Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶክተር ክሎሚድ እና በመሀል መርፌ ወስጀ ነበር በሐኪምትዛዝ ሁለተኛ ሳክል ነው ነገር ግን ሻርብ በመጣበት ቀን መጣ በአናቶ በ26/8/016 በወሩ አሁንም በ26/9/016
እናመሰግናለን ዶ/ርየ ጥያቄ አለኝ ለጥያቄየመልስ እጠብቃለሁ እናም በግራየበኩል ጎኔ ቤሬድ ይፈሰኛል የቀኝ ጎኔ ከነጭራሽሹንም አይፈሰኝም ከነሰገራየነው የሚከለክለኝ እናም ቤረደም እደዛው ቀርቶ ወርካስራምስቀንሲሁነው መጣኝ ያንኑም በግራየነው እናም ኢ/ያ እዳለሁ ያባላዘር አለብሽ ተብየነበር እሱንም ሁለትግዜ ታክሜዋለሁ አይጠፋምደ አሁን ያለሁት በስደት ነውያለሁት እዚህም ታይቸው የጨጎራ ባክቴርያ ነውአሉኝ እቦክህን አይተህ እዳታልፈኝ
ሠላም ዶክተር እባክህ እንዳየኽው መልስልኝ የወር አበባ ማየት ሳልጀምር በክንድ እሚቀበረውን እጠቀማለሁ 6አመቱ,ሊያልቅ 6ወር,ይቀረዋል የወር አበባ ያየሁት እንዳስገባሁ 8,ቀን ፈሶኛል አሁንመምጣት ከጀመረ4ተኛው፣ይቆራረጣል,መጨረሻ ላይ ደም ሳይሆን ሲሞቀኝና ትኩስ ነገር ስጠቀም የደበዘዘ ነው እሚወርደው 8ቀን,አለፈኝ,የምን ችግር ይሆንአሁን ስደት ላይ ነኝ እስክመለስ መርፌው ቢቀመጥ ችግር ይኖረው ይሆን ዶክተርየ ❤
Inamesegnalen
8:04
ሰላም D.r እኔ6 ሳምቴ ነውእና ግን በጣም ጨቆኛን እኛመልስልኝ እባክህ የድመት ሽት ለውርጃ ያጋልጣንደ ሲባል ሰምቸ ነበር😢😢
እንዴት በምን መልኩ ሲሆን ?
ዶክተር ጥያቄነበረኝ
🙏
ዶክተር እንዴት ነሕ ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ በምን ላግኝሕ የምኖረው U S ነው
ዶክ መውለድ እፈልጋለሁ ምን ላድርግ የወር አላይም 42አመቴ ነው
የወር አበባ አላይም ስትይኝ ሙሉ ለሙሉ ቆሟል ?
❤❤❤❤
❤
👍
Selam doctor multi vitamin eske 6 wer mewsde eshylalowe
ይቻላል ግን ፅንሱ የነርቭ ስርዓቱ እስከ 3 ወር በትክልል ስለሚያድግ ከዛ በኋላ አያስፈልገውም።በተለይ ፎሊክ አሲድ ከ3 ወር በኋላ አያስፈልግም።
Amesgnalowe doctor
ዶ/ ር ክሎሚድ ሁለተኛ ዙርወስጄ ከግኑኚነት እየ ተደረገ አንድ ቀን እያለፍሽ ተወጊ ተብየ ሁለት መርፈ ወስጄ በመጣበት ቀን በለቱ መጣ ብዙም ቀይ አይደለም እና ቀኑን ቆጥሬ ሦስተኛውን ሳይክል ልውሰድ ምን ተጨማሪ ትመክረኝ አለህ ዶ/ር @@Nanu123-b4f
❤❤❤😭😭😭😭😭