Ethiopian Drink "How to Make Bula Atmit " የቡላ አጥሚት አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 49

  • @amira3666
    @amira3666 4 месяца назад

    አሠራርሽ ጥርት ያለና ክሽን ያለ ነው እናመሰግናለን

  • @jerryjerry1452
    @jerryjerry1452 6 лет назад

    እናመሰግናለን ማሚዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው።

  • @tilahuntalegeta4279
    @tilahuntalegeta4279 2 года назад

    እጅሽን ይባርከው ።

  • @honeymar1446
    @honeymar1446 6 лет назад +1

    Emamaya wow betam dese ylal

  • @danielzKebena
    @danielzKebena 2 года назад

    Measurement binor tiru neber, thank you

  • @weletmareyamlemma592
    @weletmareyamlemma592 6 лет назад

    Enamseginalen wede enatachin

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 3 года назад

    Betam yitafital ahun seriche eyetetahut new liyu team bewetet 👌👌👌👌

  • @zadyegetalij1464
    @zadyegetalij1464 6 лет назад +8

    አመሠግናለሁ ማሚዬ በጣም ነው የምወድሽ እድሜሽን እግዚአብሔር ያርዝመው እኔ የጉራጌ ልጅ ነኝ ስለ ቡላ አሠራር እናቴ ስትሠራ አይ ነበር ግን ቡላ ውሀ ጨው ቅቤ እንጂ ሌላ ዱቄት እንዲሁም ማር ስኳር ስትጨምር አላየሁም እስኪ አንቺ ባስተማርሺው መሠረት እሞክራለሁ

  • @Keselamta
    @Keselamta 2 года назад

    እማማ እድሜ ጤና ይስጥልን። ነገር ግን ማር ከተጣራ ግማሽ ጥቅሙ ይሄዳል፣ ይበልጥ ደግሞ ከፈላ ወይም የፈላ ነገር ውስጥ ከተጨመረ ሙሉ በሙሉ ወይም ባልተናነሰ ጥቅሙ ሙሉ በሙሉ ጥቅሙ (the enzymes) ይጠፋና ጣፋጭ ነገሩ ብቻ ይቀራል፣ ከዛ ስኳር እንጂ ማር አይባልም።

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 6 лет назад

    Egezeabeher yesetelen enatachen, bula genfo sesera lemendenew weha west eyetezefezefe wehaw mekeyerew???? Nanezegezefew men yehonal??

  • @Bezibrook
    @Bezibrook 5 лет назад

    Bula bechawen meserate ayhalem?

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 месяца назад +1

    እማምዬ አሉ እንዴ እኔ አሁን ስለጠፉብኝ ለስላምታ ነው የገባሁት እወዶታለሁ እርግት ያሉ ባለሙያ እመቤት

  • @konjostar
    @konjostar 6 лет назад

    Mamaye, thank you for this recipe. = )

  • @netsanetdereje2050
    @netsanetdereje2050 6 лет назад

    እናመሰግናለን ማሚ እድሜና ጤና ይስጥዎት ውድድድ አደርግዎታለሁ

  • @shopkube9394
    @shopkube9394 6 лет назад

    እርጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እማየ

  • @abdinkoorabbuma9312
    @abdinkoorabbuma9312 6 лет назад

    አመሰግናለሁ ማማቲ

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 6 лет назад +1

    Mazery enamesegenalene

  • @loveassefa8657
    @loveassefa8657 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @selamleethiopia2153
    @selamleethiopia2153 5 лет назад +1

    Egziabher edmina tens Yisetlien Enamesgenalen Gen And Tiyakh Alegne Yebula Tikmun Bingerun bitsfuligne Le lijoche Yaweferali bisetachew endemic Yslewen tekmita Ye egna enatoche bizu Yemitakut selala bingerugne be Egziabher sim Eteyikalew

  • @ametullahali5413
    @ametullahali5413 6 лет назад

    እናመሰግናለን ማሚ ግን ቡላውን ብቻውን መሰራት አይችልም እዴ ??

  • @abebatemesgen6029
    @abebatemesgen6029 6 лет назад

    ማዘር እጅሽ ብርክ ይበል ፅዳትሽ እራሱ ሊያስመስግንሽ ይገባል።

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ

    ጥያቄ ነበረኝ ያበባ ጎመን ቅጠል እንደማንኛውም ጎመን ይበላል አይበላም

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад

    ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናቴ
    አመሰግናለሁ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @cadijehesandari1322
    @cadijehesandari1322 5 лет назад

    እመሰግነለን እድመቹ የርዝምልን ግን ቡለ በረቢኛ ምንድነው ምተቁ ከለቹ ተበበሩኝ

  • @Hope20437
    @Hope20437 6 лет назад

    የኔ ደርባባ እናት ፈጣሪ እድሜሽን ይባርከው። እናቴን እየመሰልሽኝ ቪዲዎችሽን በስስት ነው የማያቸው። ከቻልሽ እስኪ ከቴምር የሚሰራ ቀረቦ ወይም ጠላ እንዴት እንዴሚሰራ አሳይን እናትዬ

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች
    @ኢትዮብያታሸንፍለች 2 года назад

    ብላ በአረበኛ ምን ይባላል በማርያም ንገሩኝ🙏🙏🙏በሜቤቴ🙏🙏

  • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ

    ቡላ ምድነዉ

  • @doritomc2649
    @doritomc2649 6 лет назад +1

    እማ እድሜውን ጨምሮ ይስጥሽ በተረፈ በጣም ነው ሚያምረው የኔ ደርባባ

  • @telayew6265
    @telayew6265 3 года назад

    የወተት ማፍያ ፡ብረት ድስት ካወቆ
    ሁሉም ኢቃ ፡ያሳርራል

  • @genetnegash7608
    @genetnegash7608 6 лет назад

    Kelel yale ye dabo agegager biseralegn des yelegnal

  • @ElsaEmnaye
    @ElsaEmnaye 9 месяцев назад

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад

    Mamye well Com to Mnew tefash Beselam New

  • @samriderz2678
    @samriderz2678 6 лет назад

    Ayyy mamiye Allah edme ena tena ystsh

  • @ኩንፊየኩንአላህያለውይሆና

    እድሜና ጤናይስጥሽ ማማየ ኧረ የዶሮ አገነጣጠል አሳይኝ ጉድሆኩልሽ

  • @muleethiopia5363
    @muleethiopia5363 6 лет назад

    Mamiye fatary ijochishin yibarkew wuddddddddddddddddddddddddd new maregish inat

  • @zumitube
    @zumitube 6 лет назад

    ማሚየ ስወድሽ እድሜሽ ይርዘም

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад

    ማምየ ውድድድድድድ የአብሽ ጠላ አጠማመቅ አሳይኝ? ???

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 6 лет назад

      SelehulumNeger EgzabirYmesgen እረ ተው ጎበዝ እዴት ቅመም ጣላ ሊሆን ይችላል ከሰራችሁት አሳውቁን።

    • @selehulumnegeregzabirymesg9309
      @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад

      Jxhd Jdhd ክክክክ ይሆናል ሴት ነው የሚፈልገው እኔ እርሳሁት ምን ዋጋ አለው ይህ ስደት ተጫወተብኝ ብዙ ነገር እየርሳሁ ነው ቀኑ ከመርዘሙ መጠን።

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 6 лет назад

    እናመሠግናለንእናትየ።እርሰወአክስቴንናአያቴን፡ይመስሉኛል፡ባየወትባየወት፡አልጠግበወትም።እረጅምእድሜይስጠወት።እመብርሀንትጠብቀወት

  • @ethiopia4417
    @ethiopia4417 6 лет назад +1

    Minalebat lijish baragang tangiche mabilat bicha nabar siraye 😃😅

    • @yannetadane1797
      @yannetadane1797 6 лет назад +1

      simbo ye geta lij 😃😃😃😃😃😃

  • @MrsanNamber
    @MrsanNamber 6 лет назад

    enamsgnaln mamy😚😚😚

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ

    እኔ ቡላ ቀምሸ አላውቅም ይጥማልወይ

  • @መቅዲየወሎልጂ
    @መቅዲየወሎልጂ 6 лет назад

    ማሚየ ሺ አመት ኑሪልኝ እናቴን እየመሰልሺኝ አይቸ አልጠግብሺም

  • @استغفراللهسبحانالله-ف8ف

    مافي احد يتكلم عربي 😢🇸🇦