ካንቺ ጋር መኖር ላቁም ነው አለኝ ገብሬ ግን ለምን በስማም፡ የሸይጣን ጆሮ አይስማ💍💕💕💕

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 283

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f Месяц назад +35

    ባልሽም ብቻ ሳይሆን ሁሉም ነገርሽ ነው በጣም ጡሩ ልጂ ነው ማሻ አላህ

    • @Gebriyetube
      @Gebriyetube Месяц назад +2

      አመሰግናለሁ የሚስቴ ቤተሰብ 🎉🎉

    • @SenaitAlemayehu-j2j
      @SenaitAlemayehu-j2j Месяц назад

      ፈጣሪ ያክብርህ❤❤​@@Gebriyetube

    • @tayebahalali1222
      @tayebahalali1222 Месяц назад

      Betam yeewunet egziabihir ybearkih😍😍😍

  • @gfg4073
    @gfg4073 Месяц назад +16

    እንደዚህ ነው ባል የመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ወንድ እሽ ብሎ ሲታዘዝ ፍቅር ሲነር በረከት ይነራል በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaIdris-ud9jo
    @FatimaIdris-ud9jo Месяц назад +17

    ይህን ምርጥ ባል ተከባከቢው አክብሪው ማሻአላህ

  • @kokab597
    @kokab597 Месяц назад +11

    የምር ደስ ትላላችሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ናቸዉሁ❤❤❤❤

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 Месяц назад +10

    ማሻአላህ ምርጥ ባል አለሽ❤❤❤በሰላም እሁለት ያርግሽ እህቴ

  • @zedo313
    @zedo313 Месяц назад

    አቤት መታደል በእውነት ይሄ እናት ነው ሲያሳዝን😢እኔ እናቴ ገበያ ስትሄድ ሳትመጣብኝ የምጣደፈውን አስታወስከኝ ፈጣሪ ይባርክህ ተባረክ❤❤❤

  • @allamallam7725
    @allamallam7725 Месяц назад +1

    መታድል ሴትን ያክብር የተከበረ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ እመቤቴ ትቅርብሽ ልጆቻችሁን ለቁመ ነገር ያብቃላችሁ ለኛም እዳንት መልካም የሆነ ስው ይስጠን በእውነት በጣም ሲበዛ መልካም ስው ነው ስላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Месяц назад +6

    ትክክለኛ የአብርሃም ልጅ የተባረከ ነው❤ እግዚአብሔር እስከዘላለም አብራቹ ልጅ ልጅ አይታቹ እስከመጨረሻ ያፅናቹ🙏❤🙏❤🙏❤

  • @accacc5974
    @accacc5974 Месяц назад +22

    የኔጌታ ሲያሳዝን አፍ ሲጣፍጥ

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f Месяц назад +17

    ጀግና ባል አለሽ አጉርሺው

    • @Gebriyetube
      @Gebriyetube Месяц назад

      አታጉረስ አትጉስ አትወድም 🎉🎉🎉

    • @Hawa-h1f
      @Hawa-h1f Месяц назад

      ደስ ስትሉ አድስ ነኝ ለቤታችሁ​@@Gebriyetube

  • @KalidAbdu-h1q
    @KalidAbdu-h1q Месяц назад +9

    የሠው ልጂ መልክ አይደለም ዋናው ሥነምግባሩነው ምድነው አይመጥንሽም ማለት መልዻክ ቢገተር ምን ያመጣል ከውቀት ነፃ ከሆነ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ወድም በጣም ጥሩ የኡነት

  • @BissanLol-qr1wx
    @BissanLol-qr1wx Месяц назад +4

    አቤት ትህትና አቤት ፈቅር አቤት ስቡእና ይጨምርላችሁ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Месяц назад +3

    ፈጣሪ ይባርክህ የኔ ጌታ😢 እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤❤ እናት ነው እንጂ ባል አይደለም ክፉ አይንካችሁ❤❤አመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤

  • @ZedGetnet
    @ZedGetnet Месяц назад +7

    መታደል ነዉ❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Месяц назад +1

    የተባረከ ባል ነው የሰጠሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን ❤❤

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t Месяц назад +1

    የኔእህትዋ እርጋአርገሺያዢውእሺውድ ሢያሳዝን ውይኔ

  • @ፈኢዛይማም
    @ፈኢዛይማም Месяц назад +3

    ስታምሩ❤❤❤መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤የኔወዶችችችች

  • @mihretAyeleyekidanemihretlijne
    @mihretAyeleyekidanemihretlijne Месяц назад +2

    ኡፍፍ ባሌን አስታወሰኝ አይ ስደት የኔ ጀግና ባለህበት ሰላም ሁንልኝ ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @selamwitgebremedhin8325
    @selamwitgebremedhin8325 Месяц назад

    ጎበዝ ተባረክ ጀግና ባል ነህ 👍👍

  • @ሊዲያአለሙ
    @ሊዲያአለሙ Месяц назад +8

    ታድለሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልሸ ለባልሸ እንዲሁም እርጅም እድሜ

    • @Gebriyetube
      @Gebriyetube Месяц назад

      አሜን አመሰግናለሁ እህቴ🎉🎉🎉

  • @Maditube2
    @Maditube2 Месяц назад +10

    ወንድ ብሎ ዝም ማሻአላህ

    • @Gebriyetube
      @Gebriyetube Месяц назад +1

      አመሰግናለሁ 🎉🎉

  • @NohamnNolawe-xd8lo
    @NohamnNolawe-xd8lo Месяц назад +2

    ታድለሽ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ሁሌ በፍቅር ያኑራቹህ

  • @konjonesh
    @konjonesh Месяц назад +11

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላቸው ❤❤

    • @Gebriyetube
      @Gebriyetube Месяц назад

      አሜን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawawalo6548
    @hawawalo6548 Месяц назад +5

    አቤት ፍቅር የለም ብየ ወሥኔ ነበር ለካም አለ እናተቤት ሞልቶ። እየፈሠሠ ነው

  • @medinaMohammed-hn5pd
    @medinaMohammed-hn5pd Месяц назад +4

    የኔውዲ በሰላም ወልደሺ እምሥሙ ያርጋችሁ ❤❤❤

    • @Gebriyetube
      @Gebriyetube Месяц назад

      አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉

  • @OppoCell-v4o
    @OppoCell-v4o Месяц назад +1

    ኡፉፉፉፉ ኡፉፉፉ ጌታ የአብርምና የሳራ ይደረጋቹ ጌታ እውነት ይሳረፉክ ማም ጌታ ይረዳሸ❤❤❤ 😂😂😂ዋናው መደረሱ ነው

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Месяц назад +8

    ወይኔ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ የምር😊

    • @Gebriyetube
      @Gebriyetube Месяц назад

      አሜን ማሬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nነኝ
    @nነኝ Месяц назад

    በጣም እድለኛ ነሸ አክብርዉ ተንከባከብዉ❤እግዚአብሔር እደመና ጠና ይሰጣች❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Месяц назад +1

    መታደል ነዉ ምስኩን ነዉ የምር

  • @KALETUBE
    @KALETUBE Месяц назад

    የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @danuverontube4380
    @danuverontube4380 Месяц назад +1

    በስመአብ ደስ የምትሉ እር ገብርዬ ተባርክ የተመርቀ የወንዶች አለቃ ነህ ጀግና ስርአቱ ደስ ሲል እድግ ብላችሁ እንያችሁ 🎉🎉👍👌

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 Месяц назад

    የኔ አባት መልካም ሰዉ የሚለዉ ቃል ያንሰዋል እናትም ሁሉ ነገርሽ ነዉና በጣም ተንከባከቢዉ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችዉ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @skettube4149
    @skettube4149 Месяц назад +2

    ዋው አይቀይርብሽ የምር

  • @ahmadjamil-bn7kt
    @ahmadjamil-bn7kt Месяц назад

    የኔም በል ምርጥ ነዉ ነገር ግን መቀቀል መብሰል አያውቅም የኔ ጌታ❤ አራ ተውኝ ትንሽ ልሸቅልበት በነፍቆት ትቼ እንድበር እየራገችሁኝ ነዉ😂 አቦ ትደራችሁ ይበራክ❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    ማሻአላህ በጣም ጀግና ነዉ ባልሽ

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj Месяц назад

    በእውነት በጣም መልካም ባል ነው ጤና ይስጠው ክምር

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d Месяц назад +1

    እሄንን ነዉ.ቤብ.ማለት.ቃል.የለኝም.እዉነት❤❤❤❤❤❤

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 Месяц назад

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው❤❤❤❤

  • @አይሸነኝየሰልጤወ
    @አይሸነኝየሰልጤወ Месяц назад +1

    ለምን እንደሆነ አለቅም ወለሂ በጠም ነው ደስ የምትለኝ ❤❤❤❤

  • @Hana-ts3zt
    @Hana-ts3zt Месяц назад +1

    ወይኔ ይሄ ልጅ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @FatimaIdris-ud9jo
    @FatimaIdris-ud9jo Месяц назад +2

    የኔ እናት ሲያሳዝን ሚስኪን የዋህ

  • @KemilaAwol
    @KemilaAwol Месяц назад +2

    ማሻአላህ ደሥትላላችሁ መጨረሻችሁይመር ቀጥተኛዉንም መገዲ ይምራችሁ ባልና ሚሥት ሲዋደዲና ሲተዛዘን ደሥይላል በዚሁልክደሞ ምቀኛም አለ ከምቀኛ ይጠብቃችሁ

    • @Gebriyetube
      @Gebriyetube Месяц назад +1

      ምቀኛ እማ በስማም ግን ጥንካሬ ሆኑን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ Месяц назад

    እዴዉ ደስሲሉ ወሬቸዉ❤❤❤

  • @allamallam7725
    @allamallam7725 Месяц назад

    ከካሜራ በፊትም በኅላም አንድ አይነት ስው ይገርማል በጣማ ፍቅራችሁን ያብዛው እግዚአብሔር❤❤❤

  • @አቅሊሲያ-ሰ6ኸ
    @አቅሊሲያ-ሰ6ኸ Месяц назад

    ምርጥ ባል ነው ይገባዋል ብዙ ነገር አድርጊለት

  • @SoreLulu-p8n
    @SoreLulu-p8n Месяц назад +1

    Yihen libehin faxarii ayiqeyiribih tabarakuu❤❤❤❤

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 Месяц назад +1

    ታድለሽ ባለሽ ፈጣሪ መርቆ ነው የሰጠሽ የተባረከ

  • @ፈንታዩyoutube
    @ፈንታዩyoutube Месяц назад

    ምርጥ ባል

  • @ኡሙ
    @ኡሙ Месяц назад

    ማሻአላህ ጠክራችሁ ሥሩ አላህ በሠላም ይገላግልሺ ገብሬ በጣም ምርጥ ባልነው

  • @HudaaaAdiss1999
    @HudaaaAdiss1999 Месяц назад +1

    Mesha allah betam jagna wend new🎉🎉

  • @tekaykahsu1338
    @tekaykahsu1338 Месяц назад +8

    በጣም ነውምውዳቹ ማሮች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FikirteGebreyesus
    @FikirteGebreyesus Месяц назад +4

    እመብርሃን ትጠብቃችሁ ቤቲየ❤❤❤❤

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l Месяц назад

    አንተ ምርጥ ባል አንተ ጎበዝ ሰው እድሜህ ይርዘም አቦ ማሻአላህ እሙ እንወድሻለን ልጅሽን ስሙን ነገሪን እስቲ😊

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ Месяц назад

    ጎበዝ በርቱ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ❤🎉🎉🎉🎉

  • @HulumyalifalYalifal
    @HulumyalifalYalifal Месяц назад

    ተባረክ ጎበዝ ነክ 🙏🏽🙏🏽

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Месяц назад +2

    የኛ ሀገር ወዶች ከብዛት ጥቂት ነዉ ለትዳሩ የማስበዉ ታምኝም የሚሇነዉ ፈጣሪ መካም ባል ያጋቸዉ ብዙም አትቅረጪዉ አይን ይበዛበታል የኛ ሀገር ሰዉ መካም ና ለትዳሩ ደፋ ቀና ስል በታ ከማለት እዴት እዲ ትሰራለክ ብለዉ ነዉ የማይሇን ሀሳብ የማቀርቡት ከክፉ ያጠብቃቹ ፈጣሪ

  • @AslamQasim-e2v
    @AslamQasim-e2v Месяц назад

    ሰላም ሰላም በጣም ነው ደስ የምትሉት ባሌ ትዝ ይለኛል በጣም መልካም ነው ሁለቱንም ልጆችን ሰዎች ያረሰኝ እሱ ነው 💖😍🙏🙏💞

  • @fvhbfvfchzhbb2215
    @fvhbfvfchzhbb2215 Месяц назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተህትናው ❤❤❤❤ማሻአላህ እዳትአይነቱ ያንዛልን የኔአናት

  • @AstAst-sg7hy
    @AstAst-sg7hy Месяц назад

    የኔ ግታ እዴለኛ ነሺ ግን አንች በጣም ነው የምበይው ማሻ አላህ

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t Месяц назад

    የኔአባት በጣምጎበዝነህ

  • @tetr4232
    @tetr4232 Месяц назад

    😂😂😂😂😂 ኸረ ተይ አበዛሽው ሆ መጥፎ ወንዶች ከሱ ተማሩ

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v Месяц назад

    አች ጀግና እሡ ጀግና አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ያረብ

  • @zewariwEyasu-m5d
    @zewariwEyasu-m5d Месяц назад

    መሻአሏህ አሏህይጠብቃቹሁ አላህ መሰላም እድትወልጅ ያድርግሽ በል አፍያ

  • @hawwiimucaakakuu4123
    @hawwiimucaakakuu4123 Месяц назад

    Wowwo yenee konjo ❤❤❤❤❤❤

  • @ddddd1049
    @ddddd1049 Месяц назад +1

    ላይክአረኩሸ ከሳኡዲ

  • @GenetAbebaw-jm4bw
    @GenetAbebaw-jm4bw Месяц назад +1

    እግዛብሄርን እንደዚህ አይነት ባል ሰጠኝ

  • @امينهيمام
    @امينهيمام Месяц назад +1

    ጎበዝ ባል

  • @destayoutube
    @destayoutube Месяц назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Месяц назад +5

    አረ Subscribe አያደረግናቸው እናበረታታቸው የምር ደስ ይሉኛል❤❤

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 Месяц назад

    ወይኔ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅

  • @zaboraibrahim2557
    @zaboraibrahim2557 Месяц назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤ባልሺ

  • @Dreem-kg8kx
    @Dreem-kg8kx Месяц назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawwiimucaakakuu4123
    @hawwiimucaakakuu4123 Месяц назад

    Waqayyoo nagaa sii haa hikuu hadhoo koo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 Месяц назад

    ለባልሽ ስል ላይክ አረኩት

  • @ሉሉ
    @ሉሉ Месяц назад

    ማሻ ማሻአላህ ❤

  • @MaymaTryoevk
    @MaymaTryoevk Месяц назад +1

    ውይ ሲያሳዝን

  • @heyreyaebrogosha8907
    @heyreyaebrogosha8907 Месяц назад

    ህትሽም ወንድምሽም ነዉ አብሽሪ

  • @menteyochu
    @menteyochu Месяц назад +1

    የኔ እናት ወላሂ በቅርብ ነው የማውቃችሁ ሁለታችሁም የዋህነታችሁ ጎልቶ ይታያል እናው ወደድኳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ Месяц назад +3

    የኔ ጀግና ሼር ሰብስክረይብ አድርጉ አሰድገቸሁ የለ አጎቴን ነው ምመስለሁ. ወላሂ 😢❤❤❤

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h Месяц назад

    ጀግና ወንድነህ እህቴ ታድለሻል ፍቅራቺሁን ያአብዛላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍

  • @MimiDanye
    @MimiDanye Месяц назад

    Waaqayyoo siif yaa jirachiisu abbaa mana kee❤

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh Месяц назад +1

    የኔ አባት 🥰🥰❤️❤️ጃግና 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰❤️❤️❤️

  • @xaahirjamaal2681
    @xaahirjamaal2681 Месяц назад

    MaashaaAllah🎉🎉 Jegana Sawu🎉🎉🎉

  • @Ally-l1q
    @Ally-l1q Месяц назад

    አሜን

  • @GgGgGgGg-n9d
    @GgGgGgGg-n9d Месяц назад +2

    ወላሂ እስከመጨረሻው አዳመኳችሁ ደስ ስትል ቀላት አጠርኝ ኮሜት መጣፍ አልወዲም ደስ ስላላችሁኝ ጣፍኩ

  • @hghytuu9326
    @hghytuu9326 Месяц назад

    የተባረከ ባል እዳተያለፈጣሪያብዛልን🤲

  • @NigtymariyamYmariyam
    @NigtymariyamYmariyam Месяц назад

    Tebarki❤❤❤❤❤❤❤

  • @MediMedi-ch5md
    @MediMedi-ch5md Месяц назад

    ውይ ደስ ስትሉ❤

  • @YasminY-vg8kq
    @YasminY-vg8kq Месяц назад

    የኔ ማሮች❤❤❤❤❤

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ Месяц назад

    መሻአላህ ባልሺ

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj Месяц назад

    Yemir des tilalachihu❤ beselame tegelagey❤

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 Месяц назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ሥትሉ

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 Месяц назад

    በዉነትይለያል👍👍👍👍

  • @أمعادل-ز2ن
    @أمعادل-ز2ن Месяц назад

    امين امين يارب❤❤

  • @senaite
    @senaite Месяц назад

    egezabire edemena tena yecetahue betame tameralhue❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heyreyaebrogosha8907
    @heyreyaebrogosha8907 Месяц назад

    ተከባከቢዉ ማሻላህ

  • @sara-l6f9t
    @sara-l6f9t Месяц назад +7

    እህቶቼ እነአበረታታት❤❤❤

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj Месяц назад

    ልጅ ይጡርህ መልካምነት ለራሥ ነዉ

  • @امينة-ظ7ل
    @امينة-ظ7ل Месяц назад

    ወላሂ ደስ እሚሉ ጥዶች ማሻአላህ

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 Месяц назад

    አበሳይመቺህወድሜ❤❤❤👍