Mama you are the best. I love watching your videos. I have learned a lot and gained more confidence in my cooking. you are the original!!! thank you!!!
Thank you thank you . this is the best and the original one . thank you for teaching me remind me how I’m gonna cooking it you are the best t❤️❤️❤️❤️ you Deserve it
Mix 1/4th butter milk, and 3/4th regular milk. Add tenadam (rue) if you have it. Then leave it on a counter for 2 days. Do not shake it. It will be a perfect Ergo. Good luck!
@@kebedebiftu5489 QC says he is the chairman in Dubai council for a zare conference with all his members ç he QC in Dubai for me to go back in Dubai with children who were not so
ማር የሆንሸ እናት እድሜናጤና ይስጥልን
Mama nobody explain cooking like you do. You are the best. Thank you very much
yesssss
እህቴ እጅሸ ይባረክ አሰራርሽ የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤
ውእይይይይ የእናቴ ቅንጬ ናፈቀኝ ደግሞ ሸተተኝ ማማዬ እጅሽ ይባረክ ብዙ ተምሬአለው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
ፍርዬ አማን አማን እኔም በጣም ነው የናፈቀኝ
Egziyabher yebarkot enate. Ejot yebarek!
I love your explanations!
እናሙሰግናለን ማሚ❤
እጆ ይባረክ ማዘር ❤
Thank you I made it delicious Kenche the way how you explained ❤
Mama you are the best. I love watching your videos. I have learned a lot and gained more confidence in my cooking. you are the original!!! thank you!!!
እናመሰግናለን እማማ እግዚአብሔር ይባርክወት
Thank you thank you . this is the best and the original one . thank you for teaching me remind me how I’m gonna cooking it you are the best t❤️❤️❤️❤️ you Deserve it
እማ ተባረኪልን።
Thank you...for all you do...give enough info to us...nurlin mama
የኔ ውድ እናት እድሜሽ ይረዘምለን በዙ ሙያ ተምሬለው
ውድድድድድ ነው ማረጎት እናቴን ይመስሉንኛል ድምፆት እድሜና ጤና ተመኘሁ
በጣም ብዙ ተማርኩኚ እማማዬ ጌታ እድሜና ጤና ይሰጥሽ
ኮሰረት ማለት በወሎ አከባቢ ከሴ ነው የሚባለው እናቶቻችን ወተት ሲገፍ ቅል እሚያጥቡበት እሱነው ኮሰረት በሌላ ስሙ ከሴ ይባላል መሬምነኝ የሸሻበር ጄግና በጣም ሽታ ው ዴስ ይላል
መሬምዬ፣
ኮሶረት ወሎ ውስጥ ኮሶረት ተብሎ ይታወቃል። አንዳንድ ቦታ እንዳልሺው ከሴ ይባል ይሆናል። እኔ የማውቀው ከሴ ሌላ ነው። ከሴ ከቄጠማ ጋ ሲጎዘጎዝ አውቃለሁ።
Thanks mom God bless you 🙏🙏🙏 love you ❤❤❤❤❤❤
❤❤ማማዬ ደስ ስትዪ ,አቤት እግዚያብሔር በእድሜ እና በሞገስ ባርኮሻል ደሞ ይጨምርልሽ ።አቤት ሙያ ከጥሩ ማስረዳት ጋር።
ለአሣዩን ሙያ እናመሠግናለን
Thanks,mum
እነመሰግነለን እነተችን እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር
በትክክል ማዘረዬ
I love mama, she explains well thank u.
እናመሰግናለን።
የእርጎ አሰራርን አሳዩን በሚቀጥለው ቪዲዮ።
Mix 1/4th butter milk, and 3/4th regular milk. Add tenadam (rue) if you have it. Then leave it on a counter for 2 days. Do not shake it. It will be a perfect Ergo. Good luck!
ሲያምር የሰሩ ልጆች የባረኩ
ማሚ እግዚ አብሔር አምላክ።እድሜና።ጤና ይስጥን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
you are the best God bless you
Tebareki!
እናት እናመሰግናለን በሽንኩርት ሰርቺ አላውቅም ሞክራለሁ እኔ ብዙ ግዚ ቅንጪ ስሰራ ይያያዝብኝ ነበር ከዛን አንድ ሞያ ተማርኩ ዘይቱ ከሞቀ በሃላ ከውሀው በፊት ቅንጪውን ጨምሪ በዘይት ለ5 ደቂቃ እጠብሰዋለሁ ያለማረፍ እያማሰልኩ ከዛን ውሀ ጨምራለሁ ሲበስል ልክ እንደ እርሶ ቅንጪ ፍርፍር ማለት ጀመረ። ምርጥ ቅንጪ መስራት ጀመርኩ ያሚ
Zizi Datte thanks helpful
Thank u but cover ur hair please
እናመሰግናለን እማማ
እድሜዎትን ያርዝመው የናት ምግብ ምንያህል ያምራል
እማማ ብጣዕሚ ነመስግን የቀንየልና May god bless you
እናቴም እንደርሶ ነው የምትሰራው እናመሰግናለን ማማዬ።
Emamaye kinche be shinkurt serche alawkm thank you for your information I can't wait to try it myself😊 Egziabher ybarksh🙏🏽😇❤️😘
እሺ ማሚ እናመሠግናለን
እናመሰግናለን በጣም ማየት እፈልግ ነበረ ማሚ አቤት ስወድሽ
እናመስግናለን ማማ ኮሰተት ስወድ ሽታው ደስ ይላል
thank you mather
enamesegnalen enatee
yeshorba aserar yasayon
ኮሰርት ማለት በሶብላአይደል?
ማማ ሠሀት ለማሳጠር ይሙክሩ በአላህ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ማማዬ እግዚአብሔር እድሜ፣ ጤና፣ ጉልበት፣ይስጥልኝ!! አንጣዎት ኑሩልን
ማዘር እንደምን ከረሙ የማናውቀውን የአገራችንን የምግብ አሰራር እያስተማሩ ን ነው እናመሰግናለን አንድ ጥያቄለመጠየቅ ፈልጌነበር ቅቤው የእርሶ የተነጠረው በጣም ቆንጆነው የእኔ እንደእርስዎ አይሆንምለምንድነው
በጣም እነመሰግነለን ማሚ ሀቢባቲ ቪዲዮም እንደያጥር
እናታችን እናመሰግናለን
ማማዬ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በጣም አሪፍ የቅንጬ አሰራር
እናመሠግናለን እናቴ እኔና ሙያኳን አንተዋወቅም ነበርክክክክ እሩዝ ቢሆን አደኛ ነኝ የሀገሬ ምግብ አሠራር ሙሉ በሙሉ ጠፍቶብኝ ነበር ከልብ እናመሠግናለን
ሰላም ነው ማማዬ ቂንጩ ልክ እንደርሶዎ ነው የምሰራው ግን ዘይቱ በኮረሰትና በነጭ ሽንኩርት አርጌ አላውቅም እሞክረዋለው ነጭ ሸንኩርት ብቻ እጨምራለው እና በጣም አሪፊ ነው ባለቤቴ በጣም በጣም ነው የሚወድልኝ ቅቤ ከተደረገማ እንዴት አባቱ እንደሚጣፍጥ እና ሽኩርት አቁላልቶ መስራት አሪፊ ነው
enamesegnalen betam matherye mearey
Ema betam wedjewalehu hulem a brshin hugmi
ማዘር አመሠግናለሁ እዝሁ አገኘሁት
ቂንጪ ሠርቼአላወቅም ሥለማልወድ ካሁን በኃላ ግን እየሠራዉልበላነዉ
ማሜዬ አመሠግናለዉ
ጥርት ያለአሠራር
Betam gobez, I like the fact that you do everything your way! Thank you for inviting us to your house. I like your confidence!! Bravo!!!
እማየ አዳነ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር በድሜና በፀጋ ያቆይልህ እናትህን
እንኳን ደህና ቆያችሁን 😊
Adane አዳነ እናቴስወድሽእጀራአምሮኝየሩዝዱቆትአጠውእረምንይሻለኛልእማየ፡እመቤቴትጠብቅልንአሜንንን
casiya Tagani ሱፐርማርኬት አለልሽ
Zahraali Ali እሽማሚእፈልጋለሁአመሰግናለሁእናቴጤናእናእድሜያስጥልንአሜን
ቅንጬ እና ሽንኩርት ?
Melkam astemarie egzihabher yestelene
Thanks Thanks mame
ማማዬ ፍጣሬ ምንዳውን በጥሩ ነግር ይክፈሎት እውነት የስው አገር አይደለም ሞያ ልብ ያጠፍል እውን ግን በርስ እየበርታን ነው ጤናሆ ይብዛልን
እናታችን በጣም ደስ ይላል♥
Thank you Mather!!
Enmsgnlen enata ewdsaluh ❤❤❤🇪🇹
Enamesegnalen enate
Thank you so much I learn a lot
V.good
ማማዬ እጅሽ ይባረክ
ዋው ደስ አለኝ
mamaye betam arif aserar new mokerew arif honelegn betam enamesegenalen
Koseret mn malet new?
Ufffff yana webe egesen kakuretemate yetabkawe edmasen yarzemelen yana enate 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Thank you
mame tabarky egse yebark
Enamesegnalen mamaye
ማዘርየ ይስለሙ የደወ ያረብ
ግን ጥያቄይን ለምን አይመልስሉልኝም
ሾርባ አሰራርን
,የት ገቡ ማሚ
ማሚ እድሜ ይስጥሽ ባለሙያ አደረግሽን እኮ
ማሚዪ ልክ እንዳንቺ ሰርቼ ዋይ ሲታፍት ግን ኮስረት ያልሽው ኣላውቀውም ሺ ኣመት ኑሪልን
ወደ ወሎ ከሆሽ አጥረ ሰግስግ ነው
Mom edemi ke tena gare yeseteshi ken ljichshi nurelen ...tefeteshiben nebre enekuwan be selam metashileme 💚💛❤️️❤️️❤️️❤️️❤️️👑🙏🌹
Emama betam tiru timhert new... gen 9 seat😳 yalut kebad yehonal biye asebku... eski yabrarulin enatachin...
Very informative video !!!! I just ruined my kinche🙄 and had to educate myself 🤷🏽♀️
Betam tiru muya new
betam new yememechuge nitihinachew
wusitan new yemeyasidesitut enat malet enidehi new
በጣም ደስ ይላል ፡ግን ኮቾሮት ምንድነው?
ኮቾሮት ሳይሆን ኮሰረት ነው ለቂቤ ማንጠሪያ የምንጠቀምበት ቅጠል።
ማዘር እናመሠግናለን ቅጮው ያልተፈጨነው ወይሥ ዱቄቱ
የተከካ ነው
የበቆሎ።ቅንጪ።አሳይን።ማሚዬ።ስወድሽ
ማጣፈጫ ከምን ነው የሚዘጋጅ ?
ማዘር በጣም እናመግናለን ተባረኪ ግን ዘይት ኮሰረት ነጭ ሽኩርት ዝጅብል አንድ ላይ በጥብጠን ለብዙ ጊዜ ምንጠቀምበት አድርገን ማስቀመጥ ይቻላል እንዴ? ??
ማሻ አላህ
Thanks mother
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ቪድየው ይጠርልን በተቻለ መጠን ማማየ
I
@@kebedebiftu5489 QC says he is the chairman in Dubai council for a zare conference with all his members ç he QC in Dubai for me to go back in Dubai with children who were not so
እረ ለማስተማርስ እንዲህ ነው መሆን ያለበት 👌
Amay ademnatanwatn ysetwat
Fikr yehonsh enat nesh!!!
ዋውውውውውው ወደድኩሽ የኔ እናት ግን ኮሰረት ብትብራራልን?
حاخى خىتﻻت ከሴ ነው ኮሰረት
You r awesome!!!
mam sitimachi allah idimeshin yarizimilin
I moniy tenicinaleshi nureln
enamsagenalen
einate selamish ybza einamesegnalen eigziabher yakbrln
wow
የኔማር ስወድሽ እኮ በጣምነው የምወድሽም የማከብርሽም አልልህይስጥልኝ እውነት ካችብዙነገርተምራለሁ እኔ በፊት ይጨቀኝ ነበር አሁንግን እያየሁ ካች ምስራት እችላለሁ እንዳውም ስጋ ሰርቼልክ እንዳች መረቅ ነበርና አልሀምዱሊላህ ጣፍጦ ተበላልኝ በጣምደስ ይላል ሴትልጅ ሞያስኖራት እኔ ማግባት እፈልግና ሞያየን ሳስብ ይቅርብኝ እላለሁ አሁን ደግሞ ባሉጠፋ ሞያው ነበረኝ ክክክክክክክክክክ
ማሚ በድጋሜ አመሰግናለሁ
ክክክክክ