ፀጉሮ የሚያፋፋ የሚያሳድግ ምርጥ የካሮት ትሪትመንት ሞክሩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 9

  • @hanichotube
    @hanichotube 5 месяцев назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው በቀላሉ በቤታችን ከሚገኙ የተስራ እናመስግናለን በርችልኝ❤❤❤

  • @ሪች1
    @ሪች1 5 месяцев назад

    ሰላምሽን ያብዛልኝ ውዴ እዴት ነሽ እኳን ሰላም መጣሽ ቆጆ ነገር ነው ያሳየሽን ለጸጉራችን እናመሰግናለን

  • @MahberGiyorgissMedia
    @MahberGiyorgissMedia 5 месяцев назад

    ሠላም እንኳን ደና መጣሽ ምርጥነው ለፀግር እንሞክርዋለን በርቺ አገራችን ሠላም ያርግልን ፍቅር ሠላምእንኳንደናመጣሽምርጥነውለፀግርእንሞክርዋለንበርቺአገራችንሠላምያርግልንፍቅርአድ ያምጣልን

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 5 месяцев назад

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ ክልብ እናመሰግናለን 😍😍👍👍👍

  • @YefiqrTebta
    @YefiqrTebta 5 месяцев назад

    ሰላም እንኳን መጣሽ ዋውውው ሀሪ ውህድ ነው በርች እህታችን ስለምታሳይን ነገር እናመሰግናለን እኔ ፀጉሬ ለስላሳ ነው ነሻ እኔ ለምግብ ነው የምጠቀመው😂😂😂😂😂😂

  • @hayatuu
    @hayatuu 5 месяцев назад

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ እናመሰግናለን

  • @astertube7
    @astertube7 5 месяцев назад

    Wwwwwww Bayee namaa tolaa jabadhuu ❤❤

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 5 месяцев назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውውው አሪፍ የፀጉር ትሪትመት ነው ያሳየሸን እውነት ነው ካሮት ለፀጉር ተመራጭ ነው በርችልኝ እህቴ

  • @zeyada12
    @zeyada12 5 месяцев назад

    ኢትዮ ምድነው እሱ🙄🙄🙄 እእእእ