ለወላድ ፣ለወገብ ህመም ጠጋኝ የሆነ የተልባ አጥሚት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2022

Комментарии • 147

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 2 года назад +3

    በተልባ መስራት ጤናማ ቢሆንም ተልባ ግን ብዙ እሳት ላይ መቆየት የለበትም ምክንያቱም የያዘውን ቪታሚን ስለሚያጣ ሞቅ ማረጉ በቂ ነው እናመሰግናለን እናት እና ልጅ ስታስቀኑ እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 2 года назад

    እናመሰግናለን ማዘርዬ ሜሊዬ ድምጥሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ማርያም በሽልም ታውጣሽ የወለድሽው ይደግ

  • @askuema1260
    @askuema1260 2 года назад +2

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ዘመናዊቷ ቆንጆ ከዘራችሁ ነው ሁሉም ነገር ❤❤❤👌

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад +3

    ዋውውው ልዩ ነው አየእናት ማለት መታደል እኮ ነው ሜሉዬ ድምጽሽን ስለሰማሁ ልነግርሽ አልችልም ምን ያህል እንደተደሰትኩ በቅርቡ ደግሞ እንደምናይሽ ተስፋ እናደርጋለን ተባረኩልኝ 🙏❤️

  • @lemlemlem8737
    @lemlemlem8737 2 года назад +5

    ሜሊዬ ድምፅሽን ሰለሰማውት ደስ ብሎኛል።ከናትሽ ጋር መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ።

  • @le1785
    @le1785 2 года назад +1

    ሜላትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ድምፅሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ማዘርዬ እናመሠግናለን

  • @genetalemayehu2269
    @genetalemayehu2269 2 года назад +4

    ሚሊ እንኳን ደስ አለሽ ከአምላክ ስጦታ መቀበል መታደል ነው ሁለቱ ባለሙያውች ተጣምረው ማየት ደሞ ደስ ይላል እንጠብቃለን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +2

    ሜልዬ ድምጽሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ከማዘር ጋር ጥሩ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 2 года назад +2

    Melyee nice to hear your voice I miss your senbet qurese congratulations again

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 2 года назад +3

    ማዝረዬ አጅ ይባርክ ሜላት አንካን ማርያም ማረችሽ 💞💞💞🙏🙏

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 2 года назад +5

    ሜልየ እንኳን በሰላም መጣሽ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ👏💐❤️❤️

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 года назад +2

    ሜላዬ ድምፅሸን ሰለሰማሁሸ ደሰ ብሎኛል መልካም ጊዜ ከማሚ ጋር ደሰ ሰትሉ 😍😍😍

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 2 года назад +2

    ዋው እናመሠግናለን የኔ እናት💙💙💙🙏

  • @appledr3819
    @appledr3819 2 года назад +1

    እንኳንደናመጡልንማማዬ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 года назад +6

    እናመሰግናለን በጥያቂአችን መሰረት ስለሰሩልን ሜሉዬም እንኩዋን ማሪያም ማረችሽ መታደል ነው በእናት መታረስ

  • @samrawitkirosabraha6304
    @samrawitkirosabraha6304 Год назад

    በታም ኣሪፍኖው እህተየ አንካን ማርያም ማረት

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад

    እግዛብሔር እድሜና ጤናብ ይስጥሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ!!

  • @emebetshiferaw1380
    @emebetshiferaw1380 2 года назад +6

    ሜልዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ ማዘር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን የኛ ውድ እናታችን በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም እንወዶታለን ።

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 года назад +2

    thanks for sharing mom congratulations melat you are lucky god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 года назад +1

    አሪፍ። ሜሉ እንኳን እ/ር በሰላም ገላገለሽ። ድምጽሽንም ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል። ይህቺን አጋጣሚም ተጠቀሚባት። 😘👍 👌