ከቅድስት ስላሴ በማዕረግ ተመርቄ... አላስተዋልኩም ነበር !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 98

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe 4 года назад +11

    ወንድማችን ጋሻዉ በተለይ ፀጋን የገለጽክበት መንገድ በጣም ግሩምና ድንቅ በሆነ መንገድ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በማለዳ ከመኝታ ስነሳ ሆኜ ነበር የሰማሁት from Western Washington specially about God’s grace wow it’s great blessings thanks

  • @lalabre382
    @lalabre382 4 года назад +19

    ዛሬ በህይወቴ ትልቁ የ እውቀት ክፍተት ተሞላልኝ (actually በእናንተ ሆኖ መንፈስ ቅዱስ ሞላልኝ ) I was searching asking and praying to find the exact meaning of Grace. (ፀጋ ምንድነው?) ነገር ግን ምንም ልቤን የሚሞላ ነገር አጥቼ ነበር። አሁን ግን ፀጋ የሆነ የማይታይ ስጦታ ወይ ሀሳብ ወይም አስተምህሮ ሳይሆን አካል የለበሰ እርሱም በመካከላችን የተገለጠው ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ተረድቼያለው።ደግሞም ሁሉን ባፀናው በእግዚአብሔር ቃል ስላረጋገጣችሁልኝ ጌታ ይባርካችሁ። Go head tigiye!! በርቺ

  • @boshabombe8036
    @boshabombe8036 3 года назад +2

    " ኢየሱስ ጌታዬ ከሆነ በህይወቴ የፈለገውን ያድርግ"::" ጸጋ ኢየሱስ እንጂ አመለካከት ወይም ሐሳብ ወይም የጸጋ ስጦታ አይደለም":: "እኛ ጽድቅ አላደረግንም በክርስቶስ ጽድቅ ተደርገናል ። ክርስቶስ ኃጢአት አላደረገም ስለ እኛ ኃጢአት ተደርጓል"። አሮጌው ሰው ተወገደ እንጂ አሮጌ አስተሳሰባቸው በእግዚአብሔር ቃል ገና አልታደሰም"። " ደህንነትን የምናጣው ደህንነት ያገኘንበት መንገድ ስንተው ነው"።Lovig expressions!!!! Thank you both of you.

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 4 года назад +10

    ቲጂ ተባረኪ ለኛ ተዘጋጅቶ መጥቶ ባለንበት ሁኔታ ተደላድሎ መስማት ቀላል ነው አንቺ ለወገኔ ይጠቅማል በሚል የሚጠቅመንን ፈልገሽ ተጠቃሚ ስላረግሽን በጣም እናመሰግናል ተባረኪ ወንድሜ ተባረክ

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 4 года назад +13

    እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ አንተ ለብዙዎች በረከት ነህ ትውልድን ውረስ።

  • @wuldusaba7559
    @wuldusaba7559 4 года назад +13

    አረ ጌታ ይባርካችሁ እንዲት ያለ እውነት ነው ጊታ ያበራልህ ይሂ ቅዱስ መንፈስ እኔን ያግኘኝ አባት ሆይ እኔን ለውጠኝ እኔን ጠልቻታለሁ አንተ በኔላይ ሰልጥን ተባረኪ ትግስትዬ ፀልዪልኝ ቅርፊት ከፓውሎስ ላይ የጣለው የክርስትስ እውነት ይብራልኝ ጌታሆይ እንደምወድህ ታውቃለህ ውስጢን አብራው

  • @fruitgrace5
    @fruitgrace5 4 года назад +5

    ጋሹ የተባረክ የተወደድክ ወንድም ነህ እንደዚህ ብዙዎች ሊሰሙት ደግሞም ሊድኑበት በሚችል ፕሮግራም ቀርበህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ለትውልድ በረከት ነህ

  • @melakujabora3527
    @melakujabora3527 3 года назад +1

    እህታችን ትግስት አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ የበሰለ ምግብ ያላቸዉን ወገኖችን በማቅረብሽ ብዙች ታንፀናል በርቺ።

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe 4 года назад +7

    እህታችን ትግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህ አይነት ትምህርት ሰውን በብዙ በጣም ይጠቅማል ተባረኪ

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 4 года назад +4

    ተባረክ ገና ብዙ ታገለግላለህ የሚገርም ነው ትግስትዬ ብሩክ ነሽ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад +7

    የከኦርቶድክስ የሚመጡት በሙሉ ሰለጌታ ያላቸው ግንዛቤ የገርመኛል ያብዛላችሁ አሁንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 3 года назад +1

      እግዚያብሔር ይመስገን አሰልጥና ትልካለች ተመስገን

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou 4 года назад +7

    እንደዚህ ዓይነቱ እውነትን በመፈለግ በሒደት የዳነ ሰው መዳኑን የሚያውቅና የሚያከበር ሲሆን የተደረገለትን በማስተዋል ስለሚይዝ የተሰጠውን ሕይወት ሲያስተላልፍ ለሚቀበሉት የሚዳሰስ ያደርግላቸዋል።
    የኦርቶድክስን ጥቁር መጋረጃ ጌታ እንዲገፍና እውነትን እንዲያውቁ መጸለይ በጣም አስፈላጊ ነው። ብዙዎቹ ሃይማኖተኞች ቢሆኑም ሃይማኖታዊ ሥርዓትን የሚፈጽሙ እንጂ እንዳልዳኑ ይህ ወንድም ቁልጭ አድርጎ አሳይቶናል።
    የሚናገረውን የሚረዳው የዳነ ሰው ብቻ ነው።
    ከኦርቶዶክሶች እንደዚህ የሚድኑ ሰዎች ድርጅቱን ሳይለቁ በውስጡ ሆነው የደህንነት መንገድ ቢያስተምሩ መልካም እንደሆነ አስባለሁ።

  • @emeba951
    @emeba951 3 года назад +2

    Wow ! እግዚአብሔር ሰው አለው እናንተን የሰጠን ጌታ ቅዱስ ስሙ ይባረክ ፡ ፀጋው ይብዛላችሁ !

  • @eyasuandemma6927
    @eyasuandemma6927 4 года назад +3

    Amezing message
    Thank you

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 4 года назад +2

    እህቴ ቲጂ ተባረኪልኝ ወንድሜ መ/ር ጋሻው እየሱስ እንኳን ረዳህ ትክክለኛውን የፀጋ ትርጉም አሁን በደንብ ገባኝ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርብህ

  • @Daniel-tu4xq
    @Daniel-tu4xq 4 года назад +3

    Wow he is human God bless him abundantly my God shall supply all your need according to his riches

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 года назад +3

    Thank you dear sister tigist I am so blessed by your different program God bless you and can't wait to learn more from the next one and God bless መምህር ጋሻው ዘመነ

  • @misganawkebede6823
    @misganawkebede6823 4 года назад +3

    i loved it...praise God. u r blessed.

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 2 года назад

    እህታችን የምታቀሪቢያቸው ሰዎች በሳሎች ናቸው ከዚህ በተጨማሪ ክርስቶስን ማሳየት የሚችሉ በመሆናቸው ላመሰግንሽ እወዳለሁ። ወንድሜ የሚገርም አይነት አገላለጽ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በርታ

  • @woldemariam2466
    @woldemariam2466 4 года назад +2

    ጋሻው የሚገርም ልጅ ነው በጣም የተወደደ ወንድማችን ነው ቲጂዬ ተባረኪ

  • @elltagrmay6301
    @elltagrmay6301 4 года назад +3

    Tigiye God bless you merry Christmas 🎄 and happy new year 😍😍😍

  • @yonaspina438
    @yonaspina438 4 года назад +1

    wow what a jenuine Person i wish we all be real like this brother
    thank you dear TG
    blessing.

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen7521 4 года назад +3

    Love you brother as always!!!

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 4 года назад +3

    You’re blessed ❤️❤️❤️💕💕💕

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 4 года назад +4

    DEAR TG THANK U BLESS U

  • @tigistnegash8738
    @tigistnegash8738 4 года назад +2

    Wow.
    Amazing message.
    Tebareku

  • @yergalemgebre9548
    @yergalemgebre9548 4 года назад +8

    እንኳን ኢየሱስ አገኘን

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ዘመንህ ይባረክ የሚገርም ብርሀን ነው የበራልህ

  • @nice7303
    @nice7303 4 года назад +2

    በሰው ጥረት የማይቻል የእግዚያብሔር ፀጋ ግን ያለድካም ይቆርጠዋል ሐጢያትን

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 3 года назад +1

    God blessed you TG woman of God. I wish many blessings upon you. God Job

  • @mezmurplace9296
    @mezmurplace9296 3 года назад

    What a great testimony! God bless you Gashaw! 😍😍

  • @robelfikreselassie1041
    @robelfikreselassie1041 4 года назад +6

    ወየው ወየው ወየው አሜን አሜን You guys are Amazing. I feel the presence and fullness of God by the abundant Grace of Christ Jesus inside me. "የተወለድኩበት አለም ሀጥያት ርዕሱ አይደለም..." More favour, More revelation with the spirit of excellence be multiply into you.

  • @truthful9311
    @truthful9311 3 года назад +2

    orthodox background አገልግሎት ያላቸው አገልጋዮች በጣም መገለጣቸው ይገርማል!ለኢትዮጵያ በረከት ና መልስ ያድርጋቹ!!ተባረኩ!

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe 4 года назад +2

    Amen God bless you abundantly

  • @deborahgaredew7347
    @deborahgaredew7347 3 года назад

    Wow amazing thank you 🙏 you are blessed ❤️❤️❤️

  • @noahisayas438
    @noahisayas438 4 года назад +4

    Blessed be the name of our Lord and God, who has revealed this to you, to be a comfort to many in your life testimony, as I express my deep joy in the message, my dear brother and sister in the Lord.

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 4 года назад +2

    God bless you brother ❤️❤️❤️

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu9771 4 года назад +2

    በጣም ድንቅ ውይይት ተባረኩ።

  • @bethelzerihun118
    @bethelzerihun118 4 года назад

    Amazing testimony & Understanding

  • @AdaneGizaw-l1b
    @AdaneGizaw-l1b 3 месяца назад

    ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኝ አድርጌ የተቀበልኩት እና ወደ እግዚአብሔር መንግስ የተቀላቀልኩት በአንተ አገልግሎት ነው ጋሹዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመኝህን ይባርክ

  • @rbberhane5291
    @rbberhane5291 3 года назад

    Wow be blessed more and more brother and thank you beloved sister Tigst

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 4 года назад +4

    ከኦርቶዶክስ የሚመጡት በሙሉ የሚገርም መገለጥ ነው ያላቸው።አንቺም እህታችን ተባረኪ።

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 3 года назад +1

      እግዚያብሔር ይመስገን መጀመሪያ ከዚ ቦታ ተመልምለው ተልከው ተምረው ይመጣሉ ምን ውሸት አለው የሷ ልጆች ከሆኑ እዛው ሆነው ችግር እንኳ ቢኖር አላማው የክርስቶስን ስራ መስራት ስለነበር ታግሰው በአላማቸው ይጠናሉና እዛው ውጤታማ ይሆናሉ ወደሌሎች ሮጠው በፍፁም በፍፁም አያሙም ይህ የሱ መልእክትም ትእዛዝም ስላልሆነ ዋናው በህዝብ ዘንድ እውቅና ለማግኘት በምድር ላይ እሩጫ ሳይሆን በሰማያዊው ክርስቶስ ስራ ውስጥ መኖር ነው። ችግሩ ሚዲያ ላይ ወቶ ጥቂት ወይ አንድ ሰው በሰራው ስህተት ትልቋን ቤተክርስቲያን ማዳከም ለናንተ መብዛት ወይ መባረክ ወይ ደግሞ እውቅና ማግኘት የሚሆን ይመስላችኃል የሚያስቀው በዚ ቴክኖሎጂ ደካሞች በሌሎች ውድቀት እየረኩ የራሳቸውን እውቅና በምድር ላይ ትልቅ ማድረግ ነው ያውም ክርስቶስን እየጠሩ እና በሱ ስም እያሾፉ እዚጋ አንድ ነገር ደስ ይለኛል እርሱ እኔ የመጣሁት ስለሀጢያተኞች መጣሁ እንጂ ስለፃድቃኖች እኮ አይልም ቃሉ እሺ ኦርቶዶክስን እኮ ሀጢያቷን ካበዛችሁ እሱ ለሷ እንጂ ለናንተ አልመጣም ማለት ነው ስለዚ እናንተ እራሳችሁን ከላይ በልብስ አንፀባርቃችሁ ፃድቃን ነን ካላችሁ ለምን አትተዋትም የየትኛውም ፕሮቴስታንት ሚዲያ እውቅና የሚያገኘው ይችኑ ቤተክርስቲያን ከፍ ዝቅ በማድረግ ነው ታዲያ ከዚ በላይ ፈጣሪ ምን ሞገስ ይስጣት ተመስገን ትልቅ በመሆኗ ጎልታ እንድትታይ አድርጓታል ገና ገና ብዙ ብዙ ትሆናለች እምዬ ኦርቶዶክስን ሀገር ናት የምንላችሁ ለዚ ነው እግዚያብሔር ይመስገን አሜን

  • @mahletyilma72
    @mahletyilma72 4 года назад +1

    Wow endet aynet megelet new . I never think this way !!! Geta ybarkh 🙌💕💕💕

    • @mahletyilma6330
      @mahletyilma6330 2 года назад

      I saw your name and I thought I wrote this 😀 but this is my first time seeing this. We have the same first and last name Yeager mail!!!

  • @ኤልሮኢየሚያየኝንአየው

    በጣም ደስ ይላል ትምህረቱ ተባረኩ

  • @tsegaassefa3585
    @tsegaassefa3585 4 года назад +1

    Nebisim alikerelignim, elelele.... , tebareku

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 4 года назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @DanoDanam-xn1vl
    @DanoDanam-xn1vl Год назад

    Amen amen ameeeeeeeeeen tebareku 📖💯🍇🍇🍇🍇🍇🙏🏻🙏🏻

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 4 года назад +2

    ብሩክ ናችሁ
    በብዙ ተባረኩ

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 4 года назад +3

    www wel come teberekuuu❣️❣️❣️❣️🙏

  • @heriyhedego7546
    @heriyhedego7546 4 года назад +1

    tnx!! Brother and sis(tgiye)

  • @almazmerry5
    @almazmerry5 4 года назад

    Tebareku beyesusim Tsegaw yibzalachu Tigye❤️💖♥️😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 4 года назад +1

    Amen Tebarkuuu

  • @missym5961
    @missym5961 4 года назад +3

    Instead of leaving the Orthodox church, why don't Memeher Gashaw stay in Orthodox church and teach the truth ?
    I am always wondering who is going to spread the gospel if all the enlightened once left the church . I wish someone answers this question.

    • @natnaeladememekonnen7521
      @natnaeladememekonnen7521 4 года назад

      God bless you for this comment.

    • @mezmurplace9296
      @mezmurplace9296 3 года назад

      I know this answer came too late, but let me answer anyways. I heard so many testimonies from former Orthodox Christians that the church doesn’t let them stay there once the church leaders know that they are preaching the truth. Many of them would love to stay there, but they can’t. I hope this answers your question. God bless!

  • @etsegeneteyuel1209
    @etsegeneteyuel1209 3 года назад

    You guys amazing may God bless u all

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu7297 3 года назад

    እውነት ነው እኔም ቃሉ ነው አንብቤ እንዲበራልኝ ጌታ ያደረገው እናም ወንድሜ ሃቅ ነው

  • @diborayohannns6354
    @diborayohannns6354 2 года назад

    ወንድማችን ተባረክ

  • @firasalawwd6145
    @firasalawwd6145 2 года назад

    Amen God bless you

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe 4 года назад +2

    አሜን

  • @almazhaliu4748
    @almazhaliu4748 2 года назад

    tgim tsega etefe direb yibzalish tebarke alebabesishi seirateshin alemadenake ayichalim

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 4 года назад +1

    ድንቅ ነው።

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 4 года назад +1

    ዋው እኚ አነት ትውልትሽትልቅ ስፍራ መስጠት አለብን

  • @sabasemere5896
    @sabasemere5896 3 года назад +2

    Stsebki yhun stamaki sttely yhun stamesegni seteyki yhun stnageri Edit wbu Argo yefetereshe getan Amesegnewale sle tesote she xegaw ydmeklshe ybzalshe yenie konjo begeta ewedsalew Geta ykbrshe yadmkshe tebareki

  • @abebetadesse6164
    @abebetadesse6164 2 года назад

    ሀጢያት ሲበዛ ፀጋ ይበዛል አይልም ወይም ጸጋ እንዲበዛ ሀጢያት እንሰራ አይልም ።

  • @ashemanall
    @ashemanall 3 года назад

    what a blessing !!!!

  • @sintayehutilahun8741
    @sintayehutilahun8741 4 года назад +1

    Halelujha

  • @ruthyohannes3663
    @ruthyohannes3663 3 года назад

    Stay blessed,,,

  • @meronkeleta6443
    @meronkeleta6443 3 года назад

    Siwedish tebareki

  • @tigana9453
    @tigana9453 4 года назад

    ሞክየ በጣም ነዉ የምወድሽ GBU

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 4 года назад +1

    የኔ ጥያቄ ሰዎች ቲዬሎጂን ሲማሩ መጽሀፍ ቅዱስን በጥልቀት ተምረዉ እንዴት ሀይማኖታዊ ስርአትን ክርስቶስ የማይገንበት ዉስጥ ይኖራሉ? ያስተምራሉ?

    • @tamratadis8849
      @tamratadis8849 4 года назад +1

      አንቺ እሱ ይገርምሻል ብዙ እግዚአብሔር የለም የሚሉ ነገርግን የቲዬሎጂ መምህራን አሉ ሞያቸዉ ነዉ ማስተማር በግላቸዉ ግን በእግዚአብሔር መኖር የማያምኑ ሊሆኑ ይችላሉ

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 4 года назад

    Tebareku

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 3 года назад +1

    Teberki betam des yemel temehrt new

  • @almazhaliu4748
    @almazhaliu4748 2 года назад

    Geta zemenhin ybarke tsega ybizalki temeherteh betam geltse new

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa 2 года назад

    ሁሉም ግንዛቤዎቹ አሪፍ ነው። ግን አንድ ሰው በተደጋጋመ ኃጥያት ምክንያት ደንነት/salivation ያጣል ያለው ነገር ልክ አይደለም።

  • @liasol8518
    @liasol8518 3 года назад

    Be Orthodox bet sladege betam tihut nw des yilal tebarek wendme.

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 3 года назад +1

    tgie tbarki bewnet kalun ytetuten wandemoche bmkerbshe dase ymile aglalste new

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 3 года назад +1

    Be tsega amkagneto zemut mefetsem sew jegiran libeluat sifelegu Doro nat yeluatal

  • @careyjarey8971
    @careyjarey8971 4 года назад +1

    Bzalgnbebzu📖📖📖📖👏👍🙌

  • @hiruttemesgen6061
    @hiruttemesgen6061 3 года назад

    Ebakeh wede betehe temelese

  • @zozotadesse7230
    @zozotadesse7230 4 года назад +3

    Geta eysus becha sesebek endet des yelal !!!!!!

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Год назад

    Semeche aletegib aleku

  • @emeba951
    @emeba951 3 года назад +1

    ቲጂ በዚህ ሾው የመጣሁት በቅርብ ቢሆንም ለህይወቴ መታነጽን አግኝቻለሁኝ ፣ ደስታዬም ነው ! ወንድሜ በተረጋጋ መንፈስ ሲያስረዳ የአንቺንም ጥሩ መንፈሳዊ ንግግር ፣ መናበብ አደንቃለሁ ፡፡ተባረኩ !!!

  • @yabsiramolla9228
    @yabsiramolla9228 2 года назад

    bante yetemarikubetin ken eregimewalehu yenat tut nekash malet ante nek legenzeb bileh erasihin yeshetek

  • @alemumolla7350
    @alemumolla7350 2 года назад

    You were falling at grade 10 so you falish

  • @amenamen7774
    @amenamen7774 4 года назад

    በፍጹም ልክ አይደለክም ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ትተክ ከወጣክ ስለምን የተውከውን ነገር አትተወውም?

    • @haregewoinbelachew5953
      @haregewoinbelachew5953 4 года назад

      Tgey l love u this is Amazing guy l don't have word he teach me a lot my dear brother will came l can't wet next one God bless u more & more

    • @etyealemi2219
      @etyealemi2219 4 года назад

      የገባውን እውነትማ ማከፋፈል ነው የምን መተው አመጣሽ? ጋሻው ይብዛልህ።

  • @tigana9453
    @tigana9453 4 года назад

    ሞክየ በጣም ነዉ የምወድሽ GBU