እራስን በእጅ ማርካት እና 8 መፍትሔዎች || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Комментарии • 246

  • @JamilaAbdu-x7b
    @JamilaAbdu-x7b Месяц назад +117

    ኑርልን አባኢያድ በጣም ነዉ የምከታተልህ ባንተ ሠበብ ተቀይሬለሁ ጀዛከላህ

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw Месяц назад +3

      ማሸአለህ አለህ ያፅነን

    • @taiba-x2i
      @taiba-x2i Месяц назад +1

      እኔም

  • @OmuNebil-f5l
    @OmuNebil-f5l Месяц назад +55

    ትዳር ይሰትራል ያረጋጋል ላጤ እህቶቸ ተዘወጁ አሏህ መልካሙን ይወፍቃችሁ🎉
    ወጣትነት ፈተና ነው እናም ከዚህ ፈተና እራሳችሁን ነፃ ለማውጣት ብቸኛው መፍትሄ ትዳር ብቻና ብቻ ነው

  • @ShemsyiaJemal88
    @ShemsyiaJemal88 Месяц назад +87

    ውዶቼ ዱዋ አርጉልኘ ከልባቹ
    ካላቹብት አላህይ ይጥብቃቹቹቹ
    ሀገር መግባዬ ራቅኘ ውቶ ቀምቅርት አላህ ይጥብቅን❤

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw Месяц назад +6

      አለህ በሰለም ከቤታሰቦችሽ ይጫምርልሽ ሁለችንም

    • @RabiaYesuf-w3u
      @RabiaYesuf-w3u Месяц назад +4

      @@ShemsyiaJemal88 አይዞን አሏህ ይጠብቀን ሁላችንን ም 🌺🌺🌺

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 Месяц назад

      @@Fatema-fv5bw አሚንንን ያርብ

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 Месяц назад +1

      @@RabiaYesuf-w3u አሚንንን ሁቢ

    • @rgeg1095
      @rgeg1095 Месяц назад +1

      አሏህ በሰላም በቅርብ ከቤተሠብ ይጨምርሽ ☝️🤲🥰

  • @hhkk4666
    @hhkk4666 Месяц назад +42

    😢😢😢😢😢😢በኔ ኮሜት ስለሰራችሁ ደስ ይላል በዱአ አስቡኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    ጀዛከላህ ያ ኡስታዝ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን

  • @ከድጃ-ደ5ዐ
    @ከድጃ-ደ5ዐ Месяц назад +29

    የአላህ ያረብ በእዝነት አይንህ እየን

  • @Khad-c7f4g
    @Khad-c7f4g Месяц назад +5

    ኡስታዝ አቡ ኢያድ ጀዛከላህ ኸይር

  • @smirasiade
    @smirasiade 4 дня назад

    🎉በጣም ደስ ብሎኛል ስለስማሁት በጣም አመስግናለሁ ውስታዝ ዱአ አርጉልኝ ወላሂ

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Месяц назад +9

    አንደንድ ሰዎች ለረሰቸው ተጎድተው እኛንም ወደ አልሆና ቀፋፊ መጥፎ ተግበር እንድንገበ የደርጉናል እናም የፋለገ የክል የምትወዱት ወንድ ብሆን እንደዚህ አይናት ልምድ ከለው እናንተንም ወደ ልምዱ ይከተችኻል እናም ጥንቃቄ አድርጉ
    እኔ የዚህ አይናት በሽታ ተጠቂ አይደለሁም ግን በዚህ በሽታ የተጎደ ልጅ አገጥሞኝ ከአላህ አይበልጥም ብየ ልጁን እየደወድኩት ተለየየን አልሐምዱሊላህ

    • @BurtokanAbuAli-ne1oj
      @BurtokanAbuAli-ne1oj Месяц назад +1

      እሱ ምን አድረጊ እያለሽ የረቀት ትዳር ከባድ ነዉ

    • @سعادهسعاده-غ2ه
      @سعادهسعاده-غ2ه Месяц назад

      እውነትሽነው እኔም የምወደው ልጁ ነበር ግን በዚህ ችግር ልለየው ነው

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Месяц назад +9

      @@سعادهسعاده-غ2ه
      ሰተስቢው ጠልፎ ይጥልሻ ከወደቅሽ ደግሞ ወደ ድሮ ማንናትሽ ለመማለስ ቡዙ ጊዜ ይፋጅብሻል እናም በጊዜ ረቂው
      ወላሂ እና ልጁን ከለበት ነገር እንዲወጣ ወደ አላህ እንዲማለስ ቡዙ ለፍቼ ምንም ውጤት ሰለገኝ እኔውኑ ወደ ረሱ መውሰድ ስጀምር እኔም ቁርኣን ኪታብ ማቅረት ለይ ስሰንፍ ልጁን ሙሉ በሙሉ ረኩት ግን ሌለ ጊዜ የምንደወዋልበት ሰአት ስደርስ ልቤ ትር ትር ይላል ግን ደግሞ ከአላህ አይበልጥም ብዬ እየተገልኩኝ ነው አሁንም መጣንከር አቆቶኛል ስበዘ መጥፎ ነገር ነው

    • @سعادهسعاده-غ2ه
      @سعادهسعاده-غ2ه Месяц назад

      @@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን ልክነሽ እህት አላህ ይጠብቀን

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw Месяц назад +17

    ጃዘክ አለህ ኸይር አለህ ይጣብቃን

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo Месяц назад +8

    ለዚህ ሁሉ የሚዳርገው ስደትነው ያላገባነወን አላህ በሀላል ይወፍቀን ያረብ 🤲 ዘላቂው መፍትሄ ማግባትነው በዚህ በሽታወስጥ ያለ ሰው ደሞ ለማግባት ይፈራል ወንዱም ሴቱም ጨክኖ ማግባት ነው አላህ ይዘንልን ።💔😭

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 Месяц назад +10

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ኸይር ጀዛ አላህ ይጠብቀን ከደዚህአይነትነገር ያረብ 🤲

  • @abduadem-zf1jz
    @abduadem-zf1jz Месяц назад +2

    ጀዛኩምላሕይረን ኡስታዝ አላህ ከመልካም ባሮቹም ያርገን❤❤❤

  • @MoMo-b8v
    @MoMo-b8v Месяц назад +4

    አላህ ከሀራም የምን ጠበቅ ያድረገን🎉🎉🎉

  • @ኢተቂላልቤ
    @ኢተቂላልቤ Месяц назад +16

    አደኛነኝዛሬ አሏህሆይ አተቀጥተኛውንመገድምራን

  • @MoMo-b8v
    @MoMo-b8v Месяц назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረ እድሜና ጠና ይሰጥህ ምክረህ ሁሉ ያስተምራል አልሀምዱሊላ🎉🎉🎉

  • @ራቢነኝኢልምንፈላጊዋ
    @ራቢነኝኢልምንፈላጊዋ Месяц назад +4

    ጀዛከላህ ኸይር እደኔ ምስጥ ብሎ እሚሰማ አለ የአላህ በሠማነው ተጠቃሚ አድሮገን

  • @Seadaoumer-d7s
    @Seadaoumer-d7s Месяц назад +2

    ያረቢ አላሕ ወንጀላችንን ይማርልን ወንጀልም የለላችሑ ዱአ አርጉልንምቸም❤❤❤❤እላሕ አዛኝ ነው እኛ ተዋደን ከለመነዉ ጀዛ ካአላሕ ኡስታዝ አሚንንንንንንንንንንንንን

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 26 дней назад +3

    ያረብ በሰማነው የምንጠቀምና የምናስተምር ያድረገን😟😟😟😟😟

  • @gashawendirie
    @gashawendirie Месяц назад +5

    አሚን ያረብ😢😢😢 ከሀአሥጠያፊ ነገር አላህ ይጠብቀን🤲🤲🤲🤲

  • @Zainab-ko3zz
    @Zainab-ko3zz Месяц назад +5

    🎉ጀዛከላህ ኸይርየአላህ አተወደኸይር ሥራህ ምራን ያረብ🎉🎉🎉

  • @LobabaSeid
    @LobabaSeid Месяц назад +3

    አላህ ሱበሃነሁ ወተአላ ዱኒያ አኸይራህን ያሳምርልህ እኛንም አላህ ይምራን

  • @SanOfgod-l3x
    @SanOfgod-l3x 28 дней назад +3

    ሶስተኛውን በጣም ወድጄያለሁ በጣም አዝናለሁ ትውልዱን የበላሸ መጥፎ ልማድ ነው

  • @KheriyaAli
    @KheriyaAli Месяц назад +1

    አሚን ያረብ 😢😢😢😢😢 አላህ አንተ መጨረሻያን አሰምርልኝ

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 Месяц назад +2

    ጀዛኪላህ ኸይርን አላይጠብቅህ ውድማችን

  • @hdjjjd1593
    @hdjjjd1593 21 день назад +2

    አሏህዋ ተዉበትንወፍቀኝ😢😢😢😢😢😭

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    ወሌኩም አሰለሙ ዎረመቱለሂ ዎበረከቱ

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 27 дней назад +1

    የአላህ ከመጥፎ ነገር ጠብቅን ያረብ😢😢😢

  • @mdhamza4775
    @mdhamza4775 Месяц назад +5

    ጀዛኩምአላህኸይር
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dagimnegs
    @Dagimnegs 27 дней назад +1

    እግዚአብሄር ይርዳኝ እኔ ከብዶኛል ማርያምን 😢😢😢

  • @gdhf8079
    @gdhf8079 Месяц назад +1

    ያአለህ አንተ ከሀረም ሁሉ ጠብቀን ሀሚንንንን

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 Месяц назад +6

    አላህዋ አተውጠብቀን ያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @ElahemMm
    @ElahemMm 29 дней назад +3

    ከሀራምአላህያርቀንአሚን❤❤
    😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye Месяц назад +4

    አሚን ያረብ ያሰብነዉን አሳክታህ በእመን በፍቅር አኑረን በዱቹ አቲርሱን

    • @SaidUmar-u8d
      @SaidUmar-u8d Месяц назад

      አሰላሙ አለይኩም❤❤❤

  • @taybaht3060
    @taybaht3060 2 часа назад

    ያረብ ተሀራም ነገር አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢

  • @aseayseuf9242a
    @aseayseuf9242a Месяц назад +3

    ማሻላህ በረታልን የምትነገራቸው ሁሉ አጀትያርሳሉ መሰማነውየምንጠቀምያድርገን
    እህትወድሞች

  • @hykelahmad1024
    @hykelahmad1024 Месяц назад +1

    ጄዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 Месяц назад +1

    ያረብ የአላህ አንተ ጠብቀን ጀዛከላህ ኸይር

  • @ZinetSeid-j1n
    @ZinetSeid-j1n Месяц назад +5

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አህለን ወንድማችን ጀዛ ከላህ ኸይረን ዱንያ ወል አኼራ አላህ ይጨምርልህ. የኛ መካር አጽናኝ

  • @ShemsyiaJemal88
    @ShemsyiaJemal88 Месяц назад +4

    አድኛ ነኘ ኢላፍ ጣፍጭ❤❤❤

  • @habshisalha5749
    @habshisalha5749 Месяц назад +3

    በዚህ ጉዳይ ላይ ሳትሰለች ድጋግመህ ትምህርት ስጠን ብዙዎች እየጠፉ ነው

  • @ኑርየይመርይመር
    @ኑርየይመርይመር Месяц назад +3

    አሚን የረበል አለሚን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhdGhf-l8d
    @DhdGhf-l8d Месяц назад +14

    ይሀ የሁላችንም በሽታ ነው ዱኣ አረጉልን😢

    • @ShE-oy6yb
      @ShE-oy6yb Месяц назад +2

      መፍትሄው ማግባት ነው እህታችን

    • @DhdGhf-l8d
      @DhdGhf-l8d Месяц назад

      @ShE-oy6yb ኢንሻ አላህ

    • @Mohamed-wollo
      @Mohamed-wollo Месяц назад +1

      የዚህ ዘላቂ መፍትሄ ማግባት ነው

    • @Hawa-h1f
      @Hawa-h1f Месяц назад

      😂አልገባኝም

    • @DhdGhf-l8d
      @DhdGhf-l8d Месяц назад

      @Hawa-h1f 😏ማለት

  • @SeadahussenSusu
    @SeadahussenSusu Месяц назад +1

    ጀዛከላህ ህይር ኡስታዝ

  • @Rhma-p6l
    @Rhma-p6l 28 дней назад +2

    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም

  • @MohdHadil-si8gf
    @MohdHadil-si8gf Месяц назад +8

    ጀዛከላህ ኽይር

  • @FatumaMohammed-k6s
    @FatumaMohammed-k6s Месяц назад +2

    ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ያረቢ ጀዛክአላህኸይር

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya Месяц назад +3

    አባ ኢያድ ትላንት ቅዳሜ ቅር ብሎኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @MiftaV-z4k
    @MiftaV-z4k Месяц назад +2

    May Allah protect us from this dangerous disease. May Allah's peace and blessings be upon us.

  • @enayambarke8983
    @enayambarke8983 Месяц назад +1

    ወአለይኩመሠለም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን😢 ጀዘአከለሀ ኸይር

  • @FatumaFatu-t8s
    @FatumaFatu-t8s Месяц назад +2

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኻአላህ ኡስታዝ❤❤ እህት እና ወንድሞቼ ወቶከመቅረት አላህ ይጠብቀን ያረብ ያአላህ ያረሂም😢😢

  • @زينبمحمد-ح3ن
    @زينبمحمد-ح3ن Месяц назад +2

    امين يارب العالمين وإياكم اجمعين
    اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيرا

  • @ErahmetMuhammed
    @ErahmetMuhammed Месяц назад +4

    ጀዛካላኸይር 😢 8:03

  • @Zahara_M
    @Zahara_M Месяц назад +1

    አሰለሙ አለይክም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ጀዛክ አለሁ ኽይር🎉

  • @MohammedAli-v5l
    @MohammedAli-v5l 27 дней назад +1

    አባኢያድ መፆም ሰኞ እና ሀሙስ ነው በአላህ ዱአ አርጉልኝ ለመውጣት ተቸገርኩ

  • @MerdiaMF
    @MerdiaMF Месяц назад +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير

  • @munaja0950
    @munaja0950 Месяц назад +2

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ እዘንልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbdurehmanMuhammad-i9j
    @AbdurehmanMuhammad-i9j 22 дня назад

    Shukren

  • @Sነኝየነቴልጅ
    @Sነኝየነቴልጅ Месяц назад +4

    አለህ፡ሆይ፡ቤተሰቦቸችንን፡አደረህን፡እኘንም፡በሰለም፡ለሀጋረችን፡አብቀን🤲🤲☝️☝️🕋🕋🕋🫶🕊️💯💪

  • @KadjaAhmed
    @KadjaAhmed Месяц назад +2

    አሚንንንንን ያረብብብብብብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Месяц назад +4

    ኢሻ አላህ እሰከሁን እያመለጠኝ ነበረ ከሁን በሀላ ዳታ ሞለቻለው

  • @ZadMubark
    @ZadMubark 29 дней назад +1

    ጀዛኩሙላህ ህይረን

  • @FatumaHussen-o9y
    @FatumaHussen-o9y Месяц назад

    Masha Allah keep it up❤❤❤

  • @yrsulenafake
    @yrsulenafake 24 дня назад

    አላህ አንተም በተናገርከው እኝም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @ፋጡማ-ቘ3መ
    @ፋጡማ-ቘ3መ Месяц назад +1

    አላሁመ አሚን የረብ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @jaharaAli
    @jaharaAli Месяц назад +4

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር

    ጀዘከሏህ ኸይር ያረብ

  • @HhVv-mo1kc
    @HhVv-mo1kc 26 дней назад +1

    ወአለኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረካቱ አለህ ይዘንልን

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f Месяц назад +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቀን

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h Месяц назад +3

    አላህ ይጠብቀን🤲😥

  • @TimirG
    @TimirG Месяц назад +2

    አሚን ዱአ አድርጉልኝ እህቶች ከመልካም ባል እንድሠጠኝ

  • @EdrisMussa-z4b
    @EdrisMussa-z4b Месяц назад +1

    Iam full of sin may ALLAH MERCY BE UP ON US

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    የአለህ መጨረሸቺን አሰምሪሊን

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya Месяц назад +1

    አላህ ይጠብቀን ያጀምአ 😢

  • @EkmaShukreahmad
    @EkmaShukreahmad Месяц назад

    አሚን ጀዘከለህ ከይርን

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    የአለህ

  • @SemiraAbabi
    @SemiraAbabi Месяц назад +2

    ያረብ አላህ ይጠብቀን

  • @aminatabnew8018
    @aminatabnew8018 25 дней назад

    እህቶች ዱዓ አድርጉልኝ ያረብ 💦💦💦💦

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei Месяц назад

    ጀዛኩምሏ ኸይር

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Месяц назад +2

    አሚን ያረብ

  • @AminaMuhammed-i6d
    @AminaMuhammed-i6d Месяц назад +2

    ❤❤❤ ተቀደምኩ እንዴ ቆይ ላዳምጥ

  • @Zubernasr
    @Zubernasr 28 дней назад +1

    Amin

  • @SmilingBalkhHound-yt9ml
    @SmilingBalkhHound-yt9ml Месяц назад

    ሰለላሑአለሒወሰለምአላሕይጠብቀን😢

  • @EndrisAbdu-p7l
    @EndrisAbdu-p7l Месяц назад +6

    وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ Месяц назад

    አለህ ይጠብቀን ያራብ

  • @Islamic_content321
    @Islamic_content321 Месяц назад +4

    Allah yitebken😢 7:24 7:27 7:32 7:33 7:33

  • @lubabahmed3837
    @lubabahmed3837 Месяц назад +6

    ቁራአንአልገባአለኝዱአአድርጉልኝእህቶቸ

    • @Asuhab-r2t
      @Asuhab-r2t Месяц назад

      ኧረ ቀላል ነው ወላሂ እህቴ በርቺ በምንድን ነው የምትቀሪው?

    • @اللهأكبر-غ5غ
      @اللهأكبر-غ5غ Месяц назад

      አላህ ያግራልሽ

    • @zizumohammed683
      @zizumohammed683 Месяц назад

      እረ እኔቅ ጠናኝ ወላሂ 😢 ያአላህ እዳው ምን ላድርግ ልቤ ደረቀ​@@Asuhab-r2t

    • @Iacen
      @Iacen Месяц назад

      እኔበምርጥአቀራርላቅራሽእድገባሽአድርጌ ሊላሂተአላ

    • @lubabahmed3837
      @lubabahmed3837 Месяц назад

      @@Iacen ደሰይለኛል

  • @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ

    አላሆይ ሠትረን

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya Месяц назад +1

    አህለን ዋሀሽኒ ነሲሀትክ🎉

  • @FathimaAd-c7v
    @FathimaAd-c7v Месяц назад +4

    🎉🎉❤❤

  • @munaja0950
    @munaja0950 Месяц назад +2

    አሚን አሚን አሚን

  • @MilonBd-h7p
    @MilonBd-h7p Месяц назад

    አላሀ ዪጣብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emuyoutubechanal9231
    @emuyoutubechanal9231 Месяц назад +5

    አላህ ከሀራም ነገር ያርቀን ያረብ ቤተሰቦቻችንን ያርቅልን ያረብ ቀልባችንን አላህ ያርጥብልን 😢😢

  • @seadaseid5097
    @seadaseid5097 Месяц назад

    😢😢አላህ ይዘንልን ያረብ ሂድያ ይስጠን
    ያአላህ😭😭

  • @MayahMayahhh
    @MayahMayahhh 27 дней назад +1

    Amin Allahume Amin

  • @Jemila-sh3xr
    @Jemila-sh3xr Месяц назад

    Mashalla jzk 🎉🎉

  • @ZeytAndu
    @ZeytAndu Месяц назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊሏህ ወበረካቱ ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @Naeeman-vl2oc
    @Naeeman-vl2oc Месяц назад

    አላሁመ አሚን ❤❤❤

  • @MiftaV-z4k
    @MiftaV-z4k Месяц назад +1

    It is a dangerous disease, may God protect us all.

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن Месяц назад

    ሠለለሁ አለይህ ወሰለም አሚን ያረብ ጀሚአን