ግሩም ቆይታ በአበሩስ ክትፎ | እፍታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 14

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 месяца назад +2

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አዘጋጅ እና አቅራቢዋ የተዋጣላት አዘጋጅ ነች በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ያላት ምግብ ከሚያዘጋጁት ባለሞያዎች ጋር በጣም ተቀናጅታ ነው የምትሰራው

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 2 месяца назад

    የህ፣ ምግብ፣ ሰንት፣ ነው፣የሚያወጣው? ዋጋውን ፃፊ።

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 2 месяца назад

    ዋጋው???

  • @endalamahusileshi9556
    @endalamahusileshi9556 2 месяца назад

    What the host presented and what I got today is totally diffrent please Arts Tv for such kinds of show do an investigation before release to the public because peoples are depend on what to say.

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 2 месяца назад

    ሀሪፍ ነው እንመጣለን

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 месяца назад +1

    ግበአቱ ሥጋ ሥንት ነገር ሆነ😅😅😅😅 ሥሙ ግን ደሥ አይልም የማይረባ ማለት ነው በሀ አተረጓጎም😅😅😅😅

  • @TibebuGobena
    @TibebuGobena 2 месяца назад

    ጥሩ ነበር ነገር ግን ለምን ዋጋውን ለመናገር እንደፈራሽ አልገባኝም ?

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 месяца назад

      አይቀመሥማ😅😅😅😅😅😅😅 ዋጋውማ ለሀብታም ብቻ ነው በቀንም ሊጨምር ይችላል እደሠውየው ኪሥ ነው😅😅😅እያዬ ይጨምራሉ

  • @bower2018
    @bower2018 2 месяца назад

    3:15

  • @ashenafikore3773
    @ashenafikore3773 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 2 месяца назад

    Gurqge weate new

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 2 месяца назад

    ድራማው አላዋጣ ብሎችሁ ምግብ ቤት ከፈታችሁ?😂😂😂😂😂

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 2 месяца назад

    ጋዜጠኛዋ የተንከረፈፈ አርተፊሻል ጥፍር ጣቶቿ ላይ ለጥፋ ... በዝያው እጅ ምግብ አዘጋጃለሁ ብላ ስጋ ታጨማልቃለች። ጥፍር ሲረዝም ተያያዥ የንጽህና ችግርና በሽታም ያስከትላል። በተንክረፈፈ ጥፍር ምግብ አይሰራም። ይሄ መሰረታዊ የ3ኛ ክፍል ሳይንስ ነው። አስቀያሚ ጥፍራም!
    ደግሞ ኩሽናው ምን ይመስላል??? የሆቴል ቤት ኩሽና ነው ወይስ የገጠር ገበሬ ቤት ኩሽና??? ኧረ ኢትዮጵያን አታሰድቡ?! ማፈርያ!