Egiziyabiher mesikire new enaten sira feto yemadamit kale yeteregeme new. Ena le comment egn adim Ken adamichachuh alakim lemin edehon alakim tikefujalachuh
Matthew 12 (KJV) - ማቴዎስ 35: A good man out of the good treasure of the heart bringeth forth good things: and an evil man out of the evil treasure bringeth forth evil things.
እውነትን የምትገልጡ የጌታ ጀግኖች ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ከጌታ ጋር የጨከኑ የወገኑ ሰዎች ጌታ አብዝቶ ይረዱችሃል ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩልን ❤❤❤❤❤
የወንጌል እውነት በክርስቶስልክ ይገለጥ እግዝያብሄር ይርዳችሁ ከጎናችሁ ነኝ።
Ameen Ameen Ameen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah
ጀግኖች!
Shalom
ሰላም ለናንተ ይሁን የጠቀስከው ጥቅሶች እንድንም አላግኝሁት ለምሳል ተረፈ.ኤርሚያስ 8:13 አንተ ያልከው ልክዕ አይደለም እንዲሁም እዝ.ሱቱኤል 1:59 አሁንም ልክ አደለም ትክክለኛውን ላኩልን
እናተ እያያችሁ የማታዩ እየሰማችሁ የማትሰሙ ወዮላችሁ ጊዜው ቢቆይይም መልስ ታገኛላችሁ አትቸኩሉ እናተ የዲያቢሎስ ወገኖች ክብር ለወላዲት አምላክ ይሁንልኝ
ቢኒዬ ጌታ ይባርክህ ተባረኩልኝ ወንድሞቼ
ስለ ምኑ ነው ጌታ እሚባርከው ? የትኛውስ ጌታ የጥልቁ ማለትሽ ነው ? በኢትዮጵያ ታሪክ ያለ ደም መፍሰስ የነገሰ የለም ብለዋል። ሌላውስ አገር ቢሆን ያለ ደም መፍሰስ ስልጣን ላይ የመጣ ማነው ፣የመጽሐፍ ቅዱስስ የነገስታት ታሪክስ በደም መፍሰስ የትወሞላ ታሪክ አይደለም ወይ ? ጌታ እራሱ የወይኑን መጭመቂያ የሚረግጥበት ጊዜ እየተጠበቀ አይደለምን ? የለ ሙሉ ዕውቀት ለሆድዎት አድረው ባይዘባርቁ ምን አለበት ? ከሀሜትና ተራ ወሬ ፊት ለፊት ቀርበው አይሞግቱም ለዚሕም ዕውቀት ያስፈልጋል ። ነጮቹ ፕሮስታንቶች ገሚሱቹ ህይማኖታቸውን ጥለው ኤትስት ሲሆኑ ጢቂቶቹ ደግሞ ሁሉን ትተው ነው ያሉት ከዋና ዋናዎቹ ሰባኪዎቹ ደግሞ በስህተት ዘመናቸውን የገፉ እየተመለሱ ለመሆናቸው ማስረጃ አለ ። በአሁን ጊዜ ፕሮስታንት ጎልቶ ያለው አፍሪካ ውስጥ ነው ያም የሆነበት ለቢዝነዝ ጥቅም ነው ። ስለዚህም ነው ብዙ ፓስተሮች ቢሊየነሮችና ሚሊየነሮች ሆነዋል ። የኛዎቹም ማን ከማን ያንሳል ከሚል የተነሳ ይመስላል ነቢያቶችና ሐዋርያ የተቀቡ እየተባሉ ሁሉም የባለ ፈውስ ፀጋ በመሆን ሕዝቡን የሚያጃጅሉት ። ያ ማለት እኛ ጋ የአጋንንት አሰራር የለም ማለት አይደለም ። ጊታ ለሰባቱ አብያተ ክርስትያን በእድሜ ጠገቡ ሽማግሌ ዮሃንስ የላከው መልዕክት ቤተ ክርስትያንን የመጠበቅ ሥራና ኃላፊነትን ትልቅ ዕዳ ይገልፃል ።
የልጅ ፍቅር Love መ
፣አትልፉ ማንም የሚሰማችሁ የለም የሉተር የፈረንጅ ፈረሶች ምንደኞች ማፈሪያዎች ኦርቶዶክሳውያን ተጠንቀቁ ከእነዚህ ነጣቂ ተኩላዎች ከዚህ በህዋላ መልስም ሆነ ማዳመጥ መርከስ ነው
I'm sorry I
👏👏👏👏
Tabareku ya Abateh beruhane
Amen amen tebareku zemenachu ybarekiiiii
Keber Le Geta Eysus Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn
tebareku
አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ተባረኩ
እኔኮ የሚያወሩትንም አያቁትም ይሄ ሁሉ ዙሪያውን የምትዞሩ ቅዱሳንን መላይክትን ሰማእታትን ለማዋረድ ነው ግን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ባከበራቸው እናተ ብትቀልዱ እርሱ ግን አከበራቸው አቤት ደስ ሲል
Amen tebireku bertu
ከዚህ ሁሉ ተረት ተረት ያወጣኸን ጌታ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነዉ ብቻዉን አዳኝ
dink timrt new tebareku. ye Ethiopia tarik hulum wshet ygermal begeta bet sayker asafari new bewnet.
ሰላም ለናተ ይሁን የአባቴ ብሩካን ቢንዬ እኔ ስኮራባችው 🌹🌹🌹🌹🌹💕
ያልገባኝ ነገር,🤔,???....
..ለምንድነው በኦርቶዶክስ እምነት በ2000 ዓ.ም ሚንልየም ላይ የታተመው "81ዱ" መፅአፍ ቅዱስ, ከመጀመርያው በ1980 ዓ.ም ከታተመው "81ዱ" መፅአፍ ቅዱስ ጋር እሚጋጨው / እሚጣረሰው ለምንድነው.???🤔🤔
ብዙ ቦታ ላይ ጥቅሶች ተቀይረዋል, ለምሳሌ,..ማለደ እሚለውን ፈረደ,!.. የሚማልደው እሚለውን, የሚፈርደው,?!
ከሥጋ ስራዎች ውስጥ አንዱ ዘፈን ነው, በ2000 ዓ.ም ላይ ብትተመው መፅአፍ ቅዱስ ግን, ዘፈን እሚል ቃል የለም,?🤔..
በ1980 ዓ.ም ብትተወው መፅአፍ ቅዱስ ላይ, ዳቢሎስ እንደ እግዚአብሔር በልኡል እመሰላለው ብሎ ነው, ወደ ምድር የተጣለው,..
.. በ2000 ዓ.ም ላይ በታተመው ግን, ለአዳም አልስግድም ብሎ ነው የተጣለው ይለናል,??🤔, ወዘተ......
"በመለኮቱ እማ እኮ ፈራጅ መሆኑ የታወቀ ነው,።
"ግን እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ መሆኑን ዘነጉት እንዴ,"?? የምልጃውን ስራ ያከናወነው በስጋው ነው,። ንፁ ደሙን አፍስሶ አጥንቱን ከስክሶ ደም ግባታልባ ሆኖ,🙏🏼☦️😓።
"ጎበዝ የቱን እንመን,? 1980 ዓ.ም.? Vs 2000 ዓ.ም.?"
Yetu gar new wendemi ye adam
ጥያቄ አለኝ ለመናፍቅ ለምትለፈልፉትም ኮመት ለምትሰጡ ኮመት መናፍቆች የናተ ሀይማኖት መቼ ተመሠረተ እስኪ መልሱ እናተ የፉኝት ዘመዶች
ተባረኩ እግዚአብሄር ሁል ጊዜ አሸናፊ ነው።ጠንቆይና መተተኛ ከእግዚአብሄር ቤት ይወጣል።ኢየሱስ ጌታ ነው።
Haleluya amennnnnnnn
ቢኒ መጸሐፋቸውን እባክህን ንገረን
ቢኒጌታ እየሱስ ዘመናችሁ አገልግሎታችሁን ይባርክህ ተባረክ እሚገር ነው
🤔👌
Tewahido yeminete arima
Yagegehushe bedem Tatiana
Alitewishem telate bawera
Tenoralechi hulem tekebira ::::::::::::::100%
እየሱስ የእምነቴ አርማ አንተ በቂየ ስለሆንክ ሌላ አታሻኝም እምቢ አሻፈረኝ ለፍጡር አልሰግድም አሻፈረኝ ለስእል አልሰግድም እምቢየው ለጣውላ አልሰግድም።እየሱስ ይመለካል ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ብቻ
@@etyealemi2219 leba achiberibare tehediso atigerun addis Geta yelem yelem ::
@@etyealemi2219 ache le pasiter siGegn sushi egn meche le egzyabiher Tom Ena siGedet takalachuh becha pasiter adanegn eyalachuh beye adarashu teragetu. Tomina teloti, sigidet yalebetin Ema lekachuh sewi meketeli honali sirachuh
አልቦ መሰረት። መሰርት የለሽ አትሁኑ።
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያወራ ያነበበ።ገና የኦርቶ የውሸት ተራራ አየፈረሰ እየፈረሰ እየሱስ እተየተገለጠ እየበራ እያሸነፈ ይሄዳል።እግዚአብሄር ህዝቡን ያስመልጣል።በርቱ።
Chikilatishe yefires ache tekula menafik yelutere buchila tehediso 👎tehediso gebito mekidesan bamisim bedem yetenache nat tewahido atiferisin. Arifachuh beadarashe teragetu. Midire hodam hodi amilake Hulu amilache hodachuh kibirachuh newirachuh new. 😆 sew edet sayetom Ena sayeteliye egzyabiher awikalew amelikalew malet weshet weshet new.
@@mekditubeselamethiopia7049 መናፍቅ እየሱስ ብቻ ሲሰበክ የሚናደድ እና የሚሳደብ ነው።አሁንም የምታጥኑለት ስእል ሁሉ ይገለበጣል የእግዚአብሄር መንፈስ ለቆ ወቷል ከመቅደሳችሁ እያለህ እኮ ነው መፅሀፈ ።የስድብ መንፈስ የሰይጣን መንፈስ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ከኦርቶዶክስ ነው እምነቴ የማሪያም ልጅ ላይ በእየሱስ ስም ለቆ ይውጣ።ኦርቶዶክስ የሚል ኘሮፋይል ካለ ስድብ አይቀርም ይሄ ለምንድነው?
አዳራሽ? እየሱስ በልቤ ነው ከህንፃው ጉዳይ ያለው መሰለሽ እንዴ? ሞኝ አትሁኚ።ያ ሁሉ የስእል አይነት የሚታጠንበት ለእንጨት የሚሰገድበት ቤት ውስጥ እግዚአብሄር አለ ብለሽ ታምኛለሽ? የኔ ጌታ ቤቱ ቤተመቅደሱ ልቤ ነው።
ዘሪቱ በቀለ ተዋሕዶ የአለም ብርሀን ናት መቼም አትጠፋ አትድከሙ የወዲት ጉዲትና ግራኝ አህመድም አጠፋን ብለው ነበር በጣም ሞኞች ናችሁ ኢትዮጵያዊነት ተዋህዶነት ።
@@AynalemTaye-ep6ig እየሱስ መቶ በመቶ የማይሰበክበት ድርጅት ሁሉ ይፈርሳል ።እየሱስ ይነግሳል ዋጋ የከፈለው ጌታ ።ኦርቶዶክስ ድርጅት ነው ካቶሊከ ድርጅት ነው ጴንጤ ድርጅት ነው እየሱስ ከድርጅት ጉዳይ የለውም ከኛ ህይወት እንጂ።
ሁሉም እንደስራው ይፈርድበታል ፣አዝናለሁ ወንድሜ እሩቅ እልሄድም የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ መጻፉ ስህተት ነው??????
ሁር እምድህርዬ ሰይጣን።
ወንድሞቼ ዘመናችው ይባርክ ፀጋ ይብዛላችው
Gbu
ወይ ዶሮ!!
Tsega Yibzalachu
Enkuwan at erikashu ezi giba yematibal tera lelawum min bil orthodox tewahido nat mechem atitadesim tadisalech enji
Giragn mehamedim tenesto neber gin ye gehaneb dejoch aychiluwatim
Egiziyabiher mesikire new enaten sira feto yemadamit kale yeteregeme new. Ena le comment egn adim Ken adamichachuh alakim lemin edehon alakim tikefujalachuh
Tebareku kidossan
አትልፉ እዉነት ከኦርቶዶክስ ጋር ናት። ይህን እዉቁ።
Migarimi yawusti Ayin makafati tabaerkuuu ewunati arinatin yawotali
ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
Orthodox never renew one for ever
😘😘😘😘😍😍😍✔✔✔✔✔
እደ እናተ ያለ ከሀዲ ይሁዳዎች ነችሁ ጨለማ ዉሰጥ የላችሁት ቤተክርስቲያን የአለም ብርሀን ነት አዉነት አንተ እዉቀቱ ካለህ መጽሀፉነ ሰበክ ሴት ይመሰል ሀሜት ከምታማ ደንቆሮ
መምህር ዘበነና ቢኒ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ያለምልመው።
Memehr Zeben Kenat Gar Ayektrmi Tert Yale Yetwahdo Leje Naw
Lasasheh Lebona Yesthu
እናተ ደደቦች የግዚብሄር መሥቀል አታቁሹ
ንጉሱን 7አመት ሳር ያስበላ ፈጣሪ ምን ልትሉት ይሆን?እብደታችሁ በጣም አድጓል አይ ፕሮቴስታንት???????
Eshi tsinfegnaw debitera 😂.
Yante ebidet ayibisim ? Alem lay yelele new . Enchet Teribeh tabot sitil , gedil minamin bileh Taot sitamelik ante Enkuan ebid altebalikim.
እውነት ተባረኩ ትልቅ ትምህርት ነው ብርክ በሉ
እናተ ክሀዲናችሁ ለምንም አትጠቅሙም
Eshi amagnit 😂.
Debitera hula . Gudish Lemin tawoke bilesh new ?
ወይኔ ለካ ሰው ናቸው እንዴ እኔኮ መላእክት ይመስሉኝ ነበር
Hahahaha
🤣🤣🤣🤣
Are kkkkkkkkkk berihen yalew Tada adarashe wesit new ate neh Chelema dabilos asadachochi nachuh. Sew adim Ken ekan sayetom Ena sayeteliye egzyabiher awikalew amelikalew malet weshet new enate yamitamelikut erikusi mefesin dabilosin new. 😆 😆 😆 😆ye oritodokis ligoche ebakachuhe tetekeku edayasitachuh bemechereshew zemen tekulaweche metewal
Ziyjh
አላፍርበትም ያመንኩትን አውቀዋለሁ
አትዘባርቅ አቡነ ተክለሀይመኖት የወንጌል አርበኛ ናቸው እድሜ ልካቸውን ሀየማኖትን በደቡብ የክርስትናን አሰፋፍተው ህዝብን ወደ ክርስትና የለወጡ መነኩሴ ናችው እንጂ እናንተ እንደምትዋሹት አይደለም አሁን ሳይወድ እየመሰከረ ነው ለምን ቢባል ታሪክ ስለሆነ ነው ኢርቶዶክሳውያን ተጠንቀቁ ከአነዚህ ተኩላዎች
Yes heleluya kkkkkkkhhhhh hhhhhhhh
ጌታቸው ሀሀሀ አሁን ደሞ ፓፍ ዳዲን መስለክ መተካል ቆዳህንም ብትገፍ እናቅሀለን ።እየሱስ አምላክ ነው ።አማላጅ አደለም ትምህርትክን በደን እከታተለው ነበር ስር ሰደክ ነበር አሁን ግን የለህም ገና ትጠፋለክ ያርዮስ ልጅ
Matthew 12 (KJV) - ማቴዎስ
35: A good man out of the good treasure of the heart bringeth forth good things: and an evil man out of the evil treasure bringeth forth evil things.
Matthew 10 (KJV) - ማቴዎስ
22: And ye shall be hated of all men for my name's sake: but he that endureth to the end shall be saved.
geta birhanun ysitih eyesus geta new
ኢትዮጵያን የአስራት አገር የሚሏትስ በምን ምክንያት ነው ከምን የተነሳ ነው ያስራት አገር ሲነሳ ከማርያም ጋር ያያይዙታል እንደው ከምን የተነሳ ነው?
Thanks Thanks አዎ መልሱ ጠፍቶብሽ /ህ ሳይሆን ለመዘባረቅ ነው ክብር ለወላዲት አምላክ ልጅ ክብር ለእርሱ ይሁንልን አሜን
እናንተ እውቀት የጎደላችሁ ዘባራቂዎች በመጀመርያ ነገር እኛና እናንተ መስመራችን የተለያየ ነው እናንተ የሉተር ፈረሶች ናችሁ እኛ ጥንታውያን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነንና የግድ የሉተር ተከታዮች ሁኑ ማለት አትችሉም አ ንተም በእብሪት ተነፍተሀ አዲስ ክርስትያን የሆንክ የዲያቢሎስ ውዳቂ ትመስላለህ የሚሰማህ የለም መጀመርያ ቤትህን አስተዳድር የሌላ ሀይማኖት የራሱ አስተዳዳራ አለው የሚያፀድቅ እግዙአብሆር ነው የሚኮንን እግዚአብሄር ነው ምንም ብትለፈልፍ የሚሰማህ የለም የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የረመጥ እሳት ናት እስከ ክርስቶስ ምፅአት ድረስ አግዚአብሆርን በአማረ ዝማሬ ሳታቅዋርጥ ትኖራለች በፆም በፀሎት በስግደት ተወስነህ ኑር ጠዋት ተነስተህ ሆድን ከመሙላት ወደ እግዚአብሄር ቁመህ አገልግል
እራስህን መርምር
እውነትን የምትገልጡ የጌታ ጀግኖች ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ከጌታ ጋር የጨከኑ የወገኑ ሰዎች ጌታ አብዝቶ ይረዱችሃል ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩልን ❤❤❤❤❤
👏👏
👍👍