Ethiopian Food - How to Make Injera Firfir - የእንጀራ ፍርፍር አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Комментарии • 171

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe 3 года назад +13

    በጣም ደስ የሚል የእናትነት ገጽታ ስላላቸው በጣም ወደድኳቸው!!! ምንም ቢያቀርቡልኝ እበላለሁ!!

  • @medinamohammedtube4231
    @medinamohammedtube4231 6 лет назад +24

    በጣም ጓበዝ ባለሙያ እናት ነዎት በርቱ ብዙ ሙያ እያሥተማሩን ነው ጤና እና እድሜ ይሥጠዎት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @tafesmoges2720
    @tafesmoges2720 Год назад

    በጣም ግሩም ነው እናታችን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት

  • @eli-solhabshatube8625
    @eli-solhabshatube8625 6 лет назад +8

    እድሜና ጤና ይስጦት ማማዬ አሁኑኑ ነው ሰርቼ የምበላው

  • @romanromi6501
    @romanromi6501 5 лет назад +12

    ውይይይይይይ ማማዬ እንዴት ውድድድድድድድድድ እንደማርግሽ ኣታቅም እወድሻለው በቃ ርጅም እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @getachewgetachew7181
    @getachewgetachew7181 3 года назад +1

    ማማየየኛ ባለሙያ ደጋግመሽ መናገሩ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው በርች

  • @MAKADASOLOMON-o1x
    @MAKADASOLOMON-o1x Год назад

    እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ይስጥልን እማየ

  • @زمزمزمزم-ق8ق
    @زمزمزمزم-ق8ق Год назад

    ማዘርየእድሜጤናይሰጠወት እናመሰግናለን

  • @jxvx6949
    @jxvx6949 4 года назад +2

    መሸአሏህ በጣም ነው ደስ የሚለው የሠው ስራ ገብቶኝ አያቅም ነበር

  • @onelove4253
    @onelove4253 2 года назад

    Enamesegnalen eaatachen

  • @eseyefeleke6605
    @eseyefeleke6605 4 года назад

    በጣም ይጥማል። ትምህርት ወሥጃለሁ

  • @kokobesisay9982
    @kokobesisay9982 6 лет назад +3

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ማማዬ ደግሞ እናቴን ነው የምትመስሊኝ

  • @ggfrdzfy3901
    @ggfrdzfy3901 4 года назад

    masha allahi mame takiwu bexam enamesginalni

  • @1453-y9h
    @1453-y9h 4 года назад +1

    By far u r d best ethiopian chef in utube..thanks ema

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 6 лет назад +4

    Mamy, be blessed abundantly. You really are a kind mother that teaches her children prepare and eat their food themselves!

  • @imksa7987
    @imksa7987 6 лет назад +7

    ማሻአላህ
    እረጅም እድሜ ይስጠወትእማማዬ

  • @tikiklrenato2161
    @tikiklrenato2161 5 лет назад

    Mame fikir endat nesh be lideta migbesh westa betam amsgenaliew b/c arif Bali muya adergshnali ❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 6 лет назад +2

    እማዬ አንቺ የወለድሻቸው እንዴት ታድለው ደስ የምትይ እናት እድሜሽን ያርዝምልን

  • @ያነኝ
    @ያነኝ 6 лет назад +2

    ሌላ ሰው እንጄራ ስበላ እኔ ምራቄን ነው ኤሚውጠው
    ጌታ በሰላም ለሐገሬ ያብቀኝ እዛ እንዴፈላኩ እብርላለሁ
    እማ እጆችሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 3 года назад +2

    Beside her knowledge and skill in cooking she is very good in content production. When I watch her storytelling I found the sequence and translation done appropriately. She seems that she is using some of the techniques in filming like storyboard. I wish many RUclipsrs are organized to create good content with smooth transition or flow. Thank you my sister for your wonderful teaching tool you are presenting to us.

  • @mekdesayalew3397
    @mekdesayalew3397 6 лет назад +3

    የኔ ምርጥ እናት እድሜና ጤና አላህ አብዝቶ ይስጠዎት

  • @konjubalu7886
    @konjubalu7886 2 года назад

    Mamiyaa ejeshi ybareki

  • @nelove7971
    @nelove7971 5 лет назад

    ዋውውውው አሪፍ ነው ፍርፍር በጣም ነው የምወደው ግን እኔ ቃሪያውን መጨረሻ ላይ ነው የምጨምረው ምርጥ ጣእም ይሰጣል ቃሪያው

  • @toybamekonen2114
    @toybamekonen2114 Год назад

    ❤ቅመም የሆኑ. እናት ናቸው. መሻአሏህ

  • @ሱሱነኝየሐይቋ
    @ሱሱነኝየሐይቋ 5 лет назад +1

    እናቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት የምታስተምሩት ሁሉ ልዩ ነው ነብሠጡር ነኝ ማታ አይቸው ፍርፍር ስሰሩ ጎረቤተ በሆኑ አስባለኝ ወዳው የሰወን ቪዶ እያየሁ ቆጆ ፍርፍር ሠርቸ ጣፍጦኝ በላሁ አላህ ሰላመወን ያብዛለወት

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው

    ማሻአላህ ማማዬ እናመሰግናለን
    አላህ ይስጥልን

  • @bayechalemayehu5538
    @bayechalemayehu5538 3 года назад

    እናታችን እድሜ እና ጤና ይስጣልን። ሰርቸው በጣም ነው የሚጥመው። እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 6 лет назад +19

    ቁሌቱ ሸተተኝ ማሚ ትንሽ በእንጀራ ስጡኝ 😋❤️

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት እስከመላ ቤተሰብወ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад +1

    እማየ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናታችን
    አመሠግናለሁ በጣም ነው ሚአምረው. አንችን አይድከምሽ እንጂ ምክርሽን ሁሌም ደጋግመሽ ንገሪን አዲስ ባንሆንም የንእናት ምክር እና ንግግር አይሠለችም እናቴ.
    እግዚአብሔር የማቱሳላምን እድሜ ያድልሽ .ፈገግታሽ እና እርጋታሽ በራሱ ምግብ ነው.

  • @ወሎመርሳአባገትየ
    @ወሎመርሳአባገትየ 6 лет назад +21

    ማማዩ እናመሰግናለን ቆንጆ ባለሞያ እናት ነሽ በተለይ ለእደኛ ስዴተኛ ለሆነው ♥♥♥♥✔✔✔✔✔

    • @zeidamashallhswet4413
      @zeidamashallhswet4413 6 лет назад +1

      በትክክል ሥደት ክክክየአርብ ሙያ እንጂ ሌላው.አሥረሣን እኔ በበኩሌ ምን ሣላቅ ነው.ሥደት የመጣሁት

    • @Max-ug3pv
      @Max-ug3pv 6 лет назад

      Txs mim

    • @islamnura9882
      @islamnura9882 6 лет назад

      Zeidamashallh Swet ሁላችንም ነን ማሬ

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 лет назад

    እማየ እኔስ ዛሬ ነው ያየሁት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ከእንግዲህ እከታተላለሁ

  • @hadiyaseraj615
    @hadiyaseraj615 6 лет назад +46

    አግኝቸወት ፀጉረወን በሰራሁወት ደስ ይለኝ ነበር ስለምወደወት

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia878 3 года назад +1

    Thank you enatalem ❤️
    I followed the procedures and just finished my firfir now . Is yummy yummy 😋
    What I like is I don’t have tomato 🍅 and I used bottled ragu tomato sauce and thanx for her advice 😀👏🏽

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat8511 6 лет назад +2

    I learned a lot from you the way you explain very good.

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 6 месяцев назад

    ሁሉም ቆንጆዎቹ ነው እናት
    ጨ....ው በጣም አይብዛ
    በተረፈ እሸቴን ቁርጥማት አይንካው

  • @rtf4317
    @rtf4317 2 года назад +1

    የኔ እናቴ እጅሽ ይባረክ🤲🤲🤲👍👍👍👍👍🌹🌹🌹💋💋💋

  • @habshisalha5749
    @habshisalha5749 3 года назад

    በርቱ እናታችን

  • @awerubegom7346
    @awerubegom7346 4 года назад

    መልካም እናት ኑት

  • @veeniveeni2275
    @veeniveeni2275 6 лет назад

    ማማየ ልቤን ሰቀሉት ሆደ ተቦጫቦጨ ዉይ ኢትዮጲያ ስንገባ እሰራለን በርቱ ብዙ ሞያ እያስተማርኩን ነዉ እድሜና ጤና ይስጦት ስወድሁ እማየ !!!!!!

  • @abrhamkefalee5309
    @abrhamkefalee5309 4 года назад

    Enate egotee yebareke amsegenalehuu

  • @eyosyastebeje9555
    @eyosyastebeje9555 2 года назад

    does the order matter?

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 Год назад

    Good job ❤️❤️💕❤️❤️🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍

  • @glddstgpsy
    @glddstgpsy 4 года назад +1

    Your videos are wonderful! Please tell me, what are stewing spices and how can I make this mixture in the USA?

  • @almu4293
    @almu4293 6 лет назад

    እንመሰግናለን እናታችን

  • @samiaklilu5121
    @samiaklilu5121 Год назад

    It is good

  • @eses4130
    @eses4130 3 года назад

    ማሚ እስፔሻል ፍርፍር ያሳዩን

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 3 года назад

    You are a great cook of Ethiopian food!!!

  • @ቅድምያለራስ
    @ቅድምያለራስ Год назад

    የኔውድእናት❤❤❤

  • @optionscell2630
    @optionscell2630 2 года назад

    ሰላም የኔ እናት ኣድነገር ልጠይቅሽ ምጣድ የእለትርክ መጀመርታ እንድየት ኣድርግሽ ነው ምትመስሱይ

  • @lizagetie8566
    @lizagetie8566 3 года назад

    ዋው ማማየ እጅግ ያምራል

  • @elsabetargaw762
    @elsabetargaw762 6 лет назад +6

    ፍርፍር በጣም ነው ምወደው እንደኔ
    የሚወድ ያለም አይመስለኝም እና
    ማማዬ እጅ ይባረክ ብያለው
    እናመሰግናለን

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 4 года назад

    እኔምቁሌትበጣምነውየምወደው ማማየ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 4 года назад

    ማማዬ ሰላም ነዉ ስታሰረጂ ግልጽ ልጽ የምታደርጊዉ ነገረሽ በጣም ደስ ይለኛል ብዙዉነ በቃሌ ሽምድድ ነዉ የማደርገዉ ብዙዋች ጓደኛቼ ይጽፉታል ምነዉ የቀለም አሰተማሪም በሆንሽ በደንብ ትቀርጭን ነበር ማማዬ

  • @ffdd833
    @ffdd833 6 лет назад

    Baxam dasii.yiilalii bartuu idimee yisxach alha

  • @jemilayoutube9023
    @jemilayoutube9023 2 года назад

    ባለሙያ

  • @mesaylala4926
    @mesaylala4926 4 года назад

    ምርጥ ነው ሰርቸዋለሁ

  • @emuethio6655
    @emuethio6655 6 лет назад

    ማማየ እናመሠግናለን ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይሥጠወት

  • @እግዛብሔርአዋቂነእ
    @እግዛብሔርአዋቂነእ 6 лет назад +4

    ማማዬ እንኳን ደና መጣሽ

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 6 лет назад

    ሙያ ከጉረቤት :it’s really work. ጊታ ይባርክሽ እምዬ::

  • @mebratmichael3634
    @mebratmichael3634 6 лет назад

    እናመስግናለን ማም

  • @freafrea7625
    @freafrea7625 6 лет назад

    Mami betam arif naw gen erdu lemen asefelge

  • @ያልፋልእያልኩአለሁ
    @ያልፋልእያልኩአለሁ 4 года назад

    Betesebshi hognalehu enatye betam new degmo yemtabrariw des yilal ❤😘❤

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 6 лет назад

    ማምየ እናታችን እድሜይስጥልን

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ማሻ አላህ ማማ

  • @yohannesselam3303
    @yohannesselam3303 6 лет назад

    በጣም ያምራል ማማዬ

  • @sirajalwialewi9221
    @sirajalwialewi9221 6 лет назад

    ዋው መብላት ነው ማዘር ምርጥ ፍርፍር ነው እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርየዘላለምአምላ

    እናመሠግናለን ❤

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث

    አመሰግናለሁ ግን አንድ ጥቅል በሰጠሽኝ ማዘር። በጣምነው ያመረኝ

  • @dealerdealer7921
    @dealerdealer7921 5 лет назад

    kamuni malati ba ethopha mina malati naw?

  • @joelirish
    @joelirish Год назад

    I should not have watched this video while so hungry. Not too sure I'm going to find firfir for breakfast here in Seoul...

  • @betelhemakmel2600
    @betelhemakmel2600 6 лет назад

    mamaye betam des ylal...hello habesha lay yemgbochu meten bitsaf(chewu wezete)

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 3 года назад

    Brava!!!

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 6 лет назад +1

    Mameye Egzabher yebarkwot bebzu muya selemyastemrun።

  • @kebretta
    @kebretta 4 года назад

    yhe hulu asbeza man yesetegnal

  • @meronwordofahabeshawettama457
    @meronwordofahabeshawettama457 6 лет назад

    በጣም ነው የምናመሠግነው እናታችን ግን በfb ማን ብለን እናገኛቹሀለን የfb ስማችሁን አሳውቁኝ አመሠግናለሁ

  • @santheyabe2302
    @santheyabe2302 6 лет назад

    እናመሰግናለን ማሚ

  • @rahmetmosha7420
    @rahmetmosha7420 4 года назад

    ካሞን በኛ ሀገር ምንድነው ሚባለው

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 6 лет назад

    Mashall mamaya sewdote

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 6 лет назад

    እማምዬ እጅሽ ይባረክ
    በርበሬዉን ለስንት ደቂቃ ነው ያቁላላሽው?
    አመስግን አለሁንኝ

  • @abayayalew6820
    @abayayalew6820 6 лет назад

    እናቴ ኑሪልን ካንች ብዙ ተምረናል
    አንድ ነገር ላሥቸግርሽ
    እንጀራየ በጣም እየሆመጠጠ ነው ይሉኛል ደምበኞቸ
    ያለሁት በመካከለኛ ምስራቅ አገር ስለሆነ
    ከጤፉ ሩዝ እንጨምራለን።
    መሆምጠጡን መቀነሥ ይቻላል ወይ ጥያቄየ ነው ።
    ለሁሉም ነገር እናመሠግነመለን።

  • @ኢየሱስጌታነውየደሙፍሬነኝ

    tebareku💖

  • @fantutadesa2650
    @fantutadesa2650 6 лет назад

    እናመሰግናለን እናታችን😘😘💖💖💖

  • @rahmalove4458
    @rahmalove4458 5 лет назад

    ትስለሚ እናታችን

  • @ewsa2739
    @ewsa2739 6 лет назад

    ማማዬእናመሰግናለን

  • @sintayehugebresilassie4377
    @sintayehugebresilassie4377 6 лет назад +1

    Betam ameseginalehu tiru Etyopiawit weyzero nesh. Yeserashachew vidiyowoch bemulu betam tiruna tekami nachew. Ebakish yehager libs endet beet wist endemitateb vidiyo sirilin.

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 6 лет назад

    Lijewot tadlo ejwo yibarek

  • @የሸዋማርእግዚአብሔርይመስ

    ሰላም

  • @nurhussennur4425
    @nurhussennur4425 4 года назад

    Thank you mother. Arif firfir !

  • @nasrahussain4398
    @nasrahussain4398 6 лет назад

    Wooooow G00d FooD ThAnks

  • @ያልፋልእያልኩአለሁ
    @ያልፋልእያልኩአለሁ 4 года назад

    Yene enat alh kekfu yitebkshi des stey

  • @wayinshtalamuwayinshtalamu7534
    @wayinshtalamuwayinshtalamu7534 6 лет назад

    Wawww batam Arif tamarata naw mam

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 5 лет назад

    ፍርፍር ውስጤ ነው ::

  • @ssatenaw
    @ssatenaw 5 лет назад +2

    እንጀራ ላይ ተገልብጦ ብናየው መልካም ነበር::

  • @adilsabo8680
    @adilsabo8680 4 года назад

    Even My Stomach is Full... I Feel Hungry After Watching This Fantastic Food...thank you Mama Ethiopia.

  • @cutegirl-kh8bl
    @cutegirl-kh8bl 5 лет назад

    ema shi amet nurilin betam new eminodish adnakish negn kebeirut

  • @hananabud4548
    @hananabud4548 6 лет назад +1

    Batem amasaginalehu mamayeee migb mab sal alchilm nabar ahun gin chafe hognalew fatari edmena tena yestish I love you so much♡♡♡♥♥♥♥♥♥♥

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 6 лет назад

    ስወድሽ ምርጥ እናት ነሽ

  • @طالبةالعلم-ض5ث
    @طالبةالعلم-ض5ث 6 лет назад

    የወጥ ቅመም ምን ምን ናቸው

    • @nelove7971
      @nelove7971 5 лет назад

      ነጭ ሽንኩርት
      ነጭ አዝሙድ
      ጥቁር አዝሙድ
      ቀረፋ
      ኮረሪማ ወዘተ ናቸው

  • @hayemitades5896
    @hayemitades5896 5 лет назад

    እማማየ ስወድሽ