. ይበልሽ. ፈጣሪሽን. አታማሪ. ደግ አረገሽ. ምን. ትመስላለች. ሞዛዛ
ሰው መጣ ነገር መጣ ነው ተረቱ ሲጀመር በዚህ ዘመን ዘመድ ማስጠጋት አያስፈልግም እጅግ በጣም ያሳዝናል መጀመሪያ ላስወጣሽው ፅንስ ንሰሃ ግቢ አግዚያብሔር ልቦናይስጠው
በጣም ትገርሚያለሽ! እህትሽ የደፈረ ሰው እንዴት ነው ላንቺ " ባል" ብለሽ የተቀበልሽው? ወንድ ጠፋ ባገሩ?
ምን አይነት ጉድ ነው ?
ምንቴ አሳዘነኝ በምታመጣው ምክንያት ቅጥል ብሏል!
በጣም ነው የሚታናድደው ለአንቺ ክብር ያልስጠሽ ወንድ አግብተሽ የአንቺንም ህይወት አበላሽትሽ የእህትሽን የልጆችሽን ህይወት አበላሽሺ ለዝህ ሁሉ ምክንያት አንቺ ነሽ ተጠያቅ ነሽ
ይሄን ሁሉ ግፍ ፈፅሞብሺ ከእህትሺ ወልዶ ዳግም በትዳር መቀጠል አልነበረብሺም ምነው ወድ ጠፋ እዴ ይቅርታ አድርጊለት ትዳር መቀጠሉ ምን የሚሉት ነው
ሲጀመር ከህትሽ ከወለደ በኋላ ለምን አብረሽዉ ሆንሽ ከባድ ስህተት እንዴት ወይስ ፍቅር ነበረበሽ
እኔም የገረመኝ እንደራሴ ጉዳይ ያንገበገበኝ ይሄ ድድብና ነው ከማመን በላይ ሆኖብኛል
ከሌላሴት ጋር ሄዶ ምናልባት ይቅርታ ላደርግለት እችላለሁ ከእህቴጋር አረ. የእህቴን ሂወት የኔንም ሂወት ካበላሽ. በኋ ጭራሽ ከሱጋር መኖር ሀሳብ እንኳን አላስበውም ውድ እህቶች እባካችሁ ትምህርት ይሁናችሁ በትዳራችሁ ቀይ መስምር አስምሩ ያን ከተራመደ ገደል ይግባ እሱብቻ አደለም ወንድ ለናንተ ያላው አለ
እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልሰው ከአሁን በፊት በቀረብሽበት ብዙ ስላልኩ መድገሙ አያስፈልግም
ግን አሁን እየተረዳሁት እንዳለሁት ከፍተኛ እልክ አለባችሁ ሴት እህቶቼ በትዳራችሁ ላይ ሲደርብ ፣ባለትዳር እንደሆነ እያወቃችሁ ፣ጉአደኛችሁን ፍቅረኛው ውሽማው ሲአደርግ፣ሲከፋም ከእህታችሁ ጋር እያያችሁት እንደ ማጣበቂያ ጭራሽ ትጣበቃላችሁ ።ይህ እልካችሁ ደግሜ ልጆች እንደመስዋትነት ልጆቻችሁ መከራውን እየቀመሱ ነው ።ልጆች ብቻ ነው ሚያሳዝኑኝ
እናመሰግናለን ቲጂ ፣ምንቴ ፣ሣሚ 💚
እረ ለወሬም ይከብዳል ሴቶች እራሳችንን እንውደድ ቀድመን
ከባድ ስህተት ከእንደዚህ አይነቱ ሰው ጋ ድጋሜ ትዳር ልጆች በሽታ ስላላመጣብሽ ጌታ አመስግኚ ።
ጉድ ወይዘድሮ የስሜት አምላኬ ትውልድ
ይሄስ የአንቺ ነገር ጉድ ነው
እንዳልክ በጣም ነው የተናደድኩብ ዛሬ እንዴት እንደዚህ ዓይነት ሰው ታቀርባለህ ደግሞ አታፍሪም ስታወሪው የፈለገ ባልሽ ይሁን እንዴት እህትሽ ወልድ አንቺ እንደገና እብረሽ ሆነሽ ጭራሽ መወለድሽ በጣም ባሌጊ ነሽ በምን ዓይነት ቤተስብ ነው ያደጋቹት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ
Man yredat eshi tienga eko atmeslm dgaf ysfelgatal enji teregta eko newu yemtnorewu
ልቦናይስጣቸዉ ይስጠን ስንቱን እንስማ
በርታ ወድማችን ብዞዎች ይማሩበታል😢
አንቺ ብርቱ ሰው ነሽ ። ይቅር ባይነትም መባረክ ነው ። ይሄ ሽምግልና የሚባል ግን ጎጂ ባህል ውስጥ መመዝገብ አለበት ። ሽምግልና ይሰራ የነበረው ፈርሃ እግዚያአብሔር በሰዎች ልብ ውስጥ በነበረበት ግዜ ነው ። አሁን ሰው በጣም አስቀያሚ ሆኗል ። የሰው ልጅ ክብር አጥቷል ።
እግዚያአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ። እሱም ታሟል እና ምህረቱን ይላክለት
ይቅርታ ይደረግልኝና አናዳጅ ሴት ነሽ ከእህቴ የወለደን ወንድ እንደገና አላገባውም 😡 እንዲያውም መጀመሪያ ባለመውለድሽ አምላክሽን ማመስገን ነበረብሽ 🙏 ወላድ በድባብ ትሂድ ወንድ አልጠፋ😂 ቢንቅሽ አይገርምም ይበልሽ አናደሽኛል::
አይሴት ምን አይነት ሰት ነሽ ከእህትሽ ወለደ አንችም ወለድሽለት ያምሻል እዚህ ለምንመጣሽ ያንች ታሪክ ምንም አያስተምርምያስተምራልየምትሉ እናንተ ጤነኛ አይደላችሁም ይህ እንካን እብድ ብትጠይቀው ይመልሳል ከእህቴ ወልዶ እያወቀች ጉድ
አንቺ መተው ነበረብሽ እንዳልሽው ፍቅር አልነበራችሁም ወረቀት አልተፈራረማችሁም ነበር እህት ልጅ ካመጣች በኃላ ለእሷ መተው ነበር ተመልሰሽ ልጅ ማምጣት አልነበረብሽም የአንቺን ፍላጎት ነው እንድታረቂ ያረገሽ ስለ ልጆቻችሁ አላሰብሽም ምንም ሽማግሌ ቢመጣ አንቺ ልጅ አላመጣሽም ስለነበር ለሁለት እህታማቾች አንድ ባል ብለሽ መተው ነበር እግዚኦ ዘንድሮ የማንሰማው የለም
ደቆርነሺ ።ከሕትሽየወለደዉን. እድት. አብረሺየምኖሪዉ. ደግአደረገሺ
ብልግና ነው ከእህትሽ ወልዶ እንደገና አንቺ ትዳሩን መቀጠልሽ እብደት ነው ሆ ፈጣሪዬ ምህረቱን ስጠን 😢ክፋ ዘመን
Meferd alefelegem neber gen tefatu eraseshi gar new yalew anchin Gebeti ke Eheteshi kewelade degami metarek alnberabeshem tenker beyena lijocheshen asadegi esu yeserawen yagegnawale
ደግ አረግሽ ይሄም ሳንስነው ካደረግሽው
የአይምሮ ሀኪም ይያት she is not normal
እኔ ምንም አልልሽም ልጅሽን አድኛት ጠብቃት ወደልጅሽ እዳይመለስ
Ewnet new
ባለታሪኳ ውርደቱን ወደሽ ፈቅደሽ የገባሽበት ስለሆነ አፈርኩ ።
ይቅርታ ማድረግ ሌላ አብሮ መግማማት ሌላ በላይሽ ላይ ከእህትሽ በመውለዱ ይቅርታ ማድረጉ ጥሩ ከዛ በተረፈ ግን ድጋሚ አብረሽው ኖረሽ ልጅ መፈልፈሉ ምን ይሉታል ??????????????????????
ደሞ አለማፈርሽ እግዚያብሔርን ታማርራለሽ
Atfred yiferedbhal
ዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘ
አንቺ ራስሽ ትልቅ ችግር አለብሽ አንቺ ለራስሽ ያልሰጠሽው ክብር እንዴት ከእሱ ትጠብቂያለሽ ? ባልሽ ሆኖ በራስሽ አልጋ ላይ እህትሽን ደፍሮ ልጅ አስወልዶ ካበቃ በኃላ እንደገና ከእሱ ጋር እንዴት ለመኖር ተውስኛለሽ ? አይኑን አልነበረብሽም ከእዚህ የተነሳ ለአንቺም ለቤተቦችሽም ክብር የለውም።
እህታችን ከመቶ በመቶ ፐርሰንት ይህንን ባለጌ ስድ ሰው በመጀመርያ ሰአት ባልሽን እግዝያብሔር በምልክት ሊያሳይሽ ሲል አንቺ አይንሽን መክፈት ነበረብሽ
ይህ ሰው እንደማይሆን አብሮ የሚኖሩ ግዋደኞች ነግረውሻል
በምልክት
Mefired kebad new bihonm gin ehitsh kesu keweledeche temeliso kesu gar kemenor mot yishala
ጤና ይስጥልን የዘወትር የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ::
እባካችሁ ይህንን ፕሮግራም በክፍል ሁለት ተመለሱበት::
እናመሰግናለን::
እህቴ አንች ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ነሸ ይህን አደባባይ ማውጣት ሰህተት ነው ልጆቹንም አሳቀቅሻቸው ባንች ጥፋት ልጆቹ ተሰቃዩ
ምን አይነት ሴትነት ነዉ እግዚኦ ከህትዋ ወልዶ ድጋሚ ከሱጋር ክብር የሚባል ነገር አለ እኮ ሴት ታሰድባለች ይቺ ኤጭ
ምን አይነት አራሙቻ የሄነ ዘመን ላይ ደረስን በጣም ያሳዝናል !!!
እኳን ላዝንልሽ አናደድሽኝ እዴት ከህት ሽወለዶ ተመልሰሽ ትገቢ አለሽ
Betttaaammm
እህቴ አብለሽ ስጀምሪ ከልጁጋ እርግጠኛ አልነበርሽም ያኔ መተው ነበረብሽ በርግጥ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለ ያቺ ስተት ግን ተደጋገመ ካቺም አልፎ ለህትሽም ጦስ ሆንሽ በርግጥ አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ነገሩ ግን ደሞ በጣም ተሳሳትሽ እህቴ ከዚህም ቀጥሎ ለምታረጊው ለምትወስኛቸው ነገሮች በርጋታ ማሰብ ይጠበቅብሻል
እባክሽን አሁን ደግሞ ከልጅሽ እንዳይወልድ በጣም ጥንቃቄ አድሪጊላት። ከዚህም የባሰ የተግማማችሁ ቤተሰቦች እንዳትሆኑ።
Ayzosh
Oh my God 😬
አላሕ ይቅር ይበልሽ የትኛውንም አይነት ችግርሽ ቢፈታ ከሕትሽ የወለደ ደነዝ እንኳን አብረሽው ልትኖሪ አይደለም መውለድሽ ይደንቃል
ወንድ ለሴት ሃይማኖትን አስታኮ ማሃላ ካበዛ ፈጽሞ አትስሙት፣ ተጠንቀቁ።
oh my Lord!!!
እስኪ ልነሳና 100ብር ልበደር
ጎረቤቴ ሁሉ ቅጥል ብሎ ይደር
አቃጣይ አንቺ ነሽ ከጥንቱም ሙጭጭ ግምጭጭ ያልስበት አንቺ ነሽ አሁን የምን ሚያው ሚያው ነው እሰይ እንኳን አደረገሽ ሁፍፍፍፍፍ ተቃጠሉ የአሁኖቹ ሴቶች ቆይ ወንድ ምንድን ነው ካለ ወንድ አይኖርም ጥዝፊው ለምን 99አመት ሽማግሌ አይመጣም ምን ማለት ነው ከሕህቴ ወልዶ ተመለስኩ ማለት አሁም ምን ይሁን አንቺን እማ እየገረፈ ነበር ማኖር ያለበት ወንድ ብርቁ
ቆይ ያልገባኝ ነገር አሁን ከዚህ ሰውዬ ጋር በምን ሞላር ነው የሚኖረው ለሃብቱ እንዳይባል ወፍ የለም ይሄንን ሁሉ ችግር ያመጣሽው እራስሽ ነሽ ኤጭ ምንድነው ይሄን ያህል መጃጃል አሁን ደሞ እግዚአብሔር ፈርዶብኛል ትያለሽ ቆይ ምን ማለት ነው ??
ያንቺ ደሞ አዙሪት ነው ምነው እንግዲህ በምድር ላይ እሱ ብቻ ነውዴ ኤጭ ምነው ገዳይ
የዘነድሮ የኢትዬጵያ ሕዝብ የሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለው ምን እንደቀየራቸው አላውቅም ከቃላት አጠቃቀማቸው ጀምሮ
Mefered balfelgem tareku betam selanadedegn ferdkubeshy tefatgna anche neshy wedeza shmagla yanchen nuro yenorwal yegna hager sew lerasachen sayhon lesewe senle new yemnenorew
ጀግና ነው👍👍👍
የኔ እህት ይሄ ሰው የወለደው ከጓደኛሽ ሳይሆን ከእህትሽ ነው በርግጥ ይቅር ማለት ጥሩ ነው ምን ማለት ነው ተመልሶ ከሱ ጋር በአንድ ጣራ ስር ኖሮ ልጅ መውለድ እንዴ ነገ ለልጆችሽ ምን ብለሽ ነው የምትነግሪያቸው የእህትሽ ልጅ ላንቺ ልጆች አክስት ወይም አጕት መሆን ሲገባቸው ባንቺው ስህተት እህት እና ወንድም አደረግሻቸው.ይሄ ምን ይባላል የዋህነት ሞኝነት ወይስ ብቻን ለመኖር መፍራት ልፈርድብሽ አልፈልግም ግን ደሞ እያወቅሽ ነው ያጠፍሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ
ትልቅ ብሽቅ እራስ ወዳድ እርካሽ ሴት ነሽ የሁሉም ችግር ባለቤት የ3 ልጇ እናት ናት ገልቱ
በርትተሽ ቻይው ሰውየው ቂልነትሽን አውቆታል ላንች ምክር አያስፈልግም
Mn aynet sew nesh mafreya enkanm alkenash ke Ehitsh weldo titarekwalesh
ምከረው ምከረው እንቢ ሲል ................ይምከረው
በጣም ያሳዝናል ደግሞ ተገናኝቶ መዉለድ ጤንነት አይደለም እንዴት ዛሬ ለመናገር ደፈርሽ ስንት ወንድ እያለ ተመልሶ???????ከእህትሽ የወለደዉን በክርስቲያን ይጠበቃል በይ ንሰሀ ግቢ እህቴ
"አልፈርድም እኔ በማንም ኃጢአት በማንም በደል..."ብሎ ዘምሯል ዘማሪ ይልማ ኃይሉ
እኔም ዝም ብዬ ነው ያዳመጥኩት ምን አልባት የሚያስተምረኝ ከሆነ።
እህቴ በሰው መፍረድ ጥሩ አይደለም ግን አንቺን ብቻ ሳይሆን ልጆችሽንም ነው ያላከበረው እና ታዲያ እንደዚህ አይነቱን ሰው ከህይወትሽ ማውጣት ነበረብሽ ስለዚህ በጣም አዝናለሁ ትርጉም የሌለው ነገር ነው ።
Endewu mn aynet chigr wust bthogni newu??melsesh yagebashiwu??😢😢😢
እብደትሽ እውን ነው ከእህትሽ ወልዶ ተመልሰሽ ከሱጋር ዝሙት ፈፀምሽ ኤጭ የማይነስል ነገር
አትረቢም ወንድ አጣሽ እንዴ ከህትሽ ከወለደ ባል ጋር መልሰሽ የምትታረቂው ይበልሽ
ታሪኳ አሳዝኖኝ በጥሞና እያደመጥኩ ነበረ ተመልሳ መግባቷን ከሰማሁ በኋላ ግን ታሪኩን እንኳ ሳልጨርስ ወጣሁ የሆነች ግም እንደው በምን ሂሳብ ነው ከዚሁላ ጉድ በሃላ አብራ ለመኖር የተወሰነችው ሊያውም ከስጋ እህቷ ማግጦ ዘር እስከመፍጠር ደርሶ ሆሆሆሆሆ ምን ጠብቀሽ ነበረ ትላንት እስከወገብሽ ድረስ ገብተሽ የወጣሽበት ገደል ውስጥ ዛሬ ከነነብስሽ የሰመጥሽው እራስሽው ነሽ ባክሽ ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ
YALHONA MALEKETE ATASTALALEFE
እሺ የመጀመሪያዉ ስህተት የሱ ባይሆንም ሙሉ በሙሉ እሺ የመጀመሪያዉ የሁለትኛዉ ግን ያን ሁሉ አድርጎ መልስሽ ከሱጋ መኖር በእዉነት አትፍርድ ቢባልም እኔ እፈርድብሻለሁ በጣም ከሚገባ በላይ ስህተቱ ጥፍቱ ያንቺ ነዉ ድሮስ ያን ሁላ ያደርገብሽ ወንድን እንደመክስስ እንደመናቅ አሜን ብለሽ ስታገቢዉ ክብር እንዲስጥሽ ፈለግሽ እንኳን እሱ እኔ ባላቅሽም ናኩሽ እህቴ ታሳዝን ነበር ገለ መሌ ኧር ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ በራሳችሁ የምትተማአመኑ ሆኑ
እንዴ የእህቷን ሂወት አበላሸቶ በገዛ ቤቷ እሷን ክዶ ይሄን ባልጌ ከሃዲ መግደል ሲገባት ጭራሽ የልብልብ እንደሰማው ሺማግሌ ላክ ለንደዚህ አይነት ሺምግልና የሚመጣ ሺማግሌ ሽማግሌ ሳይሆን ወራዳ ሌባ እሷ ደሞ የባሰባት ወራዳ ተዋርዳ ቤትሰብ አገር የምታዋርድ ወራዳ ናት ጥፋተኛ እሱ ሳይሆን እሷ ናት ክብር የማታቅ ክብረ ቢስ ትዳር መያዝ የህወት ግብ አደለም ትዳር ከተፈለገ ደሞ የራሱንም የቤተሰብንም ክብር አስጠብቆ እሷን ቤተሰቡን ተንከባክቦ ተናናግሮ የሚፈታ ሰው ነው መሆን ያለበት , አፏ ጤፍ ይቆላል እንዴት ጭንቅላቷ የሄን ማስብ ያቅተዋል,?? እራሷ ባለጌ ነች እኔ ሴት ነኝ ቡዙ ነገር በህወቴ አልፏል ሰው ላይ መፍረድ በጣም እፈራለው ነገር ግን የዚች ሴት ጉዳይ ግን ካይምሮዬ በላይ ሆነብኝ በጣም አበሳጨኝ እራሷ ብቻ ብትጎዳ ቺግር የለውም የህፃናቱን የእህቷን የህቷን ለጆች የሁሉም ጥፋት የሁሉንም ሂዎት ተጠያቂ እሷ ናት ስገብግብ ነች ቃላት የለኝም በምን ቃል ለግለፃት ደደብ ነች
እህትሽን ሲያስወልድ እኮ በቃ ያንቺ እና የሱ ነገር አብቅቶ ነበር ጉድ ካንቺ ይልቅ መጀመሪያ ያስወለዳት እህትሽን ቢያጠቃልል ይሻል ነበር እሷንም ቢያገባት ዘግናኝ ነዉ ግን ኤጭ
Day day sertesh lejocheshen asadegi aheya temeleshe gebaw telalech ende ataferem? Denkoro denkurekur mehayem
mefred aliwedim neber gin anchi betam balege ena asafari set nesh.
Like no man in this worldLike no man in this world
Yehenene gadsden lekese enje yeftuge belshe lemesedebe adebabaye yemetashwe lemendenwe?
ድህነት ነው።
Bale tarikwa betam tanadidalech. bal tebye ye bale tarkwa, ye ehitwa, ke 2 ye tewledu lijoch hiywet yabelash wend (bal tebiye ) digami temelsa ke ensu gar hiywetwa endibelash memeles alneberebatim elaleh.
Kehtshe weldo metark malt mn malet nw tenja neshe yeblshe
የፈጣሪ ያለህ በስመአብ😢
ይበልሽ አንቺ እርም አታውቂም ሰወየው እንኳን ለትዳር ለጉርብትናም አያስፈልግም፡፡
ስው ላይ በተለይ ሴት ላይ አትፍረዱ የሴት ፈተና ብዙ ነውና።
የሰው ከንቱ ማለት ያንቺ አይነቷ ናት
Alamenekutem belshe mejemriya leje asweredsh esti seketle yebase belo kehetshe welede eshi ena ahune mene feteru newe yemtywe. Lejocheshen EGZABHER yehunachwe. Lanchem EGZABHER yemareshe. Lejoche kehetshe yetweldwe yeakstachwe leje ena wendemachwem newe ayzegeneneshme?.
እንደው ምን ይሻለን ይሆን እሄን አይነት ታሪክ ሰምቼም አላውቅም ግን ይሄ ሰው እንደሰው ይሄድ ይሆን ? የሰው ማፈርያ! ሞተ ቢቀበር ይሻለው ነበር ።
Karabetachawe dasse yilale dagimo dafarate zabarak hulka
ኢ-ሞራላዊ የሆነ ትዳር ሃይማኖት የማይደግፈው ከሆነ የማህበረሰብ ጠንቅ ነው የሚሆነው
እኔ አላዘንኩልሽም ምክንያቱም ከህቴሽ ወልዶ አይንሽ ስር ቁጭ ብሎ ይቅርታ ስለጠየቀሽ ብቻ ተመልሰሽ እዛው ምን ጉደኛ ነሽ ከምር የራስሽ ጥፋት ነው ።
Matrebi neshe temlshe ezaw
ምንዩት ጉደኛነሺ አችነሺ ባለጌይቱ እሱምአደረገ ከፍተሺ እየሰጠሺዉ አችጋርይጋደማል ደግሞ ከህትሺ ጋር ልታፍሪ ይገባሺነበር አሳፋሪነሺ በሱማንም አይፈርዲም
በክት ናት ሴሰኛ ዝሙት ወዳጅ ነሽ
አሁንስ በገዛ ስልኬ ተቃጠልኩ እንዴ ወዴት እያመራንነው ማስተዋልን ይስጠን
እረ በመድሀኒአለም ምን አይነት ገድ ነው የማይሰማ የለም ምን አይነት ጉድ ነሽ ለይቅርታ ቅርብ መሆንሽ ባልከፋ ግን እህትሽን የደፈረ ሰው ጋር ተመልሶ መግባቱ በፍፁም ተገቢ አይደለም አሁን ግን መጠንቀቅ ያለብሽ ለትዳርሽ ሳይት ልጅሽን እንዳይ ደፍርና ተመልሰሽ እነምንቴ ጋር እንዳትመጪ ሁሉም ኬሜንቱ አንቺ ላይ ነው የፈረደብሽ
እና ሊያከብርሽ ፈልግሽ ነበር ልጆቹ ስያሳዝኑ
Shermuta neshi
ቆይቻለሁ፣ከሰማሁት፣
እግዚሆ ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ከባድ ነው
እውነትም ምንድን ነው ሽምግልናው !!? እንዴ ከህትሽ ወልዶ እንደገና ከሱ ጋር መመለስሽ !ይቅርታ ጤናነትሽን ተጠራጠሪ ! እግዛብሄር ጤናሽን ይመልስልሽ ። አግብተን ከወለድን በሁዋላ በተለያየ ችግር ትዳር ካልተሳካ መተው ።ሴ ቶ ች ያለወንድ መኖር አይቻልም እንዴ !!??
ቆይ ያልገባኝ ነገር ከህትሽ ከወለደ በኋላነው እዴ መውለድ የጀመረችው🤔ወይስ ከበፊትም ወልዳነበር አልገባኝ ጎበዝ