ግዛት - Ethiopian Movie Gizat 2021 Full Length Ethiopian Film Gzat 2021
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ግዛት - Ethiopian Movie Gizat 2021 Full Length Ethiopian Film Gzat 2021
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media
ሴት ልጅ ሁሌም ጀግና ነች ጀግናን የምቶልደውም ሴት ነች ክብሪ ይገባታል ኣደለም እዴ ወዳጆች
ትክክልውደ
ትክክል ማሂየ😎😎😎😎👍👍👍👍💪💪💪💪💪🙏🙏
በትክክል እህቴ
Bitikill
❤
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
በዚህ አጋጥሞ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ሰላም ለእምዬ አገር
አሜን😘
አሜንንን
አሚን አቤሎ
አሜን
ሰዎች በሰላም ነው? ፊልም ምን እንደሆነ አታውቁም እንዴ እንዴት ይህን ፊልም መሳይ ቅራቅንቦ ታደንቃላቹ? ታሪክ የለው ትወና የለው ስለተከፈላቸው ብቻ ይሰሩት ቀፋፊ ነገር ነው:: የህንድ ፊልም ቀድቶ ማቅረብ በዛላይ አበላሽቶ ማቅረብ 👺👺👺🥵🥵🥵😡😡😡😡
ኦኦኦ ደስ ይላል ተለቀቀልን ነፀብራቆች እናመሰግናለን በተረፈ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ሰላሙን ያውርድልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአገራችን
አሜን
ማርያምን ብዙ ፊልም አይቼ አውቃለሁ እንደዚህ ፊልም ልቤን የነካው ፊልም የለም mother ምርጥ ተዋናይ ኖት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ጀግና እናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️
በጣም ማየት የምፈልገው ፊልም ነው::
አረ ቢኒየ ፈልጌህ እዴት ላግኝክ
ቢኒ ስትፈለግ በእግር በፈረስ በዚህ ከገኜሁህ
እባክህ ያንተን እርዳታ የምትፈልግ የድንግል ማሪያም ቤተክርስቲያን አለችና ተባበረን መሴጅ ፅፌልህ አልመለስክልኝም
@@emnetyoutube7218 የትነው
ቢኒ ፊልም ታያለህ እንዴ😁😁😁😁
@@ኤማንዳቲናRUclips ለምን አያይም ?
አይቼ ጨረስኩኝ ሁፍፍፍፍ ወሳኝ ሰሀት ላይ የተለቀቀ ፊልም እናት ሀገራችን የሁላችንም ግዛት ነሽ ሁላችንም በፍቅር እንኖርብሻለን እንቢ ያለውን እናስወግዳለን .........
ምርጥ ፊልም ነው👌👌 አዲስ (ታኩር) በርት ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን የታኩር አድናቂዎች የታላችሁ👍
አለን
አለን የሚሰራው ፊልሞች አሪፍ ናቸው
ታኩር ማለት የትኛው ነው?!?
@@liyabirhane9190 ባብሎ ሁኖ
የሰራው ነው
ማሜ አለን ግን ወፍሮ ጋሼን መሰለ
ዋው ፌልም የተሰራው አዳማ ወንጂን ሸዋ ነው ሀገሬ ናፍቃኝ ነበር ስላሳያቹኝ አመሰግናለሁ
ይችን ኮመት የምታነቡ የሰው ዘር በሙሉ ሰላም:፥ፍቅር፥ደስታ በያላችሁበት ይስፈን ሀገራችን ሰላም ትሁን።🙏🙏🙏
አሚን ያረብ ❤️❤️
Amiiiiiin
Amennnnn Ameennn Ameennn
አሚን
አሜን
ደራሲዎች በምትሰሩት ፊልም ላይ ታኩርን ካስት አርጉልን ችሎታው በጣም የሚደነቅ ነው ይችላል ግን በጣም ጠፍቶ እዚህ ፊልም ላይ አየውት ፊልሙ ምርጥ ነው ደራሲውም ታኩር ነው ለካ ቀጥልበት አትጥፋብን 😍😍😍
i love you
ቴዶ ምርጥ ❤❤❤❤❤
ስንቶቻችን ነን ስንጠብቀው የነበርነዉ ይሄን ፊልም!!🌹👌
እናት ሀገር ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ናፈቀኝ ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ሳላደንቅ አላልፍም👌👌👌
Woow ምርጥ ነው አቦ ከደራሲው እስከ አክተሮቹ ከጀርባም ያላችሁ ሁሉ ተባረኩ በርቱልን 👍ሰላም ለሀገራችን እና ለልጆቿ በያሉበትም ሰላም ያብዛልን 🙏🙏
ሰዎች በሰላም ነው? ፊልም ምን እንደሆነ አታውቁም እንዴ እንዴት ይህን ፊልም መሳይ ቅራቅንቦ ታደንቃላቹ? ታሪክ የለው ትወና የለው ስለተከፈላቸው ብቻ ይሰሩት ቀፋፊ ነገር ነው:: የህንድ ፊልም ቀድቶ ማቅረብ በዛላይ አበላሽቶ ማቅረብ 👺👺👺🥵🥵🥵😡😡😡😡
ዋው ዋው ዋው👏👏👏👏👏👏
ክብር ለሴት ልጅ እሚገርም ወጣ ያለ ፊልም ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ደብረፅዮን ነው ትዝ ያለኝ አድ ጀግና የትግራይ እናት እዲ ገላቹት ነፃነታቹን እደዚ ብታውጁ ይሻላል ባይ ነኝ
ትግሬ ከሀዲ እንጂ ጀግና አደለም ሶሪ
Wow mert film enatoch hulem gegna nachew yenatochachenen edme etef yargelen❤
ለመጀመሪያ ግዜ ተገርሜ ያየሁት ፊልም ታኩር ብዙ ይጠበቃል ካንተ በርታ ቴዲዬ ትወና አደኛ
Yea takur
አዲስ መላኩ ታደሰ አንደኛ አንተ ብቻ ፃፍ
በጣም ደስ ይላል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ለየት ያለ ፊልም ናፍቆኝ ነበር ሁላቹንም እናመሰግናለን አገራችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘💪🏻
Wawwwww betam neret fillm new bertu
ከረጅም ግዜ ቡሁዋላ ዩቱዩብ ላይ ከተለቀቁ ፊልሞች ተመችቶኝ ደስ ብሎኝ አየሁት ፊልሙ ብዙ መልእክቶች አሉት ቀረፃው አሪፍ ነው ሎኬሽን መረጣውም እንደዛው የሁሉም አክተሮች ብቃት እንዳለ ሆኖ ለማንኛውም እኔ በግሌ አመሠግናለሁ የዚህ ፊልም ደራሲ እና ፕሮዲውሰር አድናቂ ነኝ ቺርስ ለሁላችሁም ባላችሁበት 🍷
ምርጥ ፊልም ነው ታኩር ፊልሞችህ የሌለ ምርጥ ነው ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን !
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፌልምነዉ ❤❤❤❤በረቱልን ሁሊም እዳስደመማችሁን ናችሁ❤❤
ዳዱ + ባቡሉ 🌹የኔ ምስኪን ፊትክ እራሱ በጣም ኮሜዲ ነው 😂ፍቅርና ፍቅር ብቻ 😳ሲባል ፍቅርና ምን ጦርነት 🙊😳😂ሰይሻ ውስጤ ነክ የኔ ደብዳቤ ፀሐፊ 💝👌
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ዋው ሁላችሁንም በጣም የምወዳችሁ ተዋናይ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግል አሜን
Amen
wow በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው የእውነት ምንም አይወጣለትም አንደኛ ነው ሊሸለም ይገባዋል በጣም ነው የወደድኩት ከነዛ አዛ ከሆኑ ፊልሞች ገላገላቹን ቴዲ የትወና ብቃትህ የእውነት ከቃላት በላይ ሆኖብኛል ጀግና ነህ በጣም ነው የምወድህ ታኩር በርታልን ይሄን የመሰለ ምርጥ ፊልም ዋጋ ከፍላቹ ሰርታቹ ስላበረከታቹልን ከልብ እናመሰግናለን አሁንም ድረስ ብቃት ያላቸው ድንቅ ደራሲያንና ተዋንያን እንዳሉ እረኛዬ እና ግዛት ማሳያ ነው እንወዳቹሀለን በርቱልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
ማየት የምፈልገው ፊልም omg መጨረሻው እንዴት ደስ ይላል በእመቤቴ እናመሰግናለን😌
ምርጥ ፊልም በርቱልን የትወና ጥግ ደስ ይላል በሀገሬ
ፀሁዬ አገራችን ላይ የተሰራ ምርጥ ፍልም ነው
ዎው በጣም የሚያምር ፊልም ነው ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤ የመጣብንን ማአት ያርቅልን 🙏🙏🙏🙏
ኢትዮጲያ ውስጥ ከአየኀቸው ፊልሞች ውስጥ "ግዛት" አንዱ እና የእኔ ምርጥ ፊልም ነው። በተለይ "ዳዱ" ዋው፣ዋው፣ዋው የአመቱ ምርጥ የወንድ አክተር ተዋናይ ሊሆን ይገባዋል። ደራሲው እ/ር ይባርክህ ‼ ዳይሬክተሩ አምዕሮህ ይባረክ፣ ካሜራ ማኖች ዋው፣ዋው ኢትዮጲያ ትኮራባችኀለች ።በአጠቃላይ ሁሉም" የግዛት " ፊልም ተዋንያኖች ለእኔ የአመቱ የአማርኛ ፊልም አንደኞች ናችሁ ‼ ኢትዮጲያውያን የፊልም ባለሞያወች ከ"ግዛት " ፊልም ብዙ ሊማሩ ይገባል ። እ/ር ይባርካችው።
ወዉ በጣም ብዙ ጊዜ ስጠቢቆ የነበረ ፊልም በጣም ምርጥ ነው ቤተሰብ በጣም አስታማሪ እና አዝንኝ ነው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ 💚💛❤
አሪፍ ፊልም ከመሆኑ የተነሳ ሁሉም ሰለፊልሙ ኮሙቷል ይልመድባችሁ ኮሜንተሮች ምረጥ ፍልም ነው በረቱ
😁😁😁
ዋውውው እንግዳሰው ወርቄ አንደኛ ነህ በስራወችህ ሳላደንቅህ አላልፍም👏👏👏👏👏በርቱ ምርጥ ፊልም ነው💖🌺💝
በጣም ምርጥ ነው ታኩር ስራዎችህ በጣም አሪፍ ናቸው ብዙ እጠብቃለሁ ካንተ
እሄንን ፊልም ሲጠብቅ የነበረ በላይክ
በጣም አሪፊ ነው ፊልሞቻችን ከኮሜዲ እና ድራማ ዘውግ ወጥቶ እንዲህ የሆነ ከፍታ መድረሱን ያሳየናል ✍️✍️😘😘😘
Betam yemiyamr film
በጣም የሳዘነኝ ነገር ቢኖር ፊልሙላይ ለምን ድነው የእስልምናን ልብስ መጠቀም ለምን አስፈለገ እኛ ጠንቋይን እናወግዛለን እንጂ አንደግፍም በዚህ ተቀውሞ አለኝ
ጥንቁልናን ሚደግፍ ሀይማኖት አለ እንዴ???
ጠንቋይ ደህና ሁሉም አሸባሪ ሙስሊም አደለም አንዴ ምን ታካብዳለህ
@@natitube7021 ጠንቆዩ አበባ ታምራት እኮ ክርስቲን ነው🤣 አለም ላይ የለ ቆሻሻ ተግባር ሁሉ የናንተ መገለጫ ነው እኮ ንገሩኝ ባይ::
@@seadaali3117 sew emiyard kristian yelem enante eko alah we akber eyalachu tardalachu maferyawoch
@@natitube7021 30ሺ ሙስሊም በአንድ ቀን የረደ ቆሱ አያትህ ነው እንከፉ::
መጨረሻው ደስ ይላል ጀግና እናት እና ጀግና ልጅ👍
ድል ለዕናት ሀገሬ 😥🙏🏿
ሰላምና ፍቅር መተኪያ ለሌላት ውድ ሀገራችን 🙏🏿
በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ማየት የምፈልገው ፊልም ነው ጥሩ ነው እንደጠበኩት ባይሆንም እኔ ከዚህ በላይ ነበር የጠበኩት ተዋናዮች ጎበዝ ናቸው
ለማየት ጎጉቸነበረ ስጠብቀው የነበረ ፍልም ወላ❤️❤️
የሳኩት ሳቅ ላሚቱ ድረሱልኝ እያለችነው በእግሊዘኛ አላለም እናት ለዘላለም ትኑር ወላሂ ❤️
እኔ ፈልም አላይም ዛሬ ኮሜንት ላይ ድን የማንቃሽሽ ነው ሲሉ የመጣሁት ግ ን አንቺ ሙስሊም ሁነሽ እንድህ አይነት ኮሜንት ስሰጭ ኢስላምን እያንቃሸሹ እኒህ ጠንቃዪች
@@ethiopiawita5813 ምን ለማለት እደፈለግሽ አልፈባኝም 🙄
አዲስ መላኩ ታኩር አሪፍ ስራ ነው ያው እንደነዚህ አይነት ፊልሞችን መስራት ብዙ ነገር ይጠይቃል በጣም ጥሩ ስራ ነው አንዳንድ ክፍተቶች ቢኖሩትም በሂደት ይስተካከላል ብዬ አስባለው ደሞ ባቡሉ ሚለው ስም ተመችቶኛል ከ Janwaar ፊልም ላይ ካለው የ አክሻይ ኩማር ስም ባቡላዎ ጋር ይመሳሰላል አስታወስከኝ እሱን ፊልም ብቻ ፊልሙ ተመችቶኛል በጣም በርታ አዲስ መላኩ ታኩር ወንድሜ እንደዚህ አይነት ፊልሞች ብዙ መስራት ይቻላል መሰራትም አለበት በርቱ
🥰😂😂🤣🤣🤣
በሂወቴ እደዚህ በጣም የጋጋሁለት ፊልም የለም በዚላይ ምርጥ እና ጎበዝ ተዋናዮች ተሳትፈዉበታል ሞኬ ቴዲ ሀኒቾ አድላይ ዉስጤ ናቹ እደዉ በሞቴ ነፀብራቆች በሞቴ ዛሬ ልቀቁልን ፈታ አርጉን
ላንቺ ሲሉ ለቀቁት😁
@@selamyoha3209 😃😃😃 እና ተመልካች ንጉስ ነዉ እኮ
ነፂ
ዋው እንጠብቃለን ትውልድ ሃገሬላይወንጂ የተሰራ ፊልም
ተለቆወል
@@bestebeste448 እሺ አመሰግናለው
ሳራዬ የአገሬ ወንጂ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ
ጊዜ ሲበላሽ እንዲህ ነው በጣም የሚያም የሚያስፈራ የሚያሳዝን የሚያስለቅስ የሚያበሳጭ ፊልም ነው
ነገር ሱሱ
ላሚቱ በግለዚኛ ድረሱልኝ አለች አላለም 😂😂😂😍ምርጥ ነው
ግን ፊልሙ ላይ የችኩር ተፅእኖ አለበት😌
እና ደሞ ብዙ ብዙ እጅግ ብዙ የፍቅር ታሪኮች ወንጂ ላይ አሉ ከምር ብዙ መስራት ትችላላችሁ እኔ እንኳን ወፍጮ ቤቱን ውሀ ሚቀዳውን ሳይ ድሮዬ ትዝ አለኝ💝
አጨራረሱ ምርጥ ፊልም በተለይ ጓደኛሞች ከልብ ጓደኞች ነው ወረት የሌለው ጓደኝነት እስከ ፍፃሜ ለጓደኛ ዋጋ መክፈል አገር ደግሞ የጋራ ነው ከደዚህ አይነት ስርዓት መውጣት አለብን ሲሞት ተጥሎ ለሚኬድ የኔ ማለት አግባብ አይደለም ምርጥ ፊልም ነው
Bitikill hager yegra new
ይሄ ድራማ ወንጂ መሰራቱ እንዴት ደስ እዳለኝ😍😍
This is what we were hungry for to watch Ethiopian movie on another level. And da man that played as a dictator......Engdasew Habte - played a big roll!
ኤረ ቴዶ በጣም ይጨንቃል የአንተ ግዛት ከዚስ ይሰውረን የልጁ እናትምርጥ ተውናለች እውነት ነው ከዚህ በሃል አገራችን ለማፍረስ የሞከርኩት ሁሉ እራሳቸው ይፈርሳል አገራችን ነፃ ትወጣለች 🙏
እግዚአብሔር አገራችን ያድርግልን 🙏🇪🇹🇪🇹❤
ገራም ፊልም ❤️
አሁን አገራችን ከለችባት ችግር እና መከራ ነፃ የምት ወጣ ዘመንም ቅርቡ ነው አይዞሽ አገሬ 😭😭
😥😥🌹🌹
💔🇪🇹💔😰
አይኑን ገልጧል ሌላ part አለው መሰለኝ ደስ ይላል እናመሰግናለን
ዛሬ ደሴና ኮምቦልቻ ብዙ ሀገሮች ነፃ ስለወጡ ደስ ብሎኛል ድል ለውዱ መሪያችን ድል ለእምዬ ኢትዮጲያና ለጀግና መከላከያ ሠራዊቶቻችን ኑሩልን ክብር ለእናንተ🇪🇹♥️
Wawwwwww ምርጥ ፊልም 1ኛ ❤❤❤
መጥፎ ገፀ ባህሪ ና ደፋሪ አድርጋችሁ ያቀረባችሁት ገፀ ባህሪ እምነትን አስታኮ ሰለተሳደበ እንጂ በጉጉት የጠበቃችሁት ፊልሙ ብዙም አይጥምም
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነበር ድንቅ ትውና ዋው ሑሊውድ ፊልም ያሳደድኩት ይቆጨኛል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ለተክልዬ ወራዊ በኃል አደረሰን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም እንዲያረግልን ተክልዬ ያማልዱን አሜን በሉ ዘመድቻችንን ባሉበት ሰላማቸዉ ይምጣ😭🥱🥱🥱💚💛❤💚💛❤💚💚❤🤲🤲🤲🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
@@slwas1841 የአባታችን በሰከት ይደርብሽ አሜን ብለዉ ከፈጣሪ የፈለግሽዉን ያሰጡሽ
አሜን🙏🙏🙏እኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏አሜን
Yene enate tekeleye ayebaleme kalawkesh lenegereh beye nw abune tekele hayemanot nw yemibalew ayache endalayew lemalef selalefeleku nw ....beterefe enkuan abero aderesem
ምርጥዬ ፊልም አቦ ይመቻቹ💀💀💀💀
አሪፍ ነው ወቅቱን የጠበቀ ፊልም እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ፊልም
በጣም እሰተማሪ የሆን ፊልም ነው መጨርሻው በጣም ደስ ይላል
አሪፍ ፊልም ነው ቴዳ ጀግና ነክ እውነት ትችላለክ የተወለድኩበትን አካባቢም ስላሳያችሁኝ አመሰግናለው በርቱ👌👌👌
በጣም ደስ ሚል ፊልም ነው በዛላይ ሰፈሬ የተሰራ የሰፈሬ ልጆች ሁሉ አሉበት ደስ ብሎኛል❤
የት ነው ቦታው?
የት ሀገር ናት ቦታዋ ታምራለች
ዋው ወንጂ ሸዋ የተሰራ ፊልም ሀገራችን 😍አሪፍ ፊፋም
በጣም አሪፍ ፊልም የተለቀቀ በት ሰአት ጡሩ ነው ለጁንታ ይሆነዋል የደብረፂወን መጨረሻ እንደ ዳዱ ያርገው
በጣም አሪፋ ፊልም ነው።
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ በእርግጠኝነት ምርጥ የተሳካለት ፊልም ይመሰለኛል
ጥቂት ምርጥ የሚባሉ ፊልሞች አይቻለዉ ነገር ግን ይሄኛዉ wow ነዉ። its absolutely amazing.
የምፈልገውና ለማየት የጓጓው ፊልም ነው እናመሰግናለን
ሲቀጥል ስሙ እንጂ የተጋነነው ምንም የጣመኝ ነገር የለም። ፊልም ለማያውቁ ሰወች ይመች ይሆናል አንዴም አልተመሰጥኩ ቱ የኢትዮ ደራሲወች ስታሳዝኑ በተለይ መጨረሻው ሲደርስ ደግሞ የሆነ ዳቢሎስ ሹክ ይላችኋል ቶሎ በሉ እረ ፍጠኑ ዝጉት የሚል ሁሉም በጅምር እንዳለ መዝጋት😑😤 ደስ የሚለው እኔ የኢት ድራማም ሆነ ፊልም አላይም።
አሁን ይሄ እንዴ ስሙ በውስጡ ብዙ መካተት ያለባቼው ነገሮች ነበሩ ከቦታው ጀምሮ ከሰወቹ ከሁሉ ነገር 👌--------
የበዛ ሰላም ለናቴ ይሁን ዉድ የሀገር ልጆች እዴትናችሁ ፊልሙ በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ትባረክ ለዘላለም
ድንቅ ፊልም ነው ።ወቅታዊነቱ እና በምርጦቹ ቴዲ ታኩር እና ሞኬ የደመቀ እንዲሁም የናዝሬት ፍሬ የተከበረችው በለጠች ፍቃዱ (በሌ) በብቃት የተወነችበት ፊልም ነው ።ታኩር እንደኢትዮጵያ ፊልም የእፀፅ ችግር በብዛት የሌለበት ካንተ ከዚህ በላይ እንድንጠብቅ የሚጋብዝ ፊልም ነው ።
የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው ደራሲው በእውነት ምስጋና ይገባሀል ክበርልን❤️
ምርጥፊልም የጁንታውመጨረሻልክ እደዳዱ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር
ስጠብቀው ነበር ይህን ፊልም❤🙏
አዲሴ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ስራ ነው ፡lm proud of you my brother 🙏❤🇪🇹
ዋውውውውው የሚገረም ድራማነው
እማማ ኢትዮጲያ ተሳኤሽ ቅርብነው ሁለየም ታሽንፊአለሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
Ay yeEthiopia film mulu ye hede film gelebetewe yeserutale yehen Film be hede yayew 👍
ዋውው!!በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም እውነትም ግዛት እናትኮ እናት ናት መጨረሻው ያምራል።
Waw arif film new leyet yale.gin acheraresu ayameim.
ሰላም ለሀገራችን እስኪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ
የሚገርም ፊልም ነው! በርቱልን 100 ከ 100 ረቲንግ ይገባዋል!
ፊልሙ ጥሩ ነበር: ነገር ግን ዳዱ እና ጠንቋዩ የለበሱት አለባበስ የእስልምና እምነት መገለጫ ነው: እንደዛ መደረግ አልነበረበትም !!! አሰባችሁታል የለበሱት አለባበስ የአንድን ብሄር አለባበስ ቢወክል ምን ሊፈጠር እንደሚችል ????
betam new yetenadedkut endet endi lebsew yseralu
ውድ ያሕገር ልጁች የወያኔም ማጭረሻው እንድ ቴዲ ነው አይዞን ወገን
እውነተኛ ኢትዬጵያዊያን አርቲስቶቻችን ከልብ እናመሰግናለን ኑሩልን ወቅታዊ አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም ስለምታቀርቡልን እንወዳችኋለን በርቱ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ኢትዬጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች 💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ዋዉ በጣም ሀሪፍ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም ነው በተለይ በአሁኑ ወቅት ያለውን የሀገራችንን ሁኔታ ያንፀባረቀ ፊልም ነው እናመሠግናለን
በጣም አሪፍ ፊልም ነው አሁን ላይ ያለችበትን የአገራችንን ሁኔታ የሚወክል ነው በርቱልን
የመጨረሻ ደሜን ያፈላ ፊልም🙄🙄ከዚ ፌልም የወደድኩት የሜካፕ ስራውን ብቻ 🙄🙄🙄ደሞኮ .....የ 6አመት ልጄ እንኳን እፀፅ ሲያወጣለት ነበር ......ሀገር ምድሩ ያወቀው ያባት ሞት እሩቅ ሀገር ሄዷል ይባላል 🤔🤔🤔🤔ቂሊጦ ልታሳስረኝ የሚላት 😢😢😢
እኔ እራሱ ግራ ገብቶኝ ነበር
እጅግ በጣም ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነው በርታ ሁላችሁም ሰርታችሁታል በተለይ ቲዲ ውይ ግን ትንሽ ያስፈራል💓በተረፈ💓በርታ💓ወንድም ታኩር
ቴዶ በጣም አሪፍ ❤❤❤ bertalen
በጣም አሪፍ ፊልምነው👍👍👍በጉጉት የጠበኩት ፊልም ነበር ድል ለእምዬ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በሥንት ግዜው ላየው ነው እየጠበቅናችሁ ነበር 👍
በጣም አስተማሪ ፍልም ነው አሁን አገራችንላይ ሚፍፀመው ግፍ
ምንም ሊገባኝ አልቻለም ፊልሙ የዚ ዘመን ታሪክ ነው ወይስ የድሮው ዘመን በቃ ዝብርቅርቅ አለብኝ 🤦🏾♀️
በነ ኑጉስ ዳዉት ዘመን ይመስላል
ብዙ ሰዎች ቤተሰብህን ገለዉ አለቃህ ሁነዉ ታገለግላቸዋለህ
ጥሩ መልእክት
ለምንድን ነው ሁሌም ጠንቋይ የሙስሊም የምታንፀባርቁት እኛ ሙስሊም ጠንቋይ አይደለም
በጣም ምርጥ ፊልም ነው በዚህ ቀጥሉበት
ክክክክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂 የፍቅር ደብዳቤ ውስጥ ልብ ቅርጹ ላይ ጦር ሲል. ፍቅሩን ወደ ጦርሜዳ ልትቀይረው ነው አላለም።
ክክክክ
እኮ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
ክክክክክ
🤣🤣🤣🤣