የገብስ ቅንጬ አሠራር(Ethiopian Barly Kinche food)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Ingredients: 1 kilo Cracked barly
    3/4 cup oil
    1/2 cup Ethiopian purified butter
    1 onion
    1 teaspoonful salt
    2 big cups water

Комментарии • 41

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  4 года назад +5

    ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ፣
    Subscribe, like, share,comment በመስጠት ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሠግናለሁ።

    • @zabibahussein6322
      @zabibahussein6322 4 года назад

      እኛም ምሰጋናችን ከልብ ነው

    • @zuzu6583
      @zuzu6583 4 года назад

      የኔ ወድ እስኪ ሳኡድ ከሆሽ የበቀሎ ደቆት የት ይግኛል

    • @genetteferi9552
      @genetteferi9552 Год назад

      ዋዉዉ እጅሽ ይባረክ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ዜድዬ

  • @zenetawel5415
    @zenetawel5415 2 года назад +2

    ጎበዝ ነሽ በበበበበበጣጣጣጣጣምምምም።

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 10 месяцев назад

    እጅሸ ይባረክ በጣም ጥሩ አሰራር ነው❤❤❤❤❤

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 года назад +3

    ቆንጆ ሆኖ ነዉ የበሰለልሽ👌

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 2 года назад

    መልካም፡ትምህርታዊ፡ዝግጅት፡ነው።
    አመሠግናለሁ።

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 10 месяцев назад

    የገብስ ቅንጬ ለጤና እጅግ ቆንጆ ነው በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BinyameKidane
    @BinyameKidane 2 месяца назад

    thanks

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 3 года назад

    ዜድዬ የኔ ማር ሠላምሽ ይብዛ ውዴ የኔ ቆንጆ እርሱን ልሠራው ነው ካንቼ አይቼ

  • @Eldanadawit4546
    @Eldanadawit4546 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው የገብሱን ቅንጬ ፈልጌ አጥቻለሁ እባክሽ የኢንግሊዘኛ ስሙን ከቻልሽ ፎቶው ብትፅፊልን እናመሰግናለን።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад +1

    That looks yummy! 👍

  • @gebregebre7527
    @gebregebre7527 2 года назад

    Le sukuar beshtegnoch be olive bisera be tam tekamy new. Beterefe Ej ybark.

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 года назад +1

    Thank you for sharing !!

  • @hiwotdesta7859
    @hiwotdesta7859 3 года назад

    ጎበዝ

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Год назад

    ጥሩ ተምሬያለሁ

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio 4 года назад +1

    Zedy yen belemya ejshiy yberk

  • @tube9777
    @tube9777 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 2 года назад

    Tankyou

  • @helenemahezion3990
    @helenemahezion3990 4 года назад +1

    BETAM kojonw

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 2 года назад

    ያወፍራልድ ቅጨ ቅጨማለትስ ምድንነው

    • @እዩነኝያባቴ
      @እዩነኝያባቴ 9 месяцев назад

      😁 ኢትዮጵያዊ ሆነሽ ቅንጬ ምድነዉ😮

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 4 года назад +1

    ሰላም ዜድ ለምታሳይን ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክልሽ እኔ ብዙጊዜ የገብሱን ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም የስንዴውን ነው እምጠቀመው እባክሽን ምንአይነት እንደሆነ እቃውን ብታሳይን

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад

      Tsegireda Saru
      Cracked Barley የሚል ነው store አለ፣ የታሸገበትን ስለጣልኩት ነዉ እንጂ ፎቶውን መጀመሪያ ቪዲዮ ብሰራ ጥሩ ነበር፣አመሠግናለሁ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    በገብስ ቂንጬ የሚዘጋጅውን ሾርባ ብታሳዪን መልካም ፍቃድሽ ከሆነ በተረፈ በርቺ

  • @melkamminwuyelet2232
    @melkamminwuyelet2232 4 года назад

    ሰላም ዜድ በምታቀርቢያቸው ቪዲዯዯች ብዙ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ:: ከቻልሽ የኬሪ ዱቄት (curry powder) እሰራር ብታሳይን በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 2 года назад

    የስደይሆናልደ

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood463 4 года назад

    Yum 😋

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 4 года назад

    ውዴ ቪዲዮ ብምይት አንድማምረ

  • @ጥቕስታትመጽሓፍቅዱስ

    How to make Ethiopian Kitfo| የክትፎ ኣሰራር| ኣሰራርሓ ክትፎ ruclips.net/video/yZN7WVw7LAw/видео.html

  • @yute9156
    @yute9156 4 года назад

    እንደማመር መቸም አይከፈልበትም እሺ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 года назад +1

    ስላም ጎበዝ ቆንጆ እስራር ነው እኔ ሁሉኑም አሟልቼ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንቺም ብቅ በይ ቤተስብ እንሁን እህት ከልብ አመስግናለሁ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 года назад +2

    ሀገረችን አለሀ ሰለም የርግልን በሉ ኑ ዎደ ቤቴ ሰዉን ለመርደት ሰዉ መሆን ብቸ በቅ ነዉ እርዱኝ ሰብስክረይብ ብቸ አያስከፍሕም

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 3 года назад

    ጨውስ

  • @le1785
    @le1785 4 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 4 года назад

    ሁሉን አማልቼ ቤተሠብ ሆኛለሁ ነይ ቤተሠብ እንሁን