ስለ ቄስ በላይ መምህር ዘመድኩን! - እግዚአብሔር ሲያዋርድ እንዲህ ነው! - | ዘመድኩን በቀለ Zemedkun Bekele - Kes belay kesis belay

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @fetunerediet
    🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ www.youtube.co....
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Re...

Комментарии • 71

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 7 дней назад +6

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን ይህንን መረጃ ስላቀረብክልን

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 6 дней назад +6

    እግዜአብሄር ሲቆጣ በትር አይቆርጥም ፣ ያደርጋል እንጂ ነገር እንዳይጥም አሉ ተመስገን

  • @BmBelachew
    @BmBelachew 6 дней назад +12

    ልክ ነህ ዘመዴ እንደዚህ የቅርብ ጊዜ ንግግር ነው። ግን እየተረሱ አጭበርባሪቹ ጭንብል እንዲቀይሩ እድል መስጠት የለብንም ጉዳቸውን ሁል ጊዜ መረሳት የለበትም!!!

    • @Ma_Mo663
      @Ma_Mo663 6 дней назад

      ወይ ጉድ ዘመድኩን የተባልክ አጭበርባሪ ያንተንም ጉድ ቶሎ ያሳየን! አሜን! ልክ እንዳንተ አድርግ የተባለውን አድርጎአል።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 6 дней назад +1

    ትክክል ዘመዴ እግዚአብሔር ሀይል አለው በላይና ጃዋር መደዴዎች የአገር ዝቃጮች እና ሜንጫዎች አቀዘቀዛቸው እንዲህ ነው ፍርድ የጥጋብ ዋጋ ስግብግብነት እግዚኦ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 6 дней назад +5

    እግዚአብሔር በጃዋር ላይ ያሣየን 😭

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 6 дней назад +1

    አቶ በላይ እንኳን ለዚህ አበቃህ
    እልል ብለናል እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 6 дней назад +4

    እግዚአብሔር ጃዋርንም ይግረፍልን ❤

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 5 дней назад

    እልልልልልል ፈጣሪ ያዋርዳል

  • @workiedemisse4170
    @workiedemisse4170 6 дней назад

    Thank you little truth❤✝️🙏

  • @KassahunKk
    @KassahunKk 6 дней назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንደ እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ ከተመለሱ ካልተመለሱ እንደ ዮሁዳ ካልተመለሱ

  • @Helina-t2m
    @Helina-t2m 5 дней назад

    እግዚአብሄር አሁን ም ባለበት ላይ ፍርድ ይጨምር

  • @WengelYashenifal-q3f
    @WengelYashenifal-q3f 5 дней назад +1

    ዘመዴ የሲኖዶስ አባላት ከህዝቡ በሀይማኖት ሰበብ በዘረፉት ገንዘብ ያካበቱት ሀብት በአዲሱ የንብረት ማስመለስ አዋጅ መሠረት ይወረስ ወይስ አየሰወረስ?

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl 6 дней назад +1

    ለሁሉም ጊዜውም ይጠብቅለታል በማለት ሰለሞን ቀድሞ ተናግሮታል እግዛብሔር ሲዋርድ ማን ያድናል

  • @Truth-12
    @Truth-12 6 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @AlemGebyehu
    @AlemGebyehu 6 дней назад +1

    ልክ ነው እንደዚህ ሰውዬ አንጀታችንን ያሳረረን አልነበረም አይ እግዚአብሄር አዋረደው

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 7 дней назад +1

  • @MillionTerefe-dz9jx
    @MillionTerefe-dz9jx 6 дней назад +1

    በህይወትህ ገና ዛሬ እውነት ተናገርክ
    እግዚአብሄር ይዘገያል እጂ በክብሩ አይደራደርም

  • @YonasAsabu
    @YonasAsabu 7 дней назад +2

    ዘመዴ ጠንክ ርልን

  • @MelkamuBaye56
    @MelkamuBaye56 5 дней назад

    እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ያዋራዳል

  • @compostcomposto
    @compostcomposto 6 дней назад

    ዘመዴ ይሄ ሰውዬ አልወደውም መተሰሩን እደግፋለሁ ግን አሁን የተናገረው ነገር ምንም ክፋት የለውም እኛ ችግራችን ስንወድ አንተችም ስንጠላ ደግሞ ሙሉ በሙሉ አንቀበልም ይሄ መታረም አለበት

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 6 дней назад +1

    ቄስ በላይን ለሌላዉ መማርያ እንዲሆን መስቀል አደባባይ መስቀል ነበር :: ይህንን ገመድ አፍ !!!

  • @antenehtadesse8112
    @antenehtadesse8112 6 дней назад +2

    ዘመድኩን ከሰውየው ጋ ተነጋግረህ ነበር ከሰው ሳይቆጥሩህ ስላባረሩህ በምቀኝነት ተነስተህ ነው እያወራህ ያለህው አንተ አሰሪርህና አካሔድህ ተጋልጧል አማራ ጠልና የኦርቶዶክስ ጠላት ነህ የሚሠማህ የለም አትልፋ አንተ 666 ስውር አርበኛ ነህ በሀይማኖትና በዘር ሰወችን ነጣጥለህ የሰይጣንን ግብር የምትፈፀም ስውር አርበኛ ነህ በተቻለኝ አቅም አንተንእቃወማለሁ የሰይጣንን ስራ አወግዛለሁ

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 6 дней назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @mbenti69
    @mbenti69 6 дней назад +1

    Dear honourable brother,It’s a matter of time to testify your great fall as well. brother, fear the Lord, don’t take judgment in to your hand just to please your audiences on the social media. You will be cut off from the land of the living, very quickly.

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 6 дней назад +2

    የሬቻ ቄስ ተፈረደበት መስቀል ይዞ ሬቻ ሰጥናኤለን ሊባርክ ነው አንዴ ወደሬቻ የሔደው ??

  • @fissehahailleul2580
    @fissehahailleul2580 6 дней назад +2

    አሁንስ በቀሲስነቱ ይቀጥላል ወይ ቅዱስ ሲኖዶስ ምን ይላል መባረር የለበትም ወይ?

    • @ghionmeshesha6641
      @ghionmeshesha6641 6 дней назад +1

      ሴኖዶሷ የሌቦች ክምችት አይደለችም ይህንንም ሌባ ከስር ሲለቀቅ በምንም አይነት ቤ/ ክርስትያን አካባቢ መድረስ የለበትም !!!

  • @ganfuretufa4131
    @ganfuretufa4131 4 дня назад

    Yewodeqe zaf laf lay misar yebezal. Be EgzAbher sim Ati negid. Zeregna politicegne neh.

  • @tkabate9021
    @tkabate9021 5 дней назад

    አሁንስ ሲኖዶሱ ምን ይጠብቃል? በእንደዚህ አይነት ወንጀል የተፈረደበት ሰው የሌላውን አላውቅም ግን የቅስና ማእረጉ መታገት አለበት

  • @mogesmengistu-k9s
    @mogesmengistu-k9s 6 дней назад

    ዘመዴ አንተም ከማዋረድ አትድንም! በጣም አንቀዥቅዦሃል። አትፍረድ ይፈረድብሃል።

  • @Afomiaabera
    @Afomiaabera 6 дней назад

    ይሄ በላይ የሚባለው ፈፅሞ ቄስ የማይመስለኝ ካድሬ የሚመስለኝ ለኔ ብቻ ነው?

  • @The110303
    @The110303 7 дней назад +2

    ለመሆኑ ከእስር ቤት ሲወጣ ወደ ቅስናው ይመለሳል ወይ? ስርአተ ቤተክርስቲያንስ ይፈቅዳል ወይ?

  • @abaynehakalu6675
    @abaynehakalu6675 6 дней назад

    አቋም ሊኖርህ ይገባል መጀመሪያ። መናገር ትርጉም ሊኖረው ይገባል። ራስን እያስተካከሉ መሄድ ዘላቂነትን ያጎናጽፋል።

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 6 дней назад

    Awo zemede liki nehi lehulumi gize alew

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 6 дней назад

    ተራ ተራ ተራ ምንድነዉ???? አገርን ማስተዳደር ሕዝብን በፍርሀት እግዚአብሔር መ ምራት መቻል ነዉ እንጂ ተራ እያልክ ተራ የማትረባ አገር መምራት አልቻልክ ሆዳም ስግብግብ አገሬቱን መቀመቅ ከታችሁ። አመራር ከእምዬ ምኒሊክ ተማር ። የ ያዘዉ መስቀል ፈረደበት። ይባል ነበር ።።።..ሠገራ እያደር ይገማል😂😂😂😂😂

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 5 дней назад

    አተም ከሳቸው ያለነሰ በደል አለህ ይቅር ይበልህ

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 6 дней назад +1

    መኝስ አንተ ከመድሐኒያለም ጋር የተጣለሕ ግን ወደቅስና ሰርቆ ስርቆሹ ተረጋግጦበት ወደቅስናው ይመለሳሎይ??

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 4 дня назад

    ስማ አንተ የሴት ምላስ፡ ሐይማኖት ላይ የምትናገራቸው ነገሮች ሁሉም እውነት ቢሆንም፡ አማራ እና ፋኖ ላይም ከእስክንንድር ጋር ሆነህ እየሰራህ ያለኸውን ተንኮል የማናውቅ እንዳይመስልህ፡ እንዋጋሀለን! አንተ ሴት አውል!! አማራን ስታስጨርስ በተዘዋዋሪ ኦርቶዶክስ ተዋህዶንም እንደምታጠፋ ልቡናህ ያውቀዋል፡ ስለዚህ አንተም ቀንህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይፈርድብሀል!!

  • @TuhaAbdurahman
    @TuhaAbdurahman 6 дней назад

    ቀዥቃዣ።

  • @AshenafiBelhu
    @AshenafiBelhu 6 дней назад +1

    Zemeddddddddddd

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 6 дней назад +2

    Ye Ethiopia amlak ene Aby Ahmed Ali nem yeferedebachew .

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 5 дней назад

    በቅናት ቅጥል ብለህ እሳት ላይ እንደ ተጣደ ዘይት ትንጨረጨራለህ አቢቹ ገና ይቀጥላል ከረባትህን አንገትህን ጠበቅ አርግበት 4 ኪሎን አታያትም

  • @DingteaKeleamu
    @DingteaKeleamu 6 дней назад

    Antenim bealubalthi yawaridhal

  • @suramancr7
    @suramancr7 6 дней назад

    ወጣ ወጣ እና እንደሸንበቆ ተምዘገዘገ እንደሙቀጫ ነዉና ዘመዴ የአንተም ሁኔታ ተምዘገዘገ እንዳይሆን እሰጋለሁ።

  • @MulugetaAdmassu-bg4td
    @MulugetaAdmassu-bg4td 6 дней назад

    የታባቱ ይሄ የቆሪጥ ቄስ እሬቻ ላይ ያለው ሰይጣን ያስፈታው

  • @solomon1331
    @solomon1331 6 дней назад

    Now u go to fathers ,what happen about fano.

  • @AshenafiBelhu
    @AshenafiBelhu 6 дней назад

    Zemede hewet neh

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 6 дней назад +2

    ኢትዮጵያ እየተመራች ያለችው በቀፎና ደደብ ጭንቅላቶች ነው.

    • @FetuneRediet
      @FetuneRediet  6 дней назад

      😊

    • @mbenti69
      @mbenti69 6 дней назад

      You must be Gojame. You talk like them, especially when you slander.

  • @EluKebede
    @EluKebede 6 дней назад

    የቄስ ፓለቲከኛ

  • @benben3820
    @benben3820 6 дней назад +1

    አንተ እራስ ወሪኛ አይደለ

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 6 дней назад

    ገና ይቀሰፋል ኦቦ በላይ

  • @messelegebremichael8774
    @messelegebremichael8774 5 дней назад

    አንተ ችግር አለህ፣ you need to see a psychiatrist.😮

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    ተረኛ. በተራው. የተረኛ. ሆነ

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 6 дней назад

    Ye kes leba 😡

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 6 дней назад

    በየቦታው የአእርጉዝ ደም ያፌሰሰ ነዉ

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 6 дней назад

    ኤሬቻ እና ኦርቶዶክስ አንድ ሆኖ አያውቁም

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 6 дней назад

    Awo zemede liki nehi lehulumi gize alew