🔴በአረብኛም ተሰርቶ ለፖሊስ ደረሴ ፈተሻ ተጀመረ ለራሳችሁ ስትሉ አሳልፋችሁ ስጡት
HTML-код
- Опубликовано: 14 дек 2024
- አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ አኔ Rijal and Hayat እንበላሌን eh channel አስተማሪ ድራማ ጫወታ አስቂ ነገሮች ኢንፎርሜሽን ላእናንተ ያካፍላል ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ወደ ቤታችን ተቀላቀሉ እስካሁን ቤተሰብ የሆነችው ከልብ እናመሰግናለን welcome to my channel family I am Rijal and Hayat this is my channel important drama information give to my family come to subscribe and like my channel thank you
ቁርአኑን የያዘችበት እጅ መቁረጥ ነው
አላህ የስራዋን ይስጣት በእስልምና ቀልድ የለም በአላህ ቃል መጨፈር ምን አመጣው አላማዋን ስታለች
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሙስሊም ሲነካ ያመኛል በእውነት በእውነት ነው የምላችሁ ግን ለዝች ልጅ ይቅርታ አርጉላት ጤነኛም ላትሆን ትችላለች ይቅርታነት ትልቅነት ነው እንወዳችዋለን❤❤❤
አናመሠግናለን❤❤❤
እናመሰግናለን
Assya yeseyitan kurach yidifash
ጤናኛ ከልሆነቺ እንዴት መደም ቤት ትሳራላቺ
ጤነኛ ካልሆነች እንደት ስደት ሄደች
እኔ ክርስቲያነኝ ለእሰልምና ሀይማኖት ክብር አለኝ የማንም ሀይማኖት መነካት የለበትም እንኳንም ትልቁን እሰልምና ይቅርና
ምን ማለትነው ትልቅ ያደረገው
@@GalaxyPriem-n1j ምነው አወ ኢስሊምና ትልቅ ነው ብቸኛው ቀጥተኛ መንገድ ነው ምነው ተቃጠልሽ ትልቅ ስላለች ልክ ናት አለመቀበልሽ ነው እንጂ ኢስሊምና ብቸኛ ቀጥተኛ መንገድ እንደሆነ ታውቃላችሁ ጠንቅቃችሁ
ተባረክ ዉዴ🍓
❤❤❤❤❤ የኔ ዉድ እናመሰግናለን
@@Cope-f1z እናመሰግናለን 🙏
ስረዎን እየሰራች ታማሚ ናት አይከብድም የስረዎን ይስጣት
እውነት ነው ስራዋን እየሰራች ያማታል ማለት ምን ማለት ነው😢
እኮ ለማጭበርበር ነው
ዉሸት የታመመ ሠዉ ሐይማኖት አለይም
ውሽት ነው አእምሮታማሚከሆነች ትያዝና ሆስፒታልት መርመር
Musalemanta Asadsatnye Allhu kubra
እምነቴ ክርስቲያን ነው ሳውዲ ነው ያለሁት ቁርሀንን እንደ መጻሀፍ ቅዱስ ነው ማየው ሳጸዳ እንኳን ፔሬድ ከሆንኩ አልካውም ምክንያቱም የሁሉንም እምነት ማክበር አለብኝ ግን የሰው ልጅ ይሳሳታል ችግሯን ጠይቃችሁ ይቅር በሏት
yene kojo enamesaginalen gin endazih ayent setati yelam
❤❤❤❤❤❤
እኔ በእሥልምናየ አልቀልድም የራሴን እንደማከብረው ሁሉ የክብር መጸሀፍ ቅዱስን አነባለሁ አከብራለሁ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ እኳንም ሙስሊም ሆንኩ ግን ትያዝ ሞስሊሞቺ ለምነታቺን አገታቺንን ብንቆረጥ አፈራም
😮😮🤣🤣
@@LovelyCrosswordPuzzle-tb9um atichlum bachirash minm madirag atichlum gura bicha now lamasifararat guragnoch minlaminachu masalachu inde inaten manim ayilaminachum manim ayifarachum gadayin man yifaral tara sawi iko now
,👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮ye dabilosi lijochi 👹👹👹👹👹
@@LovelyCrosswordPuzzle-tb9um ስራችሁ ሁሉ የ ዲያብሎስ ናዉ ጫታም ሁላ አንገትሽ ይቆረጥ 👎👎👎❌❌❌❌
ግማታም
አወ እጆ ይቆረጥ እቺ ባለጌ ስዳደግ በቁርአን ቀድ የለም አላህ በላ ያውራድባት
እኔ ክሪስቲያን ነኝ ግን ቁሩአናችሁ አክብሬ በፋሪሃት ነው የማነሳው ሲጭኝ ሲትለኝ መዳሜ አንዳንዳች ጭሊፊቶች አላችሁ ክሪስቲያን ነኝ ባይ የሰው ሃይማኖት የማይገባችሁ ደነዞች የራሳችሁ እድከብር ከፈለጋችሁ የሰውም ማክበር አለብን እራስዋ ወጥታ መናገር አለባት አታቃጥሩ አራት ወር ናት እያላችሁ
የኔ ውድ ክበሪልን ❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ክበሪልን የኔ እናት የሰውን እምነት ማክበር የራስን እንደማክበር ነው
ወላሂ ❤
❤❤
አላህ የጃን ይሰጣት ❤❤❤
ዲናችን አተኩብን ወላሂ እኛ ሙስሊሞችታልንኩን አንንካም
አይ ያገሬ ሰው ስደት የወጣቹበትን አላማ ረሳቹት ልበል ኣይ ወላጆቻቹን እታሰቃዪ ምስኪን እናቶቻችን በኛ ምክንያት መሸመቃቀ የላባቸውም አእምሮ ጤነኛ ከሆናቹ ኣርፋቹ ስራቹን ስሩ
❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ያዋርዳት ዱኒያ ወል አኺራ
ጤናማ አይደለችም ቀጣፊ ተመርምራ አይደል ከሀገር የምትወጣው
ወላሂ ትክክል
ዉድ እህታችን አላህ አንድ ነው
♥️👍😭🌙🕌
አላህ ለምንድነው ግን ሰርቶ አይበሉሙ የምስልም አገር ቁጭ ብሌ 😢😢😢
Laminwetesh ykrta atyikim
ደማችን ድናችን አንድ ነዉ አሴልፋችሁ ሰጦት
እምነቱን የሚወድ የሰው አይነካም እኔ መፅሀፍ ቅዱስ ሲነካ ደስ እደማይለን የሰው ባንነካ መልካም ነው ጥፋቷን ተናግራ ይቅርታ ጠይቃ ምህረት አድርጉላት
እኮ መፅሀፍ ቁዱሳችሁንኮ በስርአት አስቀምጠን ነው የምናነበው ለንፅፅር ምንምኳ ባናምንበትም አንቀልድበትም ሥለዚህ መከባበር ግድ ነው ክርስቲያኖች ጋር በምንሰራ ሠአት አያለሁኚ የኦርተዶክስ የተለያየመፅሀፎችን
❤አስተዋይ ነሽ❤
Sma zmbleh atkeded kedada weregn balechnet allah yyazat sd nat
የነቴ ፍርድ😡😤
በነገራችን ላይ ሳታቅም ቢሆን አውቃ ከተያዘች ተምራ ትወጣለች ያለዛ ከስቷ አትማርም
እኔክርሥቲያን ነኝ ግን 12አመት መዳም ቤት ሥሠራ አክብሬነው በሦፍት እማነሣ ሣፀዳ ወንበርላይ እንኳን ካገኘሁት ለምን ሥለማከብር የኔም እምነት ሢነካሥለማልፈልግ ማዳሞች እራሡ ማሻአላነው እሚሉኝ እናልጅቱ አጥፍታለች ግን ባለማወቅ ከሆነ ፈጣሪይ ይቅር ይበላት
ክበሪልኝ ❤
@@Redmi-tm3bc inate malat eko fariyoch nachu tawiqalachu yemacharasha fariyoch isk wondi nachu sela iyesus sibaku wondi kahonachu ayigarmim atichlum inate yemitchlut penteni matilat now lik likachun silaminagar tig tig mayazin titachu sila iyesus sibaku alaqa wodaza yelam wodaz yelam woyins inate bahayimanotachu irgitagnoch ayidelachum maches 1 sawi kalisabaka behayimanotu irgitagna ayidelam inate ahun kibr makababar tilalachu musilimoch iyetafu wode sihtatagna mangadi iyehedu gin inate makababar tilalachu min yadargal kibr sawi sela zalalam hiwot irgitagna kalihona indey 1 sawi kibirun atito yezalalam hiwot biyagegno atibalitm
አስያ የኔዉድ
ክብረ ቢስ ነች በጣም
አይንዋን ይጥፍ።ጉቶ ኢንሻ አላህ አላህ።ይፋ ያውጣት😢😢😢😢
የኔ እህት አትነደጂ አላህ ስራዋ ይስጣት።ሀያት
የአይምሮ ህመምተኛ ከሆነች እንዴት መጣች እና ደሞ በቁርአን ለመቀለድ ጊዜ ነዉዴ የሚያማት
ትክክል
አላህየስራዋንይስጣት😢😢😢😢
እናንተ ልክ ናችሁ አውነት አመት ከሆነ ትመርመር እኔ ክርስቲያን ነኝ እኔም አወግዛታለሁ ይቅርታ ትጠይቅ
እሻአላህትጋላጣለቸሀቅየበላይይነው❤❤❤😢
በሀይማኖት ክብር ነው❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ ሁላችንም ነገ በአላህ ፊት እንጠየቃለን ረሱል መስጂድ ዉስጥ ሽንቱን የሸናውን እራሱ ተዎት ነው ያሉት ተረጋግተው ልጅቱ ባለማወቅም ይሁን በማወቅ ቀስተብሎ ነው ሚጠየቀው ግን ወላሂ አንዳንዶቹ ፎሎ ፍለጋ ላይክ ሼር ፍለጋ ስለ ዲናቸው ሳይማሩ ሰው ላይ በቹኮላ ይፈርዳሉ ይኸው ቁርዐን አስቀደዳቹ በሚዲያ ወቶ ቁርዐን ቀዳጁን ምን አረጋቹት ኢስላም መሆን ብቻ ሳይሆን ንፍቅናንም እንጠንቀቅ ገራ ላፍቱ ሲልሚን ጪኒንቲ ትል ነበር እናቴ ስትተርት ብቻ አላህ የህዲኩም
ስርአትወሏሂቁርአናችንየአሏህቃልነዉለኛ
ወገኖች እግዚአብሔር ልቦን ይመስለን 😥 ባለጌን ነው የወጠቹን ራስታ😱
አላህ ይጣበቅሽ አስያዬ አላህ ያግዛቹ
አላህ በላ ይወረድባት ሚሥሚላ የአሚሮ ታማሚ አያሉ ላታሉልንነው❤❤❤
የአይምሮ ታማሚ ቲክቶክ ይሰራል እንዴ ለመፈመስ ብላ ነው እኛ እንደምንጮህ ስለምታቅ ለመታወቅ ብላ ነው
አዎ የአእምሮ ታማሚ ናት እያሉ ሊያታልሉን አዎ እዉነት ነው ወራዶች
በትክክል እዉነትህን ነዉ ለሀይማኖቱ ክብር ያለዉ የሠዉን አይነካም አዳድባለጌዎች አሉ የየሱስን መሥል እየገለበጡ የሚጨፍሩ
ወላሂ አላህ የስራዋን ይስጣት😢
እኔ ግ ያለችበት መዳም ካሜራ የላትም😊
እሁሉም ቤት እኮ ካሜራ የለም እኮ
@@halemahad3297 የጇን ይሥጣት ሌላ ምን ይባላል
ምሕረት የዉርድ ፈጣሪ ምሕረት የውርደልና
በእሰልምናችን ቀልድየለም ይችከልብ የጆን ታገኛለች
ያረብ ከሰማይ እሳት አዉሪድባት የአላህ እየመጡ ያቆሱሉናል እነዝህ የተረገሙ የአላህ እሪጊማንና የአላህ ቁጣ በነሱ ላይ ይዉረድ እንጅ አይቀሪላችዉም እንሸአላህ 😭😭 ( ወረ ቀልብን ቀቃ ) 😭😭
ያምሮ ታማሚ ብትሆንም መያዝ አለባት ምክኒያቱም ስራ እየሰራች ስለሆነ
እውነትጤነኛከሆነችአላህፍርዷንይስጣት ኢንሻአላደሞይሰጣታን
ላኢላሀኢለላ እናልላህ ወኢናሊላሂ እራጁኡን በእስለምና የመጣ ወላሂ እርግማናምነች አፈረበይ
,ቁረአኑንየያዘቸበትንእጇንመረጠነዉወደሞቸ
ያጀመአበአሏህበሸተኛከሆነችእደትመጣች😢😢😢
እነሊለሂ ወእነሊለሂ ረጂኡን የእጀወን መግኘት አለበት
የቀበጡ ቀን ሞት አይገኝም ይላል የሃገሬ ሰው እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን የማንሞ የእምነት መጽሐፍ በዚህ ሊክ መሆን የለበትም ስርዓት ይኑረን ግን ለሳዑድ ፖሊስ አሳልፎ መስጠት ልክ አይደለም እባካቹህ በሳዑዲ ሕግ ቀልድ የለም አታውቅም ይሆናል
@@Ethiopian-ot3ig6il4y asimasayoch Mani laminulin alachu inaten sira fatoch Mani lamign alash isk tanagar minu now mikabaro isk tanagar indematash quran yefatar qal now mindnow iz matachu hulet amilak mitamalkut Lela amilak yelam iwaqu iyesus bicha now amilak inasumn miyator isu now mitabalacho miyatatacho yane abat now minm mawoshashat yelam inasumn yemiyator yane char iyesus now isk tanagaru inate lanagaru tafiralachu yeiyesusn sim lamatirat yesun SIM kemititarut yefutur SIM bititaru dasi yilachuwal
@@masartmissoo1160 ምን ለማለት ነው እምነቴን ማንም እንድነካ አልፈልግም የሌላውም መነካት የለበትም እኅት በራሴ ሊደረግ የማልፈልገውን በሌላው እንድደረግ አልመኝም ይኸ የሰው መጽሐፍ ማንቋሸሽ ብልግና ይባላል የሰው እምነት አልነካም ማለት ሁለት አምልኮ ማምለክ ከመሰለሽ በጣም አዝናለሁ እኔ ያስተማሩኝ አባቶቼ እንደዚህ አይደለም
@@Ethiopian-ot3ig6il4y awo tarat tarat aworu inate hule tarat tarat tarat now mitaworut. abatoch minamin futuranin masibak titachu isk wondi kahonachu yeiyesusn SIM tiru atichlum tifaralchu yesun SIM kematirat yefutur SIM bitaru qalal now lanate
@@Ethiopian-ot3ig6il4y siqatl quran lealan now yetalakaw yilalu tada ekul now malat now lahulum inasu yegnan matsaf indefalagu yihizalu demo ich lijtuwa aliqadadachum baijuwa hiza behadiygna zimare zanarachu injy minalibat sayigabat qaritowat yihonal sint yalitamara sawi ale gatar wist mababi atichli yihonal
የራሱን የማያከብር የሰዉንም አያከብር ጨምላቃ ዝብላ አሰራም የትም አታመልጥም ለፋርድ ትቀርባለች
ተው ስትባሉ አሠሙ ቡሀላ ለቤተሠብ እዳ መሆን እየየ እስኪ የትኛው ሙስሊም ነው የናተን መፅሀፍ ሲያላግጥ ያያችሁ ሥፈልጉ ኒቃብ ለብሳችሁ ትጨፍራላችሁ ቁርአን ይዛችሁ
እኝኝኝኝኝ አትበሉ እግድህ እህታችሁናት ።ደሞታማሜናት ።እያላችሁደሞ 😢😢😢
የአእምሮ ታማሚ ምክኒያት ነው
አላህ ያሲዛት በጆ መያዝ ለራሱ ማን ፈቀደላት
Sijemer eni cerstyan negen eni gar keduse kurhan ale esty ney asigigen men malte new man fekedelat malte siketel enante muslim nachu enji eslam aydelachumen eslam yederesebet aldersachumen menem endemil atawekumen muslimoche wela
ሀይማኒታችን አተንኩብን ደሞ ስደብ ምን አመጣው ቁራናችን መቀለጃ አይደለም ፍትህ ለሀይማኒታችን በቁራን ቀልድ አናቀም
እህትሀስያበጣምጎበዝጀዛኪሏህኸይርበርችአይዞሸ
እኔክርስቲያንነኝ:መዝሙርከፍቼ:አዛንካለእዘጋለሁ:የናተንምአከብራለሁ:የኔምለምንአይሉኝም:አሰሪዎቼም:ተመስገን:ሁለቱምፈጣሪነው:ማክበርመፍራት:ግድይለናል😢😢😢😢
አለሀ የክብርሽ አብሽር
ሡብሀነአሏህ አሏህ የጇን ይሥጣት እሥልምናችን ከህይዎታችን በላይነዉ !!! እንደዚህ አይነቱን ወንጀለኛ ተገቢዉን ቅጣት ማግኘት አለባት ቤተሠብ አላት እሧገና አድሥናት እያላችሁ አታሥተባብሉ በዝምታ ከታለፈ ለሌላዉም በር መክፈትነዉሚሆነዉ ያልሆነዉን ምክኒያት አታምጡ አልታመመችም ትለያለች ለተንኮል እንደሆነ።
እቂርታ የምያስብላዉ የላም ጥቃታልን
አላሕ የስራዋን ይስጣትአራት ወርሖናት ሶስትወር ምንም ግንዩነት የለዉም እምነትቀልድየለዉም መጠየቅአለባት
ሡበሀን አላህ 💔 ይች ሾይጦን አላህ የሥራዋን ይሠጣታል ኢሻ አላህ
አለህከንተጋ ይሁን ሀቅነው ለረሱሀይመኖት ክብር የልለወ ለሰወም ሀይመኖት ክብርይለወም
እዳው የኛወቹሥ ሠወች የወጡበትንኳ አለማሠባቸው ገራሚነው አላህ የጃቸውን ይሥጣቸው እዲህ ለቆሸሹ ሁላ
ሠው የወጣበትን አላማ ትቶ ሌላ ታሪክ ውሥጥ ይገባል በፈጣሪ ተው ተደብቀን ሥራችንን እንሥራ እህቶቸ እባካችሁ ሥንቶቻችን ነን የቤተሠብ ሀላፊነት ያለብን
እች።ልጅ ከተገኝች ቁርሀኑን
የያዘችበት እጅን ትቆርጥ
iswa melkam alaragachim al degifatim gin
metsihaf kidus sikatal lemin aysemachum? huletum litayaku yigabal
andwa andwan litibakal indi tadaragu. yikirta yishalal waganoch
yikirta titayik ❤❤
አወትቆረጥ ሰውባይቆርአላህሱብሀነተአላይቁርጥባት😢😢😢😢😢
የምርሽን ነው አንዳዴ የምትናገሪውን ታውቂዋለሽ ቁረአኑን ስለያዘች ብቻ እንዲህ ያልሽው አረቦቹ የራሳቸውን ቁርአን ሲያቃጥሉና ሲቀድት በአይናችን ነው የምናየው ግን ምንም አይመስላቸውም ገና ስለያዘችው ብቻ እንዲህ ያንጨረጭራችኋል
ክፉ ነሽ ለምን እናንተ ኡነት የፈጣሪ ሳዉ ብትሆኑ አትፈረዱዋትም ነበር 🙄🙄👎👎
እረ አፍ በሎአት አላወቀችም ሲጀመር
ኢትዮጵያ ውሥጥ ብዙ አሉ የዚች ደግሞ ቁራን ይዛ ማላገጦ በጣም ያናዳል ። ሥለዚህ ማሥተማሪያ እንድትሆን ፡ፋሥሊ የሚባለውም መለቀቅ የለበትም እሱ ነው የቀረፃት።
ሲጀመር በሸወተኛ ብሆን ነው እንደ ጀዋል ደቅና ሆን ብላ ሙስሊምን ለማቋሸሸ ቁራአንን ትልቁን የአላህ ቃል ይዛ እተጨፈረች ለሚድያ ለቃ ምንድን ነው ታማ ነው ማድሬኤሹ የሚሉት ነው የገረመኝ መቀጣጫ ትሁን እንጅ ተይዛ አስመሳዮች ናቸው እንጅ
በበታቹ ፅድቅ የሰራቹ ይመስላል አደል ትቆረጥ ትገደል ብትሉ ልጆች
አታሺቃብጪ እምነት ነዉ ዝበይ ያልበላሺን አትከኪ መገደል ካለባትም አይቀርም የራሱን የሚወድ የሌላም አይነካ
አሰላሙ አለኢኩም ወንድም እኽቶቼ አላህ ኢጨምርላቹ እሱዋ ወደኽግ ተቅርብ
በእምነት ቀልድየለም ለራሳቸው እምነት ክብር ስሌላቸው የሌላም አያከብሩም
እስላምን አታቅም እዴ መያዝ አለባት ብትገደል እፈልጋለሁ ስትሰው ሰው ነው በነብያችን የሚቀልደው አሁን ዛሪ ቁራአን መቀለድ መጣ ስለዚህ እርምጃ ቢወሰድ ይህሁሉ አይመጣም
ትክክል ማሜ ትክክል ማሜ ❤❤❤❤❤
ትየዚ በአላህ ቀል ቀልድ ዬላም ዎላሂ እሄንን ዚም ከልቹ ሌላ ኒቀት ዪመጠሊ ሀይመኖተችን መስከብር አለብን ሙስሊሞች
አታሺቃብጡ ታማሚከሖነች እደትልመጣቻለች
ሲጀመር የቤንጤ ጤነኛ የለም ደንቆሮ ሁላ 😌
ጴንጤ መች ጤነኛ ሆኖ ያቀል😢
በእሰልምናቀልድየለም ኢንሻአላህ ደምበርለሚያልፉዋጋቸውን ይገኛሉ😢😢😢
ምን ማለት ነው ሳታቅ ነው አሞት ነው ማለት ጤናማ ካልሆነች ስራ አትሰራም ነበር አይቻልም ፍርድ ይፈረድባት ምን ማለት ነው ሌላውም ሌላቀን እደዝሁ ነው እሶዋ ከታመመች የቀረፀውስ ህመምተኛ ነው እያላችሁ ነው እማይመስል ነገር ቀልድ 😢😢
አይይ😢😢ወላሂ,😢ትያዝ,በዱኒያም,ባሂራም,የስራዋንይስጣት😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉ጀዘቹን አለህዪክፈለቹህ አሁንውምየሀቂ መኒገድ አኒዲነው
አሲበጠምነውየምወድሺ በሪቹ
ወይ ጥጋብ አርፋ አሰራም አሁንስ አበዙት ወላሂ😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
ያረብ አድባት የተጠናወታትን አሰወጡላት
አላህ ደም በቃሉ ምላሹን ጠብቂ
አላህ የጆን ይስጣት😢😢😢
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የማንም ሃይማኖት ሲነካ ደስ አይለኚም ኢትዮጵያ ዉስጥ እስላም እና ኦርቶዶክስ ባይኖር ሀገር አትሆንም ልጅቷ ግን bexe መሰለቺኝ ኦርቶዶክስ ብትሆን እዲህ አታረግም ስለዝ የማንም እምነት በዮቅርታ ያምናል ለለሎቺም ትምርት እድሆን ከተቀታች በኃላ ይቅርታ ቢደረግላት ብዬ አስባለዉ 🙏🙏🙏
@@mihretAyeleyekidanemihretlijne bahilim.now inde yayashat kkkk atiqatam atahalim bilimsh qijat. Now okay
Chigiru hulum be Qurean, Be Resul S.A.W sikelidu weyim sisadebu, muslim wetow yekawemal keza yikirita tibal, atibal wizigibi wist yigebal. Min sile yikirta maeirat ayasifeligim, lalechibet hig asalifow meset new. Ke metachu 4 werow yihon 2 weriwo inga min agebal te Allah dinber lalefe sew.
አላህ የስራዋን ይስጣት ትገድል
እንከባባር መሰመር አለፈች እኮቀይ መሥመራችን ነዉእሥልምናችን
በሩቱ የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቃቹ
አላህ ያዋርዳት ቃለላህን እንዳዋረደት ለምንነው የምንወጣው ለመሥራት አደለምደ
አላህ ያዋርዳት ያረብ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሙስሊም ሀይማኖት እንዲነካ አልፈልግም ልጅቶአ ትክክል አይደለችም እኔ ሳፀዳ እንኮአን ቁርአንን በጣም ተጠንቅቄ ነው
@@aynalemearega5826 kkkkkk Mani tayaqash lanagaru pente likachun silaminagar titalalachu ayiii inate indaz sawi bet gabitachu maninatachun sitasayu iko miniyahal iyesusin inde mitawiqut taradan eunkan iyesusn mariyamin irasu atawiqum inate
ውይ መዲሀኒአለም ሰው ግን ዲፈርቱ እኔ እደት ተጠንቅቄ እደማፅዳ ማርያምን ስታከብር ትከበራለህ ማስተዋሉን ያዲለን ግን ልጂቱ ወጥታ ብትጠየቅ ምክኒያቶን😢😢
ፍርድ የፈጣሪ እንጂ እንደው ሁሉም ፈራጅ ሆነ የፈጣሪን ዳኝነት እናንተው ፈላጭ ቆራጭ ሆናችሁ በዚህ ውስጥ ከልጆቿ ጋር ስንት ነፍስ እንደሚጨነቅ ፈጣሪን ስንቴ በድለናል አጥፍተን አልፎን ታግሶናል ስለዚህ ጥፋትዋን ካመነች ይቅር ማለት ነው መፅሀፍ ማቃጠል ሳይሆን የገባንን እውነት በመኖርና በማስተማር እንጂ ለፈጣሪ በሚገባና የሚፈልገውን የሚወደውን ህይወት መኖርና ማስተማር እንጂ ፈጣሪ የሚፈልገው ሃይማኖት እያሉ ዘራፍ ማለት ኪሳራ እንጂ ጥቅም የለውም መች ኖርለት ግማሹ ያልተገባ ይናገራል በቀዳዳ ኪስ ገዘብ እደመጨመር ነው ሁላችንም ፈጣሪ የሚወደውን ቆም ብለን እንመርምር በስሜት አንጋልብ
ውሽታም ጤናማ አደለችም ውሸታም ለመሸፋፈን ተባባሪዎች
እምነተቢስ ልትሆን ትችላለች እንጅ እምነት ያለው ሰው ይህን አያደርግም።ቁርዐን ጠባቂ አለው ሲነካ ግን ያመናል ድምፃችንም እንድ ነው የ እላህ ምላሹን ቶሎ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አላህ የስራዋን ይስጣት ያረብ
እዚህ ጋር ማነሽ ምድነሽ አይደለ ጥያቄው ይህ አለም ላይ ያሉትን ሙስሊሞችን ነው የነካችው አሁንም ይቅርታ ብታደርጉ ላት ሌላው ይከተላል ቀልድ እና ጨዋታ የት መሆን እዳለበት ማዋቅ አለባት ያማታል ምንምን እያላችሁ ምክንያት እዳትደረድሩ አንዳንዶች አዲስ ናት ትላላችሁ እዴ ሀገራችን ይህ እምነት የለም እዴ ጎረቤት የላትም እዴ ይህ አይሰራም
ሆሆሆስረዋን እየሰረይ ታማሚናትአላለም
አይይይይይይይሥት ሚሢኪን አለ ኧጃዛ ቤት እቺ ጦሥ የሆነች ልጅ