መንፈስ የሞላባቸው ሰዎች በልሳን ይናገራሉ ትንቢት ይናገራሉ ወ.ዘ.ተ.… በላጭ ፀጋ እንጂ ወገዛ አያዋጣም…!!! መምህር ጌታቸው ምትኩ ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 168

  • @yonaskufa8600
    @yonaskufa8600 3 года назад +3

    dear brother teacher of the Word I believe God raise you for this Generation let God anoint you abundantly!

  • @derejeshalom7442
    @derejeshalom7442 5 лет назад +25

    ይህቺ ናት መንፈስም ህይወትም ሆና የተገለጠች ትምህርት ኦርቶዶክሱንም ጴንጤውንም ሌላውንም የሰው ዘር የምታሳርፍ።እ/ር በበለጠ መረዳትና መገለጥ ይባርክህ

  • @Haile-eo9wh
    @Haile-eo9wh 5 лет назад +34

    Wonderful father....በጣም በጉጉት ነው የተከትተልኩት የሚገርም መረዳት ነው።ዘመንህ ይለምልም
    የብዙዎች።አባት ሁን።ቡዚህ መጨረሻ ዘመን በእጥፍ ቅባት ።አገልግለን። እኔ ተደስቻለሁ።ምክንያቱም ሁሉም።የምድር ጨው መሆን ተስኖት።እንዴ።ኖህ ሚስት የጨው አምድ ሆኖ አዝኘ ነበር።አምላኬን አመሰገንኩት።

    • @aatt1269
      @aatt1269 5 лет назад +2

      ዘመንህን የረዝም ምኖ ከእግረ ስራ ቁጭ ብዬ ዘመኔን ሁሉ ብመረ

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 3 года назад +3

    እንደ ወተት እንደ ማር እየጣፈጠኝ ነው የሰማሁት ትውልዱን ውርስ ጌታ እንዳንተ አይነት ልቡ ቅን ሰው ያብዛልን

  • @Kids-Billionaire2018
    @Kids-Billionaire2018 5 лет назад +8

    መምህር፡ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት በኒቆዲሞስ ሾው የሰጡትን መንፈስ የተሞላበት ትምህርት 4ቱንም ክፍሎች ተከታትየዋለው ያለ መንፈስ ቅዱስ እየሱስን ማየት አይቻልም። ጌታ ዘመኖትን ይባርክ!!

  • @misrakgashaw4136
    @misrakgashaw4136 5 лет назад +9

    የ ሃረር ስላሴ ሰንበት ትምህርት ቤት ሊቀመንበራችን መምህራችን ወንድም ጌታቸው ምትኩ ሰላም ለአንተ እና ለባለቤትህ እህተ ይደረሳችሁ! በልጅነት አእምሮ ወንጌልን እንድንመረምር አስተምራችሁ ዛሬ እንድንመነዝረው ስላደረጋችሁን ጌታ ይባርካችሁ!!!!!

  • @tesfayemengesha788
    @tesfayemengesha788 5 лет назад +27

    የተወደድክ መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ና ዘመንህን ይባርክ ከዚህ በበለጠ ይግለጥህ በብዙ ተምራለሁኝ ተባረክ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 лет назад +11

    መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርከህ የምትሻውን ፀጋ እግዚአብሔር አትረፍርፎ ይስጥህ እጂግ በጣም የሚገርም አገላለጥ ነው አኛም በጣም ተቸግረናል እዛምጋ ስህተትነው እዚህም ጋ ስህተትነው እያሉን ቤተክርስቲያን መሔድ ማቆም ጀምረን ነበር አሁን ግን ሲናገሩ በደንብ አብራርተውታል ሀሰተኞች ሳይሆኑ ያሰራር ስህተት እንደሆነ ተረድቻለሁ እንዳልከውም ተቀራርቦ መነጋገር በጣም አስፈላጊ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 5 лет назад +3

    የተወደድክ ወንድም ጌታቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ትትምህርትና ምክርህን ተምሪለው በሰው ላይ ከመፍረድ ይልቅ መመርመር አስፈላጊ መመሆኑንና አላስፈላጊ ያልሆኑትን ነገሮችን እየተማማርን ብጌታችን በእይሱስ በክርስቶስና በመንፈቅለ ቅዱስ እየተመራን እንድንኖር ስላካፈልክን ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ እህታችንም ትግስትን ይህንን በአራት ተከታታይ ትምህርት ስላቀረብሽልን ጌታ ይባርክሽ

  • @gidayhana9997
    @gidayhana9997 5 лет назад +6

    የተወደድክ ወንድማችን ጌታ አምላክ ዘመንህን ይባርከው ላንተ የበራልህን፡ የቀመስከውን እውነት ለሌሎች እንዲደርስ ማድረግክ በጣም ደስ ብሎኛል፡ ባንተ ሊጠቀም የወደደው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ በጣም እንወድሀለን ተባረክልን።

  • @goodlifetube2054
    @goodlifetube2054 5 лет назад +7

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንደጥማትህ ጌታ በሙላ ይገናኝህ ።በእውነት ግራ ለተጋቡ ሰዎች እንዲሁም ለመማርና ለመለውጥ ለሚሹ መልካም ምክር ነው ያለህ ጌታ አሁንም ያብዛልክ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 5 лет назад +3

    የእግዚአሔርን ክብር ፈልገሃልና ታያለህ መልካም ተመኝተሃል። GOD bless you my brother in christ .

  • @hanaweba4436
    @hanaweba4436 5 лет назад +3

    መምህር ጌታቸዉ የምትናገራቸዉ እያንዳንዷ ቃላት በጣም በማስተዋልና በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ስለሆነ ሲሰማ ቢዋል አይሰለችም። የጥያቄ መልሶቹን በድንቅ ዘርዝረህ ነዉ ያስረዳኧዉ እኛም ብዙ እዉቀትን አግኝተንበታል። thank you ,,እግዚአብሄር የፈለከዉን መሻትህን ሁሉ ይሙላልህ እንወድሀለን።

  • @ok4757
    @ok4757 5 лет назад +9

    ዋውውውውውው በጣም በጉጉት ነው የተከትተልኩት የሚገርም መረዳት ነው ዘመንህ ይለምልም ዋውውውውውውው ተባረኩልኝ በብዙ🤔😍🤗😘👏🙏🌺💞💐💞💐💞🙌👏👏👏😯ዋውውውውውውው

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 5 лет назад +2

    እውነትም ትእግስት!! በጣም ጎበዝ ነሽ ይህንን የመሰለ ድንቅ ሰው በማቅረብሽ ባርኬሽ ሳልጨርስ ስርአትሽ ትእግስትሽ ሁሉ ነገርሽ ሚዛን ደፋብኝ..ተባርከሽ ቅሪ

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 5 лет назад +3

    ተባረክ በጣም የተወደድክ የእግዛብሔር ባሪያ በጣም በጉጉት ወንጌልን ካንተ ለመስማት እናፍቃለሁ የእግዛብሔር ቃል ማንም ቢናገረው ሀይሉ አይለወጥም ግን አላውቅም ክርስቶስን በብዙ ወንድሞች እህቶች ልብ ውስጥ ትስለዋለህ ብዬ አምናለሁ ለምን ባንተውስጥ ያለው ቅድስ መንፈስ ብዙ ስራ ገና እንዳለው ይሰማኛል ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የሰላም ይሁን

  • @tamiratgetaekonew3568
    @tamiratgetaekonew3568 5 лет назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እስከ መጨረሻ ጥግ ድረስ እወድሃለሁ ዘመንህ ይባረክ ኢትዮጵያ ከመጣው እስከሌህበት ድረስ መጥቼ ሰላም እልሀለሁ ቲጂ አንቺም ተባረኪ በብዙ ፀጋ ልዩ መረዳት ነው የተሰጠክ በጣም ደስ አለኝ

  • @tighistykidane2266
    @tighistykidane2266 5 лет назад +13

    Wow Egziabhier Sew alew bezi Sew betam tegermie getan barekut Endante Ye Abat menfes yalachew yibzalin

  • @mattimenna587
    @mattimenna587 3 года назад

    በጣም ተጠቅመአለሁ እና እግዚአብሔር ይባርክህ , ፀጋም ይብዛልህ ! ጌታ ኢየሱስ ይመጣል።

  • @alemasfaw9662
    @alemasfaw9662 5 лет назад +7

    የዘላለም አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይህ ነበር የእኔ ጥያቄየነብረው እኔንም ይብዛልህ አሜን እንደ ባለጸግነቱ መጠን ይብዛልህ

  • @ooyiruumedia4133
    @ooyiruumedia4133 4 года назад +1

    I got this video after 10 months I'm so amazed I learned a lot things God bless you brother.

  • @yonaskufa8600
    @yonaskufa8600 3 года назад

    TG God bless you I like the way you hear the Word attentively. be blessed my sister in the Lord!

  • @serekeberhantekle2576
    @serekeberhantekle2576 5 лет назад +24

    በጣም የመስማትሽንና ሰው ማስጨረስሽን በጣም አድንቄዋለሁ ጥልቅ በማለት ስለማታቋርጭ አሳርፈሽናል ቀጥይበት

  • @genetberhane9274
    @genetberhane9274 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር

  • @bezagirma8488
    @bezagirma8488 5 лет назад +6

    Ehte tigist tebarku zimitash des bilognal bedemb lisema chiyalewu!!! Tebarkii!!

  • @sebleasers8942
    @sebleasers8942 5 лет назад +4

    የመጨረሻዉን ፀጋ በእዉነት ይገለጥብህ ጌታ ይባረክ

  • @eysuseyadenalmelese7446
    @eysuseyadenalmelese7446 5 лет назад

    Betame geta yebarekehe bewnte begugute new yememahute anchinem geta yebarekesh !! Geta eysuse egna ande endhobene ensume ande yehunu endale geta ande yadergen!!

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 4 года назад

    ደግመሽ አቅሪቢያቸው በናትሽ ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰማሁት አመሰግናለሁ ቲጂ የተረጋጋሽ ሰው ነሽ ፈጣሪ እዳቺ ባረገኝ ደስስስስ ትያለሽ

  • @zea.6723
    @zea.6723 5 лет назад +2

    Very Straight and Pure Gospel

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 5 лет назад +6

    አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ይሁንልህ

  • @birukhabte6527
    @birukhabte6527 5 лет назад +2

    እውነት ነው ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ማስተዋል ቢሞላብን እኮ ወደጌታ የሚመጣውን ሰው ቃል በመመገብና በማሳደግ የህብረት ስራ መስራት እንችላለን ልብ ይስጠን

  • @iyoaskegeta3846
    @iyoaskegeta3846 5 лет назад +4

    ወንድሜ ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ የልብህን መሻት ይስጥህ!

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 5 лет назад +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርኮት በህይወት የሚገለጽ አገልግሎት ነው ያሎት እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍኖት

  • @netsigold7080
    @netsigold7080 5 лет назад

    ዋው ብላጭ ፀጋ ያስፈልገናል በዚህ ዘመን ጌታ ይርዳን ዘመንክ ይባረ ወንድሜ ጌታቸው መንፈስ ቅዱስ በሀይል ያስፈልገናል

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 5 лет назад +2

    ከለመኑት በላይ የሚሰጠው እግዚአብሔር በቸርነቱ ልክ ይባርክህ።

  • @martasila4172
    @martasila4172 3 года назад

    Thank you man of God. May God continue to bless you. You may excell from glory to glory.

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 5 лет назад +6

    Wowwwww ante yetebarek sew nek!!! Esey am glad to understand this language/Amharic

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 5 лет назад +1

    መምህር ጌታቸው ዘመኖት ይባረክ ደስ እያለኝ ነው የጨረስኩት ተባረኩ እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ደስ የሚል ነውፕሮግራምች

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 5 лет назад +1

    መምህር ጌታቸው ጌታ ዘመንህን ይባርከ የሚገርም መገለጥ ነው ያለህ ጌታ ይረዳሀል በሀይል በፀጋ በመገለጥ ታገለግላለህ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 5 лет назад

    Very insightful! God bless you abundantly! In the mighty name of Jesus!!! Amen!!!

  • @Zara-dg7up
    @Zara-dg7up 5 лет назад +3

    I Listen this message and I learned about Holy Spirit and thank you God bless you more ⭐️⭐️⭐️🇨🇦!

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 5 лет назад +4

    ተባረክ

  • @fevenalebachew7107
    @fevenalebachew7107 3 года назад

    May the lord shower you with the type of heavenly gift that you deserve and desire brother. Every word you have preached screams Jesus and that on its own is a blessing. Praying for you. God bless you.

  • @martasila4172
    @martasila4172 3 года назад

    May God multiply servants who reveal the glory of God. May God expand your territory.

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ትግሰትዬም ተባረኪ

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 5 лет назад +1

    በጣም ጉበዞንህ እውነት፣ ተባርክ፣
    በእግዝአብሄር. አሰተምራቸእ በደቦተራ አሚደጎሙ. በራሳቸው ይግልበጦ
    አባቶች ክርሰቶስ አይሰብኩም ትክክል ንህ

  • @humansuffer6434
    @humansuffer6434 2 года назад

    Geta zemenhen ybark, ewnetegna memiher biyalehu, beteley lezemenachin lalech bete kiristiyan.

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 5 лет назад +1

    Tebarek u

  • @elias2414
    @elias2414 5 лет назад +2

    ተባረክ መምህር

  • @hanaabrahamhanaabraham1281
    @hanaabrahamhanaabraham1281 5 лет назад +3

    አነጋገርክ ስለ እግዚአብሔር ቤት እንደቀናክ ያስታውቃል ግን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @habtamudream8442
    @habtamudream8442 5 лет назад +5

    God bless you! This is the right truth.

  • @faithhope6464
    @faithhope6464 2 года назад

    ጌታ ይባረክ የእዉነተኞ ሰዉ

  • @gizawgetaneh8593
    @gizawgetaneh8593 2 года назад

    የእግዚአብሔር ወታደሮች በርቱ

  • @habtamuabebe2498
    @habtamuabebe2498 5 лет назад +1

    we r suffering from corenthians sprit of division labeling one another. We still need a strong force that detach us from people/ agelgay and stare at the word and holysprit. Memihir tebarek for your good understanding of the existing realities. I learned alot personally. Tigist is a good listener and gave him enough time to teach us uninterruptedly. Thanks god bless you all.

  • @emuye10
    @emuye10 2 года назад

    Wow, Egziabher bereget bezh teweled lisera yalew bezu neger be memeher weset asekemetwal, yebzalot.

  • @chernetasefaadaye9757
    @chernetasefaadaye9757 5 лет назад +1

    Wow,,,,geta absto yibarikh!
    Gn benatih bitiketl dess yilegn neber.
    Demo iwunetegna menfes kidus geta yistik!
    Tebarek.
    Protestant lay yalew amelekaket wodijewalew....
    Be hidet hibiret yifeteral biye amnalew!

  • @genetberhane9274
    @genetberhane9274 2 года назад

    እውነት ነው ብዙ ተሃድሶ ነን የሚሉ አገልጋዮች ከመናፍስት አሰራር የተፈቱ አይደሉም፡፡ ከልምምዱም አልወጡም፡፡ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልጋቸዋል፡፡

  • @yetemarechtibebu5730
    @yetemarechtibebu5730 5 лет назад +2

    Yes we need to spend time on his word so that we can discern the spirit . My brother may God increase you day by day. We need servers like you, unfortunately most of so called Christian leaders are running their own agenda.

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር አገልግሎቶትን እና ዘመኖትን ይባርክ 🙏😍🔥🙌

  • @ሻሎም-ኰ1ዸ
    @ሻሎም-ኰ1ዸ 4 года назад +1

    የልቤን ተናገርክልኝ ከእንቅልፌ ነቃ እድርገኸኛል ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @jairajairahih8352
    @jairajairahih8352 5 лет назад +1

    Tebarku

  • @tsehaytemes1718
    @tsehaytemes1718 5 лет назад +1

    Selamachihu yibiza ehit tigiya tebareku! Welcome

  • @mesertberhane1932
    @mesertberhane1932 5 лет назад

    Betelye bezeh zemen lalenwo betey kesachwo temarwo wooooo geta yebarkwot yemedenk agelals zemenwot yebark tege geta yebarkesh ketebet berchy betef sega tegelcheye

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 3 года назад

    ዋው ቅን ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርኮት

  • @zea.6723
    @zea.6723 5 лет назад +1

    All glory be to God, You are a blessing both to Eritrea and Ethiopia.

  • @qa8399
    @qa8399 5 лет назад +2

    Amen Kbr legziabhir yhun!

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 5 лет назад +1

    Thank you

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu7000 4 года назад

    ዘመናቸው ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jpbekele
    @jpbekele 5 лет назад +3

    Amen brother powerful

  • @wasyihunalemneh5486
    @wasyihunalemneh5486 5 лет назад +1

    Praise the God for this person.

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 4 года назад

    I'm 1of ur subscribers. I can't help mentioning nd admiring how God has blessed u with English as well. Be advised that u need 2b covered by prayer to which end u have to remind intercessions.

  • @bezagirma8488
    @bezagirma8488 5 лет назад +2

    Amlake egziabeher yibark!!!

  • @egziabheryechelal8586
    @egziabheryechelal8586 5 лет назад +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @פנטהאומבא
    @פנטהאומבא 4 года назад

    Tebarek tru meredat new yaleh temrebtalehu tebareku

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 4 года назад

    Wow you’re blessed

  • @ኢትዮጵያዊቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቆንጆ 5 лет назад +1

    Wow tegeremku bezi aynet meredat!!
    Mebareku yibzalih betammm
    Geta yibarkih

  • @gkcjxzgfjchdjc2277
    @gkcjxzgfjchdjc2277 2 года назад

    እግዛብሕር ይባርክህ

  • @aileenm5593
    @aileenm5593 5 лет назад +3

    *ምርጥ ሰው ነህ ታባራክ!!!*

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 5 лет назад +1

    አሜን አሜን -- እሚገርመው በጣም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ4 ሰዓት የሚፈጅ ቃለ መጠየቅ በዩቱብ በአንድ ቦታና በጉጉት ስመለከት ነው። እና እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር በሚገርም መገለጥ ነው የተገለጠለኝ ( ሀይል ያስፈልገናል አዎ አሜን አዎ አዎ አዎ ይስጠን ትክክለኛ መንፈሱንና ሀይሉን ይስጠን አሜን ) ከብዙ ጥሩ ያልሆኑ አመለካከት የሚይላቅቅ ሃሳብ ነው የተናገርከው። አንቺም ተገቢና ሰው በደንብ ጥያቄ የሆነበትን ጥያቄ ነው የጠየቅሽው። በድጋሚ ተባረኪ

  • @talaalala8536
    @talaalala8536 5 лет назад +1

    ጌታ ይባርክክ

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 4 года назад

    Wonderful

  • @ashemanall
    @ashemanall 5 лет назад +3

    May the lord bless you anf give you your heart's desire

  • @yosiefyacob1746
    @yosiefyacob1746 5 лет назад +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @Daniel-tu4xq
    @Daniel-tu4xq 5 лет назад

    Bless you poweful preach

  • @solomontumiso1195
    @solomontumiso1195 2 года назад

    God bless you more

  • @tegestbaharu3012
    @tegestbaharu3012 5 лет назад +6

    Amazing interview May Lord Jesus bless you more and more Tg keep it up

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 5 лет назад +1

    Remain blessed man of God

  • @alemeyasuamen81
    @alemeyasuamen81 5 лет назад +1

    Wow GOD BLESS YOU

  • @manjafekade9039
    @manjafekade9039 2 года назад

    ትግስት እግ/ር ይባሪክሽ ምንም የመህልሽ የለኝም እንደ ስምሽ ትግስት ኑሮሽ መምህረ ጌታቸውን ያላቸውን እውቀት አሳብቸውን ለገለፁልን እጂግበጣም የምገሪም የሀይማኖት ትቺት እና መፈታተግ ወጠን ተቀራርቤን ስህተትም ብኖሪም ያሉት ልዩነት በማቀራርብ ለእኛ ለተሰቀለው ኢሱስን በመከተል ህዝባችን ደህነት የምያገኙበት መንገድ መፈጠሪ እንዳለብን ስለገለፁል እግ/ር እውቀትና ፀጋየሰጣቸው እግ/ር ይባረክ።

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu9771 5 лет назад +1

    Wawwww Memhir Getachew God bless you

  • @mulumulu9510
    @mulumulu9510 5 лет назад +3

    እግዚአብሄር ይባርክ መመህር ጌታቸው ቅን ልብ አለክ ቲጂ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @zerihunermias1293
    @zerihunermias1293 4 года назад

    a wonderful person

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 2 года назад

    እህቴ ጌታ ረድቶሻል ሚዲያን ባግባቡ የተጠቀምሽ ሰው ነሽ ሌላው በእውቀት እንግዶችሽ ጋር ያለውን ጥበብ የመቅዳት ወይም የማወያየት ፀጋ በዝቶልሻል እ/ር ይመስገን

  • @ok4757
    @ok4757 5 лет назад +4

    ዋውውውውውው👍👍👍👂👂👂👂👂👈😯🤗🤔🤔👏👏👏👏👏

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 5 лет назад +1

    ንግግሮት በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርኮት

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 5 лет назад

    Memher Getachew Geta zemenwon yebarek and TG GBU more .

  • @sebleasers8942
    @sebleasers8942 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር በዘመናት መካከል የራሱን ትዉልድ ያስነሳል እግዚአብሔር ያስነሳቸዉን ልንጠቀምባቸው ይገባል

    • @jdejjeieeiiee1080
      @jdejjeieeiiee1080 5 лет назад +1

      በዚህ ዘመን ቅን ልብ ያላቻው አባቶች የሚያስፋልግበት ዘመን ላይ ነን ያለነው እኚ አባት ዘመናቸው ይለምልም የሚፈልጉትን የመንፍስ ቅዱስ ሀይል እና ስጦታ ዎች ሁሉ ሰባት እጥፍ ያለማቓረጥ ይፍሰስ።

  • @rahwagebreghergish7342
    @rahwagebreghergish7342 5 лет назад +1

    Gloryyyyyy to Jesus min aynet megelet new,tigst demo Geta yesus yabzalish

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 5 лет назад +1

    *እኔ በእንባ ነው ይሕን ሰው የሰማሁት በጣም የሚገርም መገለጥ ነው የላቸው, ነብያቶቸና የአቢየተክርስትያናት መሪዎች ከዚሕ ሰው ሊማሩ ይገባል, አንደዚሕ ልቤን የነካው ኢንተርቪው አጋጥሞኝ አያውቅም, እሐታችን ተባረኪ, እንዲሕ ጌታ የረዳቸው ሰዎች አመጭልን, እነዚሕ እየመጡ እረሳቸውን ሰብከው ሌላው አፍርሰው የሚሔዱትን እንደ "ደረሰ" ያሉ እምነትንና አማኝን"Evaluate" ለማድረግ ብቃት የሌላቸው በሰው ልብ ውስጥ ሽብርና ግራ መጋባትን ዘርተው አየር በክለው የሚሔዱትን ያዥልን, By the way ይሔ ነብይ ደረሰ ተብየው ስለነፃ መውጣት የተሣሣተ ሐሣብ ዘርቶ ነው የወረደወ አሁን ከኝሕ ሰው ሊማር ይገባወል,ምርጥ ኢንተርቪው ነበር, ቆንጅዬ ተባረኪ!*

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 5 лет назад +1

    Waw GODBLESS